Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉ስለ Road structure components @COTMp
.
*Super Elevation = የመንገድ Curve ላይ መኪናን ከመንገዱ
ውጪ የሚጎትትን Centrifugal Force ለመቋቋም የአስፓልቱ
ከርቭ ዙሪያውን ከፍ ተደርጎ ይሰራል - ለሹፌሩም ምቾትን ይሰጣል እንዲሁም በሚታጠፍበት ግዜ ኣደጋን ይቀንሳል፡፡
.
*Pavement Crown = ለፍሳሽ ተብሎ የአስፓልቱ መሃል ከዳርኞቹ ይልቅ ከፍ ተደርጎ ይሰራል የሚሰራ ኮምፐነንት ነው። ሌሎችም components ከላይ በ ፒክቸሩ እንደምታዩት ዲፋይን ተደርገዋል
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

👉ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
፡
▶️ዛሬ እናንተን አሳታፊ እና ተሸላሚ የሚያደርግ ጥያቄ ይዘን ቀርበናል
፡
▶️ይህ ከላይ የምትመለከቱት የየትኛው የአዲስ አበባ ህንፃ (Interior) ነው?
፡
▶️ትክክለኛ መልስ በፍጥነት ለመለሱ 3 ሰዎች የ25 👌 50 👌 ፡እና 👌 የ 100 ሜጋ ባይት የገና ስጦታ ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
፡
▶️ @Philemona7 በሚለው ሊንክ በመጫን መልሱን inbox ያድርጉልን፡፡ ▶️ መልሱን ስትልኩ አብራችሁ ስም እና ስልክ ቁጥር ላኩልን፡፡

Ethio Construction Engineering
👉ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ፡ ▶️ዛሬ እናንተን አሳታፊ እና ተሸላሚ የሚያደርግ ጥያቄ ይዘን ቀርበናል ፡ ▶️ይህ ከላይ የምትመለከቱት የየትኛው የአዲስ አበባ ህንፃ (Interior) ነው? ፡ ▶️ትክክለኛ መልስ በፍጥነት ለመለሱ 3 ሰዎች የ25 👌 50 👌 ፡እና 👌 የ 100 ሜጋ ባይት የገና ስጦታ ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡ ፡ ▶️ @Philemona7 በሚለው ሊንክ በመጫን መልሱን inbox ያድርጉልን፡፡ ▶️…
👉የተሸላሚዎች ስም ዝርዝር 👇 ስልክ ቁጥራቹ ላኩልን
1. @Abuderdae
2. @ATLAS2025
3. TOYB
.
👏👏👏👏👏
▶️በጣም ብዙ ሰው ትክክለኛው መልስ ኣግኝትቶታል ነገር ግን ፈጥነው የመለሱት 3ቱ ናቸው፡፡ ለሁላችሁም የተሳተፋቹ ከልብ እናመሰግናለን፡፡🙏
.
🇪🇹 የጥያቄው መልስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት የተገነባው በ1965 ዐ.ም የሚገኘው ከብሔራዊ ትያትር ፊት ለፊት 🇪🇹
፡
▶️መልካም በዓል❤️
1. @Abuderdae
2. @ATLAS2025
3. TOYB
.
👏👏👏👏👏
▶️በጣም ብዙ ሰው ትክክለኛው መልስ ኣግኝትቶታል ነገር ግን ፈጥነው የመለሱት 3ቱ ናቸው፡፡ ለሁላችሁም የተሳተፋቹ ከልብ እናመሰግናለን፡፡🙏
.
🇪🇹 የጥያቄው መልስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት የተገነባው በ1965 ዐ.ም የሚገኘው ከብሔራዊ ትያትር ፊት ለፊት 🇪🇹
፡
▶️መልካም በዓል❤️
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉 የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር?? ላላችሁን...
.
* ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ - mechanical, chemical & other stabilization techniques
.
A) ሜካኒካል ውስጥ :-
.
1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density/ unit
weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
.
2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
.
3. Mixing of Different Soils - ሳይታችን ላይ ያለው አፈር
coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት
ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር
ፀባይ ማግኘት እንችላለን
.
B) ኬሚካል :-
.
1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው
ለexpansive soil ነው፡፡ አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ
plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡ የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው
በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
.
2. Cement stabilization - ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete
pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር
መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል
ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
.
3. Asphalt stabilization - አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive
አፈሮች፡፡ አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ
B. Cን መጨመር እንችላለን፡፡ በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ
ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
.
.
C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
.
1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም
ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
.
2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ
ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው
.
3. Dynamic Stabilization
.
ሀ) Blasting - ቦምብ ወደውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
.
ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት
አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
.
4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም
በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground
water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
.
የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤
ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡
.
👉FOR MORE UPDATED AMHARIC CONSTRUCTION INFO JOIN US HERE 👇
http://t.me/COTMp

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉 ከ ታሪክ ማህደር በ Building Codes ዙርያ @COTMp
.
Building Codes - የሚገነቡ ህንፃዎች ማሟላት የሚገባቸውን
እስታንዳርዶች የያዘ የህጎች ስብስብ ነው፡፡ ህንፃዎች የግንባታ
ፍቃድን ለማግኘት Building Code መከተል አለባቸው፡፡
የእስታንዳርዶቹ አስፈላጊነትም - ሴፍቲ ፤ ጤና እና ጠቅላላ
የህንፃውን ደህንነት ( Structural , Mechanical , Sanitary , Fire resistance. Earth quake, Flood , Water Supply, Light, Ventilation, ወዘተ ) ለማረጋገጥ ነው ……. ኣለማችን ላይ EBCS,Eurocode , IS, BS, ወዘተ የምንላቸው የህንጻ ኮዶች ኣሉ፡፡ የኛ ደሞ EBCS(Ethioian building code of standards) ይባለል።
.
.
ከላይ የምትመለከቱት ህንፃ በሃገረ ሩሲያ - ሙሉ ለሙሉ
ከእንጨት ተገንበቶ የነበረ ረጅም ህንፃ ሲሆን Fire resistance
standard ባለሟሟላቱ የአካባቢው ባለስልጣናት አፍርሰውታል፡፡

👉የቻይናው Three Gorges Dam አስገራሚ ቁጥሮች @COTMp
.
* የግድቡን መሰረት ለመስራት 80,000 ድማሚት ሲጠቀሙ ይህ
ማለት ከ20 የሂሮሺማ የኒውክሌር ጥቃቶች ጋር እኩል ነው፡፡
.
* የግድቡ Reservoir ርዝመት 660ኪ.ሜ ነው - ይህም ማለት
ከአ.አ ማይጨው እንደማለት ነው፡፡
.
*18200 MW ያመነጫል ይህም 7965mw ከሚያመነጨው
የጃፓኑ Kashiwazaki-Kariwa የዓለማችን ትልቁ የኒውክሌር
ማብሊያ 230 ፐርሰትን ይበልጣል፡፡ ከህዳሴ ግድብ ደሞ 300 ፐርሰት/ 3 እጥፍ ይበልጣል፡፡
.
*ግንባታው 30 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ኮንክሪት ፈጅቷል - ይህም
ማለት 30 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ኮንክሪት ተጠቅመን 1 ሜትር
ዲያሜትር ያለው ድፍን ኮንክሪት pipe ብንሰራ ዓለምን አንድ ዙር
መዞር ይችላል፡፡
.
*463,000 ቶን ብረት የተጠቀሙ ሲሆን - ይህን ያህል ቶን ብረት
ተጠቅመን 63 ኤፍል ታወሮችን መገንባት እንችላለን፡፡
.
*በአማካኝ 77.5 ሜትር width ሲኖረው ይህም ከማንኛውም
አቅጣጫ የሚመጡ የሚሳኤል ጥቃቶችን እንዲቋቋም
ያደርገዋል፡፡ በተጨማሪም ከግዝፈቱ የተነሳ የቀን እርዝመት
በማይክሮ ሰከንድ እንዲጨምር አድርጓል፡፡ ከታላቁ የቻይና ግንብ
ቀጥሎ ከስፔስ ላይ የሚታይ የቻይና ሁለተኛው የሲቪል
ኢንጂነሪንግ ውጤት ነው፡፡
.
*ግንባታው ከ630 ቢሊየን ብር በላይ ሲፈጅ በ 2012 ተጠናቆ ከ1 ዓመት ከ6 ወር በኋላ ሙሉ ወጪውን መልሷል፡፡
.
*ሀብታሟ ሀገር ሳውዲ አረቢያ ከነዳጅ ፣ ከእንፋሎት ወዘተ
55000MW ስታመነጭ ሀገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ በትንሹ
45000MW ከውሃ ብቻ ማመንጨት ትችላለች
* እስካሁን ባለው 4000MW አይሆንም የምናመነጨው፡፡
18200 MW የሚያመነጨው 630 ቢሊየን ብር ሁለት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የመለሰ ኢትዮጵያ 45000 MW ስታመነጭ ምን ያህል
ብር ማግኘት እንደምትችል አስቡት።
ለማንኛውም Hydraulic Engineering ይህን ያህል ተፅዕኖ መፍጠር ይችላል፡፡

👉 እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ Sheet Pile Wall ትንሽ እንንገራቹ። @COTMp
.
*እነዚህን ከላይ የምታዩትን ምስል Sheet Pile ይባላሉ እነዚህ ሲስተሞች በማያያዝ አንድ ወጥ ግድግዳ/wall ለመገንባት እንጠቀምባቸዋለን፡፡
*Sheet pile ዎል እንደ Retaining wall, cofferdam እና ተመሳሳይ የ ግድግዳ ስትራክቸሮች ለመገንባት ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡ *የተወሰነው አካላቸው መሬት ውስጥ የሚቀበረውም pile driving ማሺን በመጠቀም ነው፡፡ በከለር ፎቶ የሚታየው Larson/ U Type ይባላል::
✌ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
.
*እነዚህን ከላይ የምታዩትን ምስል Sheet Pile ይባላሉ እነዚህ ሲስተሞች በማያያዝ አንድ ወጥ ግድግዳ/wall ለመገንባት እንጠቀምባቸዋለን፡፡
*Sheet pile ዎል እንደ Retaining wall, cofferdam እና ተመሳሳይ የ ግድግዳ ስትራክቸሮች ለመገንባት ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡ *የተወሰነው አካላቸው መሬት ውስጥ የሚቀበረውም pile driving ማሺን በመጠቀም ነው፡፡ በከለር ፎቶ የሚታየው Larson/ U Type ይባላል::
✌ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉በ ውስጥ መስመር ለተጠየቅነው ምላሽ @COTMp
*ጥያቄ ፦ "ዝናብ (rainfall) ለምን በ cm/ mm ይለካል ?"
.
መልስ፦ የሚለካው የዝናብ መጠን በእርግጥ (actual) የዝናብ መጠን አይደለም። ዝናብ ሲለካ በcm/mm የሚለካው፤ ዝናብ
በሚዘንብበት ወቅት የሚዘንበው ዝናብ በጎርፍ መልክ ከመፍሰስ፣
ወደ አፈር ውስጥ ከመስረግ እና በሌላ መልክ ከመባከን አግደነው
የዘነበው ዝናብ ቢጠራቀም የሚፈጥረው ጥልቀት (depth) ነው።
ይህ ማለት 100cm ዝናብ ተመዘገበ ቢባል የዘነበው ዝናብ
ከስርገት እና በጎርፍ መልክ የሚፈሰው ቢታቀብ (ወይም በታንክ ብናጠራቅመው) የ100cm ጥልቀት አለው ማለት ነው። ወይም
*The depth of the resulting rain is the thickness of
the total rainwater layer. Depth and thickness are
distances are they not? That is why centimeters are their unit.

👉እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ lap length , Development length,Anchorage length ትንሽ እንንገራቹ። @COTMp
.
ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት
ውጥረትን (stresses) ከአንድ ብረት ወደሌላ የሚተላለፍበት
.
ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (Development length) -ተፈላጊ
የብረት ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከብረቱ ወደ ኮንክሪቱ
የሚተላለፍበት
.
አንኮሬጅ ሌንግዝ (Anchorage length) - ይህ ርዝመት
አይነት በቂ የሆነ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (development
length ) በሌለባቸው በ Support / fixed ends ላይ
provide የምናረገው ርዝመት ነው::
.
✌ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
.
ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት
ውጥረትን (stresses) ከአንድ ብረት ወደሌላ የሚተላለፍበት
.
ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (Development length) -ተፈላጊ
የብረት ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከብረቱ ወደ ኮንክሪቱ
የሚተላለፍበት
.
አንኮሬጅ ሌንግዝ (Anchorage length) - ይህ ርዝመት
አይነት በቂ የሆነ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (development
length ) በሌለባቸው በ Support / fixed ends ላይ
provide የምናረገው ርዝመት ነው::
.
✌ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
👉 ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!
🙌🙌ሰላም ስለ አክሱማውያን ኪነ-ህንጻ ሲነሳ በአብዛኞቻችን አዕምሮ የሚመጣው የቆሙት ሀውልቶች ናቸው፡፡
ነገር ግን የዛን ዘመን ኪነ-ህንጻ ሀውልቶቹ በቻ አይገልፁትም፡፡ ይልቁንም የአክሱም ሀውልቶች ለምን ቆሙ ? ምንን ይወክላሉ ብለን ስንጠይቅ ሌላ ምስጢር ይዞ ይመጣል፡፡
👌የግብፃውያን ነገስታቶች ታላቅነት በፒራሚድ ተገልጿል፡፡
፡
▶️የኢትዮጵያዊያንስ?
፡
👉ይህን መልስ ለመመለስ ከሐውልቱ ስር በአርኪዮሎጅስት ቁፋሮ የተገኙትን በድንቅ ሁኔታ የታነፁትን የመቃብር ስፍራዎች entrance አይታችሁ መመለስ ትችላላችሁ፡፡