👉በማንኛውም የኮንስትራክሽን ሳይት ላይ፣ የአንድ ኮለም (column) ቱምቢው የተወሰነ ሲኖረው "5 ሚ.ሜ ብቻ እኮ ነው፤ ምንም አያመጣም በልስን ይስተካከላል" የሚለውን የተለመደ አባባል እንሰማለን።
ይህ የ "5 ሚ.ሜ ህግ" በብዙ ባለሙያዎች ዘንድ የተለመደ ነው። ነገር ግን ይህ 5 ሚ.ሜ ከየት መጣ? የህንፃ ኮዱስ በእርግጥ ምን ይላል? እስኪ አብረን እንየው....
በኮንስትራክሽን execution ወቅት በሳይት ላይ የሚፈጠሩ የአሰራር ጉድለቶችን (workmanship errors) ታሳቢ ለማድረግ፣ የEBCS code (EBCS EN 1992-1-1:2013) አንቀጽ 5.2 ለጂኦሜትሪክ መዛባት (geometric imperfection) በdesign stage ታሳቢ እንዲደረግ በግልፅ አስቀምጧል። እውነታው ሲመረመር የሳይቱ "5mm" ህግ የመጣው ከነዚህ የኮድ እሴቶች የመነጨ ነው::
🚥1. የቱምቢ ችግር (Verticality/Plumbness): ኮዱ አንቀጽ 5.2(5) ላይ መሰረታዊ የማጋደል መጠንን/inclination (1/200) በማለት ያስቀምጣል።
ይህ ማለት በየ 1 ሜትር ቁመት 5 ሚ.ሜ ማጋደል በdesign ወቅት ታሳቢ መደረግ አለበት ማለት ነው::
ለምሳሌ የተለመደውን 3 ሜትር ቁመት ያለው ኮለም ብንወስድ፣ Design ሲደረግ ታሳቢ የሚደረገው አጠቃላይ ማጋደል 15 ሚ.ሜ (3000/200) ነው።
በሳይት ላይ የምናገኘው "5mm" ከ 15mm ስለሚያንስ እጅግ በጣም ጥብቅ (Conservative) ሆኗል ማለት ነው so ተቀባይነት አለው ማለት ነው።
🚥2. የሊኛ ችግር (Horizontal Shifting/Eccentricity): ኮዱ አንቀጽ 5.2(7)(a) ላይ braced systems ላሉ ኮለሞች የኤክሴንትሪሲቲ መጠንን (Lo/400) በማለት ያስቀምጣል, lo ማለት የኮለሙ clear height ነው።
ለ 3 ሜትር (3000 ሚ.ሜ) ኮለም፣ የሚፈቀደው የHorizontal Shifting 7.5 ሚ.ሜ (3000/400) ነው።
እዚህም ጋር የሳይቱ የ 5 ሚ.ሜ ልማድ በdesign stage ከታሰበው የ 7.5 ሚ.ሜ ገደብ በታች በመሆኑ ስህተቱን በአስተማማኝ ሁኔታ (safely) ያስተናግደዋል።
እዚህ ጋር ልንገነዘበው የሚገባው ዋና ነጥብ፣ እነዚህ 1/200 እና Lo/400 አሃዞች የሳይት ላይ ስህተት መለኪያ ሳይሆኑ፣ ገና በዲዛይን ደረጃ (Design Stage) በስትራክቸራል መሃንዲሱ ስሌት ውስጥ የገቡ ታሳቢዎች መሆናቸውን እና ከቻልን zero error ካልቻልን ግን ለzero የቀረበ ሥራ እንድንሰራ ነው::
🗂መዛባቱ ትክክለኛውን የኮድ ገደብ (Actual Code Limits) ቢያልፍስ ምን ይፈጠራል??
🌟አንድ ኮለም ከላይ ከተጠቀሱት የኮድ ገደቦች ውጭ ሲያፈነግጥ፣ በኮለሙ ላይ የሚከተሉት ከባድ ስትራክቸራዊ ችግሮች ይፈጠራሉ እነሱንም እንደሚከተሉት አቀርብላችኋለሁ
🚥1. ያልታሰበ የጎንዮሽ ሞመንት መፈጠር (Unintended & Biaxial Bending): ኮለሙ ከሴንተር ላይኑ ሲያፈነግጥ ከላይ የሚመጣው ሸክም (axial load) በቀጥታ በኮሎሙ የክብደት ማዕከል (centroid) ላይ አያርፍም።
ይህ eccentricity በዲዛይን ወቅት ያልታሰበ ተጨማሪ ሞመንት (additional moment) በኮሎሙ ላይ ይፈጥራል(M=N*e)።
ኮሎሙ በሁለቱም አቅጣጫዎች (x እና y) ካጋደለ ደግሞ፣ ስትራክቸሩን ለበለጠ ጫና የሚያጋልጥ የሁለት አቅጣጫ ሞመንት (Biaxial Bending) ይፈጠራል ማለት ነው።
🚥2. የሁለተኛ ደረጃ እና የ P-Delta ተፅዕኖ (Second-Order & P-Delta Effects): መዛባቱ በጨመረ ቁጥር የኮሎሙ የጎንዮሽ ዝንበሌ (Deflection) ይጨምራል። ከላይ የሚያርፈው ሸክም በዚህ ያጋደለ ኮሎም ላይ ሲያርፍ፣ ሸክሙ እና Deflection ተባዝተው ተጨማሪ የሁለተኛ ደረጃ ሞመንት ይፈጥራሉ (P-Delta effect)።
ይህ ተፅዕኖ በተለይ ለቀጫጭን እና ረዣዥም ኮለሞች (slender columns) የኮሎሙን ሸክም የመሸከም አቅም በከፍተኛ ፍጥነት እንዲቀንስ ያደርገዋል።
🚥ሌላኛው የስትራክቸር መጎዳት እና የመሰበር አደጋ (Structural Distress & Failure): በመዛባቱ ምክንያት የተፈጠረው አጠቃላይ ሞመንት ኮለሙ design ከተደረገበት አቅም (design capacity) በላይ ሲሆን፣ በአንድ በኩል ያለው ኮንክሪት መሸርሸር እና መሰንጠቅ (concrete crushing/spalling) ይጀምራል።
▶️በሌላ በኩል ያለው ብረት (reinforcement) ከአቅም በላይ በመወጠር (yielding) ውሎ አድሮ ኮለሙ buckling failure ሊያጋጥመው ይችላል ማለት ነው።
▶️ይህን ከገደብ በላይ የሆነ መዛባት የሚያስከትለውን ከባድ የስትራክቸር አደጋ ከተረዳን "መቻቻል (tolerance) አለ" ብለን በስራችን ላይ ፈፅሞ መዘናጋት የለብንም።
⏺ይልቁንም በሳይት ላይ ስራዎችን ስንሰራም ሆነ ስናሰራ ከፍተኛ ጥንቃቄ እና የጥራት ቁጥጥር በማድረግ፣ እንዲህ አይነት አደገኛ ሁኔታዎች እንዳይፈጠሩ የቻልነውን ሁሉ ማድረግ የሁላችንም የሙያ ግዴታ መሆኑን ላስታውሳቺሁ እወዳለሁ።
🏛የQuantity Surveying እና Building Construction Estimation ከ ሀ አስከ ፐ ችሎታዎን በተግባራዊ ምሳሌዎች የሚያሳድጉበት ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8dd294cbaa9_etconp

❤3👍1🥰1
🏛ምርጥ ቤዝመንት ያለው G+5 ህንፃ ማለትም አርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል፣ኤሌክትሪካል እና ሳኒተሪ ያካተተ በ Auto Cad የተሰራ ዲዛይን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a75638f22910_etconp
@etconp

Ye-Buna
Complete B+G+5 Mixed-Use Building AutoCAD Drawings Editable DWG Files
Get a complete B+G+5 Mixed-Use Building AutoCAD drawing… 499 ETB · 12 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on Ye-Buna. Pay with…
🥰4👏1😢1
👉የሕንፃ ግንባታ ደህንነትን ሳይጠብቁ በሚሠሩ አልሚዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ!
🌟በአዲስ አበባ ከተማ የሕንፃ ደህንነት መስፈርቶችን ሳያሟሉ እና ለአደጋ አጋላጭ በሆነ መልኩ ግንባታዎችን ሲያካሂዱ በተገኙ አልሚዎች፣ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ላይ የገንዘብ ቅጣትና አስተዳደራዊ የእርምት እርምጃ መወሰዱን የከተማ አስተዳደሩ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ።
የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የክትትልና ቁጥጥር ዘርፍ ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር አመለወርቅ አሰፋ እንደገለጹት፤ በከተማዋ በተከናወኑ የመስክ የቁጥጥርና ክትትል ሥራዎች ሕግን እና የደህንነት ደንቦችን አፍንጫቸው ስር ጥሰው የሚገኙ አካላት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ይገኛል።
🚥በዚህም መሠረት፡-
በአልሚዎች ላይ፦ ሕጋዊ የደህንነት መስፈርቶችን ባላሟሉ አካላት ላይ የገንዘብ ቅጣት ተጥሏል።
በኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ላይ፦ ተገቢው ጥንቃቄና ቁጥጥር ሳያደርጉ ቀርተዋል ተብሎ የታመነባቸው ላይ አስተዳደራዊ የእርምት እርምጃዎች ተወስደዋል።
የደህንነት ጥንቃቄ ለሕይወትና ለንብረት ዋስትና ነው!
እንደ ኢ/ር አመለወርቅ ማብራሪያ፣ የሕንፃ ደህንነት መስፈርቶችን ሳይከተሉ የሚከናወኑ ግንባታዎች በሥራ ላይ ባሉ ሠራተኞች፣ በአካባቢው ማህበረሰብ እና ነዋሪዎች ላይ ሕይወት የማጥፋት፣ የአካል ጉዳት የማድረስ እንዲሁም በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት የማስከተል አደጋቸው ከፍተኛ ነው።
"የሕንፃ ግንባታ ደህንነትን ማስጠበቅ የሁሉም ኃላፊነት ነው፤ ሕግን ማክበር ሕይወትን ይጠብቃል" ያሉት ዋና ዳይሬክተሯ፣ መሰል የቁጥጥርና የክትትል ሥራዎች በቀጣይም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አሳስበዋል። በመሆኑም ሁሉም አልሚዎች፣ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ሕንፃዎችን ሲገነቡ የደህንነት ጥንቃቄዎችን ሙሉ በሙሉ አሟልተው እንዲሠሩ ጥሪ ቀርቧል።
─────────────────
👉Construction Safety & Compliance Kit – ፕሮፌሽናል Safety Templates ጥቅል ይፈልጋሉ?🦺
📋 Safety Checklists
🗣️ Toolbox Talk Templates
📝 Incident Report Forms
⚠️ JSA Templates
🥾 PPE Inspection Sheets
✅ Editable Word Document👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a88471586c15_etconp

❤5👏2🥰1
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
https://youtu.be/sXOQ9JrRBGU?si=48enJ2DigJ5jAjcv
YouTube
🚀 ETABS Full Course 2026 – Part 18 | ከጀማሪ እስከ Advanced | ETABS Tutorial በአማርኛ 🏗️📐
🚀 ETABS Full Course – Part 18 | Structural Design & Analysis Tutorial
Continue the complete ETABS course from Beginner to Advanced with this practical, step-by-step tutorial focused on structural analysis and design.
In Part 18, we continue the ETABS workflow…

🥰3👍1
👉ደቡብ ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ አዲስ ግድብ ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች፡፡
የደቡብ ሱዳን የሀይልና ግድብ ሚኒስትር የሆኑት አጎክ ሙካር አገራቸው አዲስ የግድብ ፕሮጀክት ልትጀምር መሆኑን ገለፁ፡፡
ይህ ግድብ ‹‹ፉላ›› የሚባል ሲሆን የፕሮጀክቱ መጠሪያ ደግሞ ‹‹የታላቁ ፉላ ሀይድሮ ፓወር ፕሮጀክት›› የሚል ነው፡፡ እንደዘገባዎች ከሆነ ግድቡ በነጭ አባይ ወንዝ የሚገነባ ነው፡፡
1080 ሜጋ ዋት ሀይል የማመንጨት አቅም ያለው ይህ ግድብ የሚገነባውም ኡጋንዳ ድንበር አቅራቢያ ነው፡፡
ሚኒስትሩ የግድቡ እቅድ አመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም በፋይናንስ እጥረት የተነሳ ተግባራዊ ሳይሆን መቅረቱን አውስተዋል፡፡
አሁን ግን ከአለም አቀፍ የልማት ፋይናንስ ተቋማት ድጋፍ ማግኘታቸውን ጠቅሰው በፕሮጀክቱ ላይ የአዋጪነት ጥናት ተሰርቶ መጠናቀቁን ገልፀዋል፡፡
በግድቡ ግንባታ ዙሪያ ከግብፅ በኩል የተለያዩ ስጋቶችና ማስፈራሪያዎች እየደረሷቸው መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሩ ፕሮጀክቱ በአባይ ተፋሰስ አገራት ሚኒስትሮች ምክር ቤት በኩል መፅደቁን አስረድተዋል፡፡ በንግግራቸው ማጠቃለያም ‹‹የፉላ ግድብን ለመስራት ዝግጅት እያደረግን ነው ግብፅንም አንፈራም›› ማለታቸው ተዘግቧል፡፡

👍7❤3🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉በሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ እድገት ከፍተኛ ሚና ይጫወታል የተባለዉ አዲስ የፕሮጀክት ፊዚካል አፈጻጸም መለኪያ ስታንዳርድ ከሰሞኑ ይፋ ተደርጓል።
🌟ይህ ስታንዳርድ ለዘርፉ ምንድነዉ? የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ በዚህ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
📉ለድርጅታቹ እድገት እና ስራቹ በቀላሉ ማስተዳደር እንድትችሉ የሚያግዝ ሙሉ የ በ EXCEL የተገነባ ሲስተም ፋይል አዘጋጅተንላቹዋል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaa29dcad3b0_etconp

❤4👏2👍1
👉በኮንስትራክሽን ዘርፍ የኳንቲቲ ሰርቬየር ሚና ምንድ ነው?
🏷Quantity surveyor ማናቸውም በግንባታ ዙሪያ ለተካተተ ሥራ የሚያስፈልገውን የቁጥር ብዛት በማስላት ወጪውን ያሰላል፤በእቅድ እና በተዛማጅ ሥራ በዋናነት በግንባታ ወጪ ስሌት ውስጥ ይሳተፋል።
⭐️የ Quantity surveyor ሚና ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
1.ዋጋ መገመት
2. ወጪ ማዕቅድ
3. ወጪዎችን ማዘጋጀት, መካፈል እና መተንተን ጨረታዎች እና ኮንትራቶች
4. የግዥ ምክር /Procurement advice
5. የክፍያ መጠየቂያዎችን ማዘጋጀት(BOQ)
6. በጀት የመቆጣጠር
7. የክፍያ መጠየቂያ ደረሰኝ እና የምስክር ወረቀት ዝግጅት
8. የእለት ግምገማ ማድረግ
9. ግጭትን መፍታት/Dispute resolution
10. የአዋጭነት ጥናቶችን በማዘጋጀት
11. የወጪ ቁጥጥር
12. የዋጋ ምህንድስና/Value engineering.
13. በዋጋ ገደቦች እና በጀቶች ላይ ምክር
14. የህይወት ዑደት ወጪ/Whole life cycle costing
15. ለዋስትና ዓላማዎች የሚውል የዋጋ ትመና/Valuation for insurance purposes
16. የፕሮጀክት አስተዳደር
17. በውል ክርክር ላይ ምክር/Advice on contractual disputes
18. የመጨረሻውን መለያ ዝግጅት
19. የሳይት ጉብኝቶች, ግምገማዎች እና ትንበያ ለወደፊት ሥራ
20. የተጠናቀቀ ሥራን መተንተን እና ያመቻቻል ለኮንትራክተሮች ክፍያ
21. መጪውን ሥራ ለኮንትራክተሮች መመደብ/ከእነዚህ በተጨማሪ quantity surveyors በግንባታው በተወሰነ ቦታ ውስጥ ልዩ እንደ ወጪና ምክር ባሉ ኢንዱስትሪ እና ትኩረት ያድርጉ የንብረት ግብር፣ትግበራ ምንጮችን፣ነባር ሕንፃዎችን ለመጠገን.......ወዘተ ስራዎችን ኳንቲቲ ሰርቬየሩ ያስተገብራል።
🏛በነገራችን ላይ ሙሉ የ Quantity Surveying Full Course በቅናሽ ዋጋ በ ኦንላይን መማር ለምትፈልጉ 👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp

❤5🥰4
🌉የBridge Design Excel Template ይፈልጋሉ?
🌟የድልድይ ዲዛይንና ስሌት ስራዎን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ያከናውኑ።
✅ Bridge Geometry
✅ Deck & Girder Design
✅ Girder Calculations
✅ Bearing Calculations
✅ Automated Excel Calculations የያዘ 👷♂️ለCivil & Structural Engineers፣ Bridge Designers፣ Contractors እና Engineering Students ተስማሚ የሆነ ፋይል ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aa299412b4e4_etconp

🌉 Bridge Design Excel Template — Professional Engineering Tool
Description Take your bridge design calculations to the… 499 ETB · 3 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on Ye-Buna. Pay with…
🥰2👏2
👉በመንገድ Construction ላይ BM/Benchmark ሲቋቋም በየተወሰነ ርቀት GPS Control Point የሚወሰደው ለምንድን ነው❓
━━━━━━━━━━━━━━━
🚥በመንገድ (Road Construction) ላይ BM (Benchmark) ሲቋቋም በየተወሰነ ርቀት GPS Control Point የሚወሰደው ምክንያቶች አሉ።
1. BM (Benchmark) ምንድን ነው?
━━━━━━━━━━━━━
✅Elevation (RL) የሚያሳይ ቋሚ መመዘኛ ነጥብ ነው።
✅በLevel instrument ተጠቅመው የከፍታ ሥራዎችን ለመጀመር ያገለግላል።
2. GPS Control Point ምንድን ነው?
━━━━━━━━━━━━━
✅X, Y እና Z (Easting, Northing, Elevation) በትክክል የሚያሳይ ቋሚ ነጥብ ነው።
✅Total Station እና GNSS/GPS ሥራ ለማስጀመር ያገለግላል።
3. ለምን BM ብቻ አንጠቀምም?
━━━━━━━━━━━━━
✅ምክንያቱም BM ከፍታ (RL) ብቻ ይሰጣል፤ አቀማመጥ (Coordinates) አይሰጥም። ነገር ግን GPS Control Point ሙሉ Coordinate (X, Y, Z) ይሰጣል።
4. GPS Control Point ጥቅሙ
━━━━━━━━━━━━━
✅የመንገዱን Centerline እና Alignment በትክክል ለማስቀመጥ።
✅Total Station ለማስተካከል (Setup)።
✅BM ቢጠፋ ወይም ቢጎዳ እንደገና ለመመስረት።
✅የSurvey ስህተት ለመቆጣጠር።
✅ፕሮጀክቱን ከብሔራዊ ኮኦርዲኔት ሲስተም ጋር ለማገናኘት።
5. ሁሉንም BM ማድረግ አንችልም?
━━━━━━━━━━━━━
መደረግ ይቻላል፣ ነገር ግን BM ብቻ በቂ አይደለም። ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክቶች ሁለቱንም (BM እና GPS Control Points) በአንድነት ይጠቀማሉ። BM ከፍታን ይቆጣጠራል፣ GPS ደግሞ አቀማመጥንና ከፍታን በአንድ ላይ ይሰጣል።
🌟በእርስዎ የመንገድ ሥራ ላይ እንደ Surveyor ወይም Site Engineer የሚጠቀሙበት BM → TBM → GPS Control Point → Total Station Setup የሥራ ፍሰትን በስዕል አብራርቶ ማሳየት ይቻላል።
━━━━━━━━━━━━━━━
👉የመንገድ ስራ BOQ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aa4f7a526f13_etconp

Professional Road Construction Cost Estimation & BOQ Excel Template
Professional Road Construction Cost Estimation & BOQ Excel… 499 ETB · ★ 4.2 (5 reviews) · 16 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on…
3❤6👏1
👉የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ዲዛይን ሃይማኖታዊ ይዘቱ ጠብቆ ከመሠረታዊ የሕንፃ አካላት እስከ የተለያዩ ክፍሎችና የሕንፃ ቅርፆች በቀላልሉ ለመረዳት የተዘጋጀ ምርጥ የአማርኛ ኮንስትራክሽን መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8a873add2d7_etconp

የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ አሰራር፦ የአካላት፣ የክፍሎችና የቅርፆች ሙሉ መመሪያ
የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ አሰራር፦ የአካላት፣ የክፍሎችና የቅርፆች ሙሉ መመሪያ የቤተ… 499 ETB · ★ 4.0 (1 review) · 15 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on Ye-Buna…
❤3🥰2
📢 JOB VACANCY ANNOUNCEMENT
🏗️ BM Technology PLC is seeking qualified and experienced professionals for the following roles:
👷 Senior Office Engineer – 4 Positions
• BSc/MSc in Civil Engineering or related field
• 6 years general experience, including at least 4 years as an Office Engineer
📋 Project Manager – 2 Positions

• 8 years general experience, including at least 4 years as a Project Manager
🏗️ Senior Site Engineer – 2 Positions

• 4 years general experience, including at least 2 years as a Senior Site Engineer
🔧 Construction Engineer – 2 Positions

• 6 years general experience, including at least 2 years as a Construction Engineer
📝 Office Engineer – 2 Positions

• 4 years general experience, including at least 2 years as an Office Engineer
👷 General Foreman – 3 Positions
• Level IV Diploma in Building Construction or related field
• 6 years general experience, including at least 4 years as a General Foreman
Total Vacancies: 15
📩 How to Apply:
Interested and qualified candidates should send their CV and relevant credentials to:
📧 merony1992@gmail.com
⏰ Deadline: October 3, 2026
Only candidates meeting the stated requirements will be considered.

👍5❤4🥰1
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
https://youtu.be/6pdmlaeVJiA
YouTube
🚀 ETABS Full Course 2026 – Part 19 | ከጀማሪ እስከ Advanced | ETABS Tutorial በአማርኛ 🏗️📐
🚀 ETABS Full Course – Part 19 | Structural Design & Analysis Tutorial
Continue the complete ETABS course from Beginner to Advanced with this practical, step-by-step tutorial focused on structural analysis and design.
In Part 19, we continue the ETABS…

❤2🥰2
👉የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ የሥራ አፈጻጸም፣ ክፍያ፣ Cash Flow እና Profit/Loss በአንድ ፕሮፌሽናል Excel System በቀላሉ ለማስተዳዳር የሚጠቅም Editable Microsoft Excel System ለContractors፣ Engineers፣ Quantity Surveyors፣ Construction PLCs፣ Consultants፣ Project Owners እና Project Managers ይጠቅማል ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaf8ac262672_etconp

Construction Project Financial Management Excel System
👉የግንባታ ፕሮጀክት ወጪ፣ ክፍያ እና የፋይናንስ አስተዳደር Excel System የግንባታ… 999 ETB · 12 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on Ye-Buna. Pay with…
❤4👏2
👉የሳምንቱ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽንና ቴክኖሎጂ ዜናዎች 🏗️🌍
ለዚህ ሳምንት የዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን፣ ሪል ስቴት እና መሠረተ ልማት ዘርፍ ትኩረትን የሳቡ ዋና ዋና ክስተቶች እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በግንባታ ደህንነት ቁጥጥር ላይ በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ግንባር ቀደም የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች የደህንነት ካሜራዎችን ከ AI ቴክኖሎጂ ጋር በማቀናጀት በግንባታ ቦታዎች ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን አስቀድሞ የሚጠቁም ሥርዓት በስፋት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።
ቴክኖሎጂው ሠራተኞች የግንባታ እቃዎችን በትክክል ማጥለቃቸውን በራስ-ሰር በመከታተል የሥራ ላይ አደጋዎችን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ችሏል።
የካርቦን ልቀት ቅነሳ እና 'ግሪን ሲሚንቶ' (Green Cement)
ዓለም አቀፍ የሲሚንቶ አምራቾች ማህበር ባወጣው አዲስ ሪፖርት መሰረት፣ በግንባታ ግብአቶች ዘርፍ የሚወጣውን የካርቦን ዳይኦክሳይድ ልቀት በግማሽ ለመቀነስ የሚያስችሉ አዳዲስ አማራጮች ተጠናክረው ቀጥለዋል።
በተለይ እንደ ቮልካን አሽ እና በኢንዱስትሪ ቆሻሻዎች ላይ የተመሰረቱ የሲሚንቶ ማምረቻ ቴክኖሎጂዎች በፈረንሳይ እና ጀርመን በስፋት ወደ ሥራ እየገቡ ናቸው።
የዲጂታል መንታ (Digital Twin) እና አውቶሜትድ የከርሰ ምድር መሠረተ ልማት
በእስያ እያደጉ ባሉ መካከለኛ እና ታላላቅ ከተሞች፣ የትራፊክ መጨናነቅን እና የቧንቧ መስመር ጥገና ፈተናዎችን ለመቅረፍ ባለ ብዙ ደረጃ የከርሰ ምድር መሠረተ ልማት ኔትወርኮች እየተገነቡ ይገኛሉ።
እነዚህ ፕሮጀክቶች ሙሉ በሙሉ በሮቦቲክስ እና በዲጂታል መንታ ቴክኖሎጂዎች የሚታገዙ ሲሆን፣ የከተሞችን የረጅም ጊዜ ዘላቂነት እያረጋገጡ ይገኛሉ።
በሞጁላር እና ቅድመ-ግንባታ (Prefabrication) ሕንፃዎች ላይ የሚታየው ዕድገት በአሜሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ የሪል ስቴት ገበያ የጊዜ እና የወጪ ቆጣቢነቱን ከፍ ለማድረግ በፋብሪካ ተጠናቀው የሚገጠሙ የሞጁላር ህንፃዎች ፍላጎት ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ነው። ይህ አሰራር የግንባታ ጊዜን እስከ 40 በመቶ መቀነስ እንደቻለ የዘርፉ ጥናቶች ያመለክታሉ።
Via Ethio Con
ለተጨማሪ ዓለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ የኮንስትራክሽን መረጃዎች እና ጥናቶች ከታች ባለው ዋናው ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
───────────────────
https://t.me/ETCONp

Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

❤5🥰1👏1
🏗️DRAINAGE ENGINEERING — THE SYSTEM BEHIND A SAFE PROJECT
A building can have a strong foundation, good concrete and excellent finishes—but poor drainage can gradually destroy the project.
💧 Why is drainage important?
Drainage is the planned collection, conveyance and safe disposal of stormwater and wastewater. Its purpose is not simply to “remove water,” but to control where water goes, how much flows, and how safely it is discharged.
🔹 1. Surface Drainage
Used to collect and convey rainfall from:
• Roads and paved areas
• Compounds and yards
• Roof surroundings
• Parking areas
• Open spaces
Typical components include:
➡️ Side drains
➡️ Gutters
➡️ Catch basins
➡️ Inlets
➡️ Culverts
🔹 2. Roof Drainage
Roof water must be collected and discharged away from the building.
Typical components:
➡️ Roof gutters
➡️ Downpipes
➡️ Outlets
➡️ Stormwater channels
⚠️ Common mistake: Discharging roof water directly beside the foundation.
🔹 3. Subsurface Drainage
Used where groundwater or seepage may affect foundations, basements or retaining structures.
Examples:
➡️ Perforated drain pipes
➡️ Filter layers
➡️ Drainage blankets
➡️ French drains
➡️ Sump and pumping systems
🔹 4. Road Drainage
A road without proper drainage can deteriorate rapidly.
The drainage system may include:
• Side drains
• Cross-drainage structures
• Culverts
• Catch pits
• Inlets
• Outfalls
🔹 5. The Critical Design Questions
Before designing a drainage system, ask:
1️⃣ How much water will reach the system?
2️⃣ What is the catchment area?
3️⃣ What rainfall intensity should be considered?
4️⃣ What slope is available?
5️⃣ What is the required hydraulic capacity?
6️⃣ Where will the water safely discharge?
7️⃣ What happens during extreme rainfall?
8️⃣ How will sediment, debris and maintenance be handled?
🚨 CASE STUDY CHALLENGE
A G+4 building in Addis Ababa has developed:
❌ Water ponding around the building
❌ Dampness inside the basement
❌ Soil erosion near the foundation
❌ Cracks appearing in external finishes
The contractor says:
“The problem is caused by heavy rainfall.”
But the engineer asks:
“Is the rainfall really the problem—or did we fail to manage the rainfall?”
💬 YOUR CHALLENGE:
What would you inspect FIRST?
A️⃣ Roof drainage
B️⃣ Surface slope around the building
C️⃣ Stormwater outlet
D️⃣ Foundation drainage
E️⃣ All of the above—but in a systematic sequence
👇 Comment your answer and explain WHY.
🏗️ Engineering principle:
Water should never be allowed to decide its own path around a building. The engineer must design the path.

❤8👏1
🌟የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ የሥራ አፈጻጸም፣ ክፍያ፣ Cash Flow እና Profit/Loss በአንድ ፕሮፌሽናል Excel System በቀላሉ ለማስተዳደር የሚያግዝ ሲስተም ካስፈለግዎ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaf8ac262672_etconp
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaf8ac262672_etconp
Ye-Buna
Construction Project Financial Management Excel System
👉የግንባታ ፕሮጀክት ወጪ፣ ክፍያ እና የፋይናንስ አስተዳደር Excel System የግንባታ… 999 ETB · 12 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on Ye-Buna. Pay with…
👌2
🏗️የዚህ ፉቲንግ ስም ማን ይባላል? 🤔
በምስሉ ላይ በቀይ ቀስት የተመለከተው ፉቲንግ ወደ ላይ እየጠበበ የሚሄድ ተዳፋት ቅርጽ አለው።
በኢንጂነሪንግ Sloped Footing ወይም Trapezoidal Footing ይባላል።
📌 እንግዲህ ይህ ፉቲንግ ለምን እንዲህ ተዳፋት ሆኖ ይሰራል?
🔹 የኮንክሪት ብክነትን ለመቀነስ – ከኮለሙ አካባቢ ወፍራም ሆኖ ወደ ጫፉ እየቀነሰ ስለሚሄድ አስፈላጊ በሆነው ቦታ ብቻ ኮንክሪት ለመጠቀም ያግዛል።
🔹 ጭነትን ወደ መሬት ለማስተላለፍ – ከኮለሙ የሚመጣውን ጭነት ተቀብሎ በፉቲንጉ በኩል ወደ አፈር ያስተላልፋል።
🔹 ቁሳቁስን በተመጣጣኝ ለመጠቀም – በትክክለኛ ዲዛይን ሲደረግ ከቀጥተኛ የሆነ Isolated Footing ጋር ሲነጻጸር የኮንክሪት መጠንን ሊቀንስ ይችላል።
⚠️ በሳይት ላይ ግን እነዚህን ነጥቦች አትዘንጉ!
1️⃣ Concrete Slump – ኮንክሪቱ በጣም ፈሳሽ ከሆነ ተዳፋቱን ቅርጽ ሊያጣ ይችላል።
2️⃣ Compaction – ኮንክሪቱ በደንብ ካልተጠቀጠቀ የHoneycombing ችግር ሊፈጠር ይችላል።
3️⃣ PCC & Concrete Cover – ከፉቲንጉ ስር የሚደረገው PCC (Lean Concrete) በትክክል መዘርጋቱን እና የConcrete Cover መጠኑ በዲዛይኑ መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል።
💬 እስኪ እናንተ ምን ትሉታላችሁ?
Sloped Footing ወይስ Trapezoidal Footing? 👇
💡 ተመሳሳይ የሳይት ኢንጂነሪንግ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችን Follow ያድርጉ👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934

❤6🥰1
📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template
🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconp

Professional Interim Payment Certificate IPC Excel Template
Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel… 499 ETB · 13 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on Ye-Buna. Pay with Telebirr…
👌4🥰1