Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
🏗️ የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ!

🗂ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል።

📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት

✅ Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች
✅ Quantity Takeoff በሙሉ
✅ Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት
✅ Material Quantity Calculation
✅ Cost Estimation እና Cost Control
✅ Rate Analysis
✅ Measurement Standards
✅ የተግባር ምሳሌዎች (Real Project Examples)
✅ ፕሮፌሽናል የQS የስራ ሂደት

🎥 ኮርሱ በቀላል አማርኛ በቪዲዮ እና ዶክመንት ፋይሎች የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉት ጊዜ በስልክ ወይም በኮምፒውተር መማር ይችላሉ።

💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!

🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!

⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
❤8👍4
🏛How I prepare  a price/cost  for a project?⭕️

🌟When I start pricing a project, I follow a simple principles so nothing slips through: Here we goo

👉1. Understand the design

I go through the drawings and specs first. If I don’t understand the work, the numbers won’t make sense.

👉2. Break the project into work items

Concrete, masonry, plaster, tiles, paint, etc. I list everything clearly so the BOQ flows in a logical order. You can use sample BoQ

👉3. Take off quantities

I measure all items from the drawings. Accuracy here saves headaches later.

👉 4. Apply unit rates

I build rates based on:
🔸 Material price
🔸 Labor cost
🔸 Equipment/transport if needed
🔸Small overhead allowance

⏺I also compare with past projects or market rates to make sure the pricing is reasonable.

👉5. Add contingency

🔶Construction always has surprises. A small buffer keeps your estimate realistic.

🟡Good BOQ + clear pricing = confidence before starting work.🟡

@etconp
❤8👍5
👉ሙሉ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ቼክ ሊስት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ

⬇️Construction Work Permit Cheaklist Package

✅ Excavation & Earthwork Checklists
✅ Foundation & Substructure Checklists
✅ Reinforced Concrete (RC) Work Checklists
✅ Formwork & Reinforcement Checklists
✅ Concrete Casting Checklists
✅ Masonry & Block Work Checklists
✅ Structural Steel Checklists
✅ Roofing Checklists እና ሌሎች👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a744a079bb13_etconp
❤3👍2
👉ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለሚገኘው የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮችን ይጋብዛል።

1. የሚያስፈልጉ ሰነዶች፡
ሀ) የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገብ ማረጋገጫ።
ለ) የሰነዶቹን ዋና እና አንድ ቅጂ በአካል የሚቀርቡ ሆነው፣ በባለቤት ወይም በህጋዊ ውክልና ተወካይ ፊርማ እና በድርጅት ማህተም የተፈረሙ።

2. ተሳታፊነት፡ ከደረጃ 1-4 ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GC)፣ ህንፃ ተቋራጭ (BC) እና ደረጃ 5 የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ስራ ተቋራጮች።

3. የምዝገባ ጊዜ እና ቦታ፡ ከቅዳሜ 9/12/2018 ዓ.ም (ከጠዋቱ 2:30) እስከ ሀሙስ 14/12/2018 ዓ.ም (ከሰዓት 11:30) በ5 ቀናት፣ በኮርፖሬሽኑ 11ኛ ወለል አዳራሽ። የቴክኒካል ሰነድ መግዛት ይቻላል።

4. ውጤት፡ ምዝገባ በተጠናቀቀ በ24 ሰዓት ውስጥ በቀን 15/12/2018 ዓ.ም በማህበራዊ ድረ-ገጽ እና በ11ኛ ወለል የማስታወቂያ ቦርድ ይለጠፋል።

5. የቴክኒካል ፕሮፖዛል ማስገባት፡ ከውጤቱ ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ፣ እስከ 27/12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:30 ድረስ፣ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ቅጂ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት።

6. ክፍያ፡
- ደረጃ 1፡ 7,500 ብር
- ደረጃ 2፡ 6,500 ብር
- ደረጃ 3፡ 5,500 ብር
- ደረጃ 4፡ 5,000 ብር
- ደረጃ 5፡ 4,500 ብር

አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክ/ተማ፣ ወረዳ 01፣ ባምቢስ አከባቢ፣ ግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ህንፃ፣ 11ኛ ወለል።

ነሀሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም

የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን፣ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

@etconp
❤7👍1
👉ኳንቲቲ ሰርቨይንግ በቀላሉ ለመረዳት እና ቴክ ኦፍ እንዲሁም Cost Breakdown ለማዘጋጀት የሚጠቅም ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a71b78edc006_etconp
👍4❤1
3.2 Price Adjustment formula Sheet.xlsx
140.5 KB
👉የዋጋ ማሻሻያ (Price Adjustment) – አስፈላጊነቱ እና ተግባራዊነቱ

የዋጋ ማሻሻያ በግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ ከፍተኛ ሚና ያለው የኮንትራት መርህ ሲሆን፣ በፕሮጀክት አፈጻጸም ወቅት የሚከሰቱ የዋጋ ግሽበቶች፣ የገንዘብ ዋጋ መቀነስ እና የግብዓት ዋጋ ለውጦች ተፅዕኖ እንዳያስከትሉ የሚረዳ መንገድ ነው።

ዓላማው ኮንትራክተሩን እና አሠሪውን ከልክ ያልፈ የፋይናንስ አደጋ መጠበቅ እና ፍትሃዊ ክፍያ ማረጋገጥ ነው።

በኢትዮጵያ፣ በተለይም በመንገድ እና በትልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች፣ የነዳጅ፣ ሲሚንቶ፣ ብረት፣ ቢቱመን፣ የሰራተኛ ኃይል እና የመሳሪያ ዋጋ ፈጣን መለዋወጥ የዋጋ ማሻሻያን የማይተካ አስፈላጊ መሆኑን አሳይቷል።

ይህ መርህ በትክክል ሲተገበር፣ ፕሮጀክቶች እንዳይዘገዩ፣ ኮንትራክተሮች እንዳይጎዱ እና የህዝብ ገንዘብ በአግባቡ እንዲውል ያግዛል።

📎 ለተግባራዊ አጠቃቀም፣ የዋጋ ማሻሻያ ሂሳብ ማስላት የሚያግዝ Excel ፎርማት አብረን አያይዘናል፤ ለወደፊት አጠቃቀምዎ እንዲረዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል።

@etconp
❤7🙏4
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
🏗️ የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ! 🗂ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል። 📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት ✅ Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች ✅ Quantity Takeoff በሙሉ ✅ Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት…
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች

🗂ለጥቂት ቀናት የሚቆይ Full ኳንቲቲ ሰርቨይንግ Online Course ለምትወስዱ የ ETABS ኮርስ በነፃ ይመረቅላቹዋል❤️

💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!

🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!

⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
❤2🙏1
👉ኮንስትራክሽን ላይ መሰረታዊ እና ጠቃሚ ስታንዳርዶች እና ፎርሙላዎች የያዘ ምርጥ መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a829b4fccff0_etconp
👏2❤1
👉የፕሊንዝ ቢም (Plinth Beam) ስራ ሲከናወን መረሳት የሌለባቸው ዋና ዋና የሳይት ህጎች!

​የፕሊንዝ ቢም የህንፃውን ህንፃዊ ጭነት (Differential Settlement) ከመከላከል ባለፈ የላይኛውን ግንብ (Wall) ተሸክሞ ወደ መሰረት የሚያስተላልፍ ወሳኝ የስትራክቸር አካል ነው።

​በምስሉ ላይ እንደሚታየው የፕሊንዝ ቢም የብረት እና የፎርምወርክ (Metal Formwork) ስራ ሲሰራ ትኩረት ልንሰጣቸው የሚገቡ ነጥቦች፦

​1️⃣ የማያያዣ ጥንካሬ (L-Joint / Corner Detailing): በቢሞች መገናኛ (Corners & T-Joints) ላይ የብረቶች መቆላለፍ (Development Length & Anchoring) በዲዛይኑ መሰረት በትክክል መታጠፉን ማረጋገጥ።

​2️⃣ የኮንክሪት ሽፋን (Concrete Cover): ብረቱ ከመሬት እርጥበት እና ከአየር ጋር ተገናኝቶ እንዳይዝግ ከታች እና ከጎን በቂ የኮንክሪት ስፔሰር (Cover Block - አነስተኛው 25–40 mm) መጠቀም።

​3️⃣ የፎርምወርክ ቀጥታና ጥንካሬ (Formwork Alignment & Bracing): በምስሉ እንደሚታየው የብረት ፎርምወርክ (Steel Formwork) መጠቀም ለስራው ውበት እና ቀጥታነት ጥሩ ሲሆን፣ ኮንክሪት በሚሞላበት ወቅት እንዳይሰፋ በደንብ መያዝ/መቆለፍ አለበት።

​4️⃣ የካንት አሰራር (Stirrup Hooks): የካንት ማደሪያዎች (Hooks) በ135 ዲግሪ መታጠፋቸውን እና በተፈራረቀ መልኩ መታሰራቸውን ማረጋገጥ።

​በእርስዎ ሳይት ላይ ለፕሊንዝ ቢም የብረት ፎርምወርክ (Steel) ወይስ የቦርድ (Timber Formwork) መጠቀምን ይመረጣሉ? ለምን?

​💡 ተመሳሳይ የሳይት ኢንጂነሪንግ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇

​https://t.me/ETCONp
❤9🥰1
Ethiopian Construction Vacancy & Tender pinned «👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች 🗂ለጥቂት ቀናት የሚቆይ Full ኳንቲቲ ሰርቨይንግ Online Course ለምትወስዱ የ ETABS ኮርስ በነፃ ይመረቅላቹዋል❤️ 💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ! 🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ! ⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇 https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&pro…»
👉ምርጥ ቤዝመንት ያለው G+5 ህንፃ ማለትም አርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል፣ኤሌክትሪካል እና ሳኒተሪ ያካተተ በ Auto Cad የተሰራ ዲዛይን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a75638f22910_etconp
👌2
👉4ቱ የሥራ አመራር ፍልስፍናዎች:

🌟1. አውቶክራቲክ (Autocratic) አስተዳደር

ሥራ አስኪያጅ ማንኛውንም ውሳኔዎች ሙሉ በሙሉ ራሱ ይወስዳል፣ ሰራተኞችም ትዕዛዙን ይከተላሉ።

⏺ባህሪያት

*ትዕዛዝ ከላይ ወደታች ብቻ ነው።
*የሰራተኞች  ሃሳብ ዋጋው አነስተኛ ነው።
*ግልጽ ደንብና ጥብቅ ክትትል።

⏺ጥቅም፡ በአደጋ ጊዜ፣ በጦር መስክ ወይም ፈጣን ውሳኔ ሲያስፈልግ።

⏺ድክመት፡ የሰራተኞችን ፈጠራና ሀሳብን ከንቱ ያደርጋል።

🌟2. ፓተርናሊስቲክ (Paternalistic):

ሥራ አስኪያጅ እንደ “ወላጅ” ይሰራል፤ ውሳኔዎቹ ለሰራተኞች የሚያደላ ቢሆንም ቁጥጥሩ በእሱ ነው።

⏺ባህሪያት

*የሰራተኞችን ደህንነት የሚጠብቅ ነው።
*ምክርና መመሪያ መስጠት።

⏺ጥቅም፡ ታማኝ ሰራተኞችና ዘላቂ ተቋም ይፈጥራል።

⏺ድክመት፡ ሰራተኞችን በሥራ አስኪያጅ ውሳኔ ላይ ሀሳብ መስጠት ይከለክላል።

🌟3. ዲሞክራቲክ (Democratic/Participative) አስተዳደር

የሥራ አስኪያጅ ውሳኔ የብዙሃኑን ሃሳብ ያካትታል።

⏺ባህሪያት

*ለቡድኑ ስራና እድል የሚሰጥ ግንኙነት።
*የጋራ ኃላፊነት።
*አዳዲስ ሃሳቦችን ያከብራል።

⏺ጥቅም፡ ለችግር መፍትሄ የጋራ ሃሳብ ትብብር፣ በተለይ የባለሙያ  ሠራተኞች ቁጥር ብዛት ሲኖረው

ድክመት፡ ውሳኔ ለመወሰን ሊዘገይ ይችላል።

🌟4. ላይዘ-ፌር (Laissez-faire):

ሥራ አስኪያጅ አነስተኛ መመሪያ ይሰጣል፣ ሰራተኞችም ራሳቸው በጋራ ውሳኔ ይወስናሉ እና ሥራቸውን በሃላፊነት ይቆጣጠራሉ።

⏺ባህሪያት

*ለሰራተኞች ከፍተኛ የሃሳብና የውሳኔ ነፃነት።
*በእምነት ላይ የተመሰረተ አቀራረብ።
*ሥራ አስኪያጅ እንደ አስተካካይ ይሰራል።

⏺ጥቅም፡ በከፍተኛ ብቃት፣ በራስ-ማነቃቂያ እና በልምድ የተሞላ ቡድን።

⏺ድክመት፡ የቡድኑ ተግባራዊ ሥራ በትክክል አይሄድም።

@etconp
❤9👍5
👉100 Quality Control Checks in Construction

🌟Stop costly mistakes before they happen!

A. General QA/QC & Documentation —

* 1. Approved drawings available at site
* 2. Latest revision of drawings verified
* 3. Approved specifications available
* 4. Method statement approved
* 5. Inspection & Test Plan (ITP) approved
* 6. Material approvals obtained
* 7. Material test certificates verified
* 8. Inspection requests properly raised
* 9. Quality records maintained
* 10. Non-conformance reports (NCRs) closed

B. Survey & Setting Out —

* 11. Benchmarks verified
* 12. Grid lines checked
* 13. Coordinates verified
* 14. Building alignment checked
* 15. Column locations checked
* 16. Levels verified
* 17. Foundation locations checked
* 18. Survey instruments calibrated
* 19. Verticality checked
* 20. As-built survey completed

C. Earthwork & Excavation —

* 21. Excavation dimensions checked
* 22. Excavation depth verified
* 23. Formation level checked
* 24. Soil condition inspected
* 25. Excavation bottom cleaned
* 26. Dewatering arrangement verified
* 27. Backfilling material approved
* 28. Backfill placed in controlled layers
* 29. Compaction checked
* 30. Field density tests completed

D. Reinforcement Steel —

* 31. Rebar grade verified
* 32. Rebar diameter checked
* 33. Mill certificates verified
* 34. Bar spacing checked
* 35. Bar quantity checked
* 36. Bar shape verified against BBS
* 37. Lap locations checked
* 38. Development/anchorage length checked
* 39. Concrete cover verified
* 40. Chairs and spacers provided
* 41. Reinforcement adequately tied
* 42. Starter bars correctly positioned
* 43. Embedded reinforcement checked
* 44. Rebar free from excessive rust, oil and contamination
* 45. BBS cross-checked with drawings

E. Formwork —

* 46. Formwork dimensions checked
* 47. Formwork line and level checked
* 48. Formwork verticality checked
* 49. Formwork adequately supported
* 50. Joints properly sealed
* 51. Formwork cleaned before concreting
* 52. Release agent properly applied
* 53. Openings and sleeves checked
* 54. Construction joints correctly located
* 55. Formwork inspection approved before concrete

F. Concrete —

* 56. Approved concrete mix design available
* 57. Concrete grade verified
* 58. Concrete delivery ticket checked
* 59. Batch time verified
* 60. Concrete temperature checked
* 61. Slump test conducted
* 62. Concrete sampling completed
* 63. Cube/cylinder specimens prepared as specified
* 64. Concrete placement sequence followed
* 65. Concrete properly compacted
* 66. Vibrator operation monitored
* 67. Cold joints prevented
* 68. Construction joints treated correctly
* 69. Concrete level checked
* 70. Finishing quality checked
* 71. Curing started at the appropriate time
* 72. Curing duration monitored
* 73. Concrete test results reviewed
* 74. Honeycombing/voids inspected
* 75. Defects repaired using approved procedure

G. Masonry & Blockwork —

* 76. Bricks/blocks approved
* 77. Dimensions checked
* 78. Mortar mix verified
* 79. Mortar consistency checked
* 80. Wall alignment checked
* 81. Wall verticality checked
* 82. Joint thickness checked
* 83. Proper bonding maintained
* 84. Openings and lintels checked
* 85. Curing completed properly

H. Plastering & Finishes —

* 86. Surface preparation checked
* 87. Plaster thickness verified
* 88. Plaster mix ratio checked
* 89. Surface level and alignment checked
* 90. Corners and edges checked
* 91. Tile alignment checked
* 92. Tile adhesive/mortar approved
* 93. Tile joints checked
* 94. Waterproofing system inspected
* 95. Waterproofing pond test completed

I. Final Quality & Handover —

* 96. Snag/punch list prepared
* 97. Defects rectified and re-inspected
* 98. Final dimensions verified
* 99. As-built drawings completed
* 100. Final QA/QC dossier and test records handed over

Key rule: No work should proceed to the next stage until the required inspection, testing and approval are completed.

@etconp
❤14🙏3👏2😢1
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች

🗂ለዛሬ ብቻ የሚቆይ Full ኳንቲቲ ሰርቨይንግ Online Course ለምትወስዱ የ ETABS ኮርስ በነፃ ይመረቅላቹዋል❤️

🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!

⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
🙏3❤1😢1
👉ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ (አስቸኳይ)

ቀጣሪ ድርጅት፦ ፕሮቴክ ኮንስትራክሽን (Protech Construction)

የስራ መደብ፦ ዳታ ኮሌክተር (Data Collector)

ተፈላጊ ብዛት፦ 2 (ሁለት)

የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (በተለያዩ የግንባታ ሳይቶች)

የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት

ደመወዝ፦ 10,000.00 ብር (የተጣራ / Net Salary)

የትምህርት ደረጃ፦ በሲቪል መሃንዲስነት (Civil Engineering) ወይም በተያያዥ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የ2025/2026 (የ2017/2018 ዓ.ም) ተመርቂ/ምሩቅ

የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት (አዲስ ምሩቅ / Fresh Graduate)

የስራው መግለጫ (Job Description)፦
በዚህ የስራ መደብ ላይ የሚቀጠረው ባለሙያ በግንባታ ሳይት ላይ በየቀኑ በተግባር የተከናወኑ የስራ መጠን ልኬቶችን (Executed Quantities) በጥንቃቄ የመሰብሰብ፣ የማስላት እና የመመዝገብ ኃላፊነት አለበት። የተሰበሰቡትን መረጃዎች በማደራጀት ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የአፈጻጸም ሪፖርቶችን (Weekly & Monthly Reports) ያዘጋጃል። በተጨማሪም በሳይት ደረጃ የሚወጡ ወጪዎችን፣ የጥሬ ዕቃዎችን እና የሰው ኃይል አጠቃቀም በመከታተል የበጀትና የወጪ ሚዛንን (Cost Balancing) የመጠበቅና የመቆጣጠር ስራ ያከናውናል።

የማመልከቻ መመሪያ፦ ስራው አስቸኳይ (Urgent) በመሆኑ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የህይወት ታሪካችሁን (CV) በቴሌግራም አድራሻችን @my162129 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

@etconp
👍7❤4
‎👉የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሕግ እና አተገባበሩ | የተግባር መመሪያ መፅሐፍ ይፈልጋሉ?
‎
‎📚 ይህ መፅሐፍ በኮንስትራክሽን ሥራ ውስጥ የሚመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን በቀላልና ተግባራዊ መልኩ ለመረዳት ይረዳል።
‎
⏺‎የኮንስትራክሽን ሕግ መሠረታዊ ግንዛቤ
⏺‎የግንባታ ፕሮጀክት ሕጋዊ አተገባበር
⏺‎የተዋዋይ ወገኖች መብትና ግዴታ
⏺‎የኮንትራት እና የስምምነት ጉዳዮች
⏺‎የግንባታ ሥራ ኃላፊነትና ተጠያቂነት
⏺‎በግንባታ ሥራ ላይ የሚፈጠሩ የሕግ ጉዳዮች እና ሌሎች ተካተዋል👇
‎
‎https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a83e1c10064f_etconp
👏1
የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውን እና ከዚህ በላይ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/11 ፤ 216/92 እና 97/90 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ (በካሽ) ለመሸጥ ይፈልጋል፡-

@etconp
❤3👍2
👉ምርጥ ቤዝመንት ያለው G+5 ህንፃ ማለትም አርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል፣ኤሌክትሪካል እና ሳኒተሪ ያካተተ በ Auto Cad የተሰራ ዲዛይን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a75638f22910_etconp
❤1🥰1
Ethiopian Construction Vacancy & Tender pinned «👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች 🗂ለዛሬ ብቻ የሚቆይ Full ኳንቲቲ ሰርቨይንግ Online Course ለምትወስዱ የ ETABS ኮርስ በነፃ ይመረቅላቹዋል❤️ 🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ! ⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇 https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp»
JOB VACANCY

የስራው መጠሪያ: QUANTITY SURVEYOR

የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ

የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጲያ

ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ

የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: September 1st, 2026

የስራው ዝርዝር: Key Responsibilities

1. Prepare and review Bills of Quantities (BOQ) and quantity take-offs.

2. Prepare project cost estimates and material quantity calculations.

3. Monitor project costs

Qualifications and Requirements

Bachelor's Degree in Quantity Surveying, Construction Management, Civil Engineering, or a related field.

2–4 years of relevant experience in the construction industry.

Practical experience in quantity take-off, BOQ preparation, measurement, valuation, and cost control.

Good knowledge of construction materials, methods, and project costing.

Ability to read and interpret architectural, structural, and MEP drawings.

Good knowledge of Excel and quantity surveying software; experience with AutoCAD is an advantage.

Strong analytical, numerical, communication, and reporting skills.Ability to work independently and under pressure.

Willingness to work at project sites when required.

For further information please call +251-11-557-62-49/53/54/57/58/62 & 0944-32-60-86 

E-mail Address: Vacancies@elmiconstruction.com

@etconp
❤11