👉ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
🚧ሙሉ AUTOCAD የ ቪድዮ ስልጠና ቲቶርያል በ YouTube ቻናላችን መልቀቃችን ይታወሳል ኣሁን ደሞ ቀጣይ ልንሰራላቹ ምትፈልጉት የ ሶፍትዌር ስልጠና ወይም ይጠቅመናል በዚህ በዚህ ይሰራልን ምትሉትን ጠቁሙን እንዲሁም ቀጣይ እንድናሻሻል ባለፈው በለቀቅነው የ AutoCad ቲቶርያል ያላቹ ኣስተያየት ፃፉልን።
📩ለ ጥቆማ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ያግኙን
🌟እንዲሁም ለ Youtube ቻናላችን ኣዲስ ከሆናቹ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያርጉልን ለወዳጅዎም SHARE በማረግ ያድርሱ👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

👍12🙏2🕊1
👉Types of Construction Contracts and Their Comparison
🌟There are different types of construction contracts and their comparison is presented in this article.
*A construction contract is an agreement between two or more parties to execute the construction works as per certain terms and conditions.
:
*A construction contracts contains general and special conditions of agreement, details of construction project work, their specifications, time limits, payments and penalties for delivery delays etc. and ensures every party’s rights and obligations.
.
*A construction contract document is a valid document can be enforced under certain authority or law.
🚧Types of Construction Contract Documents
*At early stages for any construction project, owner with his engineer or consultant prepares necessary documents for tender process which will be included in the contract.
*These documents are called contract documents.
🌟Following are the types of documents in a construction contract:
*General conditions
*Special conditions
*Drawings and specifications
*B.O.Q (bill of quantity)
*Letter of acceptance
*Contractor bid
*Conditions of Construction Contract
☝️Conditions of contract are terms which rule the relationships between the owner and the contractor, define each party’s rights and obligations, specify method of payment and determine actions required when existing any disputes between the owner and the contractor.
⏺Following are the conditions of contract for construction projects:
*General conditions of contract
*Special conditions of contract
*General conditions of contract
▶️They are standard terms that suit the majority of projects, they include:
*Definition of the project
*Contract components
*Rights and responsibilities for the owner and the contractor
*Project schedule
*Payment method
*Warranty and delay penalty
🖱Special conditions of contract
*They are the modifications required to suit the uniqueness of the project, make the contract flexible for the nature of the project and achieve project objectives.
#ConstructionContract
http://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍9❤2😢1
👉የንድፍ ውድድር አሸናፊ
🚧ATM ዴዛይነር ፒኤልሲ የታላቁ የንጉስ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል ግንባታ የኪነ-ህንፃ ቅድመ ንድፍ ውድድርን አሸነፈ
🌟ATM ዲዛይነር ፒኤልሲ የታላቁ የንጉስ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከልን ግንባታ የኪነ ህንፃ ቅድመ ንድፍ ውድድርን ከአስር ተወዳዳሪዎች መካከል አንደኛ በመውጣት የአንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ ብር ተሸላሚ ሆኖል።
🖱የዳኞች ቡድን 6 ህንጻ ነዳፊዎች፣ 2 መሀንዲሶች እና 2 የሀይማኖት ቅርስ ባለሙያዎችን ያቀፈ ሲሆን ቡድኑን ህንጻ ነዳፊው መሀመድ ጣሀ መርቶት ነበር።
Via ሀሩን ሚድያ
@etconp

👍16🙏5❤2
👉ማስታወቂያ
1. ከህዳር 24/2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 05/2016 ዓ.ም በሳሬም ሆቴል ሲሰጥ በነበረዉ የኮንስትራክሽን ህግ ፤የኮንስትራክሽን ዉል አስተዳደር ፤የኮንስትራክሽን ዋጋ ግምት ፤ጥራት ማኔጅመንት እና ቅሬታና ግጭት አፈታት ስልጠና ላይ የተሳተፋችሁ ባለሙያዎች
2. ከታህሳስ 08/2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 09/2016 ዓ.ም በሳሬም ሆቴል ሲሰጥ በነበረዉ የአዋጭነት ጥናት ስልጠና ላይ የተሳተፋችሁ ባለሙያዎች
3. ከታህሳስ 08/2016 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም በሳሬም ሆቴል ሲሰጥ በነበረዉ የኮንስትራክሽን የሰዉ ኃበት ማኔጅመንት ፤የኮንስትራክሽን ጤና እና ደህንነት ማኔጅመንት እና ማቴሪያል ማኔጅመንት ስልጠና ላይ የተሳተፋችሁ ስራ ተቋራጮች እና አማካሪዎች የስልጠና ሰርተፍኬት የተዘጋጄ ስለሆነ ከ የካቲት 07/2016 ዓ.ም እስከ የካቲት 25/2016 ዓ.ም ድረስ ራሳችሁን የሚገልፅ መታዎቂያ በመያዝ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 8ኛ ፎቅ መጥታችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

👍5🙏1
Who is the father of civil engineering ?
Anonymous Quiz
33%
John Smeaton
12%
Newton
18%
Antonine Lavoisier
37%
Terzagghi
👍10
In which beam tension capacity of steel is greater than combined compression capacity of steel and concrete
Anonymous Quiz
43%
Over reinforced
17%
Under reinforced
9%
Singly reinforced
31%
Double reinforced
👍9😢3❤1
A slump of 50-100mm can be used for :
Anonymous Quiz
50%
Mass concreting
17%
Strip footing
15%
Trench fill
19%
Beams
👍9🙏3
What must be done to wooden sleepers before use
Anonymous Quiz
30%
Painting
45%
Seasoning
5%
Washing
20%
Hyderating
❤4👍2🙏1
👉በአዲስ አበባ በግንባታ ስራ ላይ በነበሩ ሰራተኞች ድንጋይ ተንዶ የ1 ሰው ህይወት ሲያልፍ 3 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ
⚡️በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ ጀርባ በግንባታ ስራ ላይ የነበሩ ሰራተኞች በስራ ላይ እንዳሉ ድንጋይ ተንዶባቸዉ የ1 ሰዉ ህይወት ሲያልፍ 3 ሰዎች ቀላልና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።
🚧አደጋዉ በዛሬው እለት የካቲት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:52 ሰዓት ላይ የተከሰተ ሲሆን ሰራተኞቹ ለመሰረት በተቆፈረዉ አስር ሜትር ጥልቀት ባለው ጉድጓድ ዉስጥ በስራ ላይ እንዳሉ ድንጋይ ተንዶባቸዉ አደጋው ስለመከሰቱ ተገልጿል።
🖱ጉዳት የደረሰባቸዉ ተጎጂዎች ህክምና እየተደረገላቸዉ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን አደጋ የደረሰበት ቦታ አሁንም ለአደጋ የተጋለጠ ነው ተብሏል።
▶️በአዲስ አበባ በግንባታ የስራ ላይ አደጋ በ20 ቀናት ዉስጥ የአምስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ስድስት ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መድረሱንም ኮሚሽኑ ጠቁሟል።
#FirstSafety

👍7😢1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።

👍4❤1
👉Track structures
🚧Sleepers Functions
➡️hold the rails in correct gauge
➡️ act as an elastic medium between the ballast and rail to absorb the blows snd vibrations of moving loads.
➡️ they also add to the longtiudinal and lateral stability of the permanent track on the whole.
➡️ they also provide means to rectify track gemotry during the service life.
🚧Rails Functions
➡️ Support the loads of the train and guides their wheel movement.
➡️ Provide a surface with smaller resistance.
➡️ bear the force of the wheels and spread it to sleeper.
➡️ used as track circuit in electrified railways and automatic block segments.
🚧Ballast Functions
➡️ for distributing the load from the sleepers to the formations.
➡️For providing draniage.
➡️Gives longtiudinal and lateral stability to the track.
➡️ provide energy absorption for the track
➡️ facilitate the adjustment of track geomotry.
➡️ hold sleppers in place during passage of trains.
#RAILWAYENGINEERING

👍4👌3
Ethio Construction Engineering
👉ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 🚧ሙሉ AUTOCAD የ ቪድዮ ስልጠና ቲቶርያል በ YouTube ቻናላችን መልቀቃችን ይታወሳል ኣሁን ደሞ ቀጣይ ልንሰራላቹ ምትፈልጉት የ ሶፍትዌር ስልጠና ወይም ይጠቅመናል በዚህ በዚህ ይሰራልን ምትሉትን ጠቁሙን እንዲሁም ቀጣይ እንድናሻሻል ባለፈው በለቀቅነው የ AutoCad ቲቶርያል ያላቹ ኣስተያየት ፃፉልን። 📩ለ ጥቆማ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ያግኙን 🌟እንዲሁም…
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን ባለፈው እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል ጠቁሙን ባልነው መሰረት ከ መቶ በላይ መልእክቶች ETABS የሚል ስለበዛ ይህ ቲቶርያል ቪድዮ እየሰራንላቹ ነው የመጀመርያ ክፍል ዛሬ ይለቀቃል።
🌟እስከዛ የ YOUTUBE ቻናላችን ኣዲስ ከሆናቹ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ ይደርስ ዘንድ SHARE በማድረግ ያበርቱን🙏
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🌟እስከዛ የ YOUTUBE ቻናላችን ኣዲስ ከሆናቹ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ ይደርስ ዘንድ SHARE በማድረግ ያበርቱን🙏
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
👍3🙏2❤1
Ethio Construction Engineering
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን ባለፈው እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል ጠቁሙን ባልነው መሰረት ከ መቶ በላይ መልእክቶች ETABS የሚል ስለበዛ ይህ ቲቶርያል ቪድዮ እየሰራንላቹ ነው የመጀመርያ ክፍል ዛሬ ይለቀቃል። 🌟እስከዛ የ YOUTUBE ቻናላችን ኣዲስ ከሆናቹ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ ይደርስ ዘንድ SHARE በማድረግ ያበርቱን🙏 https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
YouTube
Amharic ETABS Tuetorial Part 1
👍7❤6
Archicad manual @ETCONP.pdf
20.2 MB
ACHICAD MANUAL
Contents
👉🏿Introduction
👉🏿concepts and tools
👉🏿 project and office setup
👉🏿creating a virtual building
👉🏿visualization
👉🏿 project information
👉🏿Document Layout
👉🏿 project management and coordination
#archicad #virtual #3D
@etconp
Contents
👉🏿Introduction
👉🏿concepts and tools
👉🏿 project and office setup
👉🏿creating a virtual building
👉🏿visualization
👉🏿 project information
👉🏿Document Layout
👉🏿 project management and coordination
#archicad #virtual #3D
@etconp
👍9🏆2
surveying advanced @etconp.pdf
3.1 MB
Surveying
Content
1. Error in measurement
2. Distance in measurement
3. Leveling
4. Theodolite and traverse surveying
5. Adjustment of survey observation
6. Triangulation and trilateration
7. Curve range
8. Area and volume
9. Point location and setting out
#surveying
@etconp
Content
1. Error in measurement
2. Distance in measurement
3. Leveling
4. Theodolite and traverse surveying
5. Adjustment of survey observation
6. Triangulation and trilateration
7. Curve range
8. Area and volume
9. Point location and setting out
#surveying
@etconp
👍10🙏2❤1
bridge excavation@etconp.pdf
306.7 KB
Bridge
የድልድይ ስራ ላይ እያለው የከርሰ ምድር ቁፋሮ፣ የ foundation requirement፣ ደህንነት (safety ) በተመለከተ ፅሁፍ ይዘንላችሁ እንመጣለን ባልነው መሰረት እንካችሁ ብለናል።
This presentation contains
1.1 excavation - general
1.2 environmental constraints
1.3 safety
1.4 bridge inspector’s record
1.5 soil materials and ground water
1.6 foundation requirement
1.7 dry structural excavation
1.8 wet structural excavation
1.9 channel excavation
1.10 material disposal
1.11 checklist
እጥር ምጥን ያለች presentation ነች።
#bridge

👍13❤3😢1