🏗️ ISOLATED FOOTING – REINFORCEMENT & CONSTRUCTION
An isolated footing is a shallow foundation designed to transfer the load of a single column safely to the soil.
🔹 Main Components:
1. Formwork: Maintains the footing shape and dimensions.
2. Footing Reinforcement: Steel bars placed in both directions to resist bending.
3. Concrete: Provides strength and durability.
4. Column Reinforcement: Transfers structural loads to the foundation.
5. Starter Bars: Connect the column reinforcement to the footing.
🔹 Key Construction Considerations:
- Verify soil bearing capacity.
- Follow approved structural drawings.
- Maintain proper concrete cover.
- Ensure correct reinforcement spacing and alignment.
- Compact concrete properly.
- Follow proper curing procedures.
🏗️ Strong Foundations Build Safe Structures!
👉መሰረታዊ የ ፋውንዴሽን ኢንጅነሪንግ የምትስረዳ ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱ👇
🌟Foundation Engineering Fundamentals – Complete Introductory Ebook
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8743a519501_etconp

❤4👍2
🌟ምርጥ ቢዝነስ ፕላን Sample አዘጋጅተንላቹዋል
🏛የ HCB (Hollow Concrete Block) ማምረቻ፣የሲሚንቶ ጡብ (Cement-Based Brick) ማምረቻ ወይም የሲሚንቶ ንጣፍ (Cement Tile) ማምረቻ ለመጀመር ፈልገው ስንት እንደሚፈጁና ሙሉ ቢዝነስ ፕላን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርድዋቸው👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae9a3e225e11_etconp

🥰3❤1
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉Chapter 4A👇 https://youtu.be/R9V7oj_Pa8g?si=UsKM8li-FIB809aF
YouTube
MS Project Tutorial in Amharic 🇪🇹 | Chapter 4B: Project Baseline & Status Date Explained
🏗️ MICROSOFT PROJECT COMPLETE COURSE IN AMHARIC – CHAPTER 4B
Welcome to Chapter 4B of our complete Microsoft Project training series!
In this lesson, you will learn how to work with Project Baselines and Status Dates in Microsoft Project.
These features…

❤3👍1
የባሕር ዳር ዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ሥራ 95 በመቶ ተጠናቀቀ
በሀገራችን በዓይነቱ እና በዘመናዊነቱ የመጀመሪያ የኾነው የአዲሱ የባሕር ዳር ዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ሥራ 95 በመቶው የተጠናቀቀ ሲኾን፥ ቀሪ ውስን ሥራዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ዋናው የመዳረሻ መንገድ መነሻውን ከሄኒ ጋርደን መገንጠያ አድርጎ እስከ ዘንዘልማ ጎንደር መውጫ ድረስ የሚዘልቅ ሲኾን፥ በአጠቃላይ 4 ነጥብ 72 ኪሎ ሜትር ይረዝማል። መንገዱ የአውቶቡስ እና የታክሲ መቆሚያዎችን ጨምሮ 59 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲኾን፥ በግራና በቀኝ 3 ተሽከርካሪዎችን በተመሳሳይ ጊዜ (በአጠቃላይ 6 ተሽከርካሪዎችን) የማስተናገድ አቅም አለው።
ከዚህም ባለፈ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣ የእግረኛ መንገድ፣ የመንገድ ዳር ምልክቶች እና መብራቶች እንዲሁም የመሐል አካፋይ እና የመንገድ ዳር አረንጓዴ ሥፍራዎችን አካትቶል።
እስከ አሁን ባለው የግንባታ ሥራ ከአፈር ቆረጣ እና ሙሌት፣ የመፋሰሻ ቱቦዎች ዝርጋታ፣ የሰብቤዝ እና ቤዝኮርስ ማንጠፍ፣ ሁለት ደረጃ የአስፓልት ንጣፍ፣ የቀለም፣ የእግረኛ መንገድ ጋር የተያያዙ ዋና ዋና ሥራዎች ተጠናቅቀዋል። ከዚህም ባለፈ 800 ሜትር የሚረዝመው እና 4 መኪና ጎን ለጎን ማስተናገድ የሚያስችለው የቤዛዊት መንገድ እና መወጣጫ ድልድዮች ግንባታ ሥራ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተጠናቅቋል።
አሁን ላይ የፕሮጀክቱ ቀሪ ሥራዎች የዘንዘልማ ጎንደር መውጫ መንገድ መጋጠሚያ፣ ውስን የአስፓልት ድራቢዎች፣ የመንገድ ዳር መብራት እንዲሁም ትናንሽ የመገንጠያ መንገዶች ግንባታ በመከናወን ላይ ናቸው፡፡
የመንገድ ፕሮጀክቱን ሀፍኮን ኮንስትራክሽን ከክሮስላንድ ኮንስትራክሽን ጋር በጥምረት እያከናወኑ ሲኾን፥ ስታዲያ ኢንጅነሪንግ የማማከር እና የቁጥጥር ሥራውን በማከናወን ላይ ይገኛል። ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ የሚኾን 825 ሚሊዮን ብር በፌደራል መንግሥት ተመድቧል።
መዳረሻ መንገዱ የኢትዮ ሱዳን ዋና መስመር የሆነው የአዲስ አበባ - ባህርዳር - ጎንደር-መተማ መንገድ አንዱ ክፍል ነው፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረውን አዲሱንና ዘመናዊውን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ከዋናው አውራ ጎዳና ጋር በቀጥታ የሚያገናኝ በመሆኑ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጠቀሜታ አለው።
ከዚህም ባሻገር በአገልግሎት ብዛት የተጎዳውን ነባር የባህር ዳር ዓባይ ወንዝ ድልድይ የትራፊክ ጫና ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ያስተነፍሳል ተብሎ ይጠበቃል።
Via ERA
@etconp

📘CONSTRUCTION MATERIALS TESTING MANUAL
🏗️የግንባታ ጥሬ ዕቃዎችን የጥራት ምርመራ (Material Testing) በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
🌟ይህ ሙሉ የሙያ መመሪያ የሲሚንቶ፣ አግሪጌት፣ ኮንክሪት፣ ጡብ፣ ብሎክ፣ ብረት፣ አፈር፣ ፓይል እና የውሃ መከላከያ ቁሳቁሶችን የምርመራ ዘዴዎች ይዟል።
✅ ለCivil እና Material Engineers
✅ ለLaboratory Technicians
✅ ለQA/QC Engineers
✅ ለSite Engineers
✅ ለ COTEM እና Civil Engineering Students
🎯 የሙያ እውቀትዎን ያሳድጉ፤ የግንባታ ጥራትን ያረጋግጡ!
📥ይህ ምርጥ መመርያ መፅሃፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae709e5de7bd_etconp

❤4👌1
👉ተደርቦ በተሰራ ካርታ እና በይዞታ መብት ላይ የተሰጠ የሰበር ውሳኔ!
🏛ድርብ ካርታ ሲኖር ቀድሞ ያስመዘገበው ሰው ቦታው ይገባዋል፤ ዘግይቶ ካርታ ወስዶ የገነባው ሰው ደግሞ ቤቱን አፍርሶ ቦታውን የመልቀቅ ግዴታ አለበት ሆኖም ላጋጠመው ኪሳራ ስህተት የፈጸመውን የመንግስት አካል ከሶ ካሳ ማግኘት ይችላል። ሰ.መ.ቁ 246230
ይህ የሰበር ውሳኔ በአንድ የከተማ መሬት ላይ ለሁለት የተለያዩ ሰዎች ደርቦ (ድርብ) ካርታ በሚሰጥበት ጊዜ የሚነሳን የባለቤትነት ክርክር የሚያስረግጥ ሲሆን፣ ዋና ዋና ነጥቦቹ የሚከተሉት ናቸው፦
1. የቀዳሚነት መብት (የመጀመሪያው ካርታ የበላይነት)
በአንድ ይዞታ ላይ ለሁለት ሰዎች ካርታ ከተሰጠ እና ዘግይቶ ካርታ ያወጣው ሰው በቦታው ላይ ቤት ቢገነባበት እንኳ፣ ትክክለኛና ሕጋዊ መብት ያለው ቀድሞ ካርታ የወሰደው (ያስመዘገበው) ሰው ነው።
በመሆኑም ዘግይቶ የመጣው አካል የሰራውን ቤት አፍርሶ ቦታውን ለቀዳሚው ባለካርታ ማስረከብ አለበት።
2. የሕግ መሠረት (አዋጅ ቁጥር 818/2006)
በሀገሪቱ ባሉ ከተሞች ሁሉ ተፈጻሚነት ባለው የፌደራል "የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 818/2006 አንቀጽ 43" መሠረት፦
ሁለት ሰዎች በአንድ መሬት ላይ ተመሳሳይ መብት ቢጠይቁ፣ ቅድሚያ የሚሰጠው በመሬት ይዞታ መብት መዝገብ ውስጥ ቀድሞ መብቱን ላስመዘገበው ሰው ነው።
ስለዚህ የይዞታ ባለቤትነት የሚወሰነው በምዝገባ ቅደም-ተከተል ወይም ቀድሞ በተገኘ መብት ላይ ብቻ ነው።
3. የካሳ መብት (ፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1198)
ሕጋዊ ባልሆነ (በተደራቢ) የይዞታ ማረጋገጫ ምክንያት ቤቱን እንዲያፈርስና ቦታውን እንዲለቅ የተፈረደበት ሰው የመካስ መብት አለው፦
ይህ አካል በሕግ አግባብ ባልተሰጠው የካርታ ማረጋገጫ ምክንያት ለደረሰበት ጉዳት እና ኪሳራ የመንግስትን አካል (የመሬት አስተዳደሩን) ከሶ ካሳ የመጠየቅና የማግኘት ሙሉ ሕጋዊ መብት አለው።
🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

❤5👍1
📑 TENDER ELIGIBILITY — WHAT SHOULD CONTRACTORS VERIFY?
Eligibility requirements determine whether a bidder meets the conditions specified for participating in a procurement process.
Failing to meet a mandatory requirement may affect the evaluation of a bid.
🔹 Common Requirements May Include
📋 Valid business registration.
📄 Relevant licenses or certificates.
🏗️ Previous project experience.
👷 Qualified personnel.
🚜 Equipment or resource capacity.
💰 Financial documentation.
📑 Tax or other compliance documents where required.
🔹 How Should Contractors Prepare?
1️⃣ Read the eligibility section carefully.
2️⃣ List every required document.
3️⃣ Check validity dates and details.
4️⃣ Confirm that project references support the claims made.
5️⃣ Organize documents using the prescribed format.
6️⃣ Confirm whether originals, certified copies, or electronic copies are required.
⚠️ Eligibility rules differ by procuring entity, procurement method, and applicable regulations.
📌 Never assume that a document accepted in a previous tender will automatically satisfy the requirements of a new tender.
👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?
📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ
🌟የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconp

❤2👍2
👉JOB VACANCY
🏷ARCHITECT
⚡️Deadline: November 11, 2026
⏺Vacancies: 1
📐Skills
🧷3D Modeling
🧷Interior Design
🧷Landscape Design
📍Work Address:- 4 kilo
🗄Job Description
🗞Capable of working on designs either as part of a group or independently.
🗞Proficient in producing working drawings using Revit.
📱For More Info +251962150015
📩Send Your CV @MD2116

📘Post-Tensioned Slabs: Analysis, Design & Construction
🌟በዘመናዊ የግንባታ ስራዎች ውስጥ የPost-Tensioned Slab ቴክኖሎጂን በተግባር ይማሩ
✅ Post-Tensioning Fundamentals
✅ Structural Analysis & Design
✅ Tendon Layout & Prestressing
✅ Design Details
✅ Construction Techniques
🗂ይህ ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6af1714155c45_etconp

❤3👌2
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
💡የድርጅቱ ስም፦ ዳሽ ኮንስትራክሽን እና ማኑፋክቸሪንግ ሀ/የተ/የግ/ማ
🧱የሥራ መደብ፦ የሳይት ሥራ አስኪያጅ
🔑የሥራ ዘርፍ፦ ኮንስትራክሽን የውስጥ ዲዛይን
🗂የትምህርት ደረጃ
- በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ በአርክቴክቸር ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የተመረቀ
🔋የሥራ ልምድ:- በኮንስትራክሽን በውስጥ ዲዛይን የሳይት ሥራዎች ላይ ቢያንስ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
🖲ዋና ዋና ኃላፊነቶች
1. የኮንስትራክሽን የውስጥ ዲዛይን ሥራዎችን በሳይት ላይ መምራትና መቆጣጠር።
2. ሥራዎች በዲዛይን፣ በዕቅድና በተወሰነው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መከናወናቸውን ማረጋገጥ።
3. የሠራተኞችን፣ የቴክኒሻኖችንና የኮንትራክተሮችን ሥራ ማስተባበርና መከታተል።
4. የሥራ ጥራትን፣ የቁሳቁስ አጠቃቀምንና የወጪ ቁጥጥርን መከታተል።
5. የውስጥ ማጠናቀቂያ ሥራዎችን እንደ ቀለም፣ ሴራሚክ፣ ጣሪያ፣ ካቢኔትና ሌሎች የውስጥ ዲዛይን ሥራዎች በጥራት መከናወናቸውን ማረጋገጥ።
6. የሥራ ቦታ ደህንነትንና ንጽህናን መጠበቅ።
7. የሥራ እድገትን፣ ችግሮችንና የቁሳቁስ ፍላጎትን ለማኔጅመንት ሪፖርት ማድረግ።
8. ከዲዛይነሮች፣ ከኢንጂነሮችና ከደንበኞች ጋር በቅርበት መሥራት።
🎚የሚፈለጉ ችሎታዎች
- ጥሩ የአመራርና የሥራ ማስተባበር ችሎታ።
- የቴክኒክ ስዕሎችንና የውስጥ ዲዛይን ዕቅዶችን የመረዳት ችሎታ።
- የጊዜ፣ የበጀትና የጥራት ቁጥጥር ችሎታ።
- ችግር የመፍታትና በቡድን የመሥራት ችሎታ።
🕹የሥራ ቦታ :- መስቀል ፍላወር ጋዜቦ አደባባይ አብኬም ታወር 1ኛ ፎቅ
🏷ማመልከቻ
📩ተፈላጊውን ብቃትና ልምድ የሚያሟሉ አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃና የትምህርት ማስረጃዎችን ቴሌግራም ላይ @AnteNigussHR በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
📲ለበለጠ መረጃ በ 0984217657 ይደውሉ

❤3👍2
🏛በ Steel Structure የተሰራ Warehouse (መጋዘን ህንፃ)
📐ሙሉ Design + Shop Drawing
📏Elevation ጨምሮ Detail Drawings
💻 Editable .DWG Files
👷 ለመሐንዲሶች፣አርክቴክቶች እና ኮንትራክተሮች የሚሆን ምርጥ ፋይል ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a98fa511d0af_etconp

👌2❤1
👉9ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ተበሰረ — 127 ፕሎቶች ለጨረታ ቀረቡ!
🏛የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 127 ፕሎቶችን በስምንት ክፍለ ከተሞች ለሊዝ ጨረታ ማዘጋጀቱን አበሰረ።
🗂ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በዲጂታል/ኦንላይን የሚከናወን ሲሆን፣ ዋና ዋና መረጃዎች የሚከተሉት ናቸው።
🔹 አገልግሎት፡ ለንግድና ለመኖሪያ
🔹 ቦታዎች የሚገኙባቸው ክፍለ ከተሞች
🔑ቦሌ፣ የካ፣ አራዳ፣ ለሚኩራ፣ ጉለሌ፣ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አቃቂ ቃሊቲ እና አዲስ ከተማ
📅 የሰነድ ሽያጭ ጊዜ
🌎ከጥቅምት 30 እስከ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም (ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት)
💻 የሰነድ መግዣ ዌብሳይት👇
addislandfarm.gov.et/land-auction

👍3❤2
🏗️ Professional Contract Administration Full Kit – አሁኑኑ ያግኙ
🌟የኮንስትራክሽን ኮንትራት አስተዳደርዎን በቀላሉና በሙያዊ መንገድ ያደራጁ
✅ Excel የኮንትራት አስተዳደር ሲስተሞች
✅ 16 የምዝገባና የክትትል መሳሪያዎች
✅ 20 ሙያዊ Word Forms
✅ የክፍያ፣ Variation፣ Claim እና EOT ክትትል
✅ የኢትዮጵያ የግንባታ ኮንትራቶችን ያማከሉ ዶክመንቶች የያዘ Zip ፋይል ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=7092d10597da2

🏗️🔥 ሲቪል ኢንጂነር ነዎት? Excelን በሙያዎ ውስጥ በብቃት ይጠቀሙ!
📘 EXCEL FOR CIVIL ENGINEERS 🇪🇹
የግንባታ ስራዎችን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በሙያዊ መንገድ ለማከናወን ይማሩ!
✅ Quantity Takeoff & BOQ
✅ Cost Estimation & Unit Rate Analysis
✅ Reinforcement & BBS
✅ Roadwork & Earthwork Calculations
✅ Project Management & Cost Control
✅ ተግባራዊ Excel Templates እና Formulas ያካተተ
🚀 ጊዜዎን ይቆጥቡ፣የሙያ ክህሎትዎን ያሳድጉ፣በExcel የተሻለ የስራ ውጤት ያስመዝግቡ!
📩ፋይሉ እና ሲስተሙን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6addfbff6cc54_etconp

🌟Office Engineer
🔑Location of the job:- Addis Ababa
🚥Salary:- Negotiable
🗂Requirements
• 7-10 years of experience
• Preferable female
• Age 28– 35
• BA Degree in Civil Engineering, Water Resource Engineering or related field
Required Skills:
• Ability to work on all office applications
• Training on structural design softwares like ETABS, SAP, SAFE, Civil 3D, Water Cad, SewerCAd, etc would be an advantage
• Training and Experience on Software on project planning like Microsoft Project, Premavera, etc is an added advantage
•
Years of Experience: – -10 years of experience
🗂How to Apply:- Interested applicants can apply via email address; Info@tahbconsultants.com

❤1🙏1
📢 JOB VACANCY – ZEMICHAEL ENDALE B.C
🚥Position: Project Coordinator and Supervisor
📍 Location: Adama
👥 Required: 1
💼 Employment Type: Full-time
⏳ Deadline: November 16, 2026
🎓 Qualification
👉Bachelor's Degree in Civil Engineering.
⏺Experience:- Minimum 4 years of experience in project supervision and coordination.
Experience in factory building construction, particularly steel manufacturing facilities, is an advantage.
📌 Key Responsibilities
Coordinate and supervise daily project activities and schedules.
Supervise and approve executed works with client engineers.
Manage skilled and unskilled laborers.
Coordinate construction materials, equipment, and project resources.
Prepare and submit periodic progress reports.
Ensure compliance with workplace health and safety procedures.
💡 Additional Requirements
Strong communication and coordination skills.
Good understanding and speaking ability in English is mandatory.
📨 How to Apply
⏺Apply through Telegram @Zemic12

Telegram
Zemichael Endale
❤2👍1
🏗️ ፕሮፌሽናል CV እና Cover Letter📄
💼 ስራ እየፈለጉ ነው? የሚያስደንቅ CV ይዘው ለቀጣሪዎች ይቅረቡ!
🔥 30 የተለያዩ ፕሮፌሽናል CV እና Cover Letter ቴምፕሌቶች በአንድ ጥቅል!
✅ ለCivil Engineers፣ Site Engineers፣ Architects፣ Quantity Surveyors፣ Safety Officers እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች
✅ ERA፣ AACRA፣ UN፣ AU እና ሌሎች ተቋማት የCV ፎርማቶች
✅ በMicrosoft Word ሙሉ በሙሉ የሚስተካከሉ
✅ ለአዲስ ተመራቂዎችና ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች
🎯 ጊዜዎን ይቆጥቡ፤ CVዎን በፕሮፌሽናል መንገድ ያዘጋጁ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ad07d3c7ba5f_etconp

❤2👏1
📊 6 WAYS TO IMPROVE PRODUCTIVITY ON A CONSTRUCTION SITE
Construction productivity depends on how effectively labour, materials, equipment, time, and information are used.
🔹 1. Plan Activities Properly
Ensure work sequences and responsibilities are clear.
🔹 2. Prepare Materials in Advance
Reduce interruptions caused by missing materials.
🔹 3. Maintain Equipment
Minimize avoidable equipment downtime.
🔹 4. Improve Drawing Coordination
Resolve discrepancies before they create rework.
🔹 5. Train Workers
Ensure teams understand the correct methods and quality requirements.
🔹 6. Monitor Progress
Compare planned and actual output and investigate major differences.
🏗️ Example
If a team repeatedly stops because materials arrive late, improving delivery planning may help productivity more effectively than simply asking workers to work faster.
⚠️ Productivity improvements must not compromise safety, quality, or contractual requirements.
📌 Measure performance using consistent units, clearly defined work, and reliable records.

❤4
👉የህንፃ ዲዛይን ፕላን ማንበብ ያስቸግሮታል?
🏛ይህ Complete Guide to Reading Building Drawings የተሰኘ ምርጥ መፅሃፍ የህንፃን ድሮዊንግ በተግባር ለመረዳት እና ስለ ጠቅላላ አርክቴክቸር ሳይነስ የሚዳስስ ነው ከታች ባለው ሊንክ ያውሩዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aa7c4a30b34d_etconp

👍2
የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ፍላጎት ያላቸው ተቋራጮች በሙሉ የeGP system ላይ በመግባትና አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት መሳተፍ ይችላሉ።
Construction Works Tender Notice:
The Addis Ababa City Roads Authority invites eligible contractors through an Open Tender for the Construction Works of below listed projects. Qualified firms can participate by registering and submitting all required information through the official eGP System.
1. Construction Works of Meklit Building - Adey Ababa Stadium Road Project (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0063-2019-BID-Open
2. Construction Works of Bole Community School - Korea Hospital (R-3 St.km0+000-1+370) Road Project (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0066-2019-BID-Open
3. Construction Works of Lebu Mosque-Varnero RA - Hujian Industry Zone - Back of Oromia Condominium Road Project Lot 1; St. km0+000-1+260 (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0065-2019-BID-Open
4. Construction Works of Lebu Mosque - Varnero RA -Hudiyan Industry Zone - Back of Oromia Condominium Road Project Lot 2; St. km1+260-2+515 (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0067-2019-BID-Open
5. Construction Works of Lebu Mosque - Varner RA - Hujian Industry Zone - Back of Oromia Condominium Road Project Lot 3; St. km2+515-3+770 (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0064-2019-BID-Open
6. Construction Works of Lebu Music Sefer - Lebu Mesjid Area - Dombosko (St.km0+000-1+370) Road Project (Up to Sub-base)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0075-2019-BID-Open
7. Construction Works of Sebeta Train Station Area - Furi - Kality - Crown Hotel and Furi Hana Sefera RA - Hana Mariyam Church Junction (Catholic University - Ali Bira RA; St.km3+300-4+600) Road Project (Up to Sub-base)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0074-2019-BID-Open
8. Construction Works of Crown 40/60 Condominium - Sefera Galan Condominium and Yeka Tafo Main Road-2 (km0+000-0+937) Condominium Road Project (Up to Sub-base)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0076-2019-BID-Open

👍2❤1