Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.31K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

📜የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ቁጥር:-SSNT-T-500

💫የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ GC/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የካርጎ አገልግሎት ግቢ ውስጥ የኮንፈረንስ፣ የመቀየሪያ ክፍል፣ የሴፕቲክ ታንክ እና የስፖርት ሜዳ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል።

🚧ስለሆነም ለስራው ብቁ የሆኑ ተጫራቾች የ ዒም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውጭ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ላ) ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው እንዲሁም የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያወጡት ጨረቃ ላይ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

🏷ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን ይህ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 (E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ቁጥር SSNT-T-500 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የ ደረሰኝ ቅጅ (Deposit slip Copy) ከታች በተጠቀሰው የኢ-ሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርስን ነን ቴክኒካል ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ብር 200,000 /ሁለት መቶ/ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ከባንክ የሚቀርብ ሁኔታዊ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

አሸናፊው ከተለየ በኋላ በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፤

ተጫራቾች በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንግድ ግሩፕ ዋና መሥሪያ ግቢ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ በ 9፡15 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ⬇️⬇️

ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል
ወ/ሮ ሰላማዊት አባተ
ስሰክ ቁጥር፡- 011-5-17-42-58
ኢ-ሜይል፡- selamawita@ethiopianairlines.com


አየር መንገዱ የተሻለ መንገዴ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በከፊለም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!

@etconp
👍14🙏2❤1
👉የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ምርት ለገበያ መቅረብ ጀመረ

በቅርቡ ሥራውን የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በዛሬው ዕለት ምርት ለአከፋፋዮች ማስረከብና ማሰራጨት መጀመሩን አስታወቀ።

በቀን 150 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መርቀው ሥራ ያስጀመሩት በቅርቡ ነው።

ከአዲስ አበባ ከ150 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን አንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ውስጥ በለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ የተገነባው ይህ ሲሚንቶ ፋብሪካ፤ የሲሚንቶ አቅርቦት ችግርን ይቀርፋል በሚል እምነት ተጥሎበታል።

የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በአሁኑ ወቅት በመላ ሀገሪቱ ተመሳሳይ ፋብሪካዎች ተደምረው የሚያመርቱትን 50 ከመቶ የሚያመርት ፋብሪካ መሆኑ ይገለፃል።

@etconp
👍21
⭐️TODAY TIP

👉ድርጅትዎ ትርፋማና ስኬታማ እንዲሆን ይፈለጋሉ

💫ትርፋማና ስኬታማ የንግድ ድርጅቶች እና ኩባንያዎች ግባቸውን ለማሳካት እና እድገታቸውን ለማስቀጠል ብዙ ጊዜ ተመሳሳይ የጋራ ስትራቴጂዎችን ይጠቀማሉ።

📜በውጤማነታቸው በሰፊው የሚታወቁ አምስት ቁልፍ የንግድ ስልቶች ከዚህ በታች ይገኛሉ፡፡

🏷1. ደንበኛ ተኮር አቀራረብ፦

የደንበኞችን ምርጫና የትኩረታቸውን ማእከል ለማግኘት እንደየደረጃው የዳሰሳ ጥናት ማድረግ፣

የደንበኞችን ፍላጎት ለማሟላት ምርትን አገልግሎትንና የግብይት መልእክቶችን ማበጀት፦

🏷2. ጠንካራ የኩባንያውን የምርት ወይም የአገልግሎት መለያ መፍጠር

ወጥ የሆነ የምርት ስም አርማ እና የድርጅቱን ምስላዊ ማንነት መፍጠር፣

የምርት ስም ታማኝነትን መጠበቅ፣

በተደጋጋሚ ንግድን ለማበረታታት ከደንበኞች ጋር መልካም ግንኙነትን መፍጠር ማለትም ደንበኞች ለድርጅቱ አስፈላጊ እና ጠቃሚ የመሆን ስሜት እንዲሰማቸው ማድረግ፣

🏷3. በድህረ ገፆችና በማኀበራዊ ሚዲያ መድረኮች ጠንካራ የመስመር ላይ ግንኙነቶችን ማቋቋም

የመስመር ላይ ግብይት ሰፊ የገበያ ምህዳርን ለመፍጠርና ምቾትን ለማሻሻል የመስመር ላይ ቻናሎችን መጠቀም፣

🏷4. በመረጃ የተደገፈ ውሳኔ

የንግድ ሂደቱን ውሳኔ ለማወቅ እና አፈጻጸምን ለመለካት የመረጃ ትንታኔ ማድረግ፣

ወደ ግባችን የሚያደርሱንን መሻሻሎችን ለመከታተል ቁልፍ የአፈጻጸም አመልካቾችን (KPI) መጠቀም፣

🏷5. ቀጣይነት ያለው መሻሻል

የግብረ መልስ ምልከታ፦ መሻሻል ያለባቸውን ቦታዎች ለመለየት ከደንበኞችና ሠራተኞች ጋር በየጊዜው ግብረ መልስ መጠየቅ፣

በገበያ ለውጦችና አዳዲስ በመታየት ላይ ባሉ አዝማሚያዎች ላይ ተመስርተው ስትራቴጂዎችን ለማስተካከል ራስን ማዘጋጀት ይጠበቃል።

Via Ethio Business Cast

@etconp
👍14❤1
👉የግንባታ ቦታን ማስረከብ

💫የግንባታ ባለቤት (Client) ለግንባታ ሥራ መሰናክል ከሆኑ ነገሮች (ለምሳሌ፦ የካሳ ጥያቄ ከሚያነሱ ሰዎች ቁጥጥር፣ ከመብራት፣ ከውሃ፣ ከቴሌ ግንባታዎችና መሣሪያዎች) በማጽዳት ወይም ነጻ በማድረግ ዝግጁ የሆነ የግንባታ ቦታን ለሥራ ተቋራጩ (Contractor) የማስረከብ ሕጋዊ ኃላፊነት አለበት።

🚧ባለቤቱ የግንባታ ቦታውን ምክንያታዊ በሆነ ጊዜ ውስጥ ለሥራ ተቋራጩ ካላስረከበ የግንባታ ማስረከቢያ ጊዜ መራዘም/መዘግየት/ ላይ ለሚያስከትለው ኪሳራ ወይም ወጪ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ የሕንጻ ግንባታ ደንቦች (Standard Building Contract with quantities) በአንቀጽ 2.4 እና 2.24 ስር የሰፈረ ድንጋጌ ነው።

@etconp
👍21🙏3❤1
Ethio Construction Engineering
Photo
👉Soil Pressures During Seismic Events

🚧Essential Insights for Structural & Geotechnical Engineers

⏺As structural engineers, we often concentrate on forces from above, such as gravity loads, wind, and seismic forces. But what about the soil pressures acting on our structures during earthquakes and throughout a building's life? It's vital to understand how soil interacts with structures, especially when dealing with retaining walls and basements connected to the main building.

In this post, we'll look at the different types of earth pressures (at-rest, active, and passive) and explain Mononobe-Okabe method for calculating seismic soil forces on flexible walls. We'll also discuss whether this method works for so-called "stiff" walls.

Understanding Earth Pressures

• At-Rest: This happens when a structure retains soil and is stiff enough to prevent soil from moving. The pressure increases with depth, reaching its maximum at the base of the wall.

• Active: Occurs when a wall moves away from the soil, which reduces the pressure on the wall. The pressure still increases with depth, forming a triangular shape.

• Passive: Occurs when a wall moves into the soil, significantly increasing pressure. This is important for soil-structure interaction and often requires advanced analysis using nonlinear soil springs that consider the soil's different behaviour depending on load direction.

⭐️Seismic Forces due to Soil: Flexible vs. Stiff Walls

During earthquakes, soil pressures on retaining structures can increase significantly. The design approach varies depending on the wall's flexibility:

• Flexible Walls (Drift ≥ 0.4%): For walls that can move more, we assume active earth pressures behind the wall. The Mononobe-Okabe (M-O) equations expand classical earth pressure theories to include seismic forces using KₐE.

• Stiff Walls (Drift < 0.4%): For stiff walls, seismic pressures are higher than those calculated by the M-O equations. Research by Wood and Elms in the 90s shows that as wall deflection increases up to 0.4%, the earthquake pressure decreases linearly to the M-O value. The pressure distribution shifts from uniform to triangular (maximum at the base) during this range of movement.

🏷Practical Tips for Engineers

• Always consider seismic soil pressures in your load combinations during seismic design. Ignoring them can lead to underestimating loads and potential structural issues.

• How the soil and structure interact can greatly affect the forces experienced during earthquakes.

For those looking to learn more, I recommend "Seismic Design of Bridge Abutments and Retaining Walls" by Wood and Elms (1990).

Stay tuned for a future post on soil-structure interaction, where we'll cover how the relationship between soil and structure affects seismic performance.

Via Yonatan Tadesse PMP®

@etconp
👍16🎉1
Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍8
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ 1. መርካቶ
                   ቁ.1 አየር ጤና
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👉Sources Of Cracking In Concrete

1. Use of low-grade materials: One of the major sources is the use of lower quality materials which include both concrete and steel in reinforced concrete structures.

2. Shrinkage: Shrinkage can cause cracking if not controlled during mix design and curing stage. Shrinkage can become critical in high strength concrete because of low water/cement ratio and also because of use of Mineral Admixtures.

3. Quality and Type Of Aggregate: The quality of aggregate used in concrete determines the overall strength of concrete. If the aggregate is of poor quality it will not make a proper bond with cement.

4. Overloading of structure: Overloading of structure especially at younger age is a common source of cracking. This can happen if formwork is removed before time or more construction load is present.

5. Mistakes at design stage in office: If there are errors at design stage then it is obvious that problems will occur at site. concrete cracking is one of them.

6. Improper Curing: Another major cause of concrete cracking. If curing is not done appropriately for given time span then one should expect cracking.

7. Early Formwork Removal: If formwork is removed before concrete has achieved strength, there will be cracking.

8. Use of Congested Reinforcement in Lean Concrete: If you use heavy reinforcement in average quality concrete then stress distribution between steel and concrete can become non-linear causing cracking.

9. Mistakes at Site or during erection: Proper and trained labour and workmanship are necessary for any site work. Lack of it during concreting can cause cracking.

@etconp
👍14❤8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉This is how the staircase formwork will be prepared

🚧የ ደረጃ ፎርም ወርክ እንዴት እንደሚዘጋጅ ይመልከቱ

@etconp
👍11❤1
👉የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግዙፍ የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል አስመረቀ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በዛሬው ዕለት ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ግዙፍ የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል አስመረቀ።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ክብርት አለምፀሐይ ጳውሎስ ፣ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል እና ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ማዕከሉን በይፋ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡

ማዕከሉ፣ ኮርፖሬሽኑ የጀመረውን ስኬታማ የቤት ልማት መርኀ ግብር ለማስፋፋትና አስተማማኝ ግብዓት አቅርቦት ለመፍጠር፣ የኮንስትራክሽን ዘርፉ ጥራት ያለው ግብዓት እንዲያገኝ ለማስቻልና የግብዓት ዋጋን ለማረጋጋት ታሳቢ በማደረግ የግብአት ማምረቻ ማእከሉ በአጭር ጊዜ፣ በጥራት እንዲሁም በተመጠነ በጀት በመገንባት ለምርቃት በቅቷል፡፡

በዛሬው እለት ለምረቃ የበቃው ግዙፍ ፋብሪካ አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ግንባታው የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ይኸም የኮርፖሬሽኑን ፕሮጀክትን በአጭር ጊዜ አጠናቆ ወደ ሥራ የማስገባት ሂደት እየዳበረ ያለ ባህል ማሳያ እንደሆነም ተገልጿል፡፡

በራስ ገቢ ብቻ ያለምንም ብድር በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ሙሉ ለሙሉ ተገንብቶ ወደ ምርት ሥራ እንዲገባ የተደረገ ፕሮጀክት መሆኑም ተጠቁሟል፡፡

የተገጠሙት ማሽኖች ቱርክ ሰራሽ ሲሆኑ፣ የፋብሪካው ተከላውም በቱርካውያን ባለሙያዎች ሲከናወን፣ ኢትዮጵያዊያን ባለሙያዎች አጭር ስልጠና አግኝተው ሙሉ በሙሉ የማምረቻ ማሽኖችን ኦፕሬት እያደረጉ መሆኑ ታውቋል፡፡

አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአማካሪነት የተሳተፈበትና ሀገር በቀሉ በኤም ቴክኖሎጂ  ደርጅት በተቋራጭነት የተከላውን ሥራ ያከናወነበት ታሪካዊ ፕሮጀክት ነው፡፡ 

ሁለት የኮንክሪት ሬዲ ሚክሰር ፋብሪካዎች እያንዳንዳቸው 100 ሜትር ኪዩብ የኮንክሪት ውህድ በሰዓት የማምረት አቅም ያላቸው ፋብሪካዎች ወደ ምርት ገብተዋል፡፡

በቀን 8 ሰአት ምርት ቢያመርት እንኳ ከዓመታዊ ምርት ሽያጭ ከ 2.29 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢን ማግኘት ያስችላል፡፡

የብሎኬትና የመንገድ ንጣፍ ታይልስ ማምረቻ ፋብሪካ ደግሞ  የኩሊንግ ሲስተም ስላለው ለ24 ሰአት ያለማቋረጥ በፈረቃ መሥራት ይችላል፡፡

ማሽኑ በቀን ለ8 ሰአት ብቻ እንኳ ቢሰራ 9 ሺህ 072 ብሎኬቶችን በአመት ደግሞ ከ2.6 ሚሊዮን በላይ ብሎኬቶችን የሚያመርት ሲሆን በቀን ለ 8 ሰዓት (በአንድ ፈረቃ) የተመረተ ምርት ለገበያ በማቅረብ ከዓመታዊ ምርት ሽያጭ ከ182 ሚሊዮን ብር በላይ ማግኘት ያስችላል፡፡  የምርት ፈረቃውን ሁለት በማድረግ አመታዊ ሽያጩንም በእጥፍ የማሳደግ ዓቅም አለው፡፡

ይህ ፋብሪካ ለመንገድ ንጣፍ የሚሆኑ ታይልሶች በብዛት እና በጥራት የማምረት ተጨማሪ አቅም ያለው ነው፡፡

አስተማማኝ የጥሬ እቃ አቅርቦቱ እንዲኖር  የጠጠር ምርት እና የጥቁር ድንጋይ ካባ ከኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን አሌልቱ አካባቢ እንዲሁም የፑሚስ ማምረቻ ካባን ደግሞ በምስራቅ ሸዋ ዞን አደአ ወረዳ የማምረቻ ፈቃድ ከኦሮሚያ ክልል ወስዶ ለፋብሪካው አስተማማኝ ግብዓት እያቀረበ ነው፡፡

የዚህ ማእከል ይዞታ ስፋት ከ4 ሄክታር ወደ 14 ሄክታር በማሳደግ በየቦታው ተበታትኖ የሚገኙትን የኮርፖሬሽኑ የእንጨት፣ የብረት፣ የመስታወት የአልሙኒየም እና የሊፍት ወርክሾፖቻችን ወደዚህ ማእከል ጠቅለው እንዲገቡ ተደርጓል፡፡

ከዚህም ባሻገር ከኮርፖሬሽኑ አልፎ ለሀገራችን የግንባታ ኢንዱስትሪ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ተብሎ የታመነበት በጣሊያን ሀገር እና በሌሎች ሀገሮች ተሞክሮ ረዣዥም እና ወጥ ህንፃዎችን በጥራት መገንባት የሚያስችለው ‹‹የ pre-fab›› ማምረቻ ፋብሪካ በዚሁ ማእከል ለመትከል አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡

@etconp
👍13❤2