👉Type Of Culvert
🚧1. Pipe Culvert: Circular pipe, used for small drainage flow.
🚧2. Box Culvert: RCC rectangular shape, suitable for large water discharge.
🚧3. Slab Culvert: RCC slab supported on abutments, used for narrow canals.
🚧4. Arch Culvert: Arch-shaped structure, strong and durable for moderate flow.
🚧5. Bridge Culvert: Acts like a small bridge with water passing underneath.
🚧6. Pipe Arch Culvert: Modified pipe culvert with arch shape used where low height is required.
@etconp

❤8👍2
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤2
👉የገንዘብ ሚኒስትር እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ–ጅቡቲ–ደቡብ ሱዳን ትራንስፖርት ኮሪዶር ፕሮጀክት – ምዕራፍ IIን ለመደገፍ የሚያስችል የ184 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የዕርዳታ ስምምነት ዛሬ መፈራረማቸው ተገልጿል።
💫ገንዘቡ በአዲስ አበባ–ጅቡቲ ኮሪዶር ላይ ወሳኝ የሆነውን የ67 ኪሎ ሜትር የፍጥነት መንገድ ከመልካ ጂሎ እስከ አዋሽ ድረስ ለመገንባት ያስችላል ተብሏል።
ይህ መስመር ከ90% በላይ የሚሆነውን የኢትዮጵያ የባህር ንግድ የሚይዝ በመሆኑ ለሀገሪቱ የሎጂስቲክስ ፍሰት፣ ለክልላዊ ትስስር እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የኢኮኖሚ ውህደት ለማጠናከር እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ተመላክቷል።
ከሳምንታት በፊት የአፍሪካ ልማት ባንክ ቡድን በሦስቱ ሀገራት መካከል የንግድ ልውውጥን፣ ትስስርን እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን እንደሚያሳድግ የሚጠበቀው የክልላዊ ውህደት መሪ ፕሮጀክት የሆነውን የደቡብ ሱዳን - ኢትዮጵያ - ጅቡቲ የትራንስፖርት ኮሪደር ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍን ለማስጀመር 214.47 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ማፅደቁ ይታወቃል።
የገንዘብ ድጋፉ ከአፍሪካ ልማት ባንክ በዝቅተኛ ወለድ መጠን የተገኘ ሲሆን ለኢትዮጵያ 181.5 ሚሊዮን ዶላር፣ ለጅቡቲ 29.71 ሚሊዮን ዶላር እና ለደቡብ ሱዳን 1.96 ሚሊዮን ዶላር የሚሆን የእርዳታ ድጎማዎችን እንደሚያካትት ካፒታል ዘግቦ ነበር።
ይህ ሁለተኛ ምዕራፍ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ፣ የ67 ኪሎ ሜትር ፈጣን መንገድ ግንባታን እና የትራፊክ አስተዳደርን የሚያሻሽሉ ዘመናዊ የትራንስፖርት ስርዓቶች መዘርጋትን እንደሚደግፍ ተገልጿል። እንዲሁም ለገጠር ማህበረሰቦች ተደራሽነትን ለማሳደግ 50 ኪሎ ሜትር የሚረዝሙ የአካባቢ መንገዶችን ያሻሽላል ተብሏል።
via ገንዘብ ሚኒስተር

❤9👍1
👉For normal concrete mixing:
💫Mixer Rotation Time (Drum Mixer)
⏺Minimum: 1.5 minutes
⏺Standard: 2–3 minutes after all materials are inside
⏺Maximum: No need to exceed 5 minutes (too long can cause segregation)
🏷If using a small site drum mixer:
⏺1 bag mix: 2–3 minutes
⏺½ bag mix: 1.5–2 minutes
🚧Important Notes
⏺Start the mixer first → add coarse aggregate + some water → then sand + cement → remaining water.
⏺Overmixing makes concrete harsh and may reduce strength.
⏺Undermixing gives weak, nonuniform concrete.

❤9👍8
👉the order of adding materials into the mixer DOES have an effect on the concrete quality
✅ Correct order (recommended)
1st Coarse aggregate (stone)
2nd Some water
3rd Sand
4th Cement
then The Remaining water
🏷This gives the best mixing efficiency and uniform strength.
❌For Example If you add in this order:
1. Sand → 2. Cement → 3. Aggregate
⚡️It can cause these problems:
⏺1. Cement sticks to sand (balling) Sand and cement form lumps also Harder to coat all aggregates.
⏺2. Poor coating of aggregate :-Cement paste won’t cover all stones properly.
Concrete becomes weak and non-uniform.
⏺3. Longer mixing time needed
⏺Mixer struggles to break cement–sand lumps.
⏺4. More dust and loss of fine materials
⏺Cement may blow out before water is added.
⭐ Conclusion
⚡️Mixing sand + cement first, then aggregate is not recommended.
⏺It will reduce workability, can reduce strength, and may require extra mixing time.

👍8❤5🥰1
👉የሶፍ ዑመር የባቡር መንገድ ግንባታ በተያዘው ዓመት ይጠናቀቃል
🚧በሶፍ ዑመር ዋሻና ሎጅ ፕሮጀክቶች ውስጥ ለቱሪስት አገልግሎት መስጫ እየተገነባ የሚገኘው የባቡር መስመር በተያዘው ዓመት እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር ዘርፍ ምክትል ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ስለሺ ካሳ ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ የባሌ አካባቢን ቱሪዝም ለማሳደግ ሶፍ ዑመር ላይ እየተገነባ ያለው የባቡር መንገድ ግንባታ በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል።
ኢትዮጵያ ከአሏት ዕምቅ ሀብቶች መካከል አንዱ ቱሪዝም ነው ያሉት ኢንጂነር ስለሺ፤ ሀገሪቱን ባላት የቱሪዝም ሀብት ልክ ተጠቃሚ ለማድረግ በትራንስፖርት ማስተሳሰር ቀዳሚ አጀንዳ መሆኑን ጠቁመዋል።
በውስጥ አቅም በመገንባት የመጀመሪያ የሆነው ይህ ፕሮጀክት እስካሁን ከ50 በመቶ በላይ መጠናቀቁን ገልጸው፣ አጠቃላይ ርዝመቱ አምስት ኪሎ ሜትር መሆኑን አስረድተዋል።
የባቡር መንገዱ በቀጣይም እንደ ሁኔታው ሊሰፋ የሚችልበት ዕድል መኖሩን ጠቅሰው፤ ለጎብኝዎች ያለ ስጋት መንቀሳቀስ የሚያስችል መሆኑን አብራርተዋል።
በሀገሪቱ በአጠቃላይ የባቡር መስመሮች ላይ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የጠቀሱት ኢንጂነር ስለሺ፤ አዋሽ - ኮምቦልቻ - ሀራ ገበያ የባቡር መንገድ ከዚህ በፊት የነበረውን የመሠረተ ልማት ስርቆት ችግር በመቅረፍ ከአማራና ከአፋር ክልሎች ጋር በተሰራ ስራ መቀነስ መቻሉን አያይዘው አመልክተዋል።
የባቡር መስመሩ አገልግሎቱን ለማስጀመር በውስጥ አቅም የመጠገን ተግባራት እየተከናወኑ ሲሆን፤ በቅርቡም ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

❤8👍5
#ADVERTISEMENT
👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን
🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።
🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።
🎲በተጨማሪ የ Sales ስራዎች እንሰራለን
📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
ስልክ 0977 67 67 90
0912 23 04 71
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works
📌ቴሌግራም👇
https://t.me/antearb

👍2❤1
👉What do you think the Problem on the Picture?
🚧Answer: Structure failer due to lack of stability.
⭐️why?
⏺The water tank is placed on a tall, slender steel frame.
⏺There is no cross-bracing (X-bracing or K-bracing) to resist lateral forces (wind, water sloshing, seismic loads, etc.).
⏺Without bracing, the whole frame can sway or buckle sideways under the heavy load of the full water tank (which can weigh several liters).
⏺The small base compared to the height makes it even more unstable.
❇️In short: The stand is dangerously weak against horizontal forces and can collapse.
🎲How to design and what factors to be considered in steel structure design?
We Will Continue to answer this...👆

❤12👍5
👉Reinforcement bars (rebar) are added to concrete structures for strength, safety, and durability.
🚧Here are the main benefits explained simply:
✅ Benefits of Reinforcement Bars (Rebar) in Building Structures
1. Increases Tensile Strength
Concrete is strong in compression but very weak in tension.
Rebar provides tensile strength, helping the structure resist:Bending,Stretching,Cracking
2. Controls and Minimizes Cracks
Rebar holds cracked sections together and stops cracks from spreading.
This makes the structure safer and more durable over time.
3. Improves Load-Carrying Capacity
Reinforced concrete can support:Heavy loads (floors, beams, slabs)
Dynamic loads (vehicles, wind, earthquakes)
4. Enhances Structural Stability
Rebar helps the building withstand:
Earthquake forces
Wind pressure
Vibration
Settlement
5. Increases Durability and Life Span
Reinforcement bars protect concrete from:
Sudden failure
Fatigue
Wear and tear
This increases the overall life of the structure.
6. Provides Ductility (Warning Before Failure)
Concrete alone breaks suddenly (brittle).
Rebar gives ductility, meaning:
The structure bends before failing People get time to evacuate Collapse is prevented
7. Helps Create Complex Structural Shapes
Rebar can be bent into:
Beams
Columns
Slabs
Footings
Arches
Allowing more design flexibility.

👍8❤5
👉በ6 ሰዓታት ውስጥ 2.4 ኪ.ሜ የአስፋልት ንጣፍ ያከናወኑት ቻይናውያን አድስ ሪከርድ አስመዝግቧል
🚧በቤጂንግ የሚገኙ ቻይናውያን የመንገድ ግንባታ ሠራተኞች፤ 2.4 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን መንገድ በ6 ሰዓታት ውስጥ ብቻ አስፋልት በማንጠፍ አዲስ ሪከርድ አስመዝግበዋል።
💫በተለምዶ እንዲህ ዓይነቱን የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ለማከናወን በርካታ ቀናትን አልፎ ተርፎም ሳምንታትን የሚወስድ ሲሆን፣ ይህም ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅን ያስከትል ነበር።
⏺ሆኖም እነዚህ ቻይናውያን ባለሙያዎች መንገዱን ለቀናት ከመዝጋት ይልቅ፣ ሥራውን በ6 ሰዓታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አጠናቀዋል።
⏺በሌሎች የዓለም ሀገራት 2.4 ኪሎ ሜትር መንገድን በ24 ሰዓታት ውስጥ ማንጠፍ እንደ ስኬት ቢታይም፣ ይህንን ሥራ በ6 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ያጠናቀቀ ከቻይና ውጪ ሌላ ሀገር የለም።

❤16🔥2
👉 ለግንባታ ግብዓት (የአርማታ ብረት እና የሬዲሚክስ ኮንክሪት አቅራቢዎች) የቀረበ ጥሪ!!
💫የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በካፒታል ፕሮጀክት ቤቶችን እንደሚገነባ ይታወቃል።
በዚሁ መሰረት በያዝነው በ2018 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ 100 ሺህ ቤቶችን በፍጥነትና በጥራት ገንብቶ ለማጠናቀቅ ዕቅድ ነድፎ ወደ ትግበራ ገብቷል ስለሆነም ለ100 ሺህ ቤቶች በቂ የሆነ የግንባታ ግብዓት አቅርቦት እንዲኖር ከብረትና አጠቃላይ የኮንክሪት ስራ ግብዓት አቅራቢዎች ጋር መወያየት የሚፈልግ በመሆኑ በስራው ላይ የተሰማራችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በሙሉ ግሪክ ክለብ አጠገብ በሚገኘው የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮዉ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋናው መስሪያ ቤት ማለትም እሁድ በ05/04/2018 ዓ.ም ጠዋት 2:30 ሰዓት ላይ እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን ።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ-የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

❤8
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza

❤1🙏1