Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.83K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

────────────────

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1🥰1
የአማካሪ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን  ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

─────────────────
https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1🥰1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰዱ

─────────────────
https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2🥰1
2026-11-04 12_05_30.pdf
3 MB
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ጥቅምት 20 ቀን 2019
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

────────────────────

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍1🥰1
🏗️ የG+2 ህንፃ ሙሉ የዲዛይን ድሮዊንግ በአንድ ፓኬጅ🔥

🌟ለሲቪል መሐንዲሶች፣ ለአርክቴክቶች፣ ለኮንትራክተሮች እና ለኢንጂነሪንግ ተማሪዎች

✅ Architectural (AR)
✅ Structural (ST)
✅ Sanitary (SN)
✅ Electrical (EL) ያካተተ ሲሆን
📐 የሁለተኛ ፎቅ ቴራስ ነው ስለዚህ ይህ ምርጥ ዲዛይን ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae1a458b969f_etconp
❤1🥰1👌1
📊 HOW TO BUILD A CAREER IN QUANTITY SURVEYING

Quantity surveying involves measuring construction work and managing costs and related contractual matters throughout a project's lifecycle.

🔹 Skills to Develop

1️⃣ Measurement: Calculate quantities from drawings and specifications.
2️⃣ BOQ Preparation: Organize work descriptions, units, quantities, and pricing information.
3️⃣ Cost Estimation: Understand material, labour, equipment, and other relevant costs.
4️⃣ Tendering: Learn how tender documents are prepared and reviewed.
5️⃣ Valuation: Understand how completed work is measured and valued under the contract.
6️⃣ Cost Control: Compare actual and forecast costs with the project budget.
7️⃣ Contract Administration: Understand variations, records, and contractual procedures.
8️⃣ Digital Tools: Develop Excel skills and learn relevant estimating software.

🎯 Practice Exercise: Select a simple building drawing and prepare a small quantity takeoff for wall finishes or concrete work.

📌 Use the applicable measurement rules and clearly state your assumptions.

👉ዛሬ ምርጥ መፅሃፍ ይዘንላቹ መጥተናል

🏛Quantity Surveying & Specification📘

🌟የQuantity Surveying እና Building Construction Estimation ከ ሀ አስከ ፐ ችሎታዎን በተግባራዊ ምሳሌዎች የሚያሳድጉበት ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8dd294cbaa9_etconp
👌3🥰1
🏗️ ለኮንስትራክሽን ኩባንያዎች እና ለጥቃቅን የቢዝነስ ባለቤቶች ልዩ የማኔጅመንት ሲስተም አዘጋጀንላቹ📊

✅ የሰራተኞች እና የደመወዝ አስተዳደር
✅ የፕሮጀክት ወጪና የፋይናንስ ቁጥጥር
✅ የሂሳብ፣ የግዢና የሽያጭ አስተዳደር
✅ አውቶማቲክ ስሌትና የሪፖርት ማዘጋጃ ከሌሎች ጠቃሚ ፊቸሮች ሙሉ በሙሉ ማስተካከል የሚቻል Excel ሲስተም ነው

🔥 ሁሉንም የድርጅትዎን ሥራዎች በአንድ ቦታ በቀላሉ ያስተዳድሩ!

🌟ይህንን ድንቅ ሲስተም በ 50% ቅናሽ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaa29dcad3b0_etconp
❤3🥰2🎉1
🏗️ CONTRACTOR'S PRE-START CHECKLIST — BEFORE WORK BEGINS

Successful construction requires preparation beyond mobilizing workers and equipment.

🔹 1. Contract Review
Understand the scope, obligations, deadlines, payment arrangements, and other relevant conditions.
🔹 2. Drawing and Specification Review
Confirm the approved information needed for the planned activities.
🔹 3. Work Programme
Prepare or review the activity sequence, durations, and dependencies.
🔹 4. Labour Planning
Identify the required workforce and supervision.
🔹 5. Equipment Planning
Arrange suitable equipment, access, operation, and maintenance.
🔹 6. Material Procurement
Plan material approvals, delivery schedules, storage, and availability.
🔹 7. Quality Planning
Identify inspections, testing requirements, and approval points.
🔹 8. Safety Planning
Prepare the required risk assessments, procedures, and protective measures.
🔹 9. Cost and Cash-Flow Planning
Forecast major expenses and expected project payments.
🔹 10. Communication
Establish reporting channels and coordination responsibilities.

📌 The exact requirements depend on the project, contract, and applicable regulations.

👉ለኮንትራክተሮች እና የማነኛውም ኮንስትራክሽን እና ኮንሰልታንት እንዲሁም የቢዝነስ ባለቤቶች

🌟ለድርጅታቹ እድገት እና ስራቹ በቀላሉ ማስተዳደር እንድትችሉ የሚያግዝ በ EXCEL የተገነባ ሲስተም ፋይል አዘጋጅተንላቹዋል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaa29dcad3b0_etconp
👍5
🔩 TYPES OF REINFORCING BARS (REBAR) – SIZES & DIAMETERS

Reinforcing bars (rebars) are steel bars embedded in concrete to improve tensile strength and structural performance.

📏 1. STANDARD US REBAR SIZES

No. 3 – 9.5 mm (3/8")
No. 4 – 12.7 mm (1/2")
No. 5 – 15.9 mm (5/8")
No. 6 – 19.1 mm (3/4")
No. 8 – 25.4 mm (1")
No. 10 – 31.8 mm (1¼")
No. 12 – 38.1 mm (1½")

🏗️ 2. COMMON APPLICATIONS

1️⃣ No. 3 & 4 – Stirrups, ties and slabs.
2️⃣ No. 5 & 6 – Beams, columns and foundations.
3️⃣ No. 8 – Heavy structural reinforcement.
4️⃣ No. 10 & 12 – Bridges and major infrastructure.

📌 3. IMPORTANT ENGINEERING NOTES

✅ Select bar sizes according to structural calculations.
✅ Check steel grade and yield strength.
✅ Maintain adequate concrete cover.
✅ Follow proper anchorage, development and lap lengths. ✅ Never change rebar sizes without engineering approval.

⚠️ Note: Rebar sizes and standards vary by country. Always follow applicable design codes and project specifications.

@ETCONpWORK
❤5👍2
👉JOB VACANCY

🌟Zero Year Experience And with Experience

🚥Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC)  Job Vacancy Announcement.

✅Position:1. Junior Trainer (Construction Technologist)

☄BSc Degree in Civil Engineering, Construction Management Technology (Instructional Design, Training and Development, Civil Engineering & Electrical Engineering COC Certificate) 0 Years
⏺Inviting Only graduates of the 2025 & 2026 Academic Years
⏺CGPA is 3.0 and above for males and 2.8 and above for females.
⏺Required Number:3

✅Position:2. Trainer (Construction Technologist)

🗞MSc & BSc Degree in Civil Engineering, Construction Management Technology (Instructional Design, Training and Development, Civil Engineering & Electrical Engineering COC Certificate) With 0/2 Years of work experience in designing, developing and delivering training programs, Preferably in corporate or engineering

✅Position:3. Senior Trainer (Construction Technologist)

🗞MSc & BSc Degree in Civil Engineering ,COTM (Instructional Design, Training and Development, Civil Engineering & Electrical Engineering COC Certificate With 2/4 years of work experience in designing, developing and delivering training programs, Preferably in corporate or engineering

📍Location: Addis Ababa

📩How To Apply?

☑️Required documents:

🗂Upload a single PDF that merges the following into one file (maximum 10 MB):

✔️Application letter
✔️Curriculum Vitae (CV)
✔️Temporary or original transcripts / degrees
✔️Certificates of Competency (CoC) and other relevant certifications

📆Deadline: November 10, 2026

📩Online Application Link Address👇

http://196.189.151.126/open-vacancies/

@etconp
👍4
🏛የብሎኬት ማምረቻ ስራ ለመጀመር ፈልገው ስንት ብር እንደሚያስፈልግዎ እና ብድርም ለማመቻቸት Business Plan Proposal ፈልገው ካጡ እንሆ የተዘጋጁ 3 ሳምፕሎች ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱዋቸው👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae9a3e225e11_etconp
👏3
"ከ100 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ጀርባ ያለው አርክቴክት የሚከፈለው 0.4 በመቶ ብቻ ነው" - አርክቴክት ሀብታሙ ጌታቸው የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር ፕሬዝዳንት

ከዩኒቨርሲቲ የወጣ ሁሉ በቀጥታ "አርክቴክት" ተብሎ ሥራ እንዳይጀምር የሚያደርግ አዲስ የሕግ ማዕቀፍ ረቂቅ ለመንግሥት ቀረበ

በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ የአርክቴክቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ቢያድግም፣ በዘርፉ ያለው ያልተገባ ውድድር፣ የአሠራር ክፍተቶች እና ዝቅተኛ ክፍያ ሙያው ላይ ትልቅ ፈተና እየደቀነ መሆኑን የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር ገለጸ።

ማህበሩ ይህን ያለው የተመሠረተበትን 35ኛ ዓመት እና 26ኛውን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ሲያካሂድ ነው።

የማኅበሩ ፕሬዝዳንት አርክቴክት ሀብታሙ ጌታቸው እንደተናገሩት፤ በአሁኑ ወቅት በዘርፉ የሚታዩት ችግሮች የፕሮጀክቶችን ጥራት፣ ጊዜ እና በጀት በእጅጉ እየጎዱት እንደሚገኙ ጠቁመዋል።

አርክቴክት ሀብታሙ በንግግራቸው ወቅት በኢትዮጵያ የግንባታ ዘርፍ ላይ "ያልተገባ ውድድር" መንገሡንና ይህም ሙያውን እየገደለው መሆኑን አስረድተዋል።

"በተወሰኑ ሰዎች ብቻ ሥራዎች እየተሠሩ፣ አሁን አሁን በጅምላ የመሥራት አዝማሚያ አለ። በዚህ ምክንያት ፈጠራ የለም፤ ነገሮች በጣም ተቻኩለው ስለሚሄዱ የሙያ ነፃነት እየታጣ ነው" ብለዋል።

ይህ አሠራር ፈጠራ ያላቸው አዳዲስ ባለሙያዎች ዕድል እንዳያገኙ ከማድረጉም በላይ፣ የአማካሪነት ክፍያ ከነበረበት እጅግ በጣም እንዲያሽቆለቁል ማድረጉን ጠቅሰዋል።

"በማኅበራችን ጥናት መሠረት የአማካሪነት ክፍያው በአማካይ ወደ 0.4 በመቶ ወርዷል። ይህ ማለት አንድ ባለሀብት የ100 ሚሊዮን ብር ሕንፃ እሠራለሁ ብሎ ሲነሳ፣ ያንን ሁሉ ውሳኔ ለሚወስነው አርክቴክት የሚከፈለው 400 ሺህ ብር አካባቢ ብቻ ነው" ሲሉ ነው ያስረዱት።

ይህ ዝቅተኛ ክፍያ ደግሞ በፕሮጀክቶች ላይ ከፍተኛ የገንዘብ እና የጊዜ ብክነት እያስከተለ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት ፕሮጀክቶች ከተያዘላቸው በጀት እስከ 350 በመቶ፣ ከጊዜ ደግሞ እስከ 250 በመቶ ጭማሪ በማድረግ እንደሚጠናቀቁ ገልጸዋል።

በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ባለው አሠራር አንድ ተማሪ ከአርክቴክቸር ትምህርት ክፍል እንደተመረቀ በቀጥታ "አርክቴክት" ተብሎ ወደ ሥራ እንደሚሰማራ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ፣ ይህ አሠራር በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት የሌለውና ስህተት መሆኑን ገልጸዋል።

ይህንን ተከትሎ ማኅበሩ እነዚህን ችግሮች ለመቅረፍ አዲስ የሕግ ማዕቀፍ ረቂቅ ለመንግሥት ማቅረቡን አስታውቋል።

ባለሙያዎች ከዩኒቨርሲቲ ከወጡ በኋላ በየጊዜው እውቀታቸውን የሚያድሱበት፣ ከዩኒቨርሲቲ የተመረቀ ሁሉ በቀጥታ 'አርክቴክት' ተብሎ ሥራ ሳይጀምር በተግባር ልምምድ ካለፈ በኋላ ብቃቱ እየተገመገመ ዕውቅና የሚሰጥበት እና የትምህርት ተቋማትንና የአማካሪ ድርጅቶችን ብቃት የሚገመግም ተቋማቶች እንዲመሰረቱ የሚያደርግ የሕግ ማዕቀፍ መሆኑን ተናግረዋል።

በተጨማሪም በኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የጸደቀ አዲስ የአሠራር ማኑዋል መኖሩንና የሕዝብ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በቅርቡ ሲያጸድቀው ክፍያዎችንና አሠራሮችን ሥርዓት ያስይዛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቁመዋል።

ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በ23 ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርቱ እየተሰጠ መሆኑን ተከትሎ የባለሙያዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ አድጓል። ማኅበሩ ሲመሠረት በሀገሪቱ የነበሩት አርክቴክቶች 4 ብቻ የነበሩ ሲሆን፣ አሁን ላይ ቁጥራቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ18 ሺህ እስከ 20 ሺህ እንደሚጠጋ አርክቴክት ሀብታሙ ተናግረዋል።

ይሁን እንጂ ከእነዚህ ውስጥ በትክክል በሙያው ላይ ተሰማርተው ያሉት "ወደ 6 ሺህ አካባቢ" እንደሆኑ ነግረውናል።

ቀሪዎቹ ባለሙያዎች በዘርፉ ባለው የገበያ መጥበብ ምክንያት ወደ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ማርኬቲንግ እና ሌሎች የሥራ ዘርፎች እየተበተኑ መሆኑ ገልጸዋል።

ሌላው በዘርፉ ትልቅ እራስ ምታት ሆኖ የቀጠለው የአርክቴክቸር ሥነ-ምግባር ጥሰት መሆኑን ፕሬዝዳንቱ አልሸሸጉም።

በአንድ አርክቴክት የተጀመረን ዲዛይን ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ሌላ አርክቴክት ገብቶ የመቀየርና ፕሮጀክቶችን የመቀማት ልምድ በስፋት አሁን ላይ ይታያል ብለዋል።

"ይህ አሠራር የስነ-ምግባር ጥሰት ብቻ ሳይሆን የሕንፃዎችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ነው። አንድ ሕንፃ በውስጡ በርካታ ውስብስብ ሲስተሞች አሉት፤ ይህንን ደግሞ ከመጀመሪያው ጀምሮ የሚያውቀው የዲዛይነሩ አእምሮ ብቻ ነው" ብለዋል።

ሕብረተሰቡ ለአርክቴክቶች የሚሰጠው ቦታ ዝቅተኛ መሆንና ሥራዎችን በደላላ ወይም በርካሽ ዋጋ ለማሠራት መሞከር ለችግሩ መባባስ ምክንያት መሆኑን ጠቅሰው፣ "ከተገቢው ዋጋ በታች የሚሰሩ የአርቴክት ባለሙያዎችን መጠቀም ነገ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል" ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

ማኅበሩ ከችግሮቹ መውጫ መንገዱ ከሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ማኅበራት ጋር በጋራና በትብብር መሥራት መሆኑን በመገንዘብ በጋራ እየሠሩ መሆኑን ገልጸዋል።

Via ቲክቫህ ኢትዮጵያ

@etconp
❤4
🚀 ለኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ድንቅ ዲጂታል ፓኬጅ

📘 Construction Contract Management Kit

🗞ከ25+ የWord ቴምፕሌቶች፣ Excel Management System፣ Claims፣ EOT፣ Variations፣ RFI እና ዝግጁ የምሳሌ ሰነዶች ጋር🤎

🌟የኮንስትራክሽን ሥራዎን በተሻለ ስርዓት ለመምራት፤ ጊዜዎን ለመቆጠብ፤ ሰነዶችዎን በሙያዊነት ለማደራጀት ከታች ባለው ሊንክ ፋይሎቹ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aeac04f60101_etconp
👌4❤1
🏗️ CONTRACTOR'S PRE-START CHECKLIST — BEFORE WORK BEGINS
Successful construction requires preparation beyond mobilizing workers and equipment.
🔹 1. Contract Review
Understand the scope, obligations, deadlines, payment arrangements, and other relevant conditions.
🔹 2. Drawing and Specification Review
Confirm the approved information needed for the planned activities.
🔹 3. Work Programme
Prepare or review the activity sequence, durations, and dependencies.
🔹 4. Labour Planning
Identify the required workforce and supervision.
🔹 5. Equipment Planning
Arrange suitable equipment, access, operation, and maintenance.
🔹 6. Material Procurement
Plan material approvals, delivery schedules, storage, and availability.
🔹 7. Quality Planning
Identify inspections, testing requirements, and approval points.
🔹 8. Safety Planning
Prepare the required risk assessments, procedures, and protective measures.
🔹 9. Cost and Cash-Flow Planning
Forecast major expenses and expected project payments.
🔹 10. Communication
Establish reporting channels and coordination responsibilities.
📌 The exact requirements depend on the project, contract, and applicable regulations.


@ETCONpWORK
❤5
🏗️🔥 ሲቪል ኢንጂነር ከሆኑ፣ EXCELን በሙያዎ ውስጥ በብቃት ይጠቀሙ!

📊EXCEL FOR CIVIL ENGINEERS

🇪🇹
የግንባታ ስራዎችን በእጅ በማስላት ብዙ ጊዜ እያጠፉ ነው? የBOQ ዝግጅት፣ Cost Estimation እና Quantity Takeoff ስራዎችን በቀላሉና በሙያዊ መንገድ ማከናወን ይፈልጋሉ?

💡 አሁን Excelን እንደ ፕሮፌሽናል ኢንጂነር መጠቀም ይማሩ!

📘 በዚህ የተግባር መመሪያ ውስጥ፦

✅ Quantity Takeoff — የግንባታ መጠን ስሌት
✅ BOQ Preparation — የስራ ዝርዝር ዝግጅት
✅ Cost Estimation — የግንባታ ወጪ ግምት
✅ Unit Rate Analysis — የአንድ ክፍል ዋጋ ትንተና
✅ Reinforcement & BBS — የብረት ስሌት
✅ Earthwork & Roadwork — የመሬትና የመንገድ ስራ ስሌቶች
✅ Project Progress & S-Curve — የፕሮጀክት እድገት ክትትል
✅ Cash Flow & Cost Control — የገንዘብ ፍሰትና የወጪ ቁጥጥር
✅ Construction Dashboards — ዘመናዊ የፕሮጀክት ሪፖርቶች
✅ ተግባራዊ Excel Templates እና Step-by-Step Formulas

🇪🇹 ለኢትዮጵያ የግንባታ ዘርፍ ባለሙያዎች በተግባር እንዲጠቀሙበት የተዘጋጀ!

🚀 የሙያ ክህሎትዎን ያሳድጉ። ጊዜዎን ይቆጥቡ። ስራዎን በተሻለ ሁኔታ ያከናውኑ!

📩 ፋይሉ እና ሲስተሙን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇


https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6addfbff6cc54_etconp
❤6👍2
💰 CASH FLOW IN CONSTRUCTION — WHY DOES IT MATTER?
Cash flow measures the movement of money into and out of a construction business or project over time.
A contractor may have a profitable project but still face financial difficulties if payments arrive later than expenses must be paid.
🔹 Common Cash Outflows
🧱 Materials.
👷 Labour.
🚜 Equipment and machinery.
🤝 Subcontractors.
🚚 Transportation.
📋 Overheads and other project expenses.
🔹 Common Cash Inflows
💰 Client payments.
📑 Approved progress payments.
🏗️ Contract advances where applicable.
💵 Other legitimate business receipts.
🔹 How Can Cash Flow Be Managed?
1️⃣ Prepare a cash-flow forecast.
2️⃣ Monitor actual expenses.
3️⃣ Track submitted and approved payment applications.
4️⃣ Plan procurement around the work programme.
5️⃣ Maintain suitable financial records.
6️⃣ Update forecasts when schedules or costs change.
📌 Important: Revenue, profit, and cash flow are different measures. Understanding all three helps contractors manage financial risks.


@ETCONpWORK
❤7🔥1
🏗️ የ ኮንስትራክሽን ስራ ውል ደብዳቤዎች ይፈልጋሉ?

📑120+ ለስራ ዝግጁ የሆኑ ስታንዳርድ ደብዳቤዎች
✅ ለኮንትራክተሮችም ሆነ ለአማካሪዎች ተዘጋጅቶ የቀረበ
✅ ከ PPA 2025 እና FIDIC Red Book 2017 ህጎች ጋር ሙሉ በሙሉ የተጣጣመ
✅ በ Microsoft Word በቀላሉ ኤዲት የሚደረግ (Editable) ከተጨማሪ PDF ፋይሎች

🚀 የኮንትራት አስተዳደር ስራዎን ቀላልና ፕሮፌሽናል ለማድረግ ፋይሎቹ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ad26ce4d2235_etconp
❤5👍2