Addis Engineering
1.38K subscribers
7 photos
1 video
2 files
10 links
​Welcome to Addis Engineering! ለዘመናዊ ግንባታ የሚረዱ ዲጂታል መፍትሄዎች።
ድረ-ገጽ፡ https://addisboq.com
​አፕሊኬሽኖች፡ BOQ Calculator, Rebar Cutting Optimizer, Steel Weight Calculator.
​Precision, automated.
For private messages and ads, use @Addis93
Download Telegram
አብዛኞቻችሁ መልሳችሁታል። ጠቅለል ለማድረግ ያህል
Answer ⤵️

በተለመደ ቀላል ድጋፍ ቢም ላይ ክብደት ሲጫን
• የላይኛው ክፍል በግፊት (Compression) ውስጥ ይሆናል።
• የታችኛው ክፍል (Tension) ውስጥ ይሆናል።

ኮንክሪት እንደሚታወቀው ኮምፕረሽን ኃይልን በመሸከም ጥሩ ስለሆነ፣ ብረት የምናስገባበት ዋና ምክንያትም ቴንሽን (Tensile stress) ለመቋቋም ነው። ስለዚህም ቴንሽን በሚበዛበት ክፍል፣ ያም ማለት ከታች ላሉት ፋይበሮች ዋና ዋና የብረት ፌሮዎችን እናስቀምጣለን።
💡 ማስታወሻ: ይህ ለ Simply Supported Beam ነው። በ አንድ በኩል ብቻ የተደገፈ (Cantilever) ቢምን፣ የ mat foundation strap beam፣ አፈር ላይ የሚቀመጥ Girderን አይመለከትም።
🔗 https://addisboq.com
telegram:
https://t.me/AddisBOQ
Instagram:
https://www.instagram.com/AddisEngineering

#EthiopianConstruction #ConstructionTechnology #AddisBOQ #ConstructionManagement #StructuralEngineering
#BuildingCostEstimation
❤5👍4