Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉How to calculate the length of circular stirrup for circular concrete structures?

🖱Answer

The cutting length of circular stirrup.
= [2πr + (2× overlapping length ) – (2× hook bend length) ]
= [2πr +(2× 10d ) – ( 2*2d )]

E.g., The stirrup with diameter 8mm has been designed for a circular concrete column having a diameter of 50cm. If the concrete cover considered for column is 50 mm, calculate the length of a single stirrup length.

solution:

Step1: First we need to calculate the radius of reinforcement installation
r = [ (1/2×dia column) –concrete cover – (1/2× dia. stirrup)]
  = [ (1/2×0.5) –0.05– (1/2×0.08)]
  = [ 0.25 –0.05– 0.04]
  = 0.16 m

step 2: Calculate length of stirrup
= [2πr + (2× overlapping length ) – (2× hook bend length) ]
= [2π*0.16 +(2× 10*0.08 ) – ( 2*2*0.08)]
= [1.005 +1.6–0.32]
= 2.29 m

@etconp
👍20❤14🕊3
አንድ ሀገር በቀል የግንባታ ተቋራጩ ዜግነቱና ነዋሪነቱ አሜሪካዊ ከሆነ የፕሮጀክት ባለቤት በ102,000,000 ብር (አንድ መቶ ሁለት ሚሊዮን ብር) በጥቅል ውል (Lump sum) ግንባታውን አጠናቅቆ ለማስረከብ ተፈራርሞ 80% እንደተጠናቀቀ ባለቤቱ የተቋራጩን ውል አቋርጦ በራሱ ማጠናቀቅ ፈለገ።

ጥያቄ፦ ተቋራጩ ከዚያ በፊት የተቀበለው 63% ክፍያ ስለሆነ ቀሪውን 37% ክፍያ ሊያገኝ ይችላልን?
Anonymous Poll
34%
አዎ ያገኛል።
39%
የሰራበትን ሥራ ዋጋ ብቻ ተሰልቶ ይከፈለዋል
27%
ቅድመ ክፍያ እና ሪቴንሽን ተቀንሶ ይከፈለዋል
👍21
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን

፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን

፦ankerbolt

፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን

፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

አድራሻችን
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

ወይም @heavenic1 ፃፉልን

ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
👍7
👉There are various types of columns and beams used in construction, including:

🌟Columns:

1. Rectangular or Square Columns: These are common types of columns with a rectangular or square cross-section.

2. Circular Columns: These columns have a circular cross-section and are often used in structures where aesthetic appeal is important.

3. Tapered Columns: Tapered columns are wider at the base and gradually narrow towards the top. They are often used in architectural designs to give a visually appealing look.

4. L-Shaped Columns: These columns have an L-shaped cross-section, with one side of the column longer than the other. They are often used in the corners of buildings.

5. Composite Columns: Composite columns are made by combining different materials, such as concrete and steel. This combination allows for enhanced strength and stability.

🌟Beams:

1. Simply Supported Beams: These beams are supported at each end and transfer the load to the supports in a "simply supported" manner.

2. Cantilever Beams: Cantilever beams are supported at only one end and the load is carried over the unsupported portion. They are commonly used in balconies or overhangs.

3. Continuous Beams: Continuous beams have more than two supports along their length, which helps distribute the load across the entire length of the beam.

4. Steel Beams: Steel beams are made of steel and are known for their strength and durability. They are often used in large span structures like bridges or high-rise buildings.

5. Composite Beams: Composite beams are made by combining different materials, such as steel and concrete. This combination allows for enhanced strength and resistance to torsion.

These are some commonly used types of columns and beams in construction. The selection of column and beam types depends on factors such as the design requirements, load-bearing capacity, architectural considerations, and cost-effectiveness.

@etconp
👍22👏2❤1
Ethio Construction Engineering
አንድ ሀገር በቀል የግንባታ ተቋራጩ ዜግነቱና ነዋሪነቱ አሜሪካዊ ከሆነ የፕሮጀክት ባለቤት በ102,000,000 ብር (አንድ መቶ ሁለት ሚሊዮን ብር) በጥቅል ውል (Lump sum) ግንባታውን አጠናቅቆ ለማስረከብ ተፈራርሞ 80% እንደተጠናቀቀ ባለቤቱ የተቋራጩን ውል አቋርጦ በራሱ ማጠናቀቅ ፈለገ።

ጥያቄ፦ ተቋራጩ ከዚያ በፊት የተቀበለው 63% ክፍያ ስለሆነ ቀሪውን 37% ክፍያ ሊያገኝ ይችላልን?
🫵መልስ

🌟ጥያቄ፦ " አንድ ሀገር በቀል የግንባታ ተቋራጩ ዜግነቱና ነዋሪነቱ አሜሪካዊ ከሆነ የፕሮጀክት ባለቤት በ102,000,000 ብር (አንድ መቶ ሁለት ሚሊዮን ብር) በጥቅል ውል (Lump sum) ግንባታውን አጠናቅቆ ለማስረከብ ተፈራርሞ 80% እንደተጠናቀቀ ባለቤቱ የተቋራጩን ውል አቋርጦ በራሱ ማጠናቀቅ ፈለገ። ተቋራጩ ከዚያ በፊት የተቀበለው 63% ክፍያ ስለሆነ ቀሪውን 37% ክፍያ ሊያገኝ ይችላልን? "

🚧የፍትሐ ብርሔር ህጋችን ይህንን በተመለከተ በአንቀጽ 3023 (1) ላይ የጥቅል ውል (Lump sum) የሚባለውን የውል ሽግግር  ሲያብራራ “የሥራ ተቋራጭ ለመፈጸም የተዋዋላቸው ሥራዎች ዋጋ በጅምላ ሊሆን ይችላል” በማለት ካስቀመጠው በኋላ አሰሪው ውሉን ያፈረሰ እንደሆነ የሥራ ተቋራጩ ስምምነት የተደረገበትን የጅምላ ዋጋ ለማግኘት መብት አለው የሚል ሀሳብን አስቀምጧል።

⏺በእርግጥም በጥቅል ውል የተፈራረሙት ሰነድ ካለ ተቋራጩ በተዋዋለው ውል መሰረት ግንባታውን የማጠናቀቅ ግዴታ ያለበት ሲሆን አሰሪውም የተፈራረመበትን ዋጋ የመክፈል ግዴታ አለበት።

▶️ይህ ውል በመካከል በቀላሉ መፍረስ የማይችል ሲሆን ለማፍረስ የተነሳ ወገን ሙሉ የውል ዋጋ ውል ለሚፈርበት አካል የመክፈል ግዴት አለበት። 

📍በመሆኑም የሥራ ተቋራጩ ሙሉ ክፍያውን ተቀብሎ ውሉን ለማቋራጥ ሊስማማ ይችላል።

#ConstructionLaw

@etconp
👍28❤6😢1🙏1👌1
ጥያቄ፦ አንድ ተቋራጭ በ63,930,000 ብር ቅድመ ግምት የተሰራለትን ፕሮጀችት ከባለቤቱ ጋር በ"ወጪ የሚሸፈንበት (Cost-reimbursement)" ውል አይነት ተዋውሎ ግንባታውን በቀጥተኛ ዋጋ ብር 59,322,550.60 እና በተዘዋዋሪ ወጪዎች ብር 7,250,000 (ትርፍና የአገልግሎት ወጪ) ቢያጠናቅቅ የዋጋ ልዩነት የመጣውን 2,642,550.60 ብር የመሸፈን ግዴታ የማን ነው?
Anonymous Poll
68%
የአሰሪው /ባለቤት/ (Client/owner)
26%
የሥራ ተቋራጩ (Contractor)
6%
የፕሮጀክት አማካሪ (Consultant)
🙏24👍8❤6
👉የህንፃ የራሱ ክብደት (self weight ) አገልግሎት ክብደት ( live load) መሬት ከደረሰ በሁዋላ በምስሉ እንደምትመለከቱት ሶስት ጎን ቅርፅ ተሰርቶ የፈር ጠንካራ አካል ይደረሳል።

🚧በጥንቃቄ ካልተሰራ የሚያመጣው አደጋ የከፍ ነዉ።

@etconp
👍5❤4
👉ለ 13 አርሶ አደሮች የቤት እቃ የተሟላላቸው ደረጃቸውን የጠበቁ መኖሪያ ቤት ተሰጣቸው።

🌟የወንጪ ደንዲ የኢኮ ቱሪዝም ግንባታ ተነሺ ለሆኑ 13 አርሶ አደሮች ደረጃቸውን የጠበቁ መኖሪያ ቤቶች ከነሙሉ የቤት ዕቃቸው ተገንብቶ ተረክበዋል። ለጎብኚዎችም እያከራዩ ኑሯቸውን የሚደጉሙባቸው ክፍሎችም ተሠርተውላቸዋል።

🚧ቦታውን በማስጎብኘትና ልዩ ልዩ አገልግሎቶችንና ምርቶችን በማቅረብ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የማሠልጠንና የማደራጀት ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑም ከፕሬስ ድርጅት ዘገባ ላይ ተመልክተናል።

@etconp
❤13👍8👏1
👉This material will discuss how bridges in Wonchi,cheberachurchura and else where are designed and constructed👇
👍2❤1
👉አዲሱ የ ብሔራዊ ትያትር፤ ግንባታው ብዙ አመት እየፈጀ ያለው ህንጻ

🚧ነዳፊ:-አዲስ መብራቱ አማካሪ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች

🚧ግንባታ ተቋራጭ:-ኦቪድ ኮንስትራክሽን

🚧መቀመጫ ብዛት:-2400

🚧ግንባታ ወጪ:-2.7 ቢሊዮን ብር

🚧ህንጻው ያረፈበት ስፋት:-6200 ካሬ.ሜ

🚧ወለል ብዛት:-2 ምድር ቤትና 11 ወለል የሚያክል ቁመት አለው

🖱ታሪካዊውን ሲኒማ ማርኮኒ ተብሎ በጣልያን የተሰራውን ኋላም በ1948 ለቀ.ኃ.ሥ የብር እዮቤልዩ ቀ.ኃ.ሥ. ትያትር ፣ ከአብዮት በኋላም ብሔራዊ ትያትር ተብሎ የተሰየመው ህንጻ ሳይፈርስ ዘመናዊው ህንጻ ተነድፎ መገንባቱ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት የሚያስመሰግን ተግባር ነው።

📸Image Credits: Rose Ayena Demisse, Addis Mebratu CAE, Addis Fortune, Dawit Benti

@etconp
👍12❤4
ሀረርና ሀረሪዎች ታሪክ.pdf
13.8 MB
👉የ መጽሀፍ ጥቆማ📚

💚"የሀረርና የሀረሪዎች ታሪክ"
🤍

🏷አዘጋጅ:-በሀረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ

📇የ ህትመት አመት:-2012

📍ቦታ:- ሀረር

📖ገጽ ብዛት:- 301

🌟የሀረርን ጥንታዊ ከተማ፣ ኪነህንጻ ፣ታሪክ እና ባህል ለማጥናት ለሚፈልግ ባለሙያ በጣም ጠቃሚ የሆነ መጽሀፍ ነው።

🖱ክፍል 3 ምዕራፍ አራት "የሀረርና ሀረሪዎች ቅርስ" በሚል   ከገጽ 207 ጀምሮ ስለሀረር ከተማና የሀረር ቤቶች ዘርዘር ያለ ማብራርያ ይሰጣል።

📎ሙሉው መጽሀፍ ከዚህ ፅሁፍ በፒዲኤፍ ተያይዟል።

Via everythingharar.com

@etconp
👍7🙏4👏1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን

፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን

፦ankerbolt

፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን

፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

አድራሻችን
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
👍5
Ethio Construction Engineering
ጥያቄ፦ አንድ ተቋራጭ በ63,930,000 ብር ቅድመ ግምት የተሰራለትን ፕሮጀችት ከባለቤቱ ጋር በ"ወጪ የሚሸፈንበት (Cost-reimbursement)" ውል አይነት ተዋውሎ ግንባታውን በቀጥተኛ ዋጋ ብር 59,322,550.60 እና በተዘዋዋሪ ወጪዎች ብር 7,250,000 (ትርፍና የአገልግሎት ወጪ) ቢያጠናቅቅ የዋጋ ልዩነት የመጣውን 2,642,550.60 ብር የመሸፈን ግዴታ የማን ነው?
👉የ ባለፈው ጥያቄ መልስ ከነ ማብራርያው

🌟ጥያቄ፦ አንድ ተቋራጭ 63,930,000 ብር ቅድመ ግምት የተሰራለትን ፕሮጀችት
ከባለቤቱ ጋር በወጪ የሚሸፈንበት (Cost-reimbursement)" ውል
አይነት ተዋውሎ ግንባታውን በቀጥተኛ ዋጋ ብር 59,322,550.60 እና
በተዘዋዋሪ ወጪዎች ብር 7,250,000 ትርፍና የአገልግሎት ወጪ) ቢያጠናቅቅ የዋጋ ልዩነት የመጣውን 2,642,550,60 ብር የመሸፈን ግዴታ የማን ነው?

🚧ወጪ የሚሸፈንበት ውል (Cost-reimbursement contract)

⏳አንድን ፕሮጀክት ለመገንባት ከተቀመጠው ግምታዊ ዋጋ በላይ
ከሆነ አሰሪው አካል ተጨማሪውን ወጪ የሚሸፍንበት ሁኔታ ደግሞ ከተገመተው ካነሰም ለአሰሪው አካል የሚመለስበት
በተለይ በአጫጭር የጊዜ hፍሎች ውስጥ ከፍተኛ የሆነ መለዋወጥ የሚስተዋል ከሆነ ተመራጭ የውል ባለው የውል አይነት በግንባታ ሂደት የተመዘገበ ያለበት ሲሆን የሥራው ወጪ ውል ነው።

▶️ይህ የውል ሽግግር የግብአትና የሰው ኃይል ዋጋ

• አይነት ሲሆን በተለይ በፍትሐ ብሔር
ህግ አንቀጽ 3032 (1) ለእንደዚህ አይነት ውሎች እውቅና በመስጠት ተቋራጩ እንዲሰራ ከታዘዘው ሥራ ላይ የተወሰነው እንዲቀነስ) አሰሪው አካል ከጠየቀ የተቀነሰውን የሥራ መጠን ዋጋ ተይዞ ከነበረው ዋጋ ላይ እንዲቀነስለት አሰሪው የሥራ ተቋራጩን የመጠየቅ መብትንም ይሰጣል።

⏺በተመሳሳይ በሥራ መለዋወጥ ምክንያት የሥራ ተቋራጩን ዋጋ የሚጨምርበት ከሆነ የመጠየቅ መበት አለው ተቋራጩ የተጨማሪ ሥራውን ዋጋ ከነ አበሉ እንዲከፈለው የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 47526 በዛፍኮ ..የተ.የግ.ማ እና በብሔራዊ መሐንዲሶች ሥራ ተቋራጭ ድርጅት
መካከል ለነበረው ኽርክር “የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች የግንባታ ውሎች ውል ከተደረገበት ፎርም አግባብ አይሻሻሉም፣ በዚህ አግባብ የተደረጉ ውሎች በፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 3O19-3040 መሰረት በልዩ ህግ የሚገ ከመሆናቸው ባሻገር ውሉም ተፈጸመ የሚባለው ተዋዋዮች ስለሚሰራው ሥራም ሆነ ስለ ክፍያ ከተስማሙ ጭምር እንደሆነ መገንዘብ ይችላል።

▶️አንድ የሥራ ተቋራጭም የሥራ ለውጥ/ጭማሪ (alteration) ከተደረገበት ተጨማሪ ክፍያ ይገባዋል።

⏺የፍትሐ ብሔር ሕጉ 1721 በዚህ ጉዳይ ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም፣ ምከንያቱም ስለማይንቀሳቀስ ውል የፍትሐ ብኄር ሕጋችን ልዩ ሕግ አስቀምጧልና” የሚል ትርጉም ሰጥቷል::

📍በዚህ አግባብ በጥያቄው ላይ ለተመለከተው ምላሹ “ወጪውን አሰሪው አካል ይሸፍናል" ነው።

#ConstructionLaw

@etconp
👍18👌2❤1
ጥያቄ፦ የመንግሥት አስተዳደር መሥሪያ ቤቶች አንድን ግንባታ ለተቋራጭ ለመስጠት ጨረታ የማውጣት ግዴታ አለባቸው?
Anonymous Poll
75%
አዎ
17%
አይገደዱም
8%
የተቀመጠ ግልጽ ሕግ የለም
👍3❤2🙏1