እንጀፎ ኮንስትራክሽን ENJEFO CONSTRUCTION
299 subscribers
166 photos
2 videos
2 files
5 links
እንጀፎ ኮንስትራክሽን
ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner

Website:
https://sites.google.com/view/enjefoconstruction

Contact us
@Salihteleha
@enjefo
📱0911574298
📲 0963371366

Email: enjefoconstruction@gmail.com
Download Telegram
​🚀 የፕሮጀክት መረጃ | Project Update

​በመስቀል ፍላወር አካባቢ የሚገኘው በእንጀፎ ኮንስትራክሽን የሚገነባው B+G+12 ዘመናዊ አፓርታማ ህንፃ ፕሮጀክት፤ የጥራት ደረጃውንና ጥብቅ የደህንነት መስፈርቶችን በጠበቀ መልኩ የ10ኛ ወለል (10th Floor) ስላብ ሙሌት በስኬት ተጠናቋል። ድርጅታችን በሁሉም የግንባታ ደረጃዎች ላይ የላቀ ሙያዊ ብቃትን በማረጋገጥ እና የተቀመጠለትን የጊዜ ሰሌዳ በአግባቡ በመከተል ለደንበኞቹ ያለውን ታማኝነት በተግባር እያሳየ ይገኛል።

🏗️ Our B+G+12 apartment project at Meskel Flower has successfully reached the 10th-floor slab casting milestone, maintaining high quality, safety, and strict timelines. We continue to deliver excellence as your trusted construction partner!

================
​ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner
🔗 @enjefocon
👍19❤3
Our B+G+12 apartment project has successfully reached the 12th-floor slab casting stage, and preparations are now underway for the water tank slab. 🏗️

​የ "B+G+12" አፓርታማ ህንፃ ፕሮጀክታችን የ 12ኛ ወለል ስላብ ሙሌት በስኬት ተጠናቆ፤ አሁን ለውሃ ታንከር ስላብ ሙሌት ዝግጅት ላይ እንገኛለን።
===============
​ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner
@enjefocon
@enjefocon
👍17❤7👏4
ከነሃሴ 2017 ዓ.ል ጀምሮ በቤቴል አካባቢ ሲገነባ የነበረው የ G+5+T አፓርታማ ህንፃ ፕሮጀክት፤ ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለባለቤቱ በይፋ አስረክበናል። በገባነው ቃል መሰረት ጥራቱን የጠበቀ ስራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ ችለናል!  አልሐምዱሊላህ!🏗️🔑
===============
​ENJEFO CONSTRUCTION
Your Trusted Construction Partner
@enjefocon
@enjefocon
👏17❤5👍2
የኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ 1356.pdf
1.4 MB
አዲሱ የኢትዮጵያ ህንፃ አዋጅ!
❤1👍1