Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
🌟የአደይ አበባ ስታድየም በግዜ ባለመጠናቀቁ ወጪው የ 13.3 ቢሊየን ብር ጭማሪ አሳይቷል ተባለ።

⚡️የአደይ አበባ ስታድየም ግንባታው ሲጀመር በ5.7 ቢሊየን ብር ለማጠናቀቅ ቢታሰብም አሁን ላይ ግንባታውን እየሰራ ያለው የቻይና መንግስታዊ ድርጅት 19 ቢሊየን ብር ጠይቋል።

⚡️አሁን ላይ ግንባታው የተቋረጠው የአደይ አበባ ስታድየም እንዲጀመርም ውሳኔዎች ያስፈልጉታል እንዲሁም በአንድ ወር ግዜ ውስጥም መፍትሄ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።

ምንጭ - ጋዜጠኛ ሀብታሙ ካሳዬ

@etconp
👍4
🌟Eng. Mohammed Abdurehman has assumed his rightful place as the new Director General of Ethiopia Roads Authority, replacing the former DG Eng. Habtamu Tegegne with immediate effect from Jan 25/2023.

➡️Having a longstanding presence in ERA for an extended time, Eng. Mehamed has built up his credentials in the industry, garnering respect and admiration from his colleagues along the way.

▶️Moreover, it is clear that he possesses all necessary skillsets to lead the organisation into bright future after having been tested in various departments enduringly. 

▶️Hence, it can be decisively said that Eng. Mehamed is going to steer ERA towards vehement success and glory with his invaluable experience and profound knowledge acquired so far within the organisation.

▶️In conclusion, this remarkable induction of Eng. Mehamed as Director General marks a significant beginning of a journey to rise ERA's operations and achievements onto greater heights!

@etconp
👍5
🏷የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስርያ ቤት

💫ሸገር አዱ ገነት

🚧ውብ ምሽት ተመኘን😍

📍ADDIS ABABA ETHIOPIA🇪🇹

@etconp
❤4👍2🥰1
👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት በ አማርኛ እንዲሁም በአገራችን ኮድ እና ስታንዳርድ እንደ TAKE OFF SHEET፣BOQ፣MS PROJECT እና ሌሎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና አሰራሮች ይዘን በ YOUTUBE ለእናንተ ለማድረስ  ዝግጅታችንን  እያጠናቀቅ ሰለሆነ  በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ  ማለትም 1000 SUBSCRIBER ሲደርስ የምንጀምር ይሆናል።

🌟እስከዛው ግን እናንተ ቤተሰቦቻችን የምንጠይቃቹ ከታች ያለውን YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE  በማድረግና ለጓደኞቻቹ በመላክ  ቤተሰብ  እንዲሆኑ ያግዙ።

💫ሊንኩ ይሄው 👇👇👇

https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
👍6❤1
🏷Questions for you

🌟1, On what criteria is pre-tensioning or post-tensioning is decided for a structure?

🌟2, What is the purpose of a post-tensioned structure?

🌟3, What is the difference between an RCC & a post-tensioned structure

🌟4,How does prestressed concrete is post tensioned?

🌟5, How does Prestressing and Post-tensioning adjust the period of a structural element?

🌟6, What are the various types of losses/failure of prestressed in pre-tensioned and post-tensioned members?


📩Feel free to give answers @COTMp

https://t.me/COTMp
👍2
🏷How to select suitable type of foundations?

🚧1. ADEQUATE DEPTH

*⃣The foundation must have an adequate depth to prevent frost damage. For such foundations as bridge piers, the depth of the foundation must be sufficient to prevent undermining by scour.

🚧2. BEARING CAPACITY FAILURE

*⃣The foundation must be safe against a bearing capacity failure.

🚧3. SETTLEMENT

*⃣The foundation must not settle to such an extent that it damages the structure.

🚧4. QUALITY

*⃣The foundation must be of adequate quality so that it is not subjected to deterioration, such as fromsulfate attack.

🚧5. ADEQUATE STRENGTH

*⃣The foundation must be designed with sufficient strength that it does not fracture or break apart under the applied superstructure loads.

🌟The foundation must also be properly constructed in conformance with the design specifications.

🚧6. ADVERSE SOIL CHANGES

*⃣The foundation must be able to resist long-term adverse soil changes.

🌟An example is expansive soil, which could expand or shrink causing movement of the foundation and damage to the structure.

🚧7. SEISMIC FORCES

*⃣The foundation must be able to support the structure during an earthquake without excessive settlement or lateral movement.

#Foundation

@etconp
👍9👌1
🏷DO YOU KNOW ?

🌟1.The longest street in the world is Toronto’s Yonge Street, listed as 1,178 miles (1,896 km) in length — roughly the distance from San Diego, California, to Seattle, Washington.

🌟2. A Construction engineer created the slippery part of the water slide. Without the right flow of water, there is no ride.

🌟3. The Channel Tunnel is one of the greatest civil engineering projects of the 20th century, has an ultimate design capacity of 600 trains per day each way under the English Channel.

🌟4. The Akashi-Kaikyo Bridge, also known as the Pearl Bridge, has the longest central span of any suspension bridge. The central span is a staggering 1,991 meters, or 6,532 ft.

🌟5. It took a century to overcome deep waters, strong winds, and high chance of earthquakes to build the Rion-Antirion Bridge. Completed in 2004, it spans the Gulf of Corinth and won an Outstanding Civil Engineering Achievement award.

🌟6.The Itaipu Dam, located at the Brazilian-Paraguayan border, is the largest operating hydroelectric facility in terms of annual generating capacity.

🌟7. The Golden Gate Bridge is one of the longest suspension bridges in the world and has become an internationally recognized symbol of San Francisco and California.

🌟8. The Empire State Building was built in just 18 months during the Great Depression and was one of the first to employ the then new fast track construction technique. Following the destruction of the World Trade Center in 2001, the Empire State Building again became the tallest building in New York City and New York State.

🌟9. the Hoover Dam, standing 726.4 feet high, is one of the tallest concrete dams ever built and created one of the largest man-made lakes in the U.S.

🌟10. The Burj Al Arab is a 5-star luxury hotel located in Dubai, United Arab Emirates. At 321 m (1,053 ft), it is the fourth tallest hotel in the world. The shape of the structure is designed to mimic the sail of a ⛵ ship .

@etconp
👍5
🏷አስፋልት ገበያ ውስጥ በመጥፋቱ የመንገዶች ግንባታና ጥገና በቅርቡ ሊቆም እንደሚችል ተገለጸ

➡️ለመንገድ ግንባታና ጥገና የሚያገለግለው አስፋልት ገበያ ውስጥ በጨረታም ሆነ በቀጥታ ግዥ ማግኘት ባለመቻሉ ችግሩ እንዲፈታ በፓርላማ ዕገዛ ካልተደረገለት፣ በመጪው አንድ ዓመት ውስጥ የመንገዶች ግንባታ ጥገና ሊቆም እንደሚችል የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡

➡️የፓርላማው የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማትን የ2015 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፣ ሰኞ ጥር 15 ቀን 2015 ዓ.ም. ገምግሟል፡፡

➡️በአገር ውስጥ ገበያ የጠፋውንና ለመንገድ ግንባታና ጥገና አስፈላጊ እንደሆነ የተገለጸውን አስፋልት ከውጭ ገዝቶ ለማስገባት፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረት እንደገጠመው በማስታወቅ፣ ይህንን ከፍተኛ ችግር ፓርላማው ተረድቶ ከሚመለከተው አካል ጋር ውይይት እንዲያደርግበትና መፍትሔ እንዲሰጥበት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ደኤታ ወንደሙ ሴታ (ኢንጂነር) ጠይቀዋል፡፡

➡️‹‹የአስፋልት ግዥ ለአራት ጊዜያት ጨረታ ቢወጣም ገበያ ውስጥ ማግኘት ባለመቻሉና ጨረታውን ያሸነፉ አቅራቢዎችም ምርቱን ገዝተው ማቅረብ ስላቃታቸው፣ ውሎችን ለመሰረዝ ተገደናል፤›› ያሉት የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ አየለ ናቸው፡፡

➡️ከአገር ውስጥ በሚገኝ ምርት የሚሸፈነው የኮንስትራክሽን ግብዓት አቅርቦት አሁን ከ30 በመቶ እንደማይበልጥ የተናገሩት ሚኒስትር ደኤታው ወንድሙ (ኢንጂነር)፣ ዘርፉ ከ60 እስከ 70 በመቶ የሚሆነውን አገራዊ በጀትና ከ30 እስከ 35 በመቶ የሚሆነውን የውጭ ምንዛሪ የሚጠቀም ቢሆንም የሕዝብን ጥያቄ መመለስ አስቸጋሪ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

➡️በተመሳሳይ በ2015 ዓ.ም. 49 የመንገድ ፕሮጀክቶች በፀጥታ ምክንያት እንደቆሙ የተናገሩት ወንድሙ (ኢንጂነር)፣ የቆሙትን ፕሮጀክቶች መልሶ ወደ ሥራ ለማስገባት አብዛኞቹ የሥራ ተቋራጮች ከጅምሩ በፀጥታ ምክንያት ሲቆሙ ንብረቶቻቸው ስለተዘረፉባቸው፣ የተወሰዱ ንብረቶች እንዲመለሱና ካሳ እንዲከፈላቸው እየጠየቁ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

➡️በአጠቃላይ በ2015 ዓ.ም. የመጀመሪዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ የመንገድ ከባድ ጥገና ሥራዎች አፈጻጸም፣ በግንባታ ግብዓት እጥረት፣ በፀጥታ ችግር፣ በዋጋ ንረትና በሌሎች ምክንያቶች የመንገድ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በጣም ዝቅተኛ ስለመሆኑ በምክር ቤቱ ተገምግሟል፡፡

➡️የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በበኩላቸው፣ በውጭ አገሮች ድጋፍ በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ክፍያ መዘግየት ምክንያት እየተስተጓጎሉ ያሉ ፕሮጅክቶችን ቁጥር ለመጥራት በጣም አስፈሪ መሆኑን ለቋሚ ኮሚቴው አስረድተዋል፡፡

➡️የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከሁለት ዓመት በፊት ወደ ሥራ በገባው የአሥር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ፣ በከተሞች የሚታየውን የከተማ ነዋሪዎች የቤት ፍላጎትና አቅርቦት ልዩነት ለማጥበብ፣ መንግሥት የተለያዩ የቤት አማራጮችን በመጠቀም የታሰበውን አቅርቦት ለማሳካት ወደ 4.5 ሚሊዮን ቤቶች እንደሚገነቡ ገልጿል፡፡

➡️ይሁን እንጂ መተግበር ከጀመረ ሁለተኛ ዓመቱን ያስቆጠረውን መሪ ዕቅድ ለማሳካት በተያዘው በጀት ዓመት ስድስት ወራት፣ በመንግሥት በኩል የተከናወነው የቤት ልማት ከዕቅድ በታች መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ተናግረዋል፡፡

➡️ለአብነት ሊገነቡ ከታቀዱ 19 ሺሕ ቤቶች ውስጥ 6,900 ቤቶች ብቻ የተገነቡ መሆኑንና በ10/90፣ በ20/80 እና በ40/60 የቤት ፕሮግራሞች በግማሽ ዓመቱ ውስጥ ምንም መገንባት አለመቻሉ ተገልጿል፡፡

➡️በሌላ በኩል በመንግሥት አስተባባሪነት ለሚከናወን የቤት ልማት የአምስት ቢሊዮን ብር የቦንድ ብድር ለማቅረብ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ ማቅረብ የተቻለው በግንባታ ላይ ላሉት ብቻ መሆኑንና ለአዳዲስ ቤቶች ገንዘብ ማቅረብ አለመቻሉ ተጠቁሟል፡፡

➡️ለዚህ ከዕቅድ በታች አፈጻጸም ማነስ ዋነኛ ምክንያት የቦንድ ብድርና የፋይናንስ አቅርቦት አለመገኘት እንደሆነ ወ/ሮ ጫልቱ ተናግረዋል፡፡ በተመሳሳይ በመንግሥትና የግል አጋርነት የሽርክና ፕሮግራም የቤቶችን ግንባታ ለማከናወን ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ የግልና የመንግሥት አጋርነት አዋጅ ተፈጻሚነት፣ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ከተሞች ብቻ በመሆኑ ምንም ዓይነት ግንባታ አለመካሄዱን የገለጹት ሚኒስትሯ፣ ‹‹ፓርላማው አዋጁ በድጋሚ እንዲታይና በሌሎች አካባቢዎች ተፈጻሚ የሚሆንበት መንገድ እዲፈጠር ዕገዛ ያድርግልን፤›› ብለዋል፡፡

➡️ሚኒስቴሩ በተጠናቀቀው 2014 በጀት ዓመት በ10/90፣ በ20/80፣ በ40/60 በመንግሥት የቤት ልማት ፕሮግራሞች ከ22 ሺሕ በላይ ቤቶችን ለመገንባት አቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ በፋይናንስ እጥረት ምክንያት ምንም ዓይነት ግንባታ ማካሄድ እንዳልቻለ አስታውቆ ነበር፡፡ በአዲስ አበባ እስካሁን ከ700 ሺሕ በላይ ዜጎች ተመዝግበው ቤት እየተጠባበቁ መሆናቸው ይታወቃል፡፡

➡️በሌላ በኩል ሚኒስቴሩ እየገነባቸው ያሉትን የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ሕንፃ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ሕንፃ፣ የውጭ ጉዳይ ዋና መሥሪያ ቤት የቢሮ ሕንፃ፣ የፌደራል ሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ሕንፃ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሜቲዎሮሎጂ ሁለት ሕንፃዎች አፈጻጸም በጣም ዝቅተኛ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለዚህም እንደ ምክንያት የቀረበው የሲሚንቶ አቅርቦት እጥረት፣ የአማካሪና የሥራ ተቋራጭ አቅም ውስንነት፣ በቂ በጀት ከገንዘብ ሚኒስቴር በወቅቱ አለመለቀቅ፣ የሕንፃ ማጠናቀቂያ ግብዓቶች የዋጋ ንረትና በገበያ ውስጥ አለመገኘትና ሌሎች በርካታ ጉዳዮች ተጠቅሰዋል፡፡

Via Reporter

@etconp
👍8🤡1
🏷ከ2.5 ቢልየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው ሀይሌ ግራንድ አዲስ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል በይፋ ስራ ጀመረ።

🌟በመዲናችን አዲስ አበባ በየካ ክፍለ ከተማ ላም በረት መናኽሪያ አካባቢ በ15 ሺህ ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈውና ባለቤትነቱ የሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ የሆነው የሀይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች ስምንተኛ መዳረሻ " ሀይሌ ግራንድ አዲስ አበባ " ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመሩ ዛሬ ተገልጿል።

🌟2.5 ቢልየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት "ሃይሌ ግራንድ አዲስ አበባ" እ.ኤ.አ ከጥቅምት 01/2022 ጀምሮ በሙከራ ደረጃ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል።

🌟ሆቴሉ ለ450 ሰራተኞች ቋሚ እና ጊዜያዊ የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ለ 120 አዲስ ተመራቂ ሰራተኞች ስልጠና በመስጠት ስራ እንዱጀምሩ መደረጉ ተገልጿል።

🌟ሆቴሉ በውስጡ ፦

➡️130 ክላሲክ ፤ 14 ስዊት ፤ 12 ፕሪሚየር እና 1 ፕሬዝዳንሻል ባጠቃላይ 175 አልጋዎችን የያዘ 157 ምቹና ሰፊ የመኝታ ክፍሎችን
➡️ 4 ሬስቶራንቶች እና 2 PDR ፤ 4 ባር፤
➡️1pastery & coffe shop፤ 
➡️ 1 የተሟላ የባህል ምግብ አዳራሽ፤
➡️8 የስብሰባ አዳራሾች እና 2 ትላልቅ Ballrooms
➡️የጤና እና የውበት መጠበቂያ ማዕከል
➡️ጂም እንዲሁም 200 ተሽከርካሪዎችን የሚይዝ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ይዟል።

Via Getu Temesgen

@etconp
👍7🎉5
የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ ይፋ ተደረገ

አዲሱን የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ አስመልክቶ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የሲሚንቶ አምራቾች ቦርድ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

በዚህም ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በአዲስ አበባ በአዲሱ የዋጋ መሸጫ ተመን መሰረት ይሰራጫል ተብሏል።

የመሸጫ ዋጋ በኩንታል

ዳንጎቴ ሲሚንቶ 1 ሺህ 106 ብር ከ85 ሳንቲም
ደርባ ሲሚንቶ 1 ሺህ 67 ብር ከ33 ሳንቲም
ካፒታል ሲሚንቶ 1 ሺህ 52 ብር ከ25 ሳንቲም
ኩዩ ሲሚንቶ 1 ሺህ 65 ብር ከ25 ሳንቲም መሸጫ ዋጋ እንደተቆረጠላቸው ተገልጿል።

በአጠቃላይ ሁሉም የሲሚንቶ ምርቶች ከ1 ሺህ 200 ብር በታች እንደሚሸጡ ነው የተገለጸው።

በክልል እና ዞኖችም የመሸጫ ዋጋ በቀጣይ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
🤔7👍2
🏷በግንባታ ላይ የነበረው የካርል አደባባይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በካርል አደባባይ አካባቢ የሚታየውን የትራፊክ ፍስት የተቀላጠፈ ለማድረግ አደባባዩን የማንሳትና በትራፊክ መብራት የመተካት ሥራ ለማከናወን ካለፈው ቅዳሜ ምሽት ጀምሮ የመንገድ ሥራ መጀመሩ ይታወሳል።

🚧አሁን ላይ የአደባባይ ማንሳትና አስፋልት የማልበስ ሥራ ተገባዶ መንገዱ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ በኩል የሚከናወነውን የትራፊክ መብራት ተከላ ሥራን ጨምሮ ሌሎች ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራዎች በአካባቢው በትራፊክ እንቅስቃሴ ላይ ተፅዕኖ በማያሳድር መልኩ በቀጣዮቹ ቀናት ይከናወናሉ።

📍የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች

@etconp
👍11
✋Introducing you to our digital bot library 📚 which has got all the books you’re looking for in architecture, construction technology and management and Civil engineering here is how to use the bot check it out. Here is the link 👇🏿👇🏿👇🏿

Link:- https://youtu.be/0_dYSCUc-cc

🏷ሰላም ውድ የ ETCONp ቤተሰቦች

🌟እንደምን ከረማችሁ
ዛሬ #youtube ገፃችን አንዲ ቪድዮ ለቀናል ይህም ዲጅታል ላይብረሪያቹ እንዴት መጠቀም እንዳለባችሁ የሚያሳይ ነው ይህን digital #library #bot በቀላሉ access ለማረግ መጀመሪያ ቻናላችን መቀላቀል ይጠበቅባችኋል ከዛም ቻናሉ description ላይ በመግባት የ ላይብሪውን link ታገኛላችሁ ከዛም ወደ ቦቱ ይመራችኋል በመቀጠል start ትላላችሁ ከዛም የምትፈልጉትን category ትመርጣላችሁ ፍላጎታችሁ common course ፋይሎችን ማግኘት ነው ወይ የ #civilengineering ኮርሶችን ማግኘት ነው ወይንስ #architecture ነው ወይንስ #software ነው ወይንስ #cotm ይኸው ቪዲዮ ላይ እንደምትመለከቱት ነው።

💫ይጎድላል ምትሉት ነገር ካለ comment ላይ አስቀምጡልን። እናመሰግናለን 🙏

ከስር ባለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

ሊንክ :- https://youtu.be/0_dYSCUc-cc

@etconp
👍10🤔1
🏷መታጠብያ ቤት እቃዎች ሲዘረዘሩ ወይም ሲወሰኑ (ስፔሲፊኬሽን ሲዘጋጅ) መታየት ያለባቸው ጉዳዮች፡፡

🚧ህንጻ ነዳፊዎችም ሆነ የውሀ እና ፍሳሽ መንዲሶች ለሚነድፏቸው ህንጻዎች እቃ ሲወስኑ የሚከተሉትን ሁኔታዎች ከግምት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

➡️1 ተጠባቂ የአገልግሎት ዘመን ስንት አመት እንደሆነ ማወቅ (ለምሳሌ ውሃ ማፍሰሻዎች (ፎሴቶች) ስንት ግዜ መከፈትና መዘጋት እንደሚችሉ ማወቅ ፡፡ ይህ ቁጥር ከያንዳንዱ ውሀ ማፍሰሻ በብዙ መቶ ሺህዎች የሚጠቀሱ ቁጥር ይኖሩታል፡፡

➡️2 የልዋጭ እቃ አቅርቦት መኖርና ልዋጭ ለስንት ግዜ ያህል እንደሚቀርብ ማወቅ፡፡

➡️3 አቅራቢው ለገጠማ የሚሆን ክምችት (ስቶክ) ያለውን እቃ ማወቅ፡፡
4 የዋስትናን ዘመን ጠይቆ ለዚህም ምስክር ወረቀት መቀበል፡፡ አንዳንድ እቃዎች የአገልግሎት ዘመን ዋስትና ሲኖራቸው አንዳንዶች ደግሞ በግዜ የተገደበ ዋስትና ይኖራቸዋል፡፡

➡️5 እቃ አቅራቢው ገጠማ ላይ ያሉትን ቴክኒካዊ ችግሮች ማቃለል የሚችል ባለሙያ እንዳለው ማወቅ፡፡

➡️6 የእቃ መፈብረኪያ ቦታው፣ የመስርያ ሂደቱ እንዲሁም ዝርዝር የእቃ መድብሉ (ካታሎግ) መታወቁን ማረጋገጥ እንዲሁም፡፡

➡️7 እቃው ያለው አለማቀፋዊ ተቀባይነት ያለው የምስክር ወረቀቶች እንዲሁም ታዋቂ ሽልማት እና እውቅና ማግኘት የመሳሰሉት ናቸው፡

🌟አንድ የመታጠብያ ቤት እቃ ከላይ የተዘረዘሩትን ማጣርያዎች ካለፈ በኋላ በሱ ደረጃ ያሉ ሌሎች ታዋቂ እቃዎች ጋር ዋጋውን አነጻጽሮ ወደግዢ መሄድ ይቻላል፡፡

@etconp
👍12👏1
Concrete

Concrete is made by mixing :
👉🏿Cement
👉🏿Water
👉🏿Coarse aggregate and fine aggregate &FA)
👉🏿Admixture (if required )

cement
******
The cement power, when mixed with water forms a paste.

This paste acts like glue and holds or bonds aggregate together.

There are 6 major types of cement sold in Australia 🇦🇺, India 🇮🇳, South Africa 🇿🇦 , UK 🇬🇧

👉🏿Type GP ( General purpose Portland cement)
👉🏿 Type GB ( General purpose blending cement)
👉🏿 HE ( high early strength cement )
👉🏿 LH ( aloe heat cement )
👉🏿SR ( sulfate resistant cement )
👉🏿 SL ( shrinkage limiter cement )

🗝Storage

🚩Stored off the ground in well aired (ያልተበከለ አየር) , clean dry place.
🚩wrapping in plastic bug gives extra protection

Aggregate
*********
Coarse aggregate :- crushed rock, gravel or screenings

Fine aggregate :- sand in our case

Aggregates should be :-

🚩 strong and hard
🚩 durable :- shall resist weathering
🚩 chemically inactive :- aggregates don’t react with cement rather it should react with the paste
🚩 clean from dirt or clay
🚩well graded

🗝Storage

Should be stored clean and dry

Water
****
Used to mix the power and form a paste which holds agreed together like a glue (እንደ ሙጫ)

🗝Water should be fresh and free from any dirt , unwanted chemicals or rubbish that affect the concrete

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍12❤4
If a volume of liquid weighting 3000 kg in 4m³. What’s the specific gravity?

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🏷እስቲ ትንሽ ደሞ ስለ ደረጃ(Stair case) እንዳስስ

📌ደረጃ አንድ የህንፃ መኖሪያ ፣ ቢሮ ወይም የህዝብ መገልገያ ወሳኝ አካል ነው ሰዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ፎቅ መሄድ እንዲችሉ በቅደም ተከተል የተቀመጡ የ ህንፃው የ ስትራክቸር አካል ነው።

🚧ደረጃው በመደበኛ ዲዛይን መርሆዎች (ኮዶች መሠረት የተነደፈ እና የተሠራ) እና ሰዎች ደረጃዎቹን በቀላል ሁኔታ ለመውጣት እንዲችሉ በእኩል ደረጃ መሆን አለበት ፡፡

🚧ደረጃ ፣ straight ፣ circular ወይም spiral ሊሆን ይችላል።

🌟stair design principles

➡️ደረጃዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላው ወለል ተደራሽነት ለመስጠት ቅደም ተከተል የተደረደሩ መንገዶች ስለሆኑ እነሱ በህንፃው ምቹ ቦታ መቅረብ አለባቸው ፡፡

➡️ባለብዙ ፎቅ ግንባታ ፣ ምንም እንኳን ከፍ ወዳሉ ፎቆች ለመደበኛ እንቅስቃሴ ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ቦታ ቢኖሩም ፣ እሳት ወይም ሌሎች አደጋዎች ካሉ ደረጃዎች ለአስቸኳይ መውጣት አስፈላጊ ናቸው ፡፡

🌟Technical terms

*⃣የሚከተሉት ከደረጃ ጋር የተዛመዱ ቴክኒካዊ ቃላት ናቸው።

▶️1.step /እርምጃ/ ወደ ላይ ሲወርድ ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡

▶️2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል።

▶️3. Riser - የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍል፡፡

▶️4. String - ደረጃዎቹን የሚደግፍ ዝንባሌ ያለው አካል ነው፡፡

▶️5. Landing - በእያንዳንዱ በረራ መጨረሻ ላይ የቀረበው አግድም መድረክ ነው ፡፡

▶️6. pitch (ማስገቢያ) - የደረጃው ቁመት ነው ፡፡

▶️7. Hand railing - እጅን ለመደግፍያ የሚጠቅም በ ጎን የሚገኝ የ ደረጃው አካል ነው ፡፡

8. balster- የ hand rail መደገፍያ ቀጥ ያለ መካከለኛ ድጋፍ ነው ፡፡

🌟a good stair Characteristics

💫የሚከተሉት ጥሩ ደረጃ ባህሪዎች ናቸው ፡

*⃣1. ከህንፃው ከሁሉም ጎኖች በቀላሉ መድረስ አለበት

*⃣2. አየር እና ብርሃን መኖር  አለበት

*⃣3. በእያንዳንዱ flight መጨረሻ ሰፊ landing ሊኖረው ይገባል

*⃣4. በመደበኛነት flight  ውስጥ ከ 12 ደረጃዎች በላይ መሆን የለበትም።

*⃣5. የደረጃዎቹ መነሳት እና መሄዳቸው የተመጣጠነ መሆን ያለበት እና የflight መውጣት እና መውረድ ቀላል ነው ፡፡

*⃣6. የእጅ ጣውላ ቢያንስ በደረጃው በአንዱ በኩል መሰጠት አለበት

*⃣7. የደረጃው angle ከ 30 እስከ 45 ዲግሪዎች መሆን አለበት ፡፡

🏷Stair types

🌟የ ደረጃ አይነቶች

▶️Straight stairs
▶️Quarter-turn stairs
▶️Dog-legged stairs
▶️Open-newel stairs
▶️Circular stairs
▶️Bifurcated stairs
▶️Geometrical stairs
▶️Spiral stairs

🌟ደረጃዎች ከሚከተሉት ቁሳቁሶች ይገነባሉ ፡፡

➡️የጡብ ማሳዎች ፣ የድንጋይ ንጣፍ ፣ ጣውላዎች ፣ ብረት ፣ የተጠናከረ የሲሚንቶ ኮንክሪት

@etconp
👍17😢1