Ethio Construction Engineering
Photo
ኢትዮጵያን ከጅቡቲ ጋር በአቋራጭ የሚያስተሳስረው የአሳይታ-አፋምቦ-ጅቡቲ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመፋጠን ላይ ነው።
የአሳይታ - አፋምቦ - ጅቡቲ ድንበር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 49 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውና በመንግሥት በተመደበ 1,676,348,103.83 (አንድ ቢሊዮን ስድስት መቶ ሰባ ስድስት ሚሊዮን ሶስት መቶ አርባ ስምንት ሺህ አንድ መቶ ሶስት ብር ከሰማንያ ሶስት ሳንቲም ) በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ እየተገነባ ይገኛል።
ይህ መንገድ ተገንብቶ ሲጠናቀቅ በሀገራዊ እና ቀጠናዊ ትስስሩ ረገድ ጉልህ ሚና ይኖረዋል።
ፕሮጀክቱ የሚካሄድበት መልክኣ ምድራዊ አቀማመጥ ሜዳማ ፣ ሸንተራራማ እና ተራራማ ሲሆን ፤ ከአዲስ አበባ በ663 ኪሎ ሜትር ርቀት አሳይታ ከተማ ላይ ጀምሮ ኢትዮ ጅቡቲ ድንበር ላይ ያበቃል፡፡
የአሳይታ-አፋምቦ-ጅቡቲ ድንበር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመካሄድ ላይ የሚገኘው አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተባለ ሀገር በቀል ድርጅት ነው።
የመንገድ ግንባታውን ጥራት በመቆጣጠር ረገድ ደግሞ ይዲዲያ ኢንጅነሪንግ ኮንሰልታንስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማካሪነት በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡
መንገዱ ትከሻን ጨምሮ በገጠር፡- 10 ሜትር ፣ በዞን፡- 21.5 ሜትር ፣ በወረዳ ደግሞ 19 ሜትር ስፋት እንዲኖረው ተደርጎ በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡
መንገዱ ከዚህ ቀደም በከፊል በጠጠር ደረጃ ተገንብቶ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን ፣ በአሁኑ ወቅት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው ከግምት ውስጥ ገብቶ በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ በመገንባት ላይ ይገኛል::
ፕሮጀክቱ የአፈር ጠረጋን ፣ ቆረጣ እና ሙሌት ፣ የሰብቤዝ ፣የቤዝ ኮርስ ፣የአስፋልት፣የሶስት ድልድዮች ፣ የውሃ ማስተንፈሻ (ፓይፕ ፣ ስላብና ቦክስ ከልቨርቶች) ስራዎችን እንዲሁም የጎርፍ መከላከያ እና ልዩ ልዩ ግንባታዎችን (የመንገድ ምልክቶችን መትከል፣መንገድ ቀለም መቀባት) ባካተተ መልኩ ነው በመገንባት ላይ የሚገኘው፡፡
ከፕሮጀክቱ ጅማሮ አንስቶ አስካሁን 48 ኪሎ ሜትር (98%) የአፈር ቆረጣ እና ሙሌት ስራ የተጠናቀቀ ሲሆን ፣ 47 ኪሎሜትር (97%) የሳብቤዝ ስራውም አልቋል፡፡ ከዚህም ባሻገር የፕሮጀክቱ 20 ኪሎሜትር (41%) የቤዝ ኮርስ ስራ የተጠናቀቀ ሲሆን ፣ 95% የሶስት ድልድዮች ስራ እና 73% የውሃ ማስተንፈሻ (ፓይፕ ፣ ስላብና ቦክስ ከልቨርቶች) ስራዎች ከመጠናቀቃቸው ባሻገር የአስፋልት ግንባታ ስራም ተጀምሯል ። በዚህም መሰረት የፕሮጀክቱ የእስካሁን አፈፃፀም 40 ኪሎሜትር ወይም 82% በመቶ ተከናውኗል፡፡
ግንባታው በመጪው መስከረም ወር 2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ ይታመናል፡፡ የስራ ተቋራጩ በቀሪ ጊዜያት ውስጥ 27% የውሃ ማፋሰሻ ስራዎችን ፣ ሙሉውን የአስፋልት ስራ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ስራዎችን (የትራፊክ ምልክቶች መትከል እና መንገዱን ቀለም የመቀባት ስራ) ለማከናወን አቅዶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡
ባለፉት ጊዜያት እንደሀገር የተከሰተው ከፍተኛ የሲሚንቶ እጥረት ፤ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት የግንባታ ግብአቶችን ወደ ሳይት ማስገባት አለመቻል ፤ ከወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ ችግሮች መኖራቸው እና አንዳንድ የአካባቢው ግለሰቦች ከመንገድ ስራው ጋር ባልተያያዘ ምክንያት ተደጋጋሚ የስራ ማስቆም አዝማሚያዎች የነበሩ ቢሆንም እነዚህን ችግሮች በመቋቋም ግንባታው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በአካባቢው የአዋሽ ተፋሰስን ተከትሎ የአሳይታ እና አፋምቦ ወረዳዎች ለመስኖ ግብርና እጅግ አመቺ በመሆናቸው የሚመረቱትን የግብርና ውጤቶች በቀላሉ በጅቡቲ በኩል ወደ ውጪ ለመላክ የመንገዱ መገንባት አይነተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡ በተጨማሪም በአካባቢው ማምረት ከሚቻለው ምርት በከፊል እንደ ስኳር ፣ ስንዴ ፣ ሰሊጥ ፣ ጥጥ ፣ ቴምር እና መሰል የግብርና ምርት ለማከናወን አመቺ ሲሆን ፣ የመንገድ ፕሮጀክቱ ከሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳዎች ባሻገር ይህንኑ ታሳቢ ተደርጎ በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡
በጅቡቲ በኩል የሚገነባው ቀጣይ የመንገድ ክፍል ሲጠናቀቅ ከዴቼቶ-ጋላፊ በተጨማሪ ኢትዮጵያን ከጅቡቲ ጋር በየብስ የሚያገናኝ አማራጭ መንገድ ሆኖ ያገለግላል።
በአካባቢው የአዋሽ ተፋሰስን ተከትሎ የአፋምቦ ሀይቅ የሚገኝ ሲሆን ፤ ለቱሪስት መዳረሻነትም ከፍተኛ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ ይታመናል፡፡
Via ERA
@etconp

👍7👏2
👉የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር
🌟ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮዽያ
✨የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር ከግንቦት 10-12 ለህዝብ ክፍት ሆኖ በሚቆየው በቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮዽያ ንግድ ትርዒት ተካፋይ ሲሆን በ 1E68 ትርኢት ዳስ መጥታችሁ እንድትጎበኙት ይጋብዛል።
📍መጥታችሁ አባልነት አድሱ የተከታታይ ስልጠና ወስዳችሁ ምስክር ወረቀት ውሰዱ ሙያዊ ፓነል ውይይቶችን ላይ ተካፈሉ።
☀️ዛሬ ከረፋዱ አምስት ሰአት ጀምሮ እንጠብቃችኋለን።
⚡️Looking forward to welcoming you at our booth 1E68 at the Big 5 Construct Ethiopia Exhibition starting tomorrow May 18th to the 20th.
💥Visit us to Upgrade & update your membership Attend CPD Trainings Follow the remarkable program for panel discussions
🫵See you there!

👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉There are several reasons why buildings can collapse,but one of the most significant causes of building collapses is column buckling.
🚧Column buckling is a phenomenon where a structural column fails due to an applied load exceeding its load-bearing capacity.
🌟It occurs when a column, typically made of steel or concrete, is too long and slender in relation to its cross-sectional area.
🌟When the column is subjected to compressive forces, it starts to deform, and the cross-sectional area of the column begins to bend out of shape.
✨As the deformation continues, the column loses its stability and collapses.

👍13❤6
👉ስለ ንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract)
-ንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract) በፍትሀብሄር ህጉ አገላለጽ ከዋናው ተቋራጭ የተስማማ ሁለተኛ ተቋራጭ ይባላል፡፡
ይሄውም ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በከፊል ለማስፈጸም ከአንድ ሶስተኛ ወገን ከሆነ ሰው ጋር የሚደረግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(2))
-ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ደግሞ ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(1))
-ስለዚህ ንኡስ ተቋራጭነት የግንባታ ስራ ተቋራጮች ከአሰሪው ጋር ሊገነቡት ግዴታ የገቡበትን የግንባታ ስራ በከፊል ለሌላ ተቋራጭ በውል በሚያሰሩበት ጊዜ የሚነሳ ጉዳይ ነው፡፡
ውሎችን ለሌላ መልቀቅ የሚባለውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡
-ንኡስ ተቋራጭነት ሁለት አይነት ነው፡፡በአሰሪው የሚታወቅ(Nominated sub-contracting) እና በአሰሪው የማይታወቅ(Non nominated sub-contracting)::
ከውጤት አንጻር ተመሳሳይ ቢሆኑም ንኡስ ተቋራጭነቱን አሰሪው የፈቀደውና ያወቀው የሆነ እንደሆነ ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ከመዘግየት ቅጣት ነጻ ይሆናል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3206)
-ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩበት ክፍያ ከማን መጠየቅ ይችላሉ?
-ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩት ስራ በውላቸው መሰረት ከዋናው ተቋራጭ ክፍያ የመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል፡፡
(የፍ/ህ/ቁ 1755፣1756) ምክንያቱም ውል በተዋዋይ ወገኖች መካከል ህግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ1731)
-በተጨማሪም የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3040 በአንድ የህንጻ ስራ ተቋራጭነት ውስጥ የሚሰሩ ስራ ተቋራጮች ወይም ሰራተኞች የሰሩበትን ስራ ዋጋ ለመከፈል ክሳቸውን ባቀረቡበት ጊዜ አሰሪው ለስራ ተቋራጩ ሊከፍል በሚገባው ገንዘብ መጠን ባሰሪው ላይ በቀጥታ ገንዘባቸውን ለመጠየቅ መብት አላቸው በሚል ይደነግጋል፡፡
ስለዚህ ከዋናው አሰሪ ላይም በቀጥታ ክፍያ ለመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል ማለት ነው፡፡

👍11
ከቢሾፍቱ -ሰንዳፋ በኬ የሚወስደው የመንገድ ፕሮጀክት መጓተቱ ቅሬታ አስነሳ
ሰንዳፋ በኬ በምስራቅ ሸዋ ከሚገኙ አካባቢዎች የምርት ሃብታም በመባል ትታወቃለች።
ሆኖም ግን ያላትን ምርት ለገበያ ለማቅረብ የመንገድ ግንባታ መጓተት ፈተኝ አድርጎታል፡፡
ከሰንዳፋ በኬ ወደ ቢሾፍቱና አካባቢዉ ለመጓዝ አዲስ አበባን ማቋረጥ አማራጭ የሌለዉ አስገዳጅ ሆኗል፡፡
ሆኖም ግን በሰንዳፋ በኬ ጨፌ -ዶንሳ ቢሾፍቱ አጭር አቋራጭ መንገድ ቢኖርም የመንገድ ስራው እስካሁን ባለማለቁ ህዝቡም ሆነ የከተማው አስተዳደር ቅር መሰኘቱን የሰንዳፋ ከተማ ከንቲባ አቶ አለማየሁ ተንኮሉ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
ከቢሾፍቱ ጨፌ ዶንሳ ሰንዳ የሚወስደው ይሄ መንገድ 55 ኪሎሜትር ርዝማኔ ያለዉ ሲሆን እና በመንገዱ ችግር ሁለት ሰአት ለመጓዝ ያስገድዳል፡፡
ከግንባታዉ በፊት በነበረዉ መንገድ በቀን ከ 1000 በላይ ተሸከርካሪ ይጓጓዙበት እንደነበረ አስረድተዋል፡፡
ፕሮጀክቱ ከ 900 ሚሊዮን ብር በላይ ተበጅቶለት ግንባታው የተጀምረ ቢሆንም በስራ ተቋራጩ በኩል የአቅም ውስንነት እንደገጠመው አንስተዋል፡፡
ፕሮጀክቱ በአፋጣኝ ወደስራ እንዲገባ እና ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ መንግስት ከውል ውጭ በመመደብ ተጨማሪ በጀት እስከመልቀቅ መደረሱን ገልጸዋል፡፡
የመንገድ ፕሮጀክቱ በ2016 ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ያነሱት ከንቲባው የሃገሪቷን ከፍተኛዉን የምስራቅ ሸዋን የንግድ መስመር የሚያገናኝ በመሆኑ ሲጠናቀቅ በርካታ ጠቀሜታዎች ይዞ እንደሚመጣ ይጠበቃል ብለዋል፡፡ከዚህ ቀደም ከሰንዳፋ ወደ ቢሾፍቱና አካባቢዉ ለመሄድ ወደ አዲስ አበባ መጓዝ የግድ ያደረገዉን ሂደት የመንገዱ መጠናቀቅ ይህንን እንደሚያስቀረር ከንቲባ አቶ አለማየሁ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡

👍4❤2👌2💯1
Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender (Itoophiyaa❤️)
👉Addis Ababa City Roads Authority, AACRA.
🌟looking for a gratitude civil Engineers with 0 year experience
@ETCONpWORK

🙏8👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌Difference Between one way slab" and "two way slab".
👉The major difference between them is the placement of steel and encountered bending forces.
In one way slab, main reinforcement is provided on one side only because bending moment occurs on one direction only i.e., shorter direction.
🌟whereas in two way slab main reinforcement is provided in both sides because moment is generated on both sides.
✨Apart from that, if Longer to shorter side value is greater than 2, it will be one way slab. If value is less than 2 it will be two way slab.
🌟In two way slab, main bars are cranked which are also called as cranked bars. These bars are cranked at an angle of 45 degrees And these are placed alternatively in the slab.
✨Moreover, to counter the shear forces at corners or supports, extra bars are provided.

👍6👏4
📌Picture Of The Day #1
👉ይህ ቤተ-መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ጎንደር ከተማ ፋሲል ግቢ ውስጥ ይገኛል።
🌟በዚህ ስፍራ ወደ 20 የሚጠጉ ሕንጻዎች ይገኛሉ።
✨እነዚህ ሕንጻዎች እንደ የንጉሣውያን መኖሪያ እና ማረፊያ፣ ቤተ-ክርስቲያናት፣ ገዳማት እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ግንባታዎችን አካተዋል።
✨የዚህ ሕንጻ ቅርጽ ጽንሰ ሃሳብ ወደ አካባቢው ከመጡ ሚሲኦኖች ተጽእኖ የመጣ እንደሆነ ይታመናል።

👍6❤1
Types of Admixtures Used In Concrete
Admixtures are natural or manufactured chemicals which are added to the concrete before or during mixing. The most often used admixtures are air-entraining agents, water reducers, water-reducing retarders and accelerators.
We'll discuss The Types of Concrete Admixtures in the following Posts.
1- Water Reducing Admixtures
Water reducing admixtures, the name itself defines that they are used to minimize the water demand in a concrete mix. Workability is the important property of concrete which is improved with the addition of water but if the water is added more than required the strength and durability properties of concrete gets affected.
In addition, to increase in workability it also improves the strength of concrete, good bond between concrete and steel, prevents cracking, segregation, honeycombing, bleeding etc. Water reducing admixtures are also called as plasticizers and these are classified into three types namely plasticizers, mid-range plasticizers and superplasticizers. Normal plasticizer reduces the water demand by up to 10%, mid-range plasticizers reduce the water demand by up to 15% while superplasticizers reduce the water demand by up to 30%.
2- Retarding Admixtures
Retarding admixtures slow down the rate of hydration of cement in its initial stage and increase the initial setting time of concrete. These are also called as retarders and used especially in high-temperature zones where concrete will set quickly. The quick setting in some situations may lead to discontinuities in structure, the poor bond between the surfaces creates unnecessary voids in concrete etc. Retarders are useful to eliminate this type of problems. Commonly used retarding admixture is calcium sulphate or gypsum. Starch, cellulose products, common sugar, salts of acids are some other retarders. Most of the water-reducing admixtures are also acts as retarding admixtures and they are called as retarding plasticizers.
Via The Constructor

👍6👏2
የአዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ግንባታ አፈፃፀም 76 ከመቶ ደረሰ
አጠቀላይ የፕሮጀክት ስራውን በአንድ መቶ አስር ሺ ካሬ ሜትር መሬት ላይ ለማሳረፍ በሶስት የግንባታ ምዕራፍ (3 phase) እቅድ ተይዞ እተሰራ ከሚገኘው ከዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ግንባታ መካከል የመዕራፍ አንድ ( 1 phase) ግንባታ ስራ በመፋጠን ላይ እንደሚገኝ ተገልፅዋል፡፡
በአዲስ አበባ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት የአዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት ክትትልና ድጋፍ ሰጪ በላሙያ የሆኑት ታደለ ዳንደና (ኢ/ር ) እንደገለፁት በከተማው አስተዳደር ልዩ ትኩረት የተሰጠው እና ከፍተኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቅው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት በቶሎ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንዲበቃ የአዲስ አበባ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ተገቢ የሆነ የቴክኒክ ድጋፍና ክትትል ሥራ እያደረገ ይገኛል ብለዋል፡፡
የፕሮጀክት ግንባታው ክትትል ስራ አስኪያጅ ጌትነት በሻህ (ኢ/ር) በበኩላቸው አዲስ አበባን የምስራቅ አፍሪካ የግብይት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ የሚገኘው ይህ ትልቅ የግንባታ ፕሮጀክት ከክብርት ከንቲባዋ ጀምሮ በከተማው አስተዳደር ሜጋ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት እና ሌሎች አካላት ብርቱ የድጋፍና ክትትል ስራ አማካኝነት የፕሮጀክቱ ግንባታ አፈፃፀም 76 ከመቶ ደርስዋል ብለዋል፡፡
ሥራ አስኪያጁ አክለውም በተለያዩ ገፊ ምክንያቶች ሳቢያ የፕሮጀክት ግንባታው ሳይጠናቀቅ ቢዘገይም ፤ የከተማው አስተዳር ለፕሮጀክቱ በሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍና ክትትል አሁን ላይ የተሻለ አፈፃፀም እንዲኖረው ያስቻለ ስለሆነ፤በቀጣይም እስከ ፕሮጀክቱ ፍፃሜ በየደረጃው ያለ የከተማው አስተዳደር አካል ድጋፍና ክትትል ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ ጠይቀዋል፡፡
ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሽርክና ወይም በአጋርነት ከሚያስገነባቸው የመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች መካከል፣ የአዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ዋንኛው ሲሆን፤ ግንባታው ሲጠናቀቅ በከተማዋ ሁሉን አቀፍ ገፅታ ላይ የጎላ አስተዋጽኦ ከማድረግ ባሻገር ለሀገራችን ዜጎች በተለያየ የሙያ መስክ በቋሚና ጊዚያዊነት ሰፊ የስራ እድል ይፈጠራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Via አአሜጋፕ

👍9❤1🤡1
👉የአፍሪካ ጥንታዊና ዘመናዊ ድንቅ ሥነ ሕንጻ ጥበብ ውጤቶች
🌟የግብፅ ፒራሚዶች በመላው ዓለም በስፋት የሚታወቁ ቢሆንም በርካታ በጥበብ የተሞሉ ብዙ ያልተባለላቸው የአፍሪካ ሥነ ሕንጻዎች አሉ።
🌟የሥነ-ሕንጻ ጥበብ ባለሙያዎቹ አዲል ዳላባይ እና ሊቪንግስተን ሙካስ ድንቅ የአፍሪካ ሥነ ሕንጻ ውጤቶችን ለዓለም ለማስተዋወቅ ተነስተዋል።
✨ሁለቱ የሥነ ሕንጻ ባለሙያዎች በቅርቡ ከሰሃራ በታች ስለሚገኙ ሥነ ሕንጻዎች የሚያወሳ መጽሐፍ ያሳተመ ቡድን አባላት ናቸው።
📍በዚህ ፅሁፍ ላይ ከጥንታዊ ሕንጻዎች እስከ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ ሕንጻዎችን እንቃኛለን።

👍4
#2
👉ዘመናዊ ገጽታ ያለው ይህ ሕንጻ የሚገኘው በመሃል አዲስ አበባ ልደታ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ነው።
🌟ሕንጻው ክፍተት እንዲኖረው ተደርጎ የተሰራው ተፈጥሯዊ ብርሃን በቀላሉ ዘልቆ እንዲገባ እና አየር እንዲዘዋወር ነው።
✨ከዚህ በተጨማሪም ነጸብራቃው ነጩ ሕንጻ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨርቅ ያመላክታል።

❤11👍2
#3
👉በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ የሚገኘው እና በርካታ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ካሱቢ የቡጋንዳ ሥርወ መንግሥት ነገሥታት መቀበሪያ ቦታ ነበር።
🌟ሕንጻው የተገነባው አብዛኛው ከእንጨት ሲሆን የሕንጻው የውስጥ ክፍልን ልዩ ስፍራ ከሚሰጠው ደን ጋር ለማመሳሰል እና 52ቱን የቡጋንዳ ጎሳዎች ለመወከል በክብ ቀርጽ በ52 ምሶሶዎች ቆሟል።
💫ትውልዱ በኡጋንዳ የሆነው ሙካሳ ይህን የመቃብር ስፍራ የጎበኘው ገና የ10 ዓመት ልጅ ሳለ ነበር "ዘመናዊ የግንባታ መሳሪያዎች በሌሉበት ባህላዊ የግንባታ ዘዴዎችን በመጠቀም በ19ኛው ክፍለ ዘመን ነበር የተገነባው አስደናቂ ነው"

👍9
There are 3 different options when looking at the future of Old Trafford... 🏟️🧱
• A: Upgrading the current structure.
• B: Renovating the current structure.
• C: Building a new structure from scratch.
The stadium no doubt needs change, however which option is best..? 👇
የ ማንቸስተር ዩናይትድ ሜዳ ኦልድትራፎርድ 3 አማራጮች አሉት አሁን ባለው ሁኔታ
ሀ. ባለበት ማሻሻያ ማድረግ ማለትም መቀመጫዎችን መጨመር ጣራውን ማዘመን
ለ. ባለበት እድሳት ማድረግ
ሐ. አዲስ መገንባት
እስኪ የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች አስተያየት ከ ምንድስና አኳያ ስጡ
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

👍10
#4
👉
🚧በውስጡ ማሕበራዊ አገልግሎቶች ሊከወኑ የሚችሉበት ቦታ እና ቤተ-መጽሐፍት አለው።
🌟የሥነ ሕንጻ ባለሙያው ዳላባይ ይህን ሕንጻ አስደናቂ ከሚያደርጉት መካከል አንዱ ሕንጻው ጥንታዊ እና ዘመናዊ እንከን የለሽ ጥምረት ነው።
✨"ይህን ዘመናዊ ሕንጻ በኒጀራያውያን ባህል ውስጥ ስር የሰደደ ስለመሆኑ ግልጽ ነው" ይላሉ ጀርመናዊው የሥነ ሕንጻ ባለሙያ።
@etconp
👉
ይህን ሕንጻ የቀድሞ የሃውሳ መስጅድ ወደነበረበት ለመመለስ የተገነባ ሕንጻ ነው። 🚧በውስጡ ማሕበራዊ አገልግሎቶች ሊከወኑ የሚችሉበት ቦታ እና ቤተ-መጽሐፍት አለው።
🌟የሥነ ሕንጻ ባለሙያው ዳላባይ ይህን ሕንጻ አስደናቂ ከሚያደርጉት መካከል አንዱ ሕንጻው ጥንታዊ እና ዘመናዊ እንከን የለሽ ጥምረት ነው።
✨"ይህን ዘመናዊ ሕንጻ በኒጀራያውያን ባህል ውስጥ ስር የሰደደ ስለመሆኑ ግልጽ ነው" ይላሉ ጀርመናዊው የሥነ ሕንጻ ባለሙያ።
@etconp
❤5👍1
🏢 Tallest Completed Buildings in the World
1. 🇦🇪 Burj Khalifa: 828 meters
2. 🇨🇳 Shanghai Tower: 632 m
3. 🇸🇦 Makkah Clock Tower: 601 m
4. 🇨🇳 Ping An FC: 599 m
5. 🇰🇷 Lotte World Tower: 554 m
6. 🇺🇸 One World Trade Center: 541 m
=7. 🇨🇳 Guangzhou FC: 530m
=7. 🇨🇳 Tianjin FC: 530 m
9. 🇨🇳 CITIC Tower: 527 m
10. 🇹🇼 TAIPEI 101: 508 m
11. 🇨🇳 Shanghai World FC: 492 m
12. 🇭🇰Inter. Commerce Centre: 484 m
13. 🇺🇸 Central Park Tower: 472 m
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

❤5👍3🕊1🏆1
📌የ ምስራች ዜና ለ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች በ ሙሉ
🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ
🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ዕለታዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።
🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።
☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ
🙏እናመሰግናለን🙏

👍7❤1
#5
👉የሰው ልጅ መገኛ የዓለም የቅርስ ቦታ ተብሎ የሚታወቀው ማሮፔንግ፤ ጎብኚዎች የሰው ልጅ እድገት ምን እንደሚመስል እንዲማሩ ይረዳል።
🌟ይህ አስደናቂ ሕንጻ የተገነባው በደቡብ አፍሪካው ጂኤፒፒ የሥነ ሕንጻ ባለሙያዎች እና ኤምኤምኤ ስቱዲዮ ነው።
✨ግንባታው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ የተሰራ እና ከተፈጥሮ ጋር በትክክል የተዋህደ የመቃብር ቦታ ይመስላል።
Via GAPP ARCHITECTS & URBAN DESIGNERS