Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
528 files
3.76K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
እንኳን ለሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የከተማችን ነዋሪዎች የኢሬቻ በዓልን ለመታደም ከተለያዩ አቅጣጫ ወደ ከተማችን እየገቡ ያሉ ክቡራን እንግዶቻችንን በተለያዩ የመግቢያ በሮች በእውነተኛ የወንድማማችነትና የእህትማማችነት ስሜት እየተቀበሉና እያስተናገዱ እንዲሁም በጥልቅ የአብሮነት ስሜት ፍቅራቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያ በልጆቿ ትብብርና ህብረብሔራዊ አንድነት ትፀናለች!!
መልካም የኢሬቻ በዓል!
👏3❤1
📋 TENDER SUBMISSION CHECKLIST
Before submitting a tender, carefully check:
☑️ Eligibility requirements

☑️ Deadline

☑️ Required documents

☑️ BOQ

☑️ Technical requirements

☑️ Bid security requirements

☑️ Signatures and stamps

☑️ Submission method

☑️ Validity requirements
⚠️ Missing one required document can affect the eligibility of a bid.


@ETCONpWORK
❤4🥰1
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን መስከረም 20/2019 ዓ.ም
👏3
👉የ ህንፃ Quantity Surveying ከ Introduction ጀምሮ ችሎታዎን በተግባራዊ ምሳሌዎች የሚያሳድጉበት ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8dd294cbaa9_etconp
❤2👏1
💻 SOFTWARE SKILLS THAT CAN HELP YOUR CONSTRUCTION CAREER
📐 AutoCAD

🏢 Revit

🏗️ ETABS

📊 Microsoft Excel

📅 MS Project

🏙️ Civil 3D

📊 Structural analysis software
💡 You don't need to master everything at once.
Choose software based on the career path you want to follow.

@ETCONpWORK
👍6❤3👏1
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን መስከረም 20/2019 ዓ.ም

@ETCONpWORK
❤2
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች

🌟የኢሬቻ በዓል ምክንያት በማረግ ለዛሬ ብቻ የሚቆይ Quantity Surveying እና Ms Project ኦንላይን ኮርሶች ስልጠና የ 25% ቅናሽ አርገናል🙏

📩ለመመዝገብ @Philemona7 ይፃፉልን

👊Qs ለሚወስዱ የETABS ኮርሶ እንደ ቦነስ ይሰጣቹዋል👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp

መልካም የኢሬቻ በዓል🙏

@etconp
🥰2👏1
ክፍት የስራ ማስታወቂያ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍1🥰1🤣1
👉JOB VACANCY

CCECC

Construction Engineer

Deadline: October 19, 2026

Vacancies: 1

Key Responsibilities/Duties:


Preparing construction organization designs, construction methodologies, and technical work plans for various projects.
Reviewing engineering drawings, technical specifications, and contract documents before project execution.
Working with other departments to Conduct site visit to ensure construction works are carried out in accordance with approved drawings and specifications.
Coordinating with clients, consultants, contractors, and government authorities to get project bidding information.
Ensuring compliance with applicable construction codes, environmental requirements, and occupational health and safety standards.
Participating in meetings with clients and stakeholders to provide professional advice on construction planning, methodologies, and project implementation.

Purpose of the Role

Prepare construction organization designs, construction methodologies, and technical implementation plans for various construction projects.
Support the tendering department in preparing technical proposals and construction organization plans for bidding documents.
Provide professional technical advice on construction planning, construction methods, and project execution during client meetings and project negotiations.
Assist project teams in resolving technical and construction-related issues while ensuring compliance with project specifications, quality standards, and safety requirements.

Education

B.A or M.A in Civil Engineering or Construction Management or Architectural Engineering

Experience
Above 10 Years

Technical Skills

Prepare and draft construction methodology
Fluent in English
Communication Skill
Can work with team
Review the drawings and construction specification

Writing skill

Soft Skills

Ms. Office, Ms. Project and Meeting software(Zoom & Google Meet) CAD Oracle Primavera P6 expertly

All interested and qualified candidates can apply online through email addressccecc2025hr@gmail.com or in person at the CCECC Ethiopia Construction PLC Head Office (https://maps.app.goo.gl/kJMdEh7ycb61zsTh8?g_st=ac)

@etconp
❤8🙏1
👉ኮንክሪት ቴክኖሎጂ

✳️ኮንክሪት ቴክኖሎጂ የቁሳቁሶችን, የድብልቅ ዲዛይን, ንብረቶችን, የግንባታ ዘዴዎችን እና የኮንክሪት ሙከራን ያካትታል::

🚧ኮንክሪት በጥንካሬው እና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚታወቅ ሁለገብ እና በስፋት ጥቅም ላይ የዋለ የግንባታ ቁሳቁስ ነው።  በሲሚንቶ፣ በውሃ፣ በጥራጥሬዎች (እንደ አሸዋ፣ ጠጠር ወይም የተቀጠቀጠ ድንጋይ) እና አንዳንድ ጊዜ ንብረቱን ለማሻሻል ድብልቅ ነገሮችን ያቀፈ ነው።

❇️የኮንክሪት አወቃቀሮችን ጥራት እና አፈጻጸም ለማረጋገጥ ወሳኝ የሆኑ የኮንክሪት ቴክኖሎጂ በርካታ ጠቃሚ ገጽታዎች አሉ።  እነዚህም የሚከተሉትን ያካትታሉ:

1. ቁሳቁስ፡- በሲሚንቶ፣ በጥራጥሬ እና በውሃ ያሉ በኮንክሪት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ቁሳቁሶች ጥራት የመጨረሻውን ምርት ጥንካሬ እና ዘላቂነት በእጅጉ ይነካል።  ከፍተኛ ጥራት ያለው ኮንክሪት ለማምረት የእነዚህ ቁሳቁሶች ትክክለኛ ምርጫ እና መሞከር አስፈላጊ ነው::

2. ቅይጥ ንድፍ፡- የኮንክሪት ድብልቅ ዲዛይን የሚፈለገውን የኮንክሪት ድብልቅን እንደ ጥንካሬ፣ተግባራዊነት እና ዘላቂነት ያሉ ባህሪያትን ለማሳካት የእያንዳንዱን ንጥረ ነገር መጠን መወሰንን ያካትታል።  የኮንክሪት ድብልቅ በሚዘጋጅበት ጊዜ እንደ የቁሳቁሶች አይነት እና ጥራት, የአካባቢ ሁኔታዎች እና የግንባታ መስፈርቶች ያሉ ነገሮች ግምት ውስጥ መግባት አለባቸው::

3. ባሕሪያት፡- ኮንክሪት የመጨመቂያ ጥንካሬን፣ ጥንካሬን፣ የመስራት አቅምን እና የማዋቀር ጊዜን ጨምሮ በርካታ ቁልፍ ባህሪያትን ያሳያል።  እነዚህን ባህሪያት መረዳት እና መቆጣጠር የኮንክሪት መዋቅሮችን መዋቅራዊ ታማኝነት እና ረጅም ዕድሜን ለማረጋገጥ አስፈላጊ ናቸው::

4. የግንባታ ዘዴዎች፡- የተለያዩ የግንባታ ዘዴዎች ማለትም እንደ መጣል፣ ማስቀመጥ እና ማከም ያሉ የኮንክሪት አወቃቀሮችን ለመፍጠር ያገለግላሉ።  የተፈለገውን ጥንካሬ እና የሲሚንቶ ጥንካሬ ለማግኘት ትክክለኛ የግንባታ ዘዴዎች በጣም አስፈላጊ ናቸው.

5. ሙከራ፡- ባህሪያቱን እና አፈፃፀሙን ለመገምገም በኮንክሪት ላይ የተለያዩ ሙከራዎች ይከናወናሉ፤ ለምሳሌ የመጭመቂያ ጥንካሬ ፈተናዎች፣ የድቀት ፈተናዎች እና የጥንካሬ ሙከራዎች።  እነዚህ ሙከራዎች በግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለውን ኮንክሪት ጥራት እና ወጥነት ለማረጋገጥ ይረዳሉ.

📌በአጠቃላይ የኮንክሪት ቴክኖሎጂ ዘመናዊ የግንባታ ፕሮጀክቶችን የሚጠይቁ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የኮንክሪት ግንባታዎች ለማምረት አስፈላጊውን እውቀትና መሳሪያ በማቅረብ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።

❇️የኮንክሪት ቴክኖሎጂን መርሆዎች በመረዳት እና በእቃዎች ምርጫ ላይ ምርጥ ልምዶችን በመተግበር ፣ ዲዛይን ፣ የግንባታ ዘዴዎች እና ሙከራዎች ፣ መሐንዲሶች እና ተቋራጮች የፕሮጀክቶቻቸውን ስኬት እና የኮንክሪት መዋቅሮችን የረጅም ጊዜ አፈፃፀም ማረጋገጥ ይችላሉ።

🏗️ Concrete Mix Design & Quality Tests

✅ ለSite & Laboratory ስራ ተስማሚ
✅ Fully Editable Excel Files
✅ Absolute Volume Method
✅ Aggregate & Impact Value Tests 👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6abe0bfb157ef_etconp
❤7🥰1👌1
👉የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ዲዛይን ሃይማኖታዊ ይዘቱ ጠብቆ ከመሠረታዊ የሕንፃ አካላት እስከ የተለያዩ ክፍሎችና የሕንፃ ቅርፆች በቀላልሉ ለመረዳት የተዘጋጀ ምርጥ የአማርኛ ኮንስትራክሽን መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8a873add2d7_etconp
🥰3❤1👌1
JOB VACANCY

Position: Contract Engineer

Employment Category: Permanent

Project Type: Road / Highway Construction Project

Location: South Sudan

Education

·        Bachelor’s degree in Civil Engineering, Quantity Surveying, Construction Management, Contract Management, or a related field. Relevant contract management certification is an advantage.

Experience
·        Minimum 10 years of progressive professional experience in construction contract administration, with significant road/highway project experience.
Application link 👇
https://www.allgsgroup.com/en_GB/jobs/contract-engineer-133

@etconp
❤7🥰1
🏗️ምርጥ የ Concrete Mix Design & Quality Tests የያዘ ለ
✅ ለSite & Laboratory ስራ ተስማሚ
✅ Fully Editable Excel Files
✅ Absolute Volume Method
✅ Aggregate & Impact Value Tests ያከተተ ምርጥ ፋይል ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6abe0bfb157ef_etconp
❤2👍1🥰1
👉አዲሱ የገጠር መሬት አዋጅ

🚥በአዲስ በተሻሻለው የገጠር መሬት አዋጅ ቁጥር 310/2018 የተካተቱ ነጥቦች፦

▶️የአማራ ክልል መንግሥት የነበረውን አዋጅ ቁጥር 252/2009 በመሻር አዲሱን የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 310/2018 በሥራ ላይ አውሏል።

🗂ይህ አዋጅ ከፌደራል የገጠር መሬት ሕግ (1324/2016) ጋር የተጣጣመ ሲሆን፣ ከመሬት ምዝገባ ጀምሮ እስከ ይዞታ ዝውውር፣ ከብድር ዋስትና እስከ መሬት ኪራይ እንዲሁም የባለይዞታዎችን መብትና ግዴታ በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያሉና መሠረታዊ ለውጦችን ይዟል።

🌟የባለይዞታዎችን መብት የሚያሰፉ 9 ዋና ዋና ነጥቦችን እንደሚከተለው በዝርዝር ቀርበዋል።

1. የአዋጁ ተፈጻሚነት ወሰን (Scope of Application)  አንቀጽ 3 በቦታ ረገድ (Territorial Scope)፦

በገጠር መሬት ላይ፦ በክልሉ ውስጥ በሚገኝ ማንኛውም የገጠር መሬት ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።

በከተማ አስተዳደሮች ሥር ባሉ የገጠር ቀበሌዎች፦ በከተማ አስተዳደር ሥር ቢሆኑም የገጠር ይዘት ባላቸውና በገጠር ቀበሌነት በተዋቀሩ አካባቢዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።

ርክክብ ባልተፈጸመባቸው የከተማ ወሰን መሬቶች፦ አንድ አካባቢ ወደ ከተማ ወሰን እንዲገባ ተደርጎ፣ ነገር ግን በከተማውና በገጠር መሬት አስተዳደር መካከል የይዞታ ርክክብ እስካልተፈጸመ ድረስ በዚህ አዋጅ መመራቱን ይቀጥላል።

በይዞታና ጉዳዮች ረገድ (Subject Matter Scope)፦

  በሁሉም የይዞታ ዓይነቶች፦ በግል፣ በወል (በጋራ) እና በመንግሥት የገጠር መሬት ይዞታዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።

  የሕግ ተቃርኖን ለመፍታት፦ የገጠርና የከተማ መሬት አስተዳደር ወሰን ላይ ይፈጠሩ የነበሩ ግራ መጋባቶችን ለመቅረፍ እንዲቻል፣ የገጠር መሬት ይዞታ ምን ማለት እንደሆነና የሚገኝበትን አስተዳደራዊ ወሰን በማያሻማ ሁኔታ ይገልጻል።

ልዩ ሁኔታዎች (Exceptions)፦

ልዩ ጥበቃ የሚደረላቸው መሬቶች፦ ለደን ልማት፣ ለዱር እንስሳት ጥበቃና ለማዕድን ልማት ተከልለው የተያዙ መሬቶችን በተመለከተ፣ አዋጁ እንደ አስፈላጊነቱ ተፈጻሚ ቢሆንም፣ በዘርፉ የወጡ ልዩ ሕጎች (Specific Laws) ቅድሚያ ሊሰጣቸው እንደሚችል ይጠቁማል።

2. የመሬት ማግኘት መብትና ተጠቃሚነት (አንቀጽ 4-8)

ነፃ መሬት፦ በግብርና መተዳደር የሚፈልግ የክልሉ ነዋሪ (ዕድሜው 18+) መሬት በነፃ የማግኘት መብት አለው።

  ቅድሚያ የሚሰጣቸው፦ ወላጅ የሌላቸው ሕፃናት፣ አካል ጉዳተኞች፣ አቅመ ደካሞች፣ ሴቶችና ወጣቶች ልዩ ትኩረትና የቅድሚያ መብት ይሰጣቸዋል።

የመብት ቆይታ፦ የአርሶ አደሮች፣ ከፊል አርብቶ አደሮችና የሃይማኖት ተቋማት መብት የጊዜ ገደብ የሌለው (ለዘላለም) ነው። መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ግን ለሥራቸው አስፈላጊ እስከሆነ ጊዜ ብቻ ይፈቀድላቸዋል።

3. የይዞታ ዝውውር (ኪራይ፣ ስጦታና ውርስ)

ኪራይ (አንቀጽ 9)፦ ባለይዞታው ከግማሽ የማይበልጥ ይዞታውን ማከራየት ይችላል። (አረጋውያንና አቅመ ደካሞች ግን ሙሉውን ማከራየት ይችላሉ)። የጊዜ ገደብ፦ ለቋሚ ተክል እስከ 30 ዓመት፣ ለሰብል እስከ 10 ዓመት።

  ስጦታ (አንቀጽ 11)፦ ለሥጋ ዘመድ ወይም "በይጦረኛል" ውል ለማንኛውም ሰው በጽሑፍ መስጠት ይቻላል።

  ውርስ (አንቀጽ 12)፦ ማንኛውም ሰው (የመንግሥት ሠራተኛን ጨምሮ) በኑዛዜ ወይም ያለኑዛዜ በፍትሐ ብሔር ሕጉ መሠረት መሬት መውረስ ይችላል። ይህም ቀደም ሲል የነበረውን ገደብ ያነሳ ትልቅ ለውጥ ነው።

4. ንብረት መሸጥና በጋራ ማልማት (አንቀጽ 13-19)

  የንብረት ሽያጭ፦ በመሬት ላይ የለማን ቋሚ ንብረት (ቤት ወይም ቋሚ ተክል) መሸጥ ይቻላል። ቋሚ ተክል ከሆነ ሙሉ በሙሉ ከለማ ግማሹን፣ በከፊል ከለማ ግን የለማውን ማሳ መሸጥ ይፈቀዳል።

ከባለሀብት ጋር ማልማት፦ ባለይዞታው የመጠቀም መብቱን እንደ ካፒታል በመጠቀም ከባለሀብት ጋር በጋራ ማልማት ይችላል።

5. የብድር ዋስትና (አንቀጽ 15)

የመሬት የመጠቀም መብትን (Usufruct right) ለፋይናንስ ተቋማት ለብድር ዋስትና ማስያዝ ይቻላል።

  የዋስትና ዘመኑ ቢበዛ እስከ 10 ዓመት ይቆያል። ተበዳሪው ካልከፈለ አበዳሪው መሬቱን ለተወሰነ ጊዜ በመጠቀም ዕዳውን ያስመክሳል።

6. ዲጂታል ምዝገባና የይዞታ ማረጋገጫ (አንቀጽ 61-62)

  ዲጂታላይዜሽን፦ የመሬት መረጃ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ በዲጂታል ሥርዓት መመራት እንዳለበት በአስገዳጅነት ተደንግጓል።

💳 የምስክር ወረቀት፦ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር በመሬት ላይ ያለን መብት የሚያረጋግጥ "የመጨረሻና ፍጹም" ማስረጃ ሆኖ ያገለግላል።

7. ይርጋና የግጭት አፈታት (አንቀጽ 14 እና 73)

  የይዞታ ክስ ይርጋ፦ መሬት ያለአግባብ የተወሰደበት ሰው በ15 ዓመት ውስጥ ክስ ማቅረብ አለበት (ቀደም ሲል 10 ዓመት የነበረው መሻሻሉን ልብ ይሏል)።

የወርሻ ይርጋ፦ ውርሱ ከተከፈተ በ3 ዓመት ውስጥ መጠየቅ አለበት።

  ሽምግልና፦ ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶችና ሽምግልና እንደ አማራጭ የመፍትሔ መንገድ እውቅና ተሰጥቷቸዋል።

8. የተጋላጭ ወገኖችና የአንድ በላይ ሚስት መብት (አንቀጽ 25)

  አንድ ባል ከአንድ በላይ ሚስት በሚኖረው ጊዜ፣ የሴቶችን መብት ለመጠበቅ ሲባል የጋራ መሬቱ ተከፋፍሎ በየስማቸው እንዲመዘገብና ባልየው አዲስ በሚመሠርተው ትዳር ላይ በራሱ ድርሻ ላይ ብቻ እንዲመዘገብ ይደረጋል።

9. የአጠቃቀም ገደቦችና ግዴታዎች (አንቀጽ 33-35)

መሬትን የመንከባከብና የአፈር መሸርሸርን የመከላከል ግዴታ ተጥሏል።

  ተዳፋትነቱ ከ60% በላይ የሆነ መሬት ለሰብል እርሻ መጠቀም የተከለከለ ሲሆን ለዛፍ ልማት ብቻ መዋል አለበት።

  ግዴታን አለመወጣት ከማስጠንቀቂያ ጀምሮ የመጠቀም መብትን እስከ ማጣት የሚያደርስ አስተዳደራዊ እርምጃ ያስከትላል።

@etconp
❤5👍3🥰1
JOB VACANCY

Architect- Furniture & Interior Design

Addis Ababa, Ethiopia

Deadline: October 27, 2026

Vacancies: 1

Description

HENCA Wood Works & Furniture is looking for a creative, detail oriented, and technically skilled Architect with experience in Furniture and Interior Design to join our team.

Key Responsibilities:·      

Design custom and built-in furniture, including kitchen cabinets, wardrobes, TV units, office furniture and other·       Develop 2D drawings, 3D models, realistic renders, specifications and production details·      

Select and specify materials, finishes, hardware, and accessories based on design, functionality, and production requirements·      

Develop furniture from concept through production and installation, ensuring designs are functional, refined, accurate, and production ready.·      

Develop interior concepts, space plans, furniture layouts, and interior details, including site measurements and coordination with production and installation teams·      

Prepare client presentations and design proposals, communicate with clients, incorporate feedback, and ensure the final work meets approved design and quality standards

Requirements:·      

Bachelor's degree in Architecture·      

Minimum of 2 years of proven experience in furniture and interior design·      

Proficiency in AutoCAD, Revit, and SketchUp; knowledge of 3D visualization software is an advantage·      

Strong understanding of measurements, proportions, material applications and production processes·      

Ability to develop detailed, accurate, and production ready furniture designs and technical drawings from concept through production and installation·      

Creative, detail oriented and able to manage multiple tasks and meet deadlines·      

Good communication and coordination skills with clients, workshop personnel and project teams·      

Furniture and interior design portfolio is required.Interested candidates who meet the above criteria are invited to submit their resume and portfolio via email to info@hencagroups.com

HENCA Groups

@etconp
👍3❤1🥰1