Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
​✴️ ጨረታ ማስታወቂያ
​አዲስ ዘመን መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም

​@ETCONpWORK
👏2🔥1
📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template

🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconp
👏3🥰1
👉JOB VACANCY

🌟Interested applicants fulfilling the above criteria can submit their application letter, CV and testimonials that converted to single PDF through bellow Assigned.

📩Email address sesh4rs@gmail.com

@etconp
❤5🥰1
☝️Interested applicants who meet the above criteria can submit their applications and required documents in person to the Human Resource Management Directorate Head office, located in Akaki Kality, in front of Maseltegan.

Address: - Akaki Kaliti area, Maseltegna Third Floor

📩Email address sesh4rs@gmail.com

@etconp
🥰5❤2😢1
📄 7 THINGS EVERY CONSTRUCTION PROFESSIONAL SHOULD HAVE ON A CV

✅ Education

✅ Work experience

✅ Technical skills

✅ Software skills

✅ Certifications

✅ Major projects

✅ Contact information

💡 Don't simply list what you studied. Show employers what you can do.

#ConstructionJobs #CVTips #EngineeringJobs

@etconp
❤7👏1
👉ምርጥ ቤዝመንት ያለው G+5 ህንፃ ማለትም አርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል፣ኤሌክትሪካል እና ሳኒተሪ ያካተተ በ Auto Cad የተሰራ ዲዛይን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a75638f22910_etconp
❤2🔥2👏1
Job Vacancy

Excavator operator

@etconp
❤6
በ2015 ዓ.ም በባዶ ቦታ ልየታ ወቅት ያላግባብ ወደ መሬት ባንክ ገብተዋል ተብለው ቅሬታ የቀረበባቸውን ይዞታዎች በአጠረ ጊዜ ውስጥ መርምሮ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የአሰራር ስርዓት ተዘረጋ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ2015 ዓ.ም በተከናወነው ከተማ አቀፍ የባዶ ቦታ ልየታና ኦዲት ቆጠራ ወቅት ያላግባብ ወደ መሬት ባንክ ገብተዋል ተብለው ቅሬታ የቀረበባቸው ይዞታዎችን በአጠረ ጊዜ ውስጥ መርምሮ ምላሽ ለመስጠት የአሰራር ስርዓት መዘርጋቱን ገልጿል።

የአሰራር ስርዓቱን አስመልክቶ ገለፃ ያደረጉት የመሬት ባንክና ጥበቃ ቡድን መሪ አቶ ክብሮም አሰፋ በወቅቱ በተከናወነው የባዶ ቦታ ልየታ 3ሺህ 744 ሄክታር ወይም 10ሺህ 097 ፕሎቶችን ከህገ-ወጦች መዳፍ በመፈልቀቅ ወደ መሬት ባንክ እንዲገቡ በማድረግ የመንግስትና የህዝብ ንብረት እንዲጠበቅ መደረጉን ተናግረዋል።

ስራው በአጠረ ጊዜ በዘመቻ የተከናወነ በመሆኑ ከ250 በላይ የሚሆኑ የቅሬታ ማመልከቻዎች ቀርበዋል ያሉት አቶ ከብሮም ይህንን ችግር ለመቅረፍ ቢሮው ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ከሁሉም ክፍለ ከተሞች አጣሪ ኮሚቴ ተቋቁሞ የቀረቡት ቅሬታዎች እንደየይዞታው ሁኔታ ተጣርቶ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጠው ገልፀዋል።

የውይይት መድረኩን የመሩት የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ፌኑስ ገላና በበኩላቸው ውስን የሆነውን የመንግስትና ህዝብ የመሬት ሀብት ከህገ-ወጥ ወረራ በመጠበቅ ሂደት ውስጥ፣ ህጋዊ ባለቤቶች የሆኑ አካላት ፍትህ እንዲያገኙና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ የማስተካከያ ስራው በተያዘው የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅና በቁርጠኝነት እንዲተገበር ሁሉም ባለድርሻ አካል ርብርብ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

@etconp
👍4❤1👏1
🏗️ Building Construction – የህንፃ ግንባታ አጋዥ መጽሐፍ!

📚ከBuilding Drawing እስከ Foundation, Floor, Wall, Roof, Stairs, Finishing, Formwork እና Site Safety ድረስ የሚያካትት ሙሉ መመሪያ

👷 ለCivil Engineering Students, Engineers, Architects, QS & Contractors ጠቃሚ ነው ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6abccc8ece63c_etconp
🥰3🙏2
🚀 WHERE CAN A CIVIL/CONSTRUCTION ENGINEER WORK?

🏗️ Contractor

📐 Consultant

🏢 Real-estate developer

🏛️ Public sector

📊 Quantity surveying

📋 Project management

🏗️ Construction supervision

💻 Design/CAD

🧱 Construction materials companies

Your engineering degree can open more than one career path.

#EngineeringCareer #ConstructionJobs #CareerTips

@etconp
❤7👍3🥰1
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ሚከተሉትን ዝርዝሮች መከተል ይችላሉ፦

የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ ፍላጎትና ብቃት ያላቸው አመልካቾች የማይመለስ የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የተዘመነ ሲቪ (CV) እና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የማመልከቻ ቦታ፦ ማመልከቻው የሚቀበለው በአካል በመቅረብ በሚከተለው አድራሻ ነው፦

አድራሻ፦ 22 ማዞሪያ፣ ኤች ኤንድ ኤም ህንፃ 2ኛ ፎቅ (2nd floor)፣ የአስተዳደር እና የሰው ኃይል ልማት መምሪያ (Administration and HR Department)።

የስልክ ቁጥር፦ 011-663-09-49 ወይም 011-659-04-39

የማመልከቻው ማጠቃለያ ቀን (Deadline)፦ ማስታወቂያው የወጣው መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ስለሆነ፣ በሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ (እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. የሥራ ሰዓት ማብቂያ ድረስ) ማመልከት ይችላሉ።

@etconp
❤6👍1
👉JOB VACANCY

🌟Where to submit: Deliver your application to the following address:

Location: Kushladder Construction, Lebu Shewa Shopping Center, 1st floor, Human Resource Development & Administration Department.

Contact Numbers: +251904849804 or +251913651227

Deadline: Applications are accepted for 15 consecutive working days starting from the first date of the announcement.

Note: Incomplete applications will not be considered.

(የወጣበት ቀን መስከረም 17, 2019)

@etconp
👍4❤2
👉JOB VACANCY 👇

@etconp