Mat foundation/raft foundation - ribbed raft foundation
- 1.6 meters deep ribbed mat foundation
- assumed to be carrying G+7 building and one basement floor (9 story building)
📍 olompiya next to Greek community college in front of Greek club
#mat #foundation #raft #AddisAbaba #Ethiopia
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Facebook:- https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0evc1ErpsYJWhyAAP3YC8nH3TtFwFfqHGuU23gw8opGoNDGMf4tsdmECxz3ZkuS4Pl&id=100064135238834&mibextid=qC1gEa

👍6❤1🕊1
#AddisAbaba
" በአጭር ጊዜ ውስጥ ለትራፊክ ክፍት ለማድረግ እየተሰራ ነው " - የአ/አ መንገዶች ባለስልጣን
የለቡ ማሳለጫ ድልድይ ምንም እንኳን ቁርጥ ያለው ቀን ባይታወቅም በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ።
በአዲስ አበባ ከተማ " ለቡ መብራት ኃይል " እየተገነባ የሚገኘው ግዙፍ የማሳለጫ ድልድይ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ሲል የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አሳውቋል።
ድልድዩ ግንባታው በቅርብ ሲጠናቀቅ ትራፊኩን ከማሳለጥ በተጨማሪ ለአካባቢው ልዩ ገፅታ ያላብሳል ብሏል።
በአሁኑ ወቅት የድልድዩ ግንባታ በመገባደድ ላይ የሚገኝ ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥም ለትራፊክ ክፍት ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነ ተገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪም የማንሆል ግንባታ፣ የመቃረቢያ መንገዶች የድሬኔጅ መስመር ዝርጋታ፣ የገረጋንቲ አፈር ሙሌት እና የሰብ ቤዝ ስራዎች በመከናወን ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ይህ የመንገድ ፕሮጀክት በቻይና " ፈርስት ሀይ ዌይ ኢንጂነሪንግ " እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን የማማከርና የቁጥጥር ስራው በ " ስታዲያ ኢንጂነሪንግ ስራዎች አማካሪ ድርጅት " በኩል እየተሰራ ይገኛል፡፡
የማሳለጫ ድልድዩ አጠቃላይ 1.1 ኪ.ሜ ርዝመትና 40 ሜትር የሚደርስ የጎን ስፋት ያለው ሲሆን ለግንባታ ወጪው ከ634 ሚሊዮን ብር በላይ ተይዞለታል፡፡
መረጃው ከአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የተገኘ ነው።
@etconp
@etconpwork

👍4
Addis Lissan Ginbot 27-2016.pdf
7.2 MB
#AddisAbaba
የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ #አሸናፊዎች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።
በጋዜጣው ላይ በካሬ ሜትር የቀረበው ከፍተኛው ገንዘብ 478 ሺህ ብር ተብሎ ተገልጿል።
ከታች ዝርዝሩ ላይ ደግሞ ከፍተኛው 470 ሺህ ብር እንደሆነ ሰፍሯል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ትክክለኛው ስንት ነው ? 478 ሺህ ብር ወይስ 470 ሺህ ብር ? ሲል ጠይቋል።
ቢሮውም ትክክለኛው 470 ሺህ (በዝርዝሩ ላይ ያለው) እንደሆነ ገልጿል።
478 ሺህ የሚለው ስህተት እንደሆነ አመልክቷል።
#AddisLisan
#AddisAbabaLandDevelopmentandAdministrationBureau

👍7🙏3
👉Unlock the secrets to successful project management with our upcoming online training: “Critical Concepts for Emerging Project Managers – The Art of Project Thinking: A Guide for Starters.”
Join Yonatane Tadesse, PMP®
— a certified practicing professional engineer in construction management and a lead engineer at DCDE — for an insightful session on August 17th, from 7:30 PM to 8:20 PM (EAT) via Zoom.
This is a unique opportunity to gain practical knowledge and start your journey in project management with confidence.
📅 Date: August 17th
⏰ Time: 7:30 PM to 8:20 PM
💻 Platform: Zoom
🔑 Zoom Meeting ID: 896 460 2468
🔑 Passcode: 2YFJm1
🏷Don’t miss out! Register now and elevate your project management skills.
#ProjectManagement #ProfessionalDevelopment #PMP #ConstructionManagement #OnlineTraining #AddisAbaba #EmergingLeaders

👍8❤5👏3🔥1
🏛️ Spotlight on Ethiopian Genius: Architect Yosef Bereded! 🇪🇹
From a napkin sketch of a Lalibela-inspired church as a student, Yosef Bereded built an architectural legacy! Leading Abba Architects, he designed landmarks like:
• Netherlands & Indian Embassies in Addis
• Abrehot Library (masterpiece!)
• Gorgora Eco Resort
• Adwa Museum & Menelik II Palace renovation
• Amhara Parliament + more!
👏Won Aga Khan Award & national honors.
True icon blending Ethiopian heritage with world-class design!
Via Yonatan Tadesse (PMP®️)
https://t.me/ETCONp
👏 #YosefBereded #EthiopianArchitecture #AddisAbaba #ArchitectureLegends

❤12👍3🔥1
በሪል ስቴት ዘርፍ ውስጥ ያሉ አብዛኞቹ ሰዎች ራሳቸውን ሲያስተዋውቁ በሥራ መደባቸው ይጀምራሉ።
እኔ ግን አብዛኛውን ጊዜ የምጀምረው እዚህ እንዴት እንደደረስኩ በመናገር ነው።
August 2018 — የመጀመሪያ የስራ ቀኔ፣ በሰርቪየርነት (በመሬት ለኪነት) ነበር።
ቀኔን የማሳልፈው መሬት በመለካት፣ ካርታ በማውጣት፣ ገና ግንባታ ያልተጀመረባቸውን ቦታዎች በመጎብኘት ነበር።
ከሽያጭ በፊት። ከማርኬቲንግ በፊት። ከማኔጅመንት በፊት። ሪል ስቴትን በትክክል የተማርኩት እዚያ ላይ ነው።
ቢሮ ውስጥ ሆኜ ሳይሆን፣ ቦታው ላይ ተገኝቼ — ፕሮጀክቶች በተግባር እንዴት እንደሚቆሙ፣ ውሳኔ በውሳኔ፣ ቦታ በቦታ — በማየት ነው።
ባለፉት ዓመታት አንድ የሚደጋገም ሁኔታ አስተውያለሁ፦ ከጅምሩ የተስተካከለ ዕቅድ ያላቸው ፕሮጀክቶች ይሳካሉ። ለረዥም ጊዜ የሚቆይ ነገር ከመገንባት ይልቅ በፍጥነት ለመሸጥ ብቻ ያቀዱ ፕሮጀክቶች ግን ይቸገራሉ።
ከሰርቪየርነት ወደ ሱፐርቫይዘርነት አደግኩ። ቀጥሎም ሀሞና ሴልስ ኤንድ ማርኬቲንግ ኮንሰልታንሲን መሠረትኩ። ዛሬ ደግሞ በቴምር ሽያጭ እና ማርኬቲንግ ስራ አስኪያጅ ሆኜ እያገለገልኩ ነው።
ስለዚህ ዛሬ ከገዢ፣ ከባለሀብት ወይም ከአልሚ ጋር ስቀመጥ፣ የምናገረው የትም ያነበብኩትን ሳይሆን — ሰባት ዓመት ሙሉ በስራው ውስጥ ሆኜ ያየሁትን ነው።
የኢትዮጵያ ሪል ስቴት በፍጥነት እየተቀየረ ነው። እኔ የማምነው ጥልቅ ለውጥ የሚያመጡት ከህንፃው በስተጀርባ ያለውን ሰው እና ሂደት የተረዱት መሆናቸውን ነው።
እኔም መቀጠል የምፈልገው በዚህ መንገድ ነው።
#ethiopianrealestate #addisababa #realestate #propertyinvestment #Ethiopia #CareerJourney
Via Teshome Girma

❤12👍2
👉ጥብቅ ማስጠንቀቂያ⚡️
🏷የመሬት መንሸራተት ስጋት በሚኪ ሌላንድ ኮንዶሚኒየም🚨
💫በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የሚኪ ሌላንድ (ብርጭቆ) ኮንዶሚኒየም አካባቢ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት እና የመሬት ስንጥቅ ምክንያት ከፍተኛ የጂኦቴክኒካል እና የመዋቅር (Structural) ስጋት እየተፈጠረ መሆኑ ተገልጿል።
🚧በአካባቢው የታየው የመሬት መቀመጥ (Settlement)፣ የአስፋልት መሰንጠቅ እና እስከ 3 ሜትር የሚደርስ የመሬት መውረድ በአካባቢው ያሉ ህንፃዎች፣ መንገዶች እና የመሠረተ ልማት ተቋማት ላይ ተጨማሪ ምርመራ እና አፋጣኝ የመከላከል ስራዎች እንዲካሄዱ ያስፈልጋል።
🧷እንደ ምህንድስና እይታ፣ በአካባቢው የጂኦቴክኒካል ጥናት፣ የSlope Stability Analysis፣ የውሃ ፍሰት ቁጥጥር (Drainage Improvement) እና አስፈላጊ የRetaining Structure ወይም የGround Stabilization ስራዎች በአፋጣኝ መተግበር ይገባል።
😱የሰው ህይወት እና ንብረት ደህንነት ከሁሉም በላይ በመሆኑ፣ የሚመለከታቸው አካላት በተቀናጀ መንገድ የምርመራ እና የማጠናከሪያ ስራዎችን እንዲያፋጥኑ ይጠበቃል።
#CivilEngineering #GeotechnicalEngineering #SlopeStability #StructuralSafety #AddisAbaba #CondominiumSafety

❤8🙏5👍4
#ADVERTISEMENT
ጎጆ Shine የጽዳት አገልግሎት - የንፅህና አጋርዎ!
/ Your trusted cleaning partner./
*ለ መኖሪያ ቤቶች
*ለ ሆቴሎች
*ለ ሬስቶራንቶች
*ለ ካፌዎች
*ለ Guest house
*ለ ሱፐር ማርኬቶች
*ለ ቢሮዎች
*ለ ትምህርት ቤቶች
*ለ ሆስፒታሎች
*ለ construction ሳይቶች
*ለ GYM ቤቶች
*ለ event አዳራሾች ሙሉ የ ቤት ጽዳት አገልግሎት እንሰጣለን።
ቤትዎ ወይም የመስሪያ ቦታዎ ንጹህ፣ ማራኪ እና ምቹ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ጎጆ Shine ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖች እና በሰለጠኑ ባለሙያዎች ጥራት ያለው የጽዳት አገልግሎት ይሰጥዎታል።
□ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
🛋️ የሶፋ እና የ ፍራሽ እጥበት
🧹 የምንጣፍ እጥበት እና የአረቢያን መጅሊስ እጥበት
🏢 የቤት እና የቢሮ ጽዳት
✨ ጥልቅ ጽዳት (Deep Cleaning)
🏗️ ከግንባታ በኋላ ጽዳት
🪟 የመስኮትና መስታወት ጽዳት
🚗 የመኪና እጥበት (Car Wash)
ያሉበት ድረስ መጥተን በታማኝነትና በጥራት እናገለግላለን!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📱 0986416457
📱 0965635149
📱 0704982721
🔻Website:- http://gojoshine.vercel.app
#የጽዳትአገልግሎት #GojoShine #CleaningService #AddisAbaba #Ethiopia

👍7❤3🥰1

❤7

❤3🥰1

❤5🥰3

❤3🥰3

❤6