Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
📕 FOUNDATIONS Discussions and
Problem Solving

✍️ THARWAT M. BABAN
SHALLOW

📄 753 pages 📖

Size:- 17.6 MB

The book will be posted on our telegram channel Saturday morning 9am 🕘 (PDF file)

3 ሰዓት ላይ ነገ መፅሀፊን በ ቴሌግራም ገፃችን እንለቅላችሏለን

@etconp
👍11❤2🙏1
Shallow foundation discussion and solving problems @etconp.pdf
16.8 MB
📕 FOUNDATIONS Discussions and
Problem Solving

✍️ THARWAT M. BABAN
SHALLOW

📄 753 pages 📖

Size:- 17.6 MB

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=NzZhOTFlYzFmZQ==

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
🙏4👍3❤1
👉በተንጠልጣይ ድልድዮች Trial Bridges) ማኑዋል ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

🚧ሄልቬታስ ኢትዮጵያ (HELVETAS ETHIOPIA) እና ድልድይ ለብልዕግና (Bridges Prosperity) በተሰኙ መንግስታዊ ያልሆኑ ዓለም አቀፉ ድርጅቶች የተዘጋጀና በተንጠልጣይ ድልድዮች (Trial Bridges) ማኑዋል ዙሪያ ውይይት ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሄደ፡፡ 

⏺የውይይት መድረኩ ያስፈለገበት ዋና ምክንያት ከዚህ ቀደም አገልግሎት ላይ ይውል የነበረውን የተንጠልጣይ ድልድዮች ማኑዋል ማሻሻል በማስፈለጉ ነው ፡፡

▶️ለሁለት ቀናት በሚውለው በዚሁ መድረክ ላይ ከከተማና ልማት ሚኒስተር ፣ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፣ ከተለያዩ ክልሎች  ወዘተተረፈ የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት  የተሳተፉ ሲሆን በተንጠልጣይ ድልድዮች ዙሪያ የተደረጉ  ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል፡፡

🌟መቀመጫውን በአገረ ስዊዘርላንድ ያደረገው ሄልቬታስ በኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት 20 ዓመታት በስድስት ክልሎች ማለትም በኦሮሚያ ፣ በአማራ ፣ በማዕከላዊ ደቡብ ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ፣ በሲዳማ እና በሶማሊያ ክልሎች 126 ተንጠልጣይ ድልድዮችን ለመገንባት ችሏል፡፡

🫵ለቀጣይ ሶስት ዓመታት በሚቆየው በዚሁ ፕሮግራም ትግበራ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች አንድ መቶ ሃምሳ ( 150 ) ተንጠልጣይ ድልድዮች ተገንብተው ለአንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃምሳ ሺ ( 1 350 000 )  ዜጎች አገልግሎት ይሰጣሉ ተብሎ ይገመታል ፡፡

⏺ይህ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጀት ተንጠልጣይ ድልድዮችን ለመገንባት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ በዚሁ ዓመት ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር መፈራረሙ ይታወሳል፡፡

Via ERA

@etconp
👍7
Which one of the following is not vertical circulation system of the building
Anonymous Quiz
9%
Elevator 🛗
11%
Escalator
26%
Ramp
54%
Wall
👍13🕊4❤3
The coefficient of permeability of fine sand is 0.012 cm/sec at a voids ratio of 0.57. Estimate the increased permeability using the Kozeny-Carman formula of this same sand when its voids ratio has increased to 0.72.

@etconp

Try it we will post the solution later

ሞክሯት እና solution እንለቃለን

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=NzZhOTFlYzFmZQ==

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Sponsor

ELEGAS ENGINEERING PLC

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
❤4👍2
Ethio Construction Engineering
The coefficient of permeability of fine sand is 0.012 cm/sec at a voids ratio of 0.57. Estimate the increased permeability using the Kozeny-Carman formula of this same sand when its voids ratio has increased to 0.72. @etconp Try it we will post the solution…
Solution:

Of course diameter of solid particle is not given as our member said in comment section

Let’s use Kozeny-Carman formula,

k = e³ /(1+e)

▶️ k1/ k2 = 0.012/k2 in this case
k1 = 0.012 and k2 is unknown

Let’s use the formula

K1 = e1³ /(1+e1) እሺ
K2 = e2³ / (1+e2)

k1 = (0.57)³ / (1+ 0.57) = 0.3249

K2 = (0.72)³ / (1+0.72) = 0.21004651

= 0.3249/0.21004651 = 0.544

So k2 = 0.012/0.544= 0.02cm/s


Notice that since k, = 0.012 cm/s the permeability has almost doubled. A 26% increase
of the voids ratio has effected a doubling the permeability.

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=NzZhOTFlYzFmZQ==

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Sponsor

ELEGAS ENGINEERING PLC

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍7❤2
👉ስለ መሰንጠቅ (cracking )

ብዙ የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች መሰንጠቅ በMix design ትክክል አለመሆን ብቻ የሚመጣ ይመስላቸዋል ነገር ግን ለመሰንጠቅ (cracking ) ምክንያት የሚሆኑ መንስኤዎችን ከዚህ በታች እንዲህ ዳስሰናል፦  
[1] - አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ

አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ መሰንጠቅ (cracking ) ይፈጠራል ስለዚህ የምንጠቀማቸውን ለኮንክሪት ግብዓት የሚሆኑ ቁሶችን (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ኮረኮንች) ጥራት መፈተሽ አለብን ኮንክሪቱ የብረት መዋቅር (reinforcement ) ያለው ከሆነ የብረቱን ጥራት መገምገም አለብን።

[2] - መኮማተር (Shrinkage )
ኮንክሪቱን በምንደባልቅበት እና ውሃ በምናጠጣበት ግዜ (Curing ) ተገቢውን ጥንቃቄ ካልወሰድን መኮማተር (shrinkage) መሰንጠቅን(cracking)   ያስከትላል ።

መኮማተር (shrinkage) ለትልቅ የኮንክሪት ጥንካሬ በጣም አስፈላጊ ነው አስፈላጊውን የውሃ-ሲሚንቶ መመዛዘን (water cement ratio) ካልተጠቀምን በመኮማተር አማካኝነት መሰንጠቅ ሊፈጠር ይችላል ።

[3] - ጥራት ያለው Aggregate የማንጠቀም ከሆነ

Aggregate የኮንክሪትን አጠቃላይ ጥንካሬ ይወስንልናል ጥራቱ ጥሩ ያልሆነ Aggregate የምንጠቀም ከሆነ ከሲሚንቶ ጋር ተፈላጊውን ጥምረት (bond) ስለማይፈጥር ግንባታችን ሊሰነጠቅ ይችላል።

[4] - መዋቅራችን ከአቅም በላይ የሆነ ክብደት ሲያስተናግድ

ግንባታው / መዋቅሩ ተገቢውን ጥንካሬ ሳያገኝ በፊት ለትልቅ ክብደት የሚጋለጥ ከሆነ መሰንጠቅ ይከሰታል። በተጨማሪም መቀሰቻዎችን እና ቅስቱን (formwork ) ያለጊዜው የሚነሳ ከሆነም ግንባታችንን ለስንጣቆ ያጋልጠዋል።

[5] - በትክክል ውሃ እንዲጠጣ የማይደረግ ከሆነ (improper curing )

ይህ በአገራችን ከሚስተዋሉ ለመሰንጠቅ ከሚዳርጉ ምክንያቶች ቀዳሚው ነው - ውሃ በትክክል አለማጠጣት።
ኮንክሪት እንደተገነባ በተገቢው ጊዜ እና መጠን ውሃ ሊጠጣት አለበት።

[6] - የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) አለመመጣጠን

በጣም ትልቅ የሆነ የብረት መዋቅርን Mix ratio ትንሽ በሆነ ኮንክሪት የሙሌት ስራ ስንሰራ በብረቱ እና በኮንክሪቱ መካከል ያለ የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) non linear ይሆናል ይህ ደግሞ መሰንጠቅን ያስከትላል።

[7] - በሳይት ላይ የሙሌት (casting ) ስራ ሲሰራ ተገቢ ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ለስራው ተገቢ የሆነ ባለሞያ (የቀን ሰራተኛን ጨምሮ) ካልተመደበ መሰንጠቅ (cracking) በሚሰራው ኮንክሪት ላይ መፈጠሩ አይቀርም።

እባክዎ ለእርስዎ ካልሆነ ለወዳጅዎ እና
ለጓደኛዎ በቅንነት ያጋሩ

@etconp
👍17🥰5🙏3❤1
What type of beam is bracing the pads ?

Comment down below

@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍3❤2
👉9 things That we believe Construction engineer should have👇

🚧1. PPE – Personal Protective Equipment (Boots, Hard Hat, Safety Glasses, Ear Plugs, and Safety Vest)
➡️There is not much to say here that is not abundantly obvious.
➡️Having all of this equipment is standard on construction sites.
➡️Make yourself visible and make yourself safe.
➡️Construction sites can be dangerous places.
➡️Engineers are used to following codes Follow OSHA rules and set a good example.

🚧2. Gloves
➡️Helpful in the cold weather, they are also good to keep your hands clean and safe.
➡️You may be asked to go into old basements that may have had oil spills, sewage backups, mold, or other nasty items.

🚧3. Tape Measure

➡️We use this one on virtually every site visit we make.
➡️Good for checking rebar size and spacing.
➡️Measuring floor joist depths or spans.
➡️Get a good one that can cantilever a long distance without someone holding the other end.
➡️You’ll be by yourself more than you think.

🚧4. Cameras and Photo Reference Car

➡️Take more photos than you think you will need.
➡️Data storage is cheap. ➡️Driving back out to job site for a missed photo is far more expensive.
*⃣Tips: Start with overall photos You might wish you had taken a photo of something specific on the outside of a building.
*⃣Overall photos might give you the opportunity to zoom in on that item after the fact.
➡️Use a reference card to establish scale You will open some photos back in your office only to find that you cannot tell if you’re looking at a 1” wide or ¼” wide crack.
➡️A photo reference card, ruler, or even a well-known object (pencil) will help establish scale.

🚧5. Notepad and Pencil

➡️Pencils work in any weather.
➡️Take good notes.
➡️Document people that are present at your visit, the type of work going on, the time you arrived and the time you left.

🚧6. Small Sledgehammer

➡️A small sledgehammer is great for checking the quality of a lot of materials.
➡️A light tap against concrete or masonry can tell you if it is sound material or if there is a void lurking beneath.

🚧7. Probe (screwdriver steel rod/rebar/Leatherman)

➡️We use a screwdriver to check the soundness of wet wood, quality of mortar joints, the depth of holes, etc.

🚧.8 Collapsible Ladder

➡️You will not need one on every job site.
➡️One for the office is fine. ➡️These lightweight tools allow for very easy access to areas difficult to observe.
➡️Follow OSHA ladder rules; know when they need to be anchored.

🚧9. Safety Harness

➡️OSHA does not require these on man-lifts However, the risk of injury is way too steep.
➡️Get a good harness that is adjustable, but fits you comfortably.
➡️You will not use it often, but when you do, you’ll likely be wearing it for a long period of time.
➡️Careful of using others that may be worn or dirty. Also, remember to keep yours clean and dry.
➡️The harness should be the ‘fall- arrest’ type with a lanyard.
➡️There are many different models depending on the type of work.

@etconp
👍16❤1🙏1🏆1
ከቦሌ ትምህርት ቤት እስከ 22 ያለው መንገድ አሽከርካሪዎችን ለከፍተኛ እንግልት እየዳረጋቸው መሆኑን ገለፁ፡፡

በመዲናዋ ከቦሌ ትምህርት ቤት እስከ 22 ያለው መንገድ ለረጅም ዓመታት ጥገና ሳይደረግለት በመቆየቱ እንዳማረራቸው አሽከርካሪዎች ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 ዓ.ም 823 ኪሎ ሜትር ልዩ ልዩ የጥገና ስራዎችን ማከናወኑን አስታውቋ ነበር፡፡
ይሁን እንጂ ይህ መንገድ ለሁለት ዓመታት ምንም ዓይነት ጥገና እንዳልተደረገለት አሽከርካሪዎቹ ይናገራሉ፡፡

መንገዱ መጠነኛ ጥገና ሲደረግለት ቢቆይም ከሁለት ዓመት ወዲህ ምንም ዓይነት ጥገና ባለመደረጉ ለማሽከርከር አስቸጋሪ እንደሆነባቸው ነው የገለጹት።
የመንገዱ መበላሸት ፈጥኖ ለማሽከርከር እንቅፋት ከመሆን ባለፈ በተሽከርካሪ አካል ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑንም ያነሳሉ፡፡

ከጣብያችን ጋር ቆይታ ያደረጉ አንድ አሽከርካሪ እንደገለፁት "ይህ መንገድ ከአስር ዓመት በላይ በዚህ መንገድ እንደተቸገሩና ማንም ዞር ብሎ አለማየቱ እንደሳዘናቸው" ተናግረዋል፡፡

የአገሪቱ የመንገድ መሠረተ ልማት እያደገ መሆኑ ይነገራል፡፡ ከግንባታው ባሻገር ግን የመንገዶችን የአገልግሎት ዘመን እንዲረዝም በእንክብካቤና በጥገና ሥራዎች ሊደገፍ እንደሚገባ ይታመናል፡፡

ነገር ግን አገሪቱ ለመንገድ ግንባታ የምታውለውን ወጪ ያህል ለመንገድ ጥገናዎች ብዙ ትኩረት እየተሰጠ ያለመሆኑ ይነገራል፡፡

መንገዱን ለረጅም ዓመታት የተጠቀሙት አሽከርካሪዎች መንገዱ ላለፉት ሁለት ዓመታት አካባቢ ምንም ዓይነት ጥገና ሳይካሄድለት መቆየቱ ለዘረፈ ብዙ ችግሮች እንደዳረጋቸው በመግለፅ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የዚህን መንገድ የቆየ ችግር በመመልከት መፍትሄ እንዲሰጠው ጠይቀዋል፡፡
በጉዳዩ ላይ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣንን ምላሽ ለማግኘት ተደጋጋሚ የስልክ ሙከራዎችን ብናደርግም ስልክ አላነሳ በማለታቸው አስተያየታቸውን ማካተት አልተቻለም፡፡

@etconp
❤2👍2
Load patterns we need to consider on ETABS

1. Dead load - emanates from geometrical shape and material unit weight

2. Live load - load which is variable through time

3. Earth quake load - seismic load which is generated from the mass of the building (M) and the acceleration from epi-center (g)
F = m x a

💡 Remember we posted how earthquake is load …

@etconp


SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍11❤1💯1
ከጀሞ 3 አደባባይ ወደ ሀይሌ ጋርመንት በሚወስደው በሃጫሉ ጎዳና ትራኮን ሪል ስቴት አካባቢ በመገንባት ላይ ያለ ህንፃ ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ። አደጋውን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡

@etconp
😢12👍4❤1🙏1