Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
ዉሃን የማከም ስልት!

💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦

‹‹ዉሃ ይታከማል እንዴ?›› ብትሉ መልሳችን ‹‹አዎ በደንብ›› ነዉ፡፡ ይህ ዉሃን የማከም ሂደት በዋናነት በታሸጉ የዉሃ ምርቶች የሚካሄድ ነዉ፡፡ የ ዉሃ ማከም ስልት በ እንግሊዝኛዉ “Water Treatment System” በመባል ይታወቃል፡፡ ይህም ሂደት የሚጀምረዉ ዉሃዉ ከተገኘበት ቦታ (Source) ይሆናል፡፡ በነገራችን ላይ የታሸገ ዉሃ ማምረት ሁለት የ ዉሃ ምንጮችን መሰረት ያደርጋል፡፡ አንደኛዉ የጉድጓድ ዉሃ ሲሆን ሁለተኛዉ ደግሞ በተፈጥሮ የፈለቀ የ ምንጭ ዉሃ (Spring) ነዉ፡፡

የጉድጓድ ዉሃን ለማዉጣት በትንሹ 150 ሜትር ከመሬት ወደ ታች ሲቆፈር በትልቁ ደግሞ ከ 150 ሜትር በላይ ወደ ዉስጥ ይቆፈራል፡፡ ወደ ዉስጥ በ ሚቆፈርበት ወቅት በ መጠን የበዛ ማዕድን ስለሚኖረዉ ያንን ለማጣራት በ ሮዉ የዉሃ ፓንፕ (Raw Water Pump) ወደ ተርቢዲቲ ማጣሪያ (Turbidity Filter) ይላካል፡፡ በተፈጥሮ ለፈለቁ ምንጮች ግን የ ተርቢዲቲ ማጣሪያ አያስፈልግም፡፡ ዋናዉ ነገር ምንጮቹ ፍሰታቸዉ የማያቋርጥ መሆኑን ማረጋገጥ ነዉ፡፡ ከዛም ሁለት ሶስት ምንጮችን በ ማዋሃድ ወደ መጀመሪያዉ የ ማጣራት ሂደት ይላካሉ፡፡ እስኪ ሂደቶቹን በትንሹ ከነጥቅማቸዉ እንዳስስ፡፡

💦 አንደኛ፤ የጉድጓድ ዉሃ ከሆነ በ ተርቢዲቲ ማጣሪያ (Turbidity Filter) ካለፈ በኃላ ወደ ሮዉ ዉሃ ታንከር (Raw water Tank) ይላካል፡፡ የምንጭ ዉሃም እንደዛዉ፡፡ ሮዉ ዉሃ ታንከር የሚጠቅመዉም ከ ምንጩ (Source) የወጣዉን ዉሃ እንዳለ ከነ ይዘቱ ለማጠራቀም ነዉ፡፡

💦 ሁለተኛ፤ ኳርትዝ አሽዋ ማጣሪያ (Quartz Sand Filter) ቀጣዩ ሂደት ሲሆን ይህም ሂደት አልፈዉ የመጡትን የ ማይሟሙ ንጥረ ነገሮች ያስቀራል፡፡

💦 ሶስተኛ፤ የ ካርቦን ማጣሪያ (Active ርCarbon Filter)፡ ዉሃ ሽታ፣ ቀለም እንዲሁም ጣዕም አልባ እነደመሆኑ፤ በዚህ የማጣራት ሂደት እነዚህ ባህሪያቱ ይጠበቃሉ፡፡

💦 አራተኛ፤ ማይክሮ ማጣሪያ (Micro Precise Filter)፡ ይህ የማጣሪያ ሂደት ጥቃቅን በአይን የማይታዩ ነገሮችን አጣርቶ ያሳልፋል፡፡

💦 አምስተኛ፡ የ ሪቨርስ ኦስሞሲስ ስልት (Reverse Osmosis Technique) ፡ ይህ ሂደት የሟሙ አላስፈላጊ የ ሆኑ ማዕድናትን የማስዎገድ ስራን ይሰራል፡፡

💦 ስድስተኛ፡ የ ኦዞን ህክምና (Ozone Treatment) ፡ ይህ ዋነኛዉ ሂደት ሲሆን፤ በ ዉሃ ዉስጥ በ አይን የማይታዩትን ቫይረሶች፣ ባክቴሪያዎች፣ ፈንገስ እንዲሁም ሌሎች ለጤና ጎጂ ንጥረነገሮችን ሙሉ ለሙሉ ያጠፋል፡፡

🔹 ምንጭ ፡ maticline industries fb page
💦 @etconp
👍19👌4🙏1🏆1
👉Commonly used #slabs construction

📌#Flat_Slab It stands for #reinforced_concrete slab. Here the concrete columns are used to provide direct support to the slab. It is also known as beam-less slab since there are no beams in the slab.

📌#Conventional_Slab Under this slab system, the support to the slab is provided through #beams and #columns. Here, the density of the slab is small but the depth of the beam is heavy. The load is transmitted to the beams and then to the columns.

📌#Hollow_Core_Slab Under this slab system, the slabs are #precasted. These slabs are suitable when it is required to finish the construction quickly.

📌#Hardy_Slab Hardy slab is made of #hardy_bricks. Hardy bricks belong to the hollow bricks which are formed with concrete hollow bricks. The purpose of these bricks is to fill parts of the slab.

📌#Waffle_Slab Waffle slab alias grid slab stands for a reinforced concrete roof or floor comprising of square grids having deep sides. This type of slab is mostly found in the entrance of #hotels, #malls, #restaurants for stunning illustrative view as well as set up #artificial_lighting.

📌#Dome_Slab This type of slab is mostly found in #temples, #mosques, #palaces etc. The dome slab is constructed on the conventional slab.

📌#Pitch_Roof_Slab Pitch roof refers to an inclined slab, normally built on resorts for a natural look. With regard to conventional roofing materials, very lightweight tile-sheets are mainly applied in this type of slab.

📌#Post_Tension_Slab This type of slab is tensioned as soon as the slab is constructed. Here, the compression is resisted by providing reinforcement.

📌#Projected_Slab Projected alias cantilever slab means the slab with one side fixed and the other side is free. The type of slab is frequently used in hotels, #universities, function #halls, etc.

📌#Miscellaneous_Slab This type of slab is suitable for drawing rooms and kitchen for stockpiling house material.

🌟Visit and Subscribe Our New Youtube Channel👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

@etconp
👍16👌1
👉የዓባይ ባንክ የዋና መሥሪያ ቤት ህንጻ ግንባታ የዋና ግንብ (Main Tower) የመደምደም ሥራ ተጠናቀቀ

🚧ገንቢ:-China Wu Yi Co. Ltd.

🚧አማካሪ:-Jekal CN Consultancy

🚧ወለል ብዛት:-33

🚧ስፋት:- 4591 ሜ ካሬ

🌟የዓባይ ባንክ የዋና መሥሪያ ቤት ህንጻ የዋናው ግንብ ግንባታ መደምደሚያ ሥራ በትላንትናው ዕለት መጠናቀቁን አብስሯል፡፡

🖱በዕለቱ የዓባይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት፣ የህንጻው ግንባታ ተቋራጭ እና አማካሪ ተገኝተው ህንጻው የደረሰበትን ወሳኝ የግንባታ ምዕራፍ ጎብኝተዋል፡፡

🖱ሜክሲኮ አካባቢ በ4ሺህ 591 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈውና እየተገነባ ያለው የዓባይ ባንክ ግዙፍ ህንጻ በጠቅላላ 33 ወለሎች አሉት፡፡

Via አባይ ባንክ ፌቡ ገጽ

@etconp
👍16❤5🙏1
👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን AutoCad ስልጠና በ YouTube ቻናላችን መጀመራችን ይታወቃል ዛሬም የ መጨረሻው ምዕራፍ 3 በ አራት ክፍሎች ኣዘጋጅተን በዚሁ ጨርሰናል።

🖱ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች ለሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል

✨Share,like እና Subscribe በማረግ አግዙን👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

🌟Last Chapter 3 from Part 1-4 Is Uploaded

https://youtu.be/rjOnm9T1EPE
👍6❤3
👉What is #Superelevation in Highway Engineering?

🏞Superelevation is the rotation of the #pavement on the approach to and through a horizontal curve.

#Superelevation is intended to assist the driver by counteracting the lateral acceleration produced by tracking the curve.

#Superelevation is the transverse slope provided to counteract the effect of #centrifugal_force and reduce the tendency of vehicle to overturn and to skid laterally outwards by raising the pavement outer edge with respect to inner edge. superelevation is represented by “ e ”.

🙏🏾Invite to your friends ,be free and participate ,share ideas about construction industry and it's related .

🌟YouTube Channel
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

•••
@etconp
🙏10👍5❤1
❤5😢2👍1
ለወላይታ ሶዶ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ስራ ጨረታ ወጣ።

የወላይታ ሶዶ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት በአቅራቢያ ባለው በአረካ ከተማ ይሰራል ፤ ለዚህም ፕሮጀክት ሥራ ለሚወዳደሩ ጨረታ ወጥቷል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ፤ በደቡብ ኢትዮጲያ ክልል፤ አረካ ከተማ አቅራቢያ ለሚያስገነባው የወላይታ ሶዶ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ፦
* የምህንድስና ዲዛይን፣
* የግንባታ ቁጥጥር፣
* የኮንትራት አስተዳደር
* የግንባታ ማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ 1 የመንገድ  እና አጠቃላይ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እንደሚፈልግ አሳውቋን።

አየር መንገዱ ያወጣቸው ዝርዝር መስፈርቶች ምንድናቸው ?

መስፈርቱን የሚያሟሉ ብቁ የሆኑ አማካሪዎች የአውሮፕላን ማረፊያ ስራውን ለማከናወን ጨረታውን እንዲሳተፉ ተጋብዟል።

☑ ተጫራቾች በአገር ውስጥ ፍቃድ ከሚሰጥ ህጋዊ አካል ተመዝግበው የማማከር አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸው፤

☑ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው

☑ በዘርፉ ለመስራት ለ2016 ዓ.ም ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣   

☑ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፤

☑ በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ሆን አለባቸው።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ አንድ መቶ ብር (100.00 ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T436 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ስካን በማድረግ በዚህ የኢሜይል አድራሻ ፦ WoldeM@ethiopianairlines.com በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዢ ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ ተብሏል።

በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር (150,000.00ብር) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለበር።

ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ቅድመ ሁኔታ ያለው የባንክ ዋስትና ተቀባይነት እንደማይኖረው ተገልጿል። 

ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ጀምሮ ለ150 ቀናት የሚቆይ ሲሆን አየር መንገዱ  ጨረታው የሚቆይበትን ጊዜ እንዲራዘምለት ተጫራቾችን የመጠየቅ መብት አለው ተብሏል። 

ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴክኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው ተብሏል።

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የሠራተኞች መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይከፈታል ተብሏል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ :- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ   ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላ  ማረፊያ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል በስልክ ቁጥር 011-517-8025 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይቻላል።

Via:- tikvahethiopia
👍19❤1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን

፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን

፦ankerbolt

፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን

፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

አድራሻችን
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
👍9
building codes @etconp.pdf
413.7 KB
Building codes and housing

ይህ መጣጥፍ እስከ ምን ድረስ የግንባታ ኮዶች የግንባታ ወጪ ላይ ተፅዕኖ እንዳለው ይናገራል።

Rutgers university
Daivid Listokin

David B.Hattis
Building Technology Inc.

#Buildingtechnology #buildingcodes
#share

@etconp
building codessss @etconp.pdf
1.4 MB
Building codes

Content of this lecture

👉🏿History of building codes
👉🏿purpose
👉🏿code evolution
👉🏿legacy codes
👉🏿nationally recognized codes and standards
👉🏿ICC codes Adapted by NYS
👉🏿 objective of the codes
👉🏿codes focuses
👉🏿 building occupancy
👉🏿code and safety planning
👉🏿 means of Egress
👉🏿codes and safety planning
👉🏿using the codes in the Design process

ቀለል ተደርጎ የተሰደረ የ building code lecture ነው።

#buildingcodes #lecture #share

@etconp
building code @etconp.pdf
1.9 MB
Building laws and codes practices

1. Introduction to codes of practice

Part 1: definition
Part 2: administration
Part 3: development control rules and general building requirements
Part 4: fire and life safety
Part 5: building materials
Part 6: structural design
Part 7: constructional practices and safety
Part 8: building services
Part 9 : plumbing service
Part 10: sec1 :landscape planning and design
Part 10: sec 2: signs and outdoor display structures

2. Application of codes of practice

© copyrights Amity school of architecture and planning

#buildingcodes #share

@etconp
👍30❤3😢1👌1