Intercon Construction Chemicals
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

👍4
. 人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
. ( _ _) * ኢድ * ★
. ┃口┃ * ሙባረክ *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ||三||_||三三三三三||
👉የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ለሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን እንኳን ለተከበረው ለ መውሊድ በዐል በሰላም አደረሳችሁ።
. ╔═════ ❁✿❁ ═════╗
. ★ ★ ★ ☆ ☆ ☆
@etconp

❤8👍4🙏4💔1
👉የዓለማችን ድንቅ እስላማዊ የ ኮንስትራክሽን ስትራክቸሮች እንሆ
🚧1. መስጂድ አል-ሀራም፡-
መካ ሳውዲ አረቢያ ውስጥ የሚገኝ መስጂድ አል-ሀራም የአለማችን ትልቁ መስጂድ ሲሆን በእስልምና እጅግ የተቀደሰ ቦታ የሆነውን ካባንን ይከብባል።
መስጂዱ በሀጅ ወቅት እስከ 4 ሚሊዮን ሰጋጆችን ማስተናገድ ይችላል።
🚧2. መስጂድ አል-ነበዊ፡-
በመዲና፣ ሳውዲ አረቢያ፣ መስጂድ አል-ነበዊ በእስልምና ሁለተኛው ቅዱስ መስጂድ ነው። etconp
የነብዩ መሐመድ መቃብር የሚገኝበት ሲሆን በግሩም አረንጓዴ ጉልላት እና በዓይነቱ ልዩ የሆነ የስነ-ህንፃ ጥበብ ይታወቃል።
🚧3. ቡርጅ ካሊፋ፡ 828 ሜትር ላይ የቆመው ቡርጅ ካሊፋ በዱባይ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ በአለማችን ረጅሙ ህንፃ ነው።
ኢስላማዊ እና ዘመናዊ ኪነ-ህንፃዎች ቅልቅል ያለው እና ተወዳጅ የቱሪስት መስህብ ነው። etconp
4. ሱልጣን አህመድ መስጂድ፡-
በተለምዶ ሰማያዊ መስጂድ በመባል የሚታወቀው በቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው ሱልጣን አህመድ መስጂድ የውስጥ ግድግዳውን እና ስድስቱን ሚናራዎችን በሚያጌጡ ሰማያዊ ሰቆች ይታወቃል። etconp
የኦቶማን አርክቴክቸር ድንቅ ስራ ነው።
🚧5. ሀሰን II መስጂድ፡
በሞሮኮ ካዛብላንካ ውስጥ የሚገኝ፣ ሀሰን 2 መስጂድ በአለም ላይ ካሉት ትልቁ መስጊዶች አንዱ ነው እና አስደናቂ የእብነበረድ ውስጠኛ ክፍል፣ ውስብስብ የጣር ስራ እና አስደናቂ የባህር ዳርቻ አቀማመጥ አለው። etconp
🚧6. አልሀምብራ፡
በግራናዳ፣ ስፔን ውስጥ የምትገኝ፣ አልሀምብራ መጎብኘት ያለበት የእስልምና አርክቴክቸር ድንቅ ነው። etconp
ይህ ቤተ መንግስት እና ምሽግ ውስብስብ የስቱኮ ማስዋቢያዎች፣ የፈረስ ጫማ ቅስቶች እና የተረጋጋ የአትክልት ስፍራዎችን ያሳያል።
🚧7. የሼክ ዛይድ ታላቁ መስጊድ፡
በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ አቡ ዳቢ የሚገኘው የሼክ ዛይድ ታላቁ መስጂድ የዘመናዊ ኢስላማዊ ኪነ-ህንፃ ድንቅ ስራ ነው። etconp
ነጭ የእብነበረድ ጉልላቶች፣ ውስብስብ ቅርጻ ቅርጾች እና አስደናቂ የአበባ ንድፎችን ይዟል።
🚧8. ታላቁ የኮርዶባ መስጊድ፡
በ8ኛው ክፍለ ዘመን በኮርዶባ፣ ስፔን ውስጥ የተገነባው ታላቁ የኮርዶባ መስጊድ የሞሪሽ፣ የጎቲክ እና የህዳሴ ስነ-ህንፃ ቅጦች ድብልቅልቅ የሚያሳይ የባህል ሀብት ነው።
ውስጣዊ ክፍሎቹ ከ 850 በላይ አምዶች እና ውስብስብ ቢሞች ኣሉት።
❤️መልካም ዒድ😇

❤13👍12🙏1
Ethio Construction Engineering
👉የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) አቦሴራ በሚባል ሥፍራ የሚያስገነባውን የግዙፉን ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ያደርጋል። 🚧አየር መንገዱ ፕሮጀክቱን በይፋ ለማስጀመር፣ በስካይ ላይት ሆቴል ከቀትር በኋላ ከአንድ ዓለማቀፍ ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት እንደሚፈራረም ታውቋል። ⭐️አየር መንገዱ የፕሮጀክቱን የመግባቢያ ስምምነት ከየትኛው ዓለማቀፍ…
👉ከ 6 ቢሊዮን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባው አዲሱ ኤርፖርት ምን ምን ይይዛል?
በዓመት 100 ሚሊዮን መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ያለው አውሮፕላን ጣቢያ በቢሾፍቱ ከተማ እንደሚገነባ ገልጿል።
ይህ አውሮፕላን ማረፊያ ወይም ኤርፖርት የሚገነባው በዓመት 25 ሚሊዮን መንገደኞችን ብቻ የማስተናገድ ያለው ቦሌ ዓከም አቀፍ ኤርፖርትን ለመተካት እንደሆነ የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል።
በቢሾፍቱ ልዩ ስሙ አቡ ሴራ በተባለው ስፍራ የሚገነባው ይህ ኤርፖርት ግንባታ ዲዛይን መቀመጫውን አረብ ኢምሬትስ ያደረገው ዳር የተሰኘው ኩባንያ መመረጡንም አቶ መስፍን ገልጸዋል።
አቶ መስፍን አክለውም አዲሱ ኤርፖርት ግንባታ በአምስት ዓመታት ውስጥ በሁለት ዙር ይገነባል ያሉ ሲሆን ለመጀመሪያው ዙር ግንባታ ስድስት ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይደርግበታልም ብለዋል።
ኤርፖርቱ ባንድ ጊዜ አራት አውሮፕላኖችን የማሳረፍ እና መንደርደሪያ መም ይኖረዋል ተብሏል።
270 አውሮፕላኖችን የማሳረፍ አቅም ያለው አዲሱ ኤርፖርት ከቦሌ ኤርፖርት ጋር የሚያስተሳስር ፈጣን ባቡር እና መንገድ እንደሚገነባ ተገልጿል።
ለአዲሱ ኤርፖርት ግንባታ የሚያስፈልገው ስድስት ቢሊዮን ዶላር ወጪ በብድር እንደሚሸፈን የተገለጸ ሲሆን ብድር ለመስጠት የሚፈልጉ ተቋማት መገኘታቸውንም አቶ መስፍን ተናግረዋል።
ይሁንና የአዲሱን ኤርፖርት ግንባታ ዲዛይን የሚሰራው ዳር ኩባንያ ወጪ ምን ያህል እንደሆነ አቶ መስፍን ከማገር ተቆጥበዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2016 በጀት ዓመት 7ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንዳገኘ በመግለጽ፤ በዓመቱ 17 ሚሊዮን መንገደኞችንም እንዳስተናገደ ማስታወቁ ይታወሳል።

👍14❤5
@etconp_CAUSES_OF_FAILURES_OF_FOUNDATIONS_AND_REMEDIAL_MEASURES.pdf
541.9 KB
Causes of failure of foundation and remedial measures
1. Unequal settlement of subsoil
2. Unequal settlement of masonry
3. Subsoil moisture movement
4. Lateral movement of sub soil
5. Lateral movement of sub soil
6. Weathering of subsoil due to tress and shrubs
7. Atmospheric action
Video ይዘንላችሁ እንመጣለን

🙏14👍5❤3😢1
👉በቻይና የሪል ስቴት ቤት ዋጋ ቀነሰ
🚧ዋጋው በዘጠኝ ዓመታት ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት መውደቁ እየተገለጸ ነው።
በዚህ የተነሳ የቻይና ገንቢዎች ከመጠን በላይ በሆነ አቅርቦት እና ፍላጎት እየቀነሰ ስለመጣ ከከባድ ዕዳ ጋር እየታገሉ ነው ተብሏል።
ይፋዊ መረጃ እንደሚያሳየው በቻይና ውስጥ ያሉ የሪል ስቴት የቤት ዋጋዎች ባለፈው ወር የተመዘገበው ብቻ ካለፉት በዘጠኝ አመታት ወዲህ በጣም ፈጣን ቅናሽ ማሳየቱን ሮይተርስ ዘግቧል።
ባለፈው ግንቦት ወር ብቻ የአዳዲስ ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ካለፈው ሚያዝያ ወር ከነበረበት ዋጋ 0.7 ፐርሰንት ቀንሷል።
ሮይተርስ በቻይና ብሄራዊ ስታቲስቲክስ ቢሮ ከተለቀቀው መረጃን ጠቅሶ እንደዘገበው፦ የሪል ስቴት የቤት ዋጋዎች ከወር እስከ ወር የሚመዘገው ዴታ አሁንም በቀጥታ ለ11ኛ ጊዜ የቀነሰ ሲሆን፣ ከጥቅምት 2014 ወዲህ ቅናሹ ቀስ በቀስ እየጨመረ መጥቷ በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ሁኔታ ዋጋው እያሽቆለቆለ ሊመጣ ችሏል። በግንቦት ወር የተመዘገው የሪል ስቴ ዋጋ አሃዝ ከአንድ አመት በፊት ከነበረው በ3.9% መቀነሱን ሮይተርስ ጠቅሷል።
የቻይና የፕሮፐርቲ ሴክተር የኢኮኖሚ እድገቷ ዋና ሞተር ቢሆንም በ2021 ግን የመንግስት ቁጥጥሮች እና እገዳዎች በሪል ስቴት ዘርፍ ያለውን ዘላቂ ያልሆኑ የብድር እዳዎችን ሲያጋልጡ በቤቶች ዋጋ ዙሪያ ቀውሱ መከሰት መጀመሩ ይነገራል።
በቻይና ውስጥ ከሚገኙ የሪልስ ስቴት አልሚዎች መካከል Country Garden፣ Evergrande እና Vanke የመሳሰሉ ከፍተኛ የዕዳ ጫና ያለባቸው ገንቢዎች እንደሆኑ ተገልፆል።
የሪል ሴቴት ኩባንያዎቹ አስቀድመው የተሸጡ የቤት ግንባታዎችን አፓርታማዎች መጨረስ አልቻሉም፣ ይህም ቅር በተሰኙ እና በዘርፉ ላይ እምነት ባጡ ተጠቃሚዎች መካከል ያለው የግብይት መስመር እንዲቋረጥ በር ከፍቷል።

👍17❤2
👉መያዥያ ገንዘብ (Retention money)
🚧ስራ ተቋራጩ የተሰጠውን ስራውን ጨርሶ የስህተት ማስተካከያ ግዜ ድረስ (defect liability period) ሀላፊነት ለመወጣቱ ማረጋገጫ እንዲሆን ከእያንዳንዱ የክፍያ ቅፅ የሚያዝ ገንዘብ ነው።
💫ከክፍያ ቅፅ ምን ያህል ሊቆረጥበት እንደሚገባ ለፕሮጀክቱ በልዪ ሁኔታ የተዘጋጀው ውል/special condition of contract/በግልፅ ሊያስቀምጥ ይገባል።
🏷ሆኖም ከ አስር ፐርሰንት (10%) የበለጠ መሆን አይችልም።
🌟በሀገራችን አብዛኛውን ግዜ አምስት ፐርሰንት(5%) ብቻ የተለመደ ነው ስራው እንደተጠናቀቀ ግማሹ ከመጨረሻ ክፍያ ጋር ቀሪው ደግሞ ከርክክብ በኋላ ስራው ላይ ስህተት ቢፈጠር በውሉ ላይ የማስተካከያ ቀነ ገደብ ሲጠናቀቅ ከመጨረሻ ርክክብ ጋር በ አርባ አምስት (45) ቀናት ውስጥ ይለቀቅለታል።
❇️ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን!

👍19❤7
ሥራ ተቋራጩ የኮንስትራክሽን አገልግሎቱን በሚያከናወንበት ጊዜ ብዙ ፈተናዎች እየገጠሙት እነደሆነ ይታወቃል፡፡እስቲ ከስር ከተዘረዘሩት ምርጫዎች ሦስት አንገብጋቢ የሥራ ተቋራጮችን ፈተናዎች ይምረጡልን፡፡
(በሥራ ተቋራጭነት አገልግሎት ቀን ዙሪያና ሥራ ተቋራጩ እየገጠመው ሥላለው ፈተናዎች በ Comment ላይ አጋሩን፡፡)

Anonymous Poll
25%
ወጥነት ያለው ህግ አለመኖር የህጎች መቀያየር
54%
የግንባታ ግብዓት የአቅርቦት ችግሮች
56%
የገንዘብ የመግዛት አቅም መቀነስ
47%
ፍትሃዊ ያለሆነ የገበያ ውድድር መኖር
17%
ችሎታ ያለው የግንባታ ሰራተኛ አለማግኘት
52%
የጸጥታ ችግር
56%
ፕሮጀክቶችን ፋይናንስ ለማድረግ የባለቤቶች በጀት እጥረት መኖር እና የባንኮች የፋይናንስ አማራጭ እንደልብ አለመኖር
🕊14👍4❤3
👉ሌላኛው ቻናላችን ተቀላቅለዋል?
⚡️ዛሬ የወጡ የስራ ቅጥሮች ጨምሮ
🌟አዳዲስ የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ሲወጡ በቀላሉና በ ትኩሱ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
https://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

🙏5👍2
Intercon Construction Chemicals
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍7
ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ
🔰ምን ይፈልጋሉ?
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን
☎️ይደዉሉልን ያማክሩን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
አድራሻችን፦ 1. መርካቶ
ቁ.1 አየር ጤና
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
0904040477
0911016833

🏆2
👉The site is located near the center of Tokyo.
It is a small 44m² corner plot bounded by two streets. Conforming to legal conditions and in response to the client’s wish for a ‘roofed garage’ the volume was trimmed from various directions. Using the words ‘Mineral’ and ‘reflection’ as guiding concepts, Atelier Tekuto proceeded to use subtraction as a positive tool for design.
🚧REFLECTION
By controlling geometries (facets with three factors: transparent, translucent and opaque) and entangling them in a three-dimensional way inside the internal space, visual reflection is induced. This results in a deviation from the restrictiveness of space.
🚧MINERAL
Minerals are phenomena that combine abstract properties (conceptual objects) with nonfigurative properties (objects whose presence of matter is more tangible).
Changes from transparent to translucent to opaque occur according to light intensity and angle. The mineral body cannot be regarded as a simple element.
Source:- archidaily

👍5
👉Waste water engineering
🚧Sludge Treatment
🔸 Sludge Treatment is aimed to achieve volume reduction & strength reduction.
🔸 Volume & strength reduction of sludges are achieved by
🚧sludge Thickening :- By concentrating the sludge by expulsion of water.
🚧Sludge digestion :- By anaerobic decomposition to reduce strength.
🚧Sludge conditioning :- To improve drainblility of sludges
🚧Sludge dewatering and drying :- Remove remaining moisture from sludge.
♦️ Strength reduction
⭐️Strength reduction of sludge i.e. BOD removal is carried out by anaerobic decomposition known sludge digestion.
🌟Sludge digestion occur in two stages i.e.Acids fermentation and Methane fermentation.
🔸 Sludge digester
📜Sludge are anaerobically digested by using a reactor known as sludge digester.
⏺Diameter of tank :- 3 to 60m
⏺Height of tank :- 6 to 12m
❇️Digestion period depends upon type of microorganisms
~ mesophilic organisms :- 30 to 60 days (Temperature 20℃ - 40℃)
~ Thermophilic organisms :- 15 to 25 days (Temperature 45℃ - 60℃)
🚧Gas production
~ 70% Methane
~ 30% Carbon dioxide
🚧Calorific value (energy content) :- 5200 to 5800 kcal/m3 of CH4
🔸 Digested sludge are dewatered and dried by using solar drying beds known as sludge drying bed.
🔸 Elutriation :- Washing of sludge before dewatering by mechanical driers.

👍7❤2
ይህ የምታዩት መንገድ በቁጥር 1 የኮሪደር ልማት የተገነባ ነው
▶️የሚገኘው 4 ኪሎ ከመንግሥት ኮምኒኬሽን ፅ/ቤት ወደ ፒያሳ መስመር በግምት 800 ሜትር ርቀት ላይ ነው።
⏺ከተመረቀ ገና ሁለት ወር ስለ መሙላቱም እርግጠኛ አይደለሁም ነገር ግን የህዝብ ገንዘብ ወጥቶበት ሳያገለግል ከጥቅም ውጪ ሆኗል።
🚧ሞያዊ ሀሳባቹ አጋሩን
Via ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ
@etconp
👍19😢10
👉አንዳንድ የ አለማችን ኣሰገራሚ ህንፃዎች
🌟መገኛውን ቻይና ያደረገው ይህ ህነፃ ከላዩ ላይ ሌላ ወደ ጎን 250 ሜትር የተገነባ ህንፃ ያለው ሲሆን የአለማችን ትልቁ ና የሰማይ ላይ ድልድይ የሚል ስያሜ አግኝቷል😁

👍9👏4👌2
👉የመሬት ባንክ ዳታቤዝ
🌟የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ 1ሽህ 500 ሄክታር በላይ መሬት በመሬት ባንክ ዳታ ቤዝ መመዝገብ መቻሉን ገለፀ።
🚧የመሬት ዝግጅት፣ጥበቃ፣አቅርቦትና የልማት ተነሺዎች መልሶ ማቋቋም ስርዓትን ማሳደግ የተጠናቀቀው በጀት ዓመት አንኳር ከሆኑ ተግባራት አንዱ ነው።
⏺በዚህም 660 ሄክታር መሬት ለማዘጋጀት ታቅዶ 1ሺህ 504.27 ሄክታር መሬት ለተለያዩ አገልግሎቶች ማዘጋጀት የተቻለ ሲሆን ይህንንም በመሬት ባንክ ዳታ ቤዝ መመዝገብ ተችሏል።
▶️ከዚሁ ጋር በተያያዘም የከተማዋን ፍላጎት መሰረት ያደረጉና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ 859.47 ሄክታር የለማ መሬትም ተላልፏል።
Via የ አዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ