የቦሌ ክ/ከተማ የሕግ ስርፀትና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት
275 subscribers
366 photos
3 videos
137 files
97 links
ይህ የቦሌ ክ/ከተማ የሕግ ስርጸትና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት ቻናል ስለኢትዮጵያ ሕጎች)ማብራሪያ የሚሰጥበት፣ አዳዲስ ሕጎች የሚጋሩበት፣ ሕግ ነክ ዜናዎችና መረጃዎች የሚተላለፉበት፣ በዳይሬክቶሬቱ የተሰጡ የንቃተ-ሕግ ስልጠናዎች፣ የሕግ መልዕክቶች፣ በራሪ ጽሑፎች እና መሰል ሰነዶች የሚለቀቁበት ነው።
መልካም ቆይታ!
Download Telegram
የቦሌ ክ/ከተማ ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት የግንዛቤ ፈጠራ መድረክ በመfeጠር በሊዝ ህጎች ላይ ሰልጠና እንድንሰጥለት ለክፍላችን ባቀረበዉ ጥያቄ መሰረት በዛሬዉ ቀን ለሰላም ሰራዊቱ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናዉም ከአገሪቷና ከከተማ የመሬት ፖሊሲ በመነሳት ስለሊዝ ጽንሰ ሀሳብ በሰፊዉ ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡ የስልጠናዉም ዋነ አላማ የሰላም ሰራዊቱ ስለ ሊዝ ጠቅላላ እዉቅና ኖሮት ከዛም በመቀጠል ከህገ ወጥ የመሬት ወረራ ጋር በተገናኘ ለሚፈጸሙ ወንጀሎች ምን አይነት ቅጣቶች እንዳሉት አዉቆ እራሱም ከእንደዚህ አይነት ወንጀሎች እንዲቆጠብ በተጨማሪም ሌሎች ሲፈጽሙ ባለዉ ስልጣን ሁሉ ህጉን እንዲያስፈጽም ነዉ፡፡
👏1
የቦሌ ክፍለ ከተማ የህግ ስርፀት እና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት ከክ/ከተማው የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንደስትሪ ልማት ፅ/ቤት ጋር በመተባበር በህገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀል ዙሪያ  በህገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀል መከላከል እና መቆጣጠር የትብብር ጥምረት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ዐ/ህግ ከሆኑ አቶ ነብዩ ጋር በመሆን 700 ለሚሆኑ ተጎጂ የህብረተሠብ ክፍሎች ስልጠና ተሰጥቷል።
Forwarded from Ethiopia Check
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopiaCheck Video Explainer

የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተብሎ በወጣው አዋጅ ዙርያ ኢትዮጵያ ቼክ ያዘጋጀውን አጭር ቪድዮ እንመልከት።

@EthiopiaCheck
በዛሬው ቀን በቦሌ ክፍለ ከተማ የፍትሕ ጽ/ቤት ባዘጋጀው መድረክ በንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 ዙሪያ ከንግድ ጽ/ቤት ጋር በመሆን ለነጋዴና ሸማች ማህበረሠብ የግንዛቤ ፈጠራ ተደርጓል።
የይግባኝ ሰሚ ችሎቶች ከዚህ በኋላ በደፈናው ይግባኝ ያስቀርባል አያስቀርብ በማለት ብቻ መዝገብ መመለስ እንደማይችሉና ይግባኙን ያልተቀበሉበትን ምክንያት አትተው መጻፍ እንዳለባቸው የተጻፈ ደብዳቤ።