የሥራ ተቋራጮች ልምድ
ሥራተቋራጮች በአንድ የመንግሥት ጨረታ ላይ ለመወዳደር እንደየደረጃቸው ማቅረብ ያለባቸው ዝቅተኛ የሥራ ልምድ ዘመን በህግ የተቀመጠ ሲሆን፤ ለደረጃ አንድ እና ሁለት (Level 1 and 2) የአምስት ዓመት ልምድ፣ ለደረጃ 3 (Level 3) የሦስት ዓመት ልምድ፣ ለደረጃ 4 እና 5 (Level 4 and 5) የሁለት ዓመት ልምድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
ነገር ግን የወጣው ጨረታ የሚጠይቀው መስፈርት (Evaluation criteria) ይህንን ታሳቢ ያላደረገ ቢሆን ቅሬታ ከቀረበበት «አግባብ ያልሆነ ጨረታ» በሚል ሊሰረዝ ይችላል።
@etconp
❤14👍2😱2🔥1
👉የጨረታ ማስከበሪያ (bid security/bond) ገንዘብ መጠን አወሳሰን
🚧አዲሱ የመንግስት ግዢ መመሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አወሳሰንን በተመለከተ «የመንግስት መ/ቤቱ የጠቅላላ ግዥውን ግምታዊ ዋጋ መሰረት በማድረግ ከ 0.5% ያላነሰ እና ከ 2% ያለልበለጠ የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን ወስኖ በጨረታው ጥሪው እና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ መግለፅ ይኖርበታል፡፡
በዚህ መሠረት የሚወሰነው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከብር 2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን ብር) የበለጠ መሆን የለበትም» የሚል ድንጋጌ አስቀምጧል።
በመሆኑም በአንድ የጨረታ መጥሪያ (Tender notice) ወይም በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተቀመጠው የጨረታ ማስከበሪያ ከ 0.5% ያነሰ ወይም ከ2% የበለጠ ከሆነ፣ በየትኛውም መልኩ ደግሞ ከ 2,000,000 ብር ከበለጠ ጨረታውን ሊያሰርዝ ይችላል።

❤7👏7
👉Different Between Sluice Gate Vs Spillway
🏷Sluice Gate: A sluice gate is a movable gate used to control the flow of water in canals, dams, and drainage systems.
⏺It can be opened or closed manually or mechanically.
🏷Spillway: A spillway is a fixed structure in a dam that safely releases excess water when the water level becomes too high.
🚧Main Difference:
⏺Sluice Gate controls and regulates water flow.
⏺Spillway safely disposes of overflow water to protect the dam from damage.
@etconl

❤5🙏5👍4🥰2
👉Here is a comprehensive infographic detailing 8 essential laboratory tests for soil in civil and geotechnical engineering.
🚧We break down the Purpose, step-by-step Procedure, fundamental Formulas (like Moisture Content % and Hydraulic Conductivity k), and standard Standards (ASTM and AASHTO). We also include critical visual aids like Particle Size Distribution (GSD) curves, the Soil Plasticity Chart, and Compaction/Proctor Density curves for deep classification and engineering application.
This guide is a vital reference for students and site professionals evaluating soil suitability for everything from foundations to pavements and retaining walls.
#CivilEngineering #GeotechnicalEngineering #SoilMechanics #SoilTesting #GeotechEngineering #ConstructionSite #MaterialsTesting #LaboratoryTests #SoilClassification #StandardProctor
#CBRTest #ASTM #AASHTO #EngineeringChecklist

❤8
#ADVERTISEMENT
👋እንኳን ደስ አላቹ !👋
Purchasers እና contractors በፍጥነት እና በቀላሉ suppliers እንዲያገኙ የሚያስችል construction material sourcing bot አዘጋጅተናል።
Bot user name: 👇
👉 @hbhbuyerbot 👈
👆
በዚህ bot አማካኝነት፦
• Quotations በፍጥነት መጠየቅ
• የsuppliers ዋጋ ማወዳደር
• ያሉ materials በቀላሉ ማግኘት
• ብዙ suppliers በስልክ ከመደወል ጊዜ መቆጠብ
የሚገኙ materials ከሚከተሉት መካከል፦
* Rebar
* Cement
* Hollow Block
* Aggregate
* CHS/RHS Steel
* Plumbing & Electrical Materials
* And more
Step 1 : ይመዝገቡ
Step 2 : “New purchase order”የሚለውን በመጫን ወደሚመለከተው አቅራቢ PO በመላክ ግብይቶን ያቀላጥፋ

❤7
👉Detailed Explanation: Simply Supported Beam – Maximum Deflection
🚧A simply supported beam subjected to a uniformly distributed load (UDL) bends downward, with the greatest deflection occurring at the mid-span.
💫The derivation process involves several logical steps, but here I’ll explain it clearly without formulas or tables.
🔹 Step-by-Step Process
1. Beam and Loading
- A beam of span \(L\) carries a uniform load across its entire length.
- The goal is to determine how much it bends at the center.
2. Support Reactions
- Since the load is uniform and the beam is symmetric, both supports carry equal reactions.
3. Bending Moment at Section
- At any point along the beam, the bending moment is calculated using equilibrium principles.
- This moment varies along the span, being maximum at the center.
4. Elastic Curve Equation
- The bending moment is related to the curvature of the beam.
- By integrating step by step, the deflection equation is obtained.
5. Boundary Conditions
- At both supports, the deflection is zero.
- These conditions help determine the constants in the deflection equation.
6. Deflection Equation
- After applying conditions, the general deflection curve of the beam is established.
7. Location of Maximum Deflection
- The slope of the deflection curve is set to zero to find where the maximum occurs.
- This point is at the mid-span of the beam.
8. Maximum Deflection
- Substituting the mid-span location into the deflection equation gives the maximum downward deflection.
- The result shows that the deflection depends on the load intensity, span length, material stiffness, and beam geometry.
🔹 Engineering Insight
This derivation is essential in structural analysis.
It ensures beams are designed not only for strength but also for serviceability, meaning they don’t bend excessively under load.
️#CivilEngineering #BeamDeflection #StructuralAnalysis #UDL #MechanicsOfMaterials #EngineeringDesign

❤9
👉የኳታሩ አል-ኻያት ቤተሰብ በ12.5 ቢሊዮን ዶላር በሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ ለመሳተፍ ማቀዱ ተገለፀ!
በሶርያና ኳታር ውስጥ በጣም ትልቅና ሰፊ የንግድ ተቋም ያለው የአል-ኸያት ቤተሰብ በአፍሪካ መሰረተ-ልማት ላይ ኢንቨስት ለማድረግ እያቀደ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ በ12.5 ቢሊዮን ዶላር በሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ ድርሻ ለመውሰድ ማለሙን ብሉምበርግ ዘግቧል።
የቤተሰቡ ንብረት የሆነው ዩሲሲ ሆልዲንግ የተሰኘው ኩባንያ በኢትዮጵያ ከሚገነባው ሜጋ አየር ማረፊያ በተጨማሪ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የ400 ኪሎ ሜትር አውራ ጎዳና ግንባታን ጨምሮ በአፍሪካ ትላልቅ የትራንስፖርት ፕሮጀክቶች ላይ ለመሳተፍ አልሟል።
ይህ ታዋቂ የባለሀብቶች ቤተሰብ በኅዳር 2025 ዓ.ም. በተካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የበዓለ-ሲመት ሥነ-ሥርዓት ላይ ከተገኙ ጥቂት ተደማጭ የዓለም ታዋቂ ሰዎች መካከል አንዱ ነበር።
ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምስራቅ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገነባውና በዛሃ ሃዲድ አርክቴክቶች ዲዛይን የተደረገው ይህ አዲስ አየር ማረፊያ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የወደፊት የአቪዬሽን ማዕከልነት ለማጠናከር ያለመና በአፍሪካ ትልቁ እንደሚሆን ይጠበቃል።
በዘንድሮው የጥር ወር ላይ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታው የተጀመረውና 35 ስኩዌር ኪሎ ሜትር መሬት ላይ የሚያርፈው ይህ አውሮፕላን ማረፊያ፣ በመጀመሪያው ምዕራፍ 60 ሚሊዮን ተሳፋሪዎችን የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል።
የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንደገለጹት፣ አጠቃላይ ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ሲያልቅ በአመት እስከ 100 ሚሊዮን ተሳፋሪዎችን ማስተናገድ የሚችል የአህጉሪቱ ዋነኛ የትራንዚት መተላለፊያ ይሆናል።

❤10
👉የዘላቂ የመንግስት ግዥ (Sustainable Public Procurement) ዓላማዎች ምንድን ናቸው?
▶️ የዘላቂ የመንግስት ግዥ (Sustainable Public Procurement) ዋና ዓላማ የመንግስት ወጪ ዘላቂ ልማትን እንዲደግፍ ማድረግ እና የመንግስት ገንዘብ ተመጣጣኝ ዋጋ (Value for Money) እንዲያገኝ ማስቻል ነው፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ ሌሎች ዝርዝር ዓላማዎች ይኖሩታል፡፡ እንዚህም የመንግስትን ሀብት በብቃት መጠቀምን ማበረታታት፣ አካባቢን መጠበቅ፣ ማህበራዊ ፍትሃዊነትን እና የሰብአዊ መብቶችን መደገፍ፣ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገትን ማበረታታት፣ ግልጽነትን እና ተጠያቂነትን ማጠናከር፣ ፈጠራን እና አረንጓዴ ቴክኖሎጂዎችን ማበረታታት፣ ሀገር በቀል ተቋማትን እና አነስተኛ ድርጅቶችን መደገፍ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችም ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡
▶️ ስለሆነም ይህ የግዥ ስርዓት የመንግስት ተቋማት የሚጠቀሙት ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ሰፋ ያሉ የብሔራዊ ልማት ግቦችንም ለማሳካት ጭምር እንደሆነ የሚያስገነዝብ ነው። በዋናነት የዘላቂ የመንግስት ግዥ (Sustainable Public Procurement) ጉዳዮችን ታሳቢ ያደረገ ነው።
ዘላቂ የመንግስት ግዥ (Sustainable Public Procurement) ሦስት ዋና ዋና ጉዳዮችን ታሳቢ ያደረገ ነው ሲባል ምን ማለት ነው?
▶️ ዘላቂ የመንግስት ግዥ (Sustainable Public Procurement) ከአንድ አቅጣጫ ብቻ የሚታይ አይደለም፡፡
ማለትም ግዥውን ለመፈጸም ዝቅተኛ ዋጋን እንደ መስፈረት መውሰድ በቂ አይደለም፤ የእቃውን ጥራትም እንደ ግዥ መስፈርት ወስዶ ግዥውን መፈጸም በቂ አይደለም፡፡ ይልቁንም ግዥውን ለመፈጸም ከላይ ከገለጸናቸው መስፈርቶች በተጨማሪ ያለውን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሚታ፣ በአካባቢ ላይ ተጽዕኖ የማያሳድር መሆኑ፣ ማህበራዊ አገልግሎት ላይ ያለው አስተዋጽዖ፣ አረንጓዴ ልማትን መድገፍ የሚያስችል መሆኑና ሌሎች መሰል መስፈርቶች ከግምት ውስጥ የሚገቡ ናቸው፡፡ በዝርዝር ለመመልከት ያህል፦
▶️ የኢኮኖሚ ዘላቂነት (Economic sustainability)፦ የኢኮኖሚ ዘላቂነት በምርቶች እና በአገልግሎቶች የህይወት ዑደት ውስጥ ለተከፈለው ገንዘብ ተመጣጣኝ ዋጋ (Value for Money) ማረጋገጥ ላይ ያተኩራል።
ይህም የወጪ ውጤታማነትን (Cost efficiency)፣ የጥራት ማሻሻያን (Quality improvement)፣ ዘላቂነትን (Durability)፣ የጥገና ወጪ መቀነስን (Reduction of maintenance costs) እና የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ቁጠባን (Long-term financial savings) መሰረት ያደረገ ነው፡፡
ስለሆነም በዚህ ሂደት ውስጥ የግዥ ባለሙያዎች የመግዣ ዋጋ ላይ ብቻ አያተኩሩም ይልቁንም ከመግዣ ዋጋው በተጨማሪ የሥራ ማስኬጃ ወጪዎችን፣ የጥገና ወጪዎችን እና የማስወገጃ ወጪዎችንም ግንዛቤው ውስጥ ያስገባሉ።
▶️ የአካባቢ ዘላቂነት (Environmental sustainability)፡- የአካባቢ ዘላቂነት የግዥ ሂደቶች ግዥው በአካባቢ ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተፅዕኖ መቀነስ ላይ ያተኩራል። ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርነው የሚገዙ ግዥዎች በአካባቢ ላይ ብክለትን የማያስከትሉ መሆናቸው መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
ይህን ስንል የሚገዙ ምርቶች ብክለትን የሚቀንሱ፣ ኃይልን የሚቆጥቡ፣ እንደገና ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ ቁሳቁሶችን የሚጠቀሙ፣ የግሪን ሀውስ ጋዞችን የሚቀንሱ እና ታዳሽ ኃይልን የሚያበረታቱ መሆናቸው ግንዛቤ ውስጥ መግባት ይኖርበታል፡፡
ምክንያቱም የአካባቢ ተስማሚ ግዥ (Environmental Sustainability Procurement) የአየር ንብረት ለውጥን ለመቀነስ እና የተፈጥሮ ሀብቶችን ለመጠበቅ አስተዋፅኦ ያደርጋል።
▶️ ማህበራዊ ዘላቂነት (Social Sustainability):- ማህበራዊ ዘላቂነት የማህበራዊ ደህንነትን ለማሻሻል እና ሥነ-ምግባራዊ የንግድ አሠራሮች ማረጋገጥ ላይ የሚያተኩር ሲሆን ፍትሃዊ የሥራ ልምዶች፣ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ፣ የሥራ ቦታ ደህንነት፣ የፆታ እኩልነት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ለተጋላጭ ቡድኖች ድጋፍ መስጠትን የሚያበረታታ ነው፡፡

❤7👍3
🏗️ Futuristic Engineering Meets Structural Innovation 🌍
This visionary elevated building concept redefines modern urban construction by combining architectural creativity with advanced structural engineering.
Suspended on a massive reinforced concrete core, the structure showcases exposed concrete frames, unfinished slabs, external zigzag staircases, and active construction zones — highlighting the raw beauty of engineering in progress.
A bold fusion of functionality, realism, and futuristic infrastructure that demonstrates how modern cities could maximize space while pushing the limits of structural design.

❤2
🌉 Arched Bridge Engineering — Strength Beneath the Structure
This realistic engineering visualization highlights the anatomy of a modern arch bridge, where reinforced concrete, deep foundations, drainage systems, and slope stabilization work together to ensure maximum durability and structural performance.
Built over challenging red-soil terrain, every component reflects precision civil engineering and advanced infrastructure design.
🏗️ Modern infrastructure powered by innovation, safety, and structural excellence.
#CivilEngineering
#BridgeDesign
#Infrastructure #StructuralEngineering #MegaProjects

❤3
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza

❤4
👉Steel calculation in construction is a crucial step in ensuring the strength, durability, and safety of reinforced concrete structures.
The infographic you shared highlights the typical percentage of steel used in different structural members, which is based on standard engineering practices. Let’s break it down in detail:
🔹 Importance of Steel in Concrete
Concrete is strong in compression but weak in tension.
Steel reinforcement bars (rebars) are added to resist tensile forces, making the structure balanced and safe.
The percentage of steel varies depending on the type of structural member and the loads it carries.
🔹 Steel Percentages in Structural Members
- Slab: About 1% of the total concrete volume. Slabs mainly resist distributed loads, so less steel is required compared to beams or columns.
- Beam: Around 2% of the concrete volume. Beams carry bending and shear forces, hence they need more reinforcement.
- Column: Approximately 2.5% of the concrete volume. Columns bear axial loads and moments, requiring higher steel content for stability.
- Footing: Roughly 0.8% of the concrete volume.
Footings distribute loads to the soil, so reinforcement is relatively lower but still essential.
🔹 Engineering Significance
- Proper steel calculation ensures structural safety and prevents collapse.
- Overuse of steel increases cost, while underuse compromises strength.
- Following standard percentages helps maintain economy and efficiency in construction.
- Engineers often adjust these values based on design codes, load conditions, and soil properties.
🔹 Visual Understanding
The 3D and top-view
illustrations of reinforcement grids show how rebars are arranged to form a strong skeleton inside the concrete.
This skeletal framework is what gives reinforced concrete its reliability.
#SteelCalculation #StructuralDesign #ConstructionSafety

❤10👍1
👉Reactions at Supports
The beam is supported at two points, A and B. By applying equilibrium principles, the upward reactions at these supports are determined. Support B carries the larger share of the load, while support A carries the smaller portion.
This balance ensures the beam remains stable under the applied loads and moment.
🔹 Shear Force Diagram (S.F.D.)
The shear force diagram shows how vertical forces vary along the beam.
It is drawn by considering the algebraic sum of vertical loads at different sections.
The point where the shear force changes sign is critical, as it indicates the location of maximum bending moment.
🔹 Bending Moment Diagram (B.M.D.)
The bending moment diagram is derived from the shear force diagram.
It represents how bending stresses develop along the beam.
The maximum bending moment occurs exactly where the shear force crosses zero, highlighting the most stressed section of the beam.
🔹 Key Concepts Recap
- Use equilibrium to find reactions at supports.
- Shear force is based on vertical load distribution.
- Bending moment is obtained from the shear force diagram.
- The most critical point is where shear changes sign, as this is where maximum bending occurs.
This process is fundamental in structural analysis and helps civil engineers design beams that can safely resist applied loads.
#StructuralAnalysis #CivilEngineering #BeamDesign #SFD #BMD

Crank Bar in Shallow Beam
A crank bar is a bent reinforcement bar used in RCC beams to resist both bending moment and shear force near supports. It is usually bent at 45° (or 30° in shallow beams) to transfer tension safely from the bottom to the top of the beam.
Main Purposes:
Resists negative (hogging) moment
Helps resist high shear force at supports
Reduces chances of brittle failure
Saves reinforcement steel and improves structural strength
Common Use:
Crank bars are mainly used in shallow beams, slabs, and continuous beams for better load distribution and durability.
#CrankBar #ShallowBeam #RCCBeam #BeamReinforcement #CivilEngineering #StructuralEngineering #ConstructionDetail #ReinforcedConcrete #ShearForce #BendingMoment #BeamDesign #SiteEngineering

❤9🙏1
The ratio of maximum velocity and average velocity in laminar poiseullie flow between two parallel plates is
Anonymous Quiz
19%
2
42%
1.5
31%
1.25
9%
0.8
❤4👍2
Rainfall mass curve shows the variations of
Anonymous Quiz
30%
Rainfall intensity with time
38%
Rainfall intensity with cumulative rainfall
6%
Rainfall excess with time
26%
Cumulative rainfall with time
❤4👍2👏1
The heaviest I-section for same depth is
Anonymous Quiz
22%
(a) ISMB
33%
(b) ISLB
33%
(c) ISHB
12%
(d) ISWB
❤3
As per relevant IS code , the inside clearance for a soil sampler should be
Anonymous Quiz
36%
1% to 3%
27%
4% to 7%
23%
8% to 10%
14%
12% to 15%
👏2❤1
For a ribbed span, the minimum thickness of the ribs & that of the in-situ ribs are respectively?
Anonymous Quiz
19%
54 mm & 65 mm
25%
65 mm & 54 mm
21%
40 mm & 25 mm
34%
25 mm & 40 mm
❤1
In a compaction test if the compacting effort is increased, it will result in
Anonymous Quiz
25%
Increase in maximum dry density and the Optimum Moisture Content
21%
Increase in maximum dry density but Optimum Moisture Content remains same
10%
No change in maximum dry density and Optimum Moisture Content
44%
Increase in maximum dry density and decrease in Optimum Moisture Content
🙏3❤1
An unevenness index value greater than ____ is considered as uncomfortable
Anonymous Quiz
28%
1500 mm/km
38%
3200 mm/km
24%
4700 mm/km
10%
5600 mm/km
❤2