👉በ ውስጥ መስመር በጠየቃቹን መሠረትከ ኮንስትራክሽን ሕግ እና ውሎች ጋር የተያያዙ PDF ተጠቀሙበት ብለናለ👇👇👇
🌟በዚህ አገጣሚ የምትፈልጉት ፋይል ካለ @COTMp ፃፉልን።
🌟በዚህ አገጣሚ የምትፈልጉት ፋይል ካለ @COTMp ፃፉልን።
Basic Contract Administration.pdf
827.8 KB
👉 What is Fidic Rainbow?
👉 Why FIDIC Books are well known and recognized forms of contract and what is the Contract Documents Book by Book
@etconp

👍4
👉በሀገረ ሶርያ ከቆሻሻና ካገለገሉ የፕላስቲክ ቁሶች የሚሰሩ ምንጣፎች
🌟በሰሜን ምዕራብ ሶርያ የሚኖሩ ነዋሪዎች ያገለገሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እንደገና ጥቅም ላይ በማዋል የተለያዩ ውበት ያላቸው የወለል ምንጣፎችና ሌሎች ዕቃዎችን ያመርታሉ።
🚧የ39 ዓመት ዕድሜ ያለው ሞሐመድ ቢላል የሰሜን ምዕራብ ሶርያ ነዋሪ ሲሆን ከቆሻሻ መጣያ ውስጥ እንደገና ጥቅም ላይ የሚውሉ ፕላስቲኮችን በመሰብሰብ ምንጣፎችን ለሚያመርቱ ፋብሪካዎች ያስረክባል፡፡ በሳምንት ከ7 እስከ 10 የአሜሪካ ዶላር ያገኛል።
🚧የምንጣፍ ፋብሪካው ባለቤት ካሊድ ራሹ ፤ቢላል እና መሰሎቹ የሚሰበስቡትን ቆሻሻ ፕላስቲክ ቁሳቁሶች በመግዛት በየፈርጁ በመለየት በማቅለጥ የተለያዩ ቅርጽ ያላቸውን ምንጣፎች ይሰራል፡፡
🚧በፋብሪካው ውስጥ "ከ30 በላይ ሠራተኞች አሉን" ያለው ካሊድ ራሹ ብዙዎች ሥራ አጥ በሆኑበት በዚህ አካባቢ ስራ መፍጠር ትልቅ ቦታ አለው ብሏል።
🚧የ30 ዓመቱ የሱቅ ባለቤት የሆነው መሐመድ አልቃሴም በካሊድ ራሹ ፋብሪካ የሚሰሩ ምንጣፎችን ከሚሸጡ ሰዎች መካከል አንዱ ነው።
🚧ምንጣፉ ከ5 እስከ 15 የአሜሪካ ዶላር የሚያወጣ ሲሆን ባሕላዊ ምንጣፎች ደግሞ 100 የአሜሪካ ዶላር ገደማ ዋጋ እንዳላቸው መሃመድ ገልጿል።
🚧ምንጣፎቹ ሙቀት የማይስቡ በመሆናቸው በሙቀት ወቅት ተፈላጊነታቸው እንደሚጨምር እና ዋጋቸውም ተመጣጣኝ መሆኑን መሃመድ ለአልጀዚራ ተናግሯል።

👍7👌1
Punching shear is a phenomenon that occurs in reinforced concrete slabs or footings when there is a concentrated load or reaction near a column or support, causing a shear failure. It typically happens when the load exceeds the capacity of the concrete to resist the shear forces, resulting in a failure mechanism resembling a cone-shaped "punching" through the slab.
****To prevent punching shear in current buildings or during the design stage, the following measures can be taken:
+ Adequate slab thickness: Design the slab with sufficient thickness to resist the anticipated punching shear forces. The required thickness can be determined based on structural analysis and design codes.
Part 1
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Twitter:- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

❤4👍4
Ethio Construction Engineering
Punching shear is a phenomenon that occurs in reinforced concrete slabs or footings when there is a concentrated load or reaction near a column or support, causing a shear failure. It typically happens when the load exceeds the capacity of the concrete to…
PART 2
+ Reinforcement: Properly design and detail the reinforcement layout in the critical areas around the columns or supports. This typically involves using shear reinforcement such as shear studs, stirrups, or shear reinforcement bars to enhance the shear resistance of the concrete slab.
+ Column capital or drop panel: Introduce a column capital or a drop panel at the column location to increase the stiffness and load-carrying capacity of the slab in the punching shear zone. This is achieved by thickening the slab locally around the column.
+ Post-tensioning: Implement post-tensioning in the slab to increase its overall strength and enhance its resistance against punching shear. Post-tensioning involves introducing high-strength steel tendons that are tensioned after the concrete has hardened.
+ Limiting the applied loads: Control the applied loads or reactions near the columns or supports to prevent excessive shear forces. This can be achieved through proper distribution of loads, use of load-bearing walls, or employing transfer structures.
+ Using punching shear reinforcement software: Utilize specialized software that can analyze and design the reinforcement requirements for punching shear. These software programs consider various factors such as slab thickness, column size, applied loads, and design codes to provide optimized reinforcement layouts.
****For existing buildings, here are some ways to improve punching shear resistance:
+Strengthen the slab using techniques like adding reinforcement or external bonding.
+Make localized modifications, such as adding shear reinforcement or increasing slab thickness.
+Redistribute loads to minimize punching shear forces.
+Monitor and maintain the structure to address any signs of distress or deterioration.

👍10❤2
ግልጽነት የጎደለው የአሹራ ክፍያ ነገር•••
****
የአዲስ አበባ ግንባታና ቁጥጥር ባለስልጣን በመመሪያ ቁጥር ግፈቁባ/9561/3014፣ በ2014 ዓ.ም. ባወጣው የግንባታ ዋጋ ክለሳ መሰረት:-
ለሁሉም የህንጻ ዐይነቶች የግንባታ ተመን፣
1. G+0 ቤት ብር 10,000/ካሬ ሜትር፣
2. ከG+1 በላይ ለንግድ፣ ለመኖሪያ እንዲሁም ለቅይጥ ህንጻዎች ብር 12,200/ካሬ ሜትር፣
3. ለሆስፒታል አገልግሎት የሚሆን ህንጻ ብር 20,000/ካሬ ሜትር ፣
በሚል የዋጋ ትመና አውጥቶ ሰዎች የንብረት ስም ዝውውር በሚፈጽሙ ጊዜ ለመንግስት የሚከፈለው የ2% የቴምብርና የ4% የአሹራ ክፍያ በእዚህ ዋጋ ላይ ሲሰላ ቆይቷል።
ይሁንና ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አዲስ የከለሰው መመሪያ ለህዝብ ግልጽ ባልተደረገበት ሁኔታ በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ክፍለ ከተሞች ዜጎች የቤት ባለቤትነት ለማዘዋወር ጥያቄ ሲያቀርቡ የቤቶች የግንባታ ዋጋ፣
1. G+0 ህንጻ ብር 20,000/ካሬ ሜትር፣
2. ከG+1 እስከ G+ 5 ህንጻ ብር 25,000/ካሬ ሜትር፣
3. ከG+6 እስከ G+ 10 ህንጻ ብር 30,000/ካሬ ሜትር፣
4. ከG+11 እስከ G+15 ህንጻ ብር 35,000/ካሬ ሜትር፣
5. ከG+15 ህንጻ በላይ ብር 40,000/ካሬ ሜትር፣
መሆኑን የሚገልጽ ነገር ተለጥፏል።
በየክፍለ ከተሞቹ ዜጎች ይሄንኑ አዲስ ወጣ የተባለ የዋጋ ትመና መሠረት ባደረገ መልኩ የአሹራ ክፍያ እየፈጸሙ ይገኛሉ።
መመሪያውን በተመለከተ...
1ኛ/የቤቱ ዓይነት ቅንጡ ህንጻም ይሁን እንደነገሩ የተገነባ ህንጻ ተመሳሳይ የግንባታ ዋጋ በካሬ ሜትር ማስቀመጡ፣
2ኛ/ኮንዶሚንየም የሚሸጡ ሰዎችን በተመለከተ መመሪያው ምንም ስለማይል ምድር ቤት ኮንዶሚንየም የሚሻሻጡ ሰዎች ዝቅተኛ አሹራ (20,000 በካሬ)፣ 6ኛ ፎቅ ላይ ያለ ቤት የሚሻሻጡ ሰዎች ከፍተኛ አሹራ (30,000 በካሬ) እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። ከእዚህ በተቃራኒ የቤት ሽያጭም ሆነ ኪራይ ዋጋ የሚወደደው ታች ባሉ ወለሎች ላይ መሆኑ እና መመርያው ይሄንን ከቁብ ያላስገባ መሆኑ፣
3ኛ/በቅርቡ ኢኮኖሚዬ hyperinflationary አይደለም (የሶስት አመት አጠቃላይ የግሽበት መጠኔ ከ100% አይበልጥም ) በማለት መግለጫ ያወጣ መንግስት፣ ዋነኛ የዋጋ ንረት መለኪያ የሆነው የግንባታ ወጪ በአመት ከ100% በላይ መናሩን ማመኑ፣ እንዲሁም
4ኛ/ መመሪያዎች ሲወጡ መመሪያው ለሚተገበርበት ህዝብ ግልጽ መሆን ሲኖርበት ያለመሆኑ እንዲሁም በመሬት ላይ ያሉ ነባራዊ ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ ያላስገባ መሆኑ
ግርምትን አጭሮብኛ
Via Tilahun Girma

👏8👍5❤1👌1