👉በአዲስ አበባ ከተማ በግንባታ ተረፈ ምርት መደርመስ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ
🚧በአያት ሪል እስቴት በሚያስገነባዉ የቤት ግንባታ ላይ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርት ተንዶ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል።
➡️በአዲስ አበባ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ በኮንስትራክሽን ስራ ላይ የዛሬዉን ጨምሮ የስድስት ሰዎች ህይወት አልፏል።
➡️በአዲስ አበባ ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሲኤምሲ ሚካኤል ከቀኑ 5:09 ሰዓት ላይ አያት ሪል እስቴት በሚያስገነባዉ የቤት ግንባታ ላይ የኮንስትራክሽን ተረፈምርት ተንዶ ዕድሜዉ ሀያ ዓመት የሆነ የድርጅቱ ሰራተኛ ወዲያዉ ህይወቱ ማለፉን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል፡፡
➡️የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የወጣቱን አስከሬን ከፍርስራሽ ዉስጥ አዉጥተዉ ለፖሊስ አስረክበዋል።
➡️በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን የስራ ላይ አደጋ በአንድ ወር ዉስጥ የዛሬዉን ጨምሮ የስድስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ስድስት ሰዎችላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱን ብስራት መዘገቡ ይታወሳል፡፡
#FirstSafety
@etconp

👍9😢6
ሜልኮን የተባለ የግል ድርጅት እያስገነባ ባለዉ ህንፃ ሰራተኞች አርማታ እየሞሉ ተደርምሶ ሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰባቸው
በአዲስ አበባ ትላንት መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 5:55 ሰዓት ቦሌ ክፍለ -ከተማ ወረዳ 3 ቲኬ ህንፃ አካባቢ ሜልኮን የተባለ የግል ድርጅት እያስገነባ ባለዉ ህንፃ ሰራተኞች አርማታ እየሞሉ በነበረበት ሰዓት አንዱ ወለል ተደርምሶ ከተደረመሰዉ ወለል ስር የነበሩ ሁለት ሠራተኞች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል።
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን እንደተናሩት ከተደረመሰዉ ወለል ስር የነበሩትን ሁለቱን ሰዎች የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ፈጥነዉ በመድረስ ህይወታቸዉን መታደግ ችለዋል።
ጉዳት የደረሰባቸዉን ሰዎች በኮሚሽኑ አምቡላንስ ወደጤና ተቋም ተወሰደዉ ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛል።
በአዲስ አበባ መሰል የስራ አደጋዎችን ለመከላከል አሰሪዎችና የዘርፉ ባለሞያዎች የአደጋ ደህንነት መስፈርትን ጠብቀዉ እንዲሰሩ ኮሚሽኑ አሳስባል በሌላ በኩልም ትላንት በአዲስ አበባ ሁለት የእሳት አደጋዎች ደርሰዋል፡፡

👍18😢4❤1
👉Health and safety materials
🚧Health and safety materials are essential in building construction to protect workers from potential hazards and maintain a safe working environment. Some common health and safety materials used in building construction include:
1. Personal Protective Equipment (PPE): This includes items such as hard hats, safety goggles, gloves, and high-visibility clothing to protect workers from potential injuries.
2. Safety harnesses and lanyards: These are used to prevent falls from heights and are essential for workers working at elevated locations.
3. First aid kits: These contain essential supplies to treat minor injuries and medical emergencies that may occur on a construction site.
4. Fire extinguishers: These are necessary to quickly extinguish small fires before they spread and cause significant damage.
5. Safety signs and barriers: These are used to alert workers to potential hazards and restrict access to dangerous areas on the construction site.
6. Dust masks and respirators: These are used to protect workers from inhaling harmful dust, fumes, and other hazardous airborne particles.
7. Scaffolding and fall protection systems: Properly installed scaffolding and fall protection systems are essential for working safely at heights and preventing falls.
8. Lockout/tagout devices: These are used to ensure machinery and equipment are properly shut off and de-energized before maintenance or repairs are performed.
🖱By providing these health and safety materials on construction sites, employers can help prevent accidents, injuries, and illnesses among their workers, ultimately creating a safer and healthier work environment.

👍8🙏6
👉በደቡብ አፍሪካ ህንፃ ተደርምሶ የአምሥት ሰዎች ህይወት አለፈ
✳️በደቡብ አፍሪካ በተከሰተ የህንፃ መደርመስ አደጋ የአምሥት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።
🚧በሀገሪቱ ዌስተርን ኬፕ ግዛት ጆርጅ ከተማ በመገንባት ላይ ያለ ባለ 5 ወለል ህንጻ ተደርምሶ በስራ ላይ ከነበሩ አጠቃላይ 75 ሰዎች አምሥቱ ህይወታቸው ሲያልፍ 24 ሰዎችን ከፍርስራሹ ማውጣት ተችሏል ተብሏል።
🔰ከፍርስራሹ ስር ይገኛሉ የተባሉ 50 ያክል ሰዎችን ለመታደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ቢቢሲ አስነብቧል።
🚧የአደጋው ምክንያት እየተጣራ መሆኑንም ዘገባው አመላክቷል።
📌በነፍስ አድን ስራው ከመቶ በላይ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ከአነፍናፊ ውሾች ጋር እንደተሰማሩ ዘገባው ጠቁሟል።

👍11😢4
👉አዳማ‼
🚧በአዳማ ከተማ ለሕንፃ ግንባታ ጉድጓድ በመቆፈር ላይ በነበሩ ሰራተኞች ላይ አፈር ተደርምሶ የሁለት ሰራተኞች ህይወት ማለፉን የከተማው ዋና ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡
✳️በመምሪያው የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለጹት አደጋው ትናንት በከተማው ደጋጋ ወረዳ ልዩ ቦታው ቀጠና አራት አካባቢ የደረሰ ነው፡፡
❇️በአደጋው ህይወታቸው ካለፉት በተጨማሪም ሌሎች ሁለት የጉልበት ሰራተኞች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸው የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ሀላፊው ተናግረዋል፡፡
⏺ሕንፃ አሰሪዎች ለሚያሰሯቸው ሰራተኞች የስራ ደህንነት ሊጠብቁና ዋስትና ሊሰጡ እንደሚገባም አሳስበዋል ብሎ የዘገበው ፋና ሬድዮ ነው።

😢11👍4👌1
#አሳዛኝ_ዜና
ኢዩኤል ታዬወርቅ ሸዋታጠቅ ይባላል ተወልዶ ያደገው አዲስአበባ ኬንያ ኢምባሲ ከፍ ብሎ ልደታ ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው።
እዩኤል (አቢቲ) በጎንደር ዩኒቨርስቲ የኪነህንፃ ኢንጅነሪንግ 5ኛ ዓመት ተማሪ ነበር።
የፋሲካ በዓልን አያቱ ጋር አክብሮና እዛው ሲጫወት አድሮ በማግስቱ ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ከመጣ ታናሽ ወንድሙ ጋር ወደቤተሰቦቹ ቤት ሲመለስ ኬንያ ኢምባሲ አካባቢ እየተሰራ ከሚገኝና 14 ፎቅ እርዝመት ካለው ፎቅ ላይ ተወርውሮ የወረደ ብረት ጭንቅላቱ ላይ መቶት በአበባነት እድሜው በአሳዛኝ ሁኔታ ተቀጥፏል።

😢53👍6🙏1
👉በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ተስፋዬ ወፍጮ ቤት እየተባለ በሚጠራ አካባቢ እየተገነባ ባለ ህንጻ የአፈር ናዳ መከሰቱ ተነገረ፡፡
🚧ህንጻ ለመገንባት የአፍር ቁፋሮ እያደረጉ የነበሩ በርካታ ሰራተኞች የአፍር ናዳው እንደተናደባቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ለጣበያችን ተናግረዋል፡፡
✳️ከአፈር ናዳው እስካሁን ድረስ አንድ ሰው ብቻ ማውጣት እንደተቻለ የገለጹት ነዋሪዎቹ በቦታው ያለው ነገር የሚያሳዝን ነው ብለዋል፡፡
🔰የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ሰራተኞች ባሁኑ ሰአት በቦታው መገኝታቸቀው የተነገረ ሲሆን ሰራተኞቹን ለማዳን ብርቱ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸው ታውቋል፡፡
⏺የአፈር ናዳው የደረሰው ህንጻው ከህንጻው አጠገብ ባሉ መኖርያ ቤቶች መሆኑ ነው የተነገረው፡፡

😢11👍7❤1
👉እየተገነባ ያለ ህንፃ ፈርሶ ነፍስ አጠፋ
ዛሬ ሀምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከንጋቱ 11:45 ሰዓት ላይ በለሚ ኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 14 አርሴማ ቤተክርስቲያን አካባቢ እየተገነባ ያለ መኖሪያ ቤት ከስሩ ባለ መኖሪያ ቤት ላይ ተደርምሶ የአንድ ሰዉ ህይወት አልፏአል።
ህይወታቸዉ ያለፈዉ ግለሰብ በቤት ዉስጥ ተኝተዉ የነበሩ በጾታ ወንድ የሆኑ የ50 ዓመት ዕድሜ የተገመቱ ናቸዉ።
በስፍራዉ ፈጥነዉ የደረሱት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞችና የአካባቢዉ ማህበረሰብ በአደረጉት ርብርብ ሶስት ሰዎችን ከአደጋዉ መታደግ ችለዋል።
በአዲስ አበባ የግንባታ ስራ ላይ በተለይም በግለሰቦች የሚገነቡ ግንባታዎች የደህንነት መስፈርቶችን ጠብቆ ባለመስራታቸዉ በሰዉ ህይወትና ንብረት ላይ በተደጋጋሚ አደጋዎች እያጋጠሙ ይገኛል።
የግንባታ ስራዎች በሚከናወኑበት ጊዜ የግንባታ ፈቃድ ሰጪዉ አካል ግንባታዎቹ የአደጋ ደህንነት መስፈርት ተጠብቀዉ ስለመሰራታቸዉ የተጠናከረ ቁጥጥር በማድረግ የማስተካከያ እርምጃዎችን መዉሰድና የህግ ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚያስፈልግ ኮሚሽን መ/ቤቱ ያሳስባል።
ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች በ939 ፈጥነዉ ያሳዉቁ!
Via የ እሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

👍13❤5😢5🥰1
👉6 ሠራተኞች ከአራተኛ ፎቅ ወድቀው ሕይወታቸው አለፈ😭
💫በዛሬው ዕለት ከረፋዱ 4 ሰዓት አካባቢ ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል አካባቢ እየተገነባ በሚገኘው አያት ሪል እስቴት ላይ በግንባታ ሥራ ላይ የነበሩ ሁለት ሠራተኞች፤ ከአራተኛ ፎቅ ወድቀው ሕይወት ማለፋን አሐዱ ከቦታው ተገኝቶ ማረጋገጥ ችሏል።
አደጋው የደረሰው በልስን ሥራ ላይ ተሠማርተው በነበሩ ሠራተኞች ላይ ሲሆን፤ ሁለት ሠራተኞች ከሕንጻው 4ተኛ ፎቅ ላይ ሆነው የልስን ሥራ በማከናወን ላይ ሳሉ የቆሙበት ሊፍት (ዊንች) ካቦው በመበጠሱ አደጋው ደርሷል።
በወቅቱም ከሕንጻው ስር በመጎዝ ላይ የነበረ አንድ ሠራተኛ ዊንቹ ወድቆበት ወዲያውኑ ሕይወቱ ያለፈ ሲሆን፤ ከወደቁት ሁለት ሠራተኞች ውስጥ አንዱ ሠራተኛም በተመሳሳይ ወዲያው ሕይወቱ አልፏል።
የልስን ሥራ ሲሰራ የነበረው አንዱ ሠራተኛ ደግሞ፤ ከባድ ጉዳት ደርሶበት ለሕክምና እርዳታ ወደ ሆስፒታል ተወስዷል።
በትናትናው ዕለትም 4 የቀን ሥራ ሠራተኞች በተመሳሳይ ሁኔታ ከሪል እስቴቱ ሕንጻ ላይ ወድቀው ሁለት ሠራተኞች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን፤ በሁለቱ ሠራተኞች ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት መድረሱን የሪል እስቴቱ የግንባታ ሠራተኞች ገልጸዋል።
እንዲሁም ከትናንት በስተያ ሐሙስ ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም አምስት የግንባታ ሠራተኞች ከሕንጻው ላይ መውደቃቸው የተገለጸ ሲሆን፤ የሁለቱ ሠራተኞች ሕይወት ሲያልፍ በሦስቱ ሠራተኞች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ተብሏል።
በሕንጻው ግንባታ ላይ የተሰማሩ ሠራተኞች በተደጋጋሚ ተመሳሳይ አደጋ እየደረሰባቸው እንደሚገኝ የገለጹ ሲሆን፤ በሳምንት አንድ ወይ ሁለት ሠራተኞች አደጋ እንደሚደርስባቸው ተናግረዋል።
ሠራተኞቹ አክለውም፤ ሪል እስቴቱ በሠራተኞች ደህንነት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ አሳስበዋል።

😭19❤8
👉በምንጃር ሸንኮራ ርብራብ እንጨት ተደርምሶ የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ
🚧በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን በዉል ያልታወቁ ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉን የወረዳዉ ኮሚኒኬሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታዉቋል ፡፡
ቤተክርስቲያኗ አመታዊ የማርያም ክብረበዓልን አስመልክቶ ከንግስ ክብረ በአል ጎን ለጎን እየተሰራ ያለውን ቤተክርስቲያኗን ግንባታ እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት የመደርመስ አደጋ አጋጥሞት በሰዎች ላይ የሞት እና የአደጋ ጉዳት መድረሱን የወረዳዉ ኮምኒኬሺን ቢሮ ሃላፊ አቶ ኑርላህ ከድር አስታዉቀዋል ፡፡
በጉዳቱ እስካሁን ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ በርከት ያሉ ሰዎች ህይወታቸዉ እንዳለፈ የገለፁ ሲሆን ርብራቡ የተጫናቸዉን ተጎጂዎች የማዉጣቱ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተናግረዋል፡፡
Via ETHIO FM 107.5

😭9❤5
👉What is PPE
💫PPE (Personal Protective Equipment) means protective gear worn by workers to reduce risk of injury or illness, especially on construction sites like the ones you work on.
🪖 Head Protection
Hard hat (helmet) protects from falling objects and head impact
Some types also protect against electric shock
Must be worn all the time on site
👷 Eye & Face Protection
Safety goggles → protect from dust, sand, cement
Face shield → protects full face from sparks and chemicals
Welding mask → protects eyes from strong light and heat
👂 Hearing Protection
Ear plugs / ear muffs protect from loud noise
Important near:
Generators
Jackhammers
Heavy machines
😷 Respiratory Protection
Dust masks / respirators protect lungs
Used when:
Mixing cement
Cutting blocks
Working in dusty areas
🦺 Body Protection
Reflective vest (high-visibility)
Makes you easy to see, especially around machines or traffic
🧤 Hand Protection
Gloves protect from:
Cuts (rebar, nails)
Cement burns
Chemicals
👢 Foot Protection
Safety boots (steel toe) protect from:
Falling materials
Nails on ground
Very important for site injuries like foot puncture
🔑 Why PPE is Important
Prevents serious injuries and death
Required by safety rules on every construction site
Protects you from:
Physical injury
Dust and chemicals
Noise damage
⚠️ Important Tips
Always wear PPE before entering site
Check if it is not damaged
Use the right PPE for the job (not one for everything)

❤16🥰1