👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
💡የድርጅቱ ስም፦ ዳሽ ኮንስትራክሽን እና ማኑፋክቸሪንግ ሀ/የተ/የግ/ማ
🧱የሥራ መደብ፦ የሳይት ሥራ አስኪያጅ
🔑የሥራ ዘርፍ፦ ኮንስትራክሽን የውስጥ ዲዛይን
🗂የትምህርት ደረጃ
- በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ በአርክቴክቸር ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የተመረቀ
🔋የሥራ ልምድ:- በኮንስትራክሽን በውስጥ ዲዛይን የሳይት ሥራዎች ላይ ቢያንስ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
🖲ዋና ዋና ኃላፊነቶች
1. የኮንስትራክሽን የውስጥ ዲዛይን ሥራዎችን በሳይት ላይ መምራትና መቆጣጠር።
2. ሥራዎች በዲዛይን፣ በዕቅድና በተወሰነው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መከናወናቸውን ማረጋገጥ።
3. የሠራተኞችን፣ የቴክኒሻኖችንና የኮንትራክተሮችን ሥራ ማስተባበርና መከታተል።
4. የሥራ ጥራትን፣ የቁሳቁስ አጠቃቀምንና የወጪ ቁጥጥርን መከታተል።
5. የውስጥ ማጠናቀቂያ ሥራዎችን እንደ ቀለም፣ ሴራሚክ፣ ጣሪያ፣ ካቢኔትና ሌሎች የውስጥ ዲዛይን ሥራዎች በጥራት መከናወናቸውን ማረጋገጥ።
6. የሥራ ቦታ ደህንነትንና ንጽህናን መጠበቅ።
7. የሥራ እድገትን፣ ችግሮችንና የቁሳቁስ ፍላጎትን ለማኔጅመንት ሪፖርት ማድረግ።
8. ከዲዛይነሮች፣ ከኢንጂነሮችና ከደንበኞች ጋር በቅርበት መሥራት።
🎚የሚፈለጉ ችሎታዎች
- ጥሩ የአመራርና የሥራ ማስተባበር ችሎታ።
- የቴክኒክ ስዕሎችንና የውስጥ ዲዛይን ዕቅዶችን የመረዳት ችሎታ።
- የጊዜ፣ የበጀትና የጥራት ቁጥጥር ችሎታ።
- ችግር የመፍታትና በቡድን የመሥራት ችሎታ።
🕹የሥራ ቦታ :- መስቀል ፍላወር ጋዜቦ አደባባይ አብኬም ታወር 1ኛ ፎቅ
🏷ማመልከቻ
📩ተፈላጊውን ብቃትና ልምድ የሚያሟሉ አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃና የትምህርት ማስረጃዎችን ቴሌግራም ላይ @AnteNigussHR በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
📲ለበለጠ መረጃ በ 0984217657 ይደውሉ
@etconp

❤4👍2
🏛በ Steel Structure የተሰራ Warehouse (መጋዘን ህንፃ)
📐ሙሉ Design + Shop Drawing
📏Elevation ጨምሮ Detail Drawings
💻 Editable .DWG Files
👷 ለመሐንዲሶች፣አርክቴክቶች እና ኮንትራክተሮች የሚሆን ምርጥ ፋይል ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a98fa511d0af_etconp

👌2❤1
👉9ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ተበሰረ — 127 ፕሎቶች ለጨረታ ቀረቡ!
🏛የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 127 ፕሎቶችን በስምንት ክፍለ ከተሞች ለሊዝ ጨረታ ማዘጋጀቱን አበሰረ።
🗂ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በዲጂታል/ኦንላይን የሚከናወን ሲሆን፣ ዋና ዋና መረጃዎች የሚከተሉት ናቸው።
🔹 አገልግሎት፡ ለንግድና ለመኖሪያ
🔹 ቦታዎች የሚገኙባቸው ክፍለ ከተሞች
🔑ቦሌ፣ የካ፣ አራዳ፣ ለሚኩራ፣ ጉለሌ፣ ኮልፌ ቀራንዮ፣ አቃቂ ቃሊቲ እና አዲስ ከተማ
📅 የሰነድ ሽያጭ ጊዜ
🌎ከጥቅምት 30 እስከ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም (ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት)
💻 የሰነድ መግዣ ዌብሳይት👇
addislandfarm.gov.et/land-auction

👍3❤2
🏗️ Professional Contract Administration Full Kit – አሁኑኑ ያግኙ
🌟የኮንስትራክሽን ኮንትራት አስተዳደርዎን በቀላሉና በሙያዊ መንገድ ያደራጁ
✅ Excel የኮንትራት አስተዳደር ሲስተሞች
✅ 16 የምዝገባና የክትትል መሳሪያዎች
✅ 20 ሙያዊ Word Forms
✅ የክፍያ፣ Variation፣ Claim እና EOT ክትትል
✅ የኢትዮጵያ የግንባታ ኮንትራቶችን ያማከሉ ዶክመንቶች የያዘ Zip ፋይል ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=7092d10597da2

❤2👍2
🏗️🔥 ሲቪል ኢንጂነር ነዎት? Excelን በሙያዎ ውስጥ በብቃት ይጠቀሙ!
📘 EXCEL FOR CIVIL ENGINEERS 🇪🇹
የግንባታ ስራዎችን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በሙያዊ መንገድ ለማከናወን ይማሩ!
✅ Quantity Takeoff & BOQ
✅ Cost Estimation & Unit Rate Analysis
✅ Reinforcement & BBS
✅ Roadwork & Earthwork Calculations
✅ Project Management & Cost Control
✅ ተግባራዊ Excel Templates እና Formulas ያካተተ
🚀 ጊዜዎን ይቆጥቡ፣የሙያ ክህሎትዎን ያሳድጉ፣በExcel የተሻለ የስራ ውጤት ያስመዝግቡ!
📩ፋይሉ እና ሲስተሙን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6addfbff6cc54_etconp

👉JOB VACANCY
🌟Office Engineer
🔑Location of the job:- Addis Ababa
🚥Salary:- Negotiable
🗂Requirements
• 7-10 years of experience
• Preferable female
• Age 28– 35
• BA Degree in Civil Engineering, Water Resource Engineering or related field
Required Skills:
• Ability to work on all office applications
• Training on structural design softwares like ETABS, SAP, SAFE, Civil 3D, Water Cad, SewerCAd, etc would be an advantage
• Training and Experience on Software on project planning like Microsoft Project, Premavera, etc is an added advantage
•
Years of Experience: – -10 years of experience
🗂How to Apply:- Interested applicants can apply via email address; Info@tahbconsultants.com

❤1🙏1
📢 JOB VACANCY – ZEMICHAEL ENDALE B.C
🚥Position: Project Coordinator and Supervisor
📍 Location: Adama
👥 Required: 1
💼 Employment Type: Full-time
⏳ Deadline: November 16, 2026
🎓 Qualification
👉Bachelor's Degree in Civil Engineering.
⏺Experience:- Minimum 4 years of experience in project supervision and coordination.
Experience in factory building construction, particularly steel manufacturing facilities, is an advantage.
📌 Key Responsibilities
Coordinate and supervise daily project activities and schedules.
Supervise and approve executed works with client engineers.
Manage skilled and unskilled laborers.
Coordinate construction materials, equipment, and project resources.
Prepare and submit periodic progress reports.
Ensure compliance with workplace health and safety procedures.
💡 Additional Requirements
Strong communication and coordination skills.
Good understanding and speaking ability in English is mandatory.
📨 How to Apply
⏺Apply through Telegram @Zemic12

Telegram
Zemichael Endale
❤3👍1
🏗️ ፕሮፌሽናል CV እና Cover Letter📄
💼 ስራ እየፈለጉ ነው? የሚያስደንቅ CV ይዘው ለቀጣሪዎች ይቅረቡ!
🔥 30 የተለያዩ ፕሮፌሽናል CV እና Cover Letter ቴምፕሌቶች በአንድ ጥቅል!
✅ ለCivil Engineers፣ Site Engineers፣ Architects፣ Quantity Surveyors፣ Safety Officers እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች
✅ ERA፣ AACRA፣ UN፣ AU እና ሌሎች ተቋማት የCV ፎርማቶች
✅ በMicrosoft Word ሙሉ በሙሉ የሚስተካከሉ
✅ ለአዲስ ተመራቂዎችና ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች
🎯 ጊዜዎን ይቆጥቡ፤ CVዎን በፕሮፌሽናል መንገድ ያዘጋጁ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ad07d3c7ba5f_etconp

❤3👏1
📊 6 WAYS TO IMPROVE PRODUCTIVITY ON A CONSTRUCTION SITE
Construction productivity depends on how effectively labour, materials, equipment, time, and information are used.
🔹 1. Plan Activities Properly
Ensure work sequences and responsibilities are clear.
🔹 2. Prepare Materials in Advance
Reduce interruptions caused by missing materials.
🔹 3. Maintain Equipment
Minimize avoidable equipment downtime.
🔹 4. Improve Drawing Coordination
Resolve discrepancies before they create rework.
🔹 5. Train Workers
Ensure teams understand the correct methods and quality requirements.
🔹 6. Monitor Progress
Compare planned and actual output and investigate major differences.
🏗️ Example
If a team repeatedly stops because materials arrive late, improving delivery planning may help productivity more effectively than simply asking workers to work faster.
⚠️ Productivity improvements must not compromise safety, quality, or contractual requirements.
📌 Measure performance using consistent units, clearly defined work, and reliable records.

❤7
👉የህንፃ ዲዛይን ፕላን ማንበብ ያስቸግሮታል?
🏛ይህ Complete Guide to Reading Building Drawings የተሰኘ ምርጥ መፅሃፍ የህንፃን ድሮዊንግ በተግባር ለመረዳት እና ስለ ጠቅላላ አርክቴክቸር ሳይነስ የሚዳስስ ነው ከታች ባለው ሊንክ ያውሩዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aa7c4a30b34d_etconp

👍2❤1
የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ፍላጎት ያላቸው ተቋራጮች በሙሉ የeGP system ላይ በመግባትና አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት መሳተፍ ይችላሉ።
Construction Works Tender Notice:
The Addis Ababa City Roads Authority invites eligible contractors through an Open Tender for the Construction Works of below listed projects. Qualified firms can participate by registering and submitting all required information through the official eGP System.
1. Construction Works of Meklit Building - Adey Ababa Stadium Road Project (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0063-2019-BID-Open
2. Construction Works of Bole Community School - Korea Hospital (R-3 St.km0+000-1+370) Road Project (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0066-2019-BID-Open
3. Construction Works of Lebu Mosque-Varnero RA - Hujian Industry Zone - Back of Oromia Condominium Road Project Lot 1; St. km0+000-1+260 (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0065-2019-BID-Open
4. Construction Works of Lebu Mosque - Varnero RA -Hudiyan Industry Zone - Back of Oromia Condominium Road Project Lot 2; St. km1+260-2+515 (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0067-2019-BID-Open
5. Construction Works of Lebu Mosque - Varner RA - Hujian Industry Zone - Back of Oromia Condominium Road Project Lot 3; St. km2+515-3+770 (Up to Subbase)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0064-2019-BID-Open
6. Construction Works of Lebu Music Sefer - Lebu Mesjid Area - Dombosko (St.km0+000-1+370) Road Project (Up to Sub-base)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0075-2019-BID-Open
7. Construction Works of Sebeta Train Station Area - Furi - Kality - Crown Hotel and Furi Hana Sefera RA - Hana Mariyam Church Junction (Catholic University - Ali Bira RA; St.km3+300-4+600) Road Project (Up to Sub-base)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0074-2019-BID-Open
8. Construction Works of Crown 40/60 Condominium - Sefera Galan Condominium and Yeka Tafo Main Road-2 (km0+000-0+937) Condominium Road Project (Up to Sub-base)
Procurement Reference No.: AACRA-NCB-W-0076-2019-BID-Open

❤6👍2
📘Post-Tensioned Slabs: Analysis, Design & Construction
🌟በዘመናዊ የግንባታ ስራዎች ውስጥ የPost-Tensioned Slab ቴክኖሎጂን በተግባር ይማሩ
✅ Post-Tensioning Fundamentals
✅ Structural Analysis & Design
✅ Tendon Layout & Prestressing
✅ Design Details
✅ Construction Techniques
🗂ይህ ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6af1714155c45_etconp

❤6👌1
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ (አስቸኳይ)
ቀጣሪ ድርጅት፦ ፕሮቴክ ኮንስትራክሽን (Protech Construction)
የስራ መደብ፦ ሳይት መሀንዲስ (site Engineer )
ተፈላጊ ብዛት፦4 (አራት)
የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (አያት 49)
(ለአያት ቅርብ የሆነ ሰው ቢሆን ተመራጭ ነው)
የቅጥር ሁኔታ፦ በኮንትራት
ደመወዝ፦ 17,156.00 ብር (Basic Salary)
የትምህርት ደረጃ፦ በሲቪል መሃንዲስነት (Civil Engineering) ወይም በተያያዥ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የ2025/2026 (የ2017/2018 ዓ.ም) ተመርቂ/ምሩቅ
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት (አዲስ ምሩቅ / Fresh Graduate)
🗂የማመልከቻ መመሪያ፦ ስራው አስቸኳይ (Urgent) በመሆኑ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና (CV) በቴሌግራም አድራሻችን @my162129 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

👍6
👉ሙሉ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ቼክ ሊስት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ👇
⬇️Construction Work Permit Cheaklist Package
✅Excavation & Earthwork Checklists
✅Foundation & Substructure Checklists
✅Reinforced Concrete (RC) Work Checklists
✅Formwork & Reinforcement Checklists
✅Concrete Casting Checklists
✅Masonry & Block Work Checklists እና ሌሎች ...
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a744a079bb13_etconp

👌2
👉በመንግሥት የቤት ልማት መርሃ ግብር ተመዝግበው ከጉሮሯቸው እየቀነሱ በባንክ ሲቆጥቡ የቆዩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ ከ14 እስከ 20 ዓመታት የዘለቀው ጥበቃቸው ዛሬ ድረስ ምላሽ ባለማግኘቱ በቤት ኪራይ የተሰቃዩ እንደሚገኙ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ገልጸዋል።
🏛የኑሮ ውድነቱ እንዲሁም ቤት የኪራይ ጭማሪ እጅጉን የተጫናቸውና ፈተና የሆነባቸው ቆጣቢዎች፣ ለዓመታት ያሳዩት ትዕግሥትና የከፈሉት መስዋዕትነት ከግምት ገብቶ የከተማ አስተዳደሩ ግልጽና ተጠያቂነት ያለበት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጣቸው " ድምጻችን ይሰማ " ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
"ሰው ሊሞት ሲል ነወይ ማረፊያ የሚሰጠው ?" ሲሉ የጠየቁት ቆጣቢዎቹ ከዚህ ቀደም የተገቡ ቃልኪዳኖች እንዲጠበቁ፣ ከምንም በላይ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ቤት እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
Via TikVah Ethiopia

❤6
👉የሰነድ አልባ ይዞታዎች የካርታ አሰጣጥ ሥርዓት እና "በነባር ስሪት" የሚፈቀደው ከፍተኛው የቦታ ስፋት ገደብ ሕግ!
🏛በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ ስብሰባ በወጣው የመሬት ይዞታ መብት ፈጠራ እና አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ ቁጥር 163/2016 ዓ.ም መሠረት፣ ከግንቦት 30 ቀን 1988 ዓ.ም በፊት ለተያዙ ሰነድ አልባ ይዞታዎች የካርታ አሰጣጥ ሥርዓት እና "በነባር ስሪት" የሚፈቀደው ከፍተኛው የቦታ ስፋት ገደብ (Cap) በሕግ የተወሰነ ነው።
🗂አንዱ ባለይዞታ “በነባር ስሪት” ካርታ አግኝቶ ሌላው “በሊዝ ስሪት” የሚስተናገድበት ሕጋዊ መስፈርት እና መለያ መስመሮች የሚከተሉት ናቸው፦
1. የቦታ ስፋት ጣሪያ (Area Ceiling) መስፈርት
ደንቡ ለሰነድ አልባ ይዞታዎች ዕውቅና ሲሰጥ ቦታው በነባር ስሪት ሊስተናገድ የሚችለውን ከፍተኛ የካሬ ሜትር መጠን በግልጽ አስቀምጧል፦
ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት፦ ከፍተኛው የቦታ ስፋት ገደብ 500 ካሬ ሜትር ነው።
ከመኖሪያ ውጭ (ለድርጅት/ለንግድ) አገልግሎት፦ ከፍተኛው የቦታ ስፋት ገደብ 2000 ካሬ ሜትር ነው።
ሕጋዊ ልዩነቱ የሚፈጠረው እንዴት ነው?
አንድ ባለይዞታ በሰነድ አልባነት የያዘው ጠቅላላ ቦታ ከነዚህ የጣሪያ ገደቦች (500 ካሬ ለመኖሪያ ወይም 2000 ካሬ ለድርጅት) የበለጠ ከሆነ፣ በሕጉ መሠረት ቦታው ለሁለት ተከፍሎ ነው የሚስተናገደው::
1. በነባር ስሪት (Freehold/Old Possession)፦ እስከ ሕጋዊ ጣሪያው (500 ካሬ ወይም 2000 ካሬ) ያለው ቦታ ብቻ በነባር ስሪት ካርታ ይሰጠዋል።
2. በሊዝ ስሪት (Lease System)፦ ከሕጋዊ ጣሪያው በላይ ትርፍ የሆነው የቦታ ስፋት (ለምሳሌ ለመኖሪያ ከ500 ካሬ በላይ፣ ለድርጅት ከ2000 ካሬ በላይ ያለው ትርፍ መሬት) ራሱን ችሎ የሚለማ ከሆነ ባለይዞታው በከተማው የሊዝ መነሻ ዋጋ መሠረት ክፍያ ፈጽሞ በሊዝ ስሪት ካርታ እንዲይዘው ይደረጋል::
2. ከከተማው ማስተር ፕላን ጋር የመጣጣም መስፈርት
ሁለቱም ባለይዞታዎች ከ1988 ዓ.ም በፊት የያዙት ቢሆንም፣ የቦታዎቹ ያሉበት አካባቢ እና የፕላን ሁኔታ የተለያየ ከሆነ አሰጣጡ ይለያያል::
1. ለነባር ስሪት፦ ይዞታው ሙሉ በሙሉ ከከተማው መዋቅራዊ ፕላን (Structural Plan) እና ከዞኒንግ (Zoning) ሕግ ጋር የሚጣጣም ከሆነ “በነባር ስሪት” ካርታ ይወጣለታል።
2. ለሊዝ ስሪት / ምትክ፦ ይዞታው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለልማት ለተፈለገ፣ ለመንገድ ማስተካከያ ወይም ለሕዝብ ጥቅም ለሚውል መሬት (Green area, infrastructure) ላይ ያረፈ ከሆነ፣ ነባር ካርታ ሊሰጠው አይችልም። በዚህ ጊዜ በምትክነት የሚሰጠው የሊዝ ቦታ ወይም የሚስተናገድበት አግባብ በሊዝ ሕጉ ማዕቀፍ ውስጥ እንዲወድቅ ይደረጋል::
3. የይዞታው "ራሱን ችሎ የመልማት" አቅም (Minimum Plot Size)
ደንብ 163/2016 ትርፍ መሬትን ወደ ሊዝ ለማዛወር ሌላ መስፈርት ያስቀምጣል፦
ከጣሪያው በላይ ያለው ትርፍ መሬት "ራሱን ችሎ የሚለማ መሬት" መሆን አለበት።
በደንቡ መሠረት ራሱን ችሎ የሚለማ መሬት የሚባለው የቦታ ስፋቱ 75 ሜትር ካሬና ከዚያ በላይ ሆኖ፣ ቢያንስ 4 ሜትር ስፋት ያለው የመዳረሻ መንገድ ሲኖረው ነው።
ትርፉ መሬት ይህንን መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ በሊዝ ስሪት ካርታ ይሰጠዋል። ይህንን መስፈርት የማያሟላ (በጣም ጠባብ ወይም መንገድ የሌለው) ከሆነ ግን ይዞታው ተቀንሶ ወደ መንግሥት መሬት ባንክ ገቢ ይደረጋል እንጂ ካርታ አይሰጥበትም::
🌟በአጭሩ
⏺ሕጋዊ መስፈርቱ የቦታ መጠን ገደብ (Ceiling) ነው። ከ500 ካሬ (ለመኖሪያ) ወይም ከ2000 ካሬ (ለድርጅት) በታች ወይም እኩል የያዘ ሰው ሙሉ በሙሉ በነባር ስሪት ያስመዘግባል፤ ከዚያ በላይ የያዘ ሰው ግን እስከ ጣሪያው ያለውን በነባር ስሪት ይዞ፣ ትርፉን መሬት በሊዝ ስሪት እንዲገዛው በሕግ ስለሚገደድ ነው::

🏗️ የG+2 ህንፃ ሙሉ የዲዛይን ድሮዊንግ በአንድ ፓኬጅ🔥
🌟ለሲቪል መሐንዲሶች፣ ለአርክቴክቶች፣ ለኮንትራክተሮች እና ለኢንጂነሪንግ ተማሪዎች
✅ Architectural (AR)
✅ Structural (ST)
✅ Sanitary (SN)
✅ Electrical (EL) ያካተተ ሲሆን
📐 የሁለተኛ ፎቅ ቴራስ ነው ስለዚህ ይህ ምርጥ ዲዛይን ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae1a458b969f_etconp

👏2
የከተማ መሬት ሊዝ መብት፣ የጨረታ ሂደት፣ ውል ማቋረጥ እና ስለይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ዋና ዋና ነጥቦች!
በኢትዮጵያ የከተማ መሬት አስተዳደር ውስጥ የከተማ መሬት ሊዝ መብት በጣም ወሳኝ እና መሰረታዊ ህጋዊ ማዕቀፍ ነው። በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 (እና በተለያዩ ክልላዊ መመሪያዎች) መሰረት፣ ከከተማ የሊዝ መሬት መብት ጋር ተያይዞ ማወቅ የሚገቡዎትን ዋና ዋና ነጥቦች በሚከተለው መልኩ ማጠቃለል ይቻላል፦
1. የመሬት ባለቤትነት እና የሊዝ ምንነት
የመንግስትና የህዝብ ባለቤትነት፦ በሀገሪቱ ህገ-መንግስት መሰረት መሬት የማይሸጥና የማይለወጥ የመንግስት እና የህዝብ ንብረት ነው።
የመጠቀሚያ መብት፦ የሊዝ መብት ማለት መሬቱን ሙሉ በሙሉ በባለቤትነት መያዝ ሳይሆን፣ መሬቱን ለተወሰነ የተገደበ ጊዜ የመጠቀም፣ የማስማማት፣ የመሸጥ (የሊዝ መብትን ማስተላለፍ) ወይም በዋስትና የማስያዝ መብት ማግኘት ማለት ነው።
2. የሊዝ መሬት የሚገኝባቸው መንገዶች
አንድ ሰው ወይም ድርጅት የከተማ መሬት በሊዝ ሊያገኝ የሚችለው በዋናነት በሶስት መንገዶች ነው፦
በአደባባይ ጨረታ፦ በገበያ ውድድር ከፍተኛ ዋጋ እና ጥሩ የልማት ፕሮፖዛል ላቀረበ አካል የሚሰጥበት መደበኛ መንገድ።
በምደባ፦ ለህዝብ ጥቅም ለሚውሉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ለሀይማኖት ተቋማት፣ ለዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ወይም ለዝቅተኛ ገቢ ፈጣሪዎች ማህበራዊ ቤቶች ምደባ በልዩ ሁኔታ ያለ ጨረታ መሬት የሚሰጥበት መንገድ።
በምትክ፦ ለልማት ሲባል መሬታቸውን ወይም ቤታቸውን እንዲለቁ ለተደረጉ ተፈናቃዮች በካሳ መልክ የሚሰጥ መሬት።
3. የሊዝ ዘመን
የሊዝ መብት የሚሰጠው ለተወሰነ ዓመት ሲሆን፣ የዘመኑ ርዝማኔ እንደ ከተማው ደረጃ እና መሬቱ ለሚውልበት የአገልግሎት አይነት ይለያያል። ለምሳሌ፦
ለነዋሪነት (ለመኖሪያ ቤት)፦ አብዛኛውን ጊዜ እስከ 99 ዓመታት።
ለኢንዱስትሪ፦ እንደየደረጃው እስከ 60-80 ዓመታት።
ለንግድ እና ለአገልግሎት፦ እስከ 60-70 ዓመታት።
ለግብርና (በከተማ ክልል)፦ እስከ 15 ዓመታት።
ማስታወሻ፦ የሊዝ ዘመኑ ሲያበቃ የሊዝ ውሉን ለማደስ በህጉ መሰረት ማመልከት ይቻላል። ነገር ግን መሬቱ ለላቀ የህዝብ ጥቅም (ለምሳሌ ለትልቅ ልማት) የሚፈለግ ከሆነ ውሉ ላይታደስ ይችላል።
4. የሊዝ ክፍያ
ቅድመ ክፍያ፦ የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ብዙውን ጊዜ ከጠቅላላው የመሬት ዋጋ የተወሰነውን በመቶኛ (ለምሳሌ 10% ወይም 20%) አስቀድመው ይከፍላሉ።
የዓመት ክፍያ ፦ ቀሪው የሊዝ ክፍያ በየዓመቱ ከነወለዱ በተወሰኑ ዓመታት (እንደ ውሉ ሁኔታ ከ15 እስከ 40 ዓመታት ሊሆን ይችላል) ተከፋፍሎ ይከፈላል።
5. የሊዝ መብትን ማስተላለፍ እና መያዣ (ዋስትና) ማድረግ
ማስተላለፍ ፦ የሊዝ መብት ባለቤት መብቱን ለሌላ ሰው መሸጥ፣ በስጦታ ማስተላለፍ ወይም ማውረስ ይችላል።
ባዶ መሬት ማስተላለፍ ላይ የሚጣል ገደብ፦ በሊዝ የተያዘን መሬት ምንም አይነት ግንባታ ሳይሰሩበት (በባዶነቱ) ለሌላ ሰው ማስተላለፍ ጥብቅ ክልከላዎች አሉት። ይህም የሚደረገው መሬትን ለግምት ማጋበሻ የሚጠቀሙ ሰዎችን ለመከላከል ነው።
የባንክ ዋስትና፦ በሊዝ መብት ላይ የተሰራን ህንፃ ወይም የሊዝ መብቱን ራሱን ለባንክ ብድር በዋስትና ማስያዝ ይቻላል።
6. ግንባታ የመጀመርና የማጠናቀቅ ግዴታ
የሊዝ መብት ያገኘ አካል ውል በገባበት ጊዜ ውስጥ ግንባታ የመጀመር እና የማጠናቀቅ ህጋዊ ግዴታ አለበት።
ፕሮጀክቱ እንደ መጠኑ (አነስተኛ፣ መካከለኛ፣ ከፍተኛ) ግንባታ የሚጠናቀቅበት የጊዜ ገደብ ይቀመጥለታል።
በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ ካልተገነባ መሬቱ ሊቀማ፣ የከፈለው ገንዘብም ሊቀነስበት ወይም ሊወረስ ይችላል።
ስለ ጨረታ ሂደት፣ ስለ ውል ማቋረጥ ወይም ስለ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ
እነዚህ ሦስት ነጥቦች በከተማ መሬት ሊዝ አስተዳደር ውስጥ በጣም ወሳኝ እና ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሹ ጉዳዮች ናቸው። እያንዳንዱን ነጥብ በዝርዝር እንመልከታቸው፦
1. የሊዝ ጨረታ ሂደት
የከተማ መሬትን በጨረታ ማግኘት ግልጽነትን እና የገበያ ውድድርን መሰረት ያደረገ ነው። ሂደቱ በአጠቃላይ የሚከተሉትን ደረጃዎች ይይዛል፦
ማስታወቂያ መውጣት፦ ማዘጋጃ ቤት ወይም የመሬት ልማትና ማስተዳደር ቢሮ የተዘጋጁትን የመሬት ቁርጥራጮች (Plat/Plot)፣ ስፋታቸውን፣ መነሻ ዋጋቸውን እና አገልግሎታቸውን በይፋዊ ጋዜጣ ወይም ሚዲያ በጨረታ ያውጣል።
የሰነድ ግዢ እና ማስከበሪያ (CPO)፦ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይገዛሉ። እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ፎርም እና የተወሰነ ገንዘብ በባንክ ክፍያ ማረጋገጫ ያዘጋጃሉ።
የቴክኒክ እና ፋይናንስ ግምገማ፦ በአሁኑ ህግ መሰረት ጨረታው በሁለት መልኩ ሊገመገም ይችላል፦
የዋጋ ብቻ ፦ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበው የሚሰጥበት።
የቴክኒክና ፋይናንስ ጥምረት፦ ለግንባታው ፕሮፖዛል (የልማት እቅድ፣ የገንዘብ አቅም) እና ለቀረበው ዋጋ በጋራ ነጥብ የሚሰጥበት (ይህ አብዛኛውን ጊዜ ለትላልቅ ፕሮጀክቶች ያገለግላል)።
አሸናፊን መለየት እና ውል መፈረም፦ አሸናፊው ከተለየ በኋላ የቅድመ ክፍያውን ከፍሎ የሊዝ ውል ይፈራረማል።
2. የሊዝ ውል ማቋረጥ እና መሬት የመመለስ ሁኔታዎች
የሊዝ ውል በቋሚነት የሚቀጥለው ባለመብቱ ግዴታዎቹን ሲወጣ ብቻ ነው። ውል ሊቋረጥ የሚችልባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች፦
ግንባታ ባለመጀመር ወይም ባለማጠናቀቅ፦ መሬቱን ከተረከቡ በኋላ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግንባታ ካልተጀመረ ወይም ካልተጠናቀቀ፣ መንግስት ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ ውሉን ሊያቋርጥ ይችላል።
ያለፈቃድ አገልግሎት መለወጥ፦ መሬቱ የተሰጠው ለምሳሌ "ለመኖሪያ ቤት" ሆኖ ሳለ፣ ያለምንም ህጋዊ ፈቃድ ወደ "ፋብሪካ" ወይም "የንግድ ቦታ" ከተቀየረ ውሉ ሊፈርስ ይችላል።
የሊዝ ክፍያ ባለመክፈል፦ የዓመት የሊዝ ክፍያዎችን በተከታታይ ሳይከፍሉ መቅረት ውልን ሊያሰርዝ ይችላል።
ለህዝብ ጥቅም ፦ መንግስት ለትላልቅ ልማቶች (ለምሳሌ ለባቡር መስመር፣ ለቀለበት መንገድ፣ ለሆስፒታል) መሬቱን ሲፈልገው ውሉን ያቋርጣል።
ማሳሰቢያ፦ ለህዝብ ጥቅም ሲባል ውል ሲቋረጥ፣ ባለመብቱ ላረፈበት ንብረት እና መሬቱን ለቆ ለሚሄድበት ሁኔታ ተመጣጣኝ ካሳ እና ምትክ ቦታ የማግኘት ህጋዊ መብት አለው።
3. የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ
የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ አንድ ሰው በመሬቱ ላይ ያለውን የሊዝ መብት የሚያረጋግጥበት ዋናው ህጋዊ ሰነድ ነው።
የሚሰጥበት ጊዜ፦ የሊዝ ጨረታ አሸናፊው የቅድመ ክፍያውን ከፍሎ፣ ውል ተፈራርሞ መሬቱን በቦታው ላይ ከተረከበ በኋላ ማዘጋጃ ቤቱ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያዘጋጅለታል።
በካርታው ላይ የሚሰፍሩ መረጃዎች፦
ባለቤቱ ማን እንደሆነ (የግለሰብ ወይም የድርጅት ስም)፣
የመሬቱ ይዞታ መታወቂያ ቁጥር (Block and Parcel number)፣
የመሬቱ ጠቅላላ ስፋት በካሬ ሜትር እና ወሰኖቹ (Coordinates/X and Y ቀመር)፣
የመሬቱ አገልግሎት (ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለኢንዱስትሪ...)፣
የሊዝ ዘመኑ (የተጀመረበት እና የሚያበቃበት ዓመተ ምህረት)።
ጥቅሙ፦ ይህ ካርታ ከሌለ መሬቱን በህጋዊ መንገድ መሸጥ (የሊዝ መብትን ማስተላለፍ)፣ ማውረስ፣ መለወጥ ወይም ባንክ አስይዞ ብድር መበደር አይቻልም።

❤4
👉የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ የሥራ አፈጻጸም፣ ክፍያ፣ Cash Flow እና Profit/Loss በአንድ ፕሮፌሽናል Excel System በቀላሉ ለማስተዳዳር የሚጠቅም Editable Microsoft Excel System ለContractors፣ Engineers፣ Quantity Surveyors፣ Construction PLCs፣ Consultants፣ Project Owners እና Project Managers ይጠቅማል ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaf8ac262672_etconp

👍2
👉ሙሉ የህንፃ ኤሌትሪክ ዲዛይን፣ መስመር ዝርጋታ እና የኤሌትሪክ ስራ የተግባር መማሪያ
⚡️በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ይህ መፅሐፍ የህንፃ ኤሌትሪክ ስራን ከመሠረታዊ እውቀት እስከ ተግባራዊ የመስመር ዝርጋታ ድረስ በቀላልና በተደራጀ መንገድ ለመማር የሚያግዝ ምርጥ መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ PDF ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8bcb2fa3202_etconp

❤2👏1