🫵ውድ ቤተሰቦቻችን በ ኣዲሱ የ ዩቱብ ቻናላችን የ ETABS እና AUTOCAD መሉ የ ኣማርኛ ቲቶርያል UPLOAD ማረጋችን ይታወሳል
📩ለ ቀጣይ እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል @Philemona7 ፃፉልን🌟
🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

👍3❤1🕊1
👉ኦቪድ ግሩፕ 5 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሊሸጥ ነው።
ኦቪድ ግሩፕ 5 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሸጥ የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ።
ኦቪድ ግሩፕ በመንግስትና የግሉ ዘርፍ አልሚነት ከሚያስገነባቸው ቤቶች ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሸጥ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት አድርጓል::
በመርኃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ የኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮናስ ታደሰ እና የሁለቱ ተቋማት የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል::
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው አየር መንገዱ ከ17 ሺህ በላይ ሰራተኞች እንዳሉት በመግለጽ ተቋሙ የሰራተኞቹን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱን ተናግረዋል::
በዚህም አየር መንገዱ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በመነጋገር ሰራተኞቹ መኖሪያ ቤት የሚያገኙበትን ጥረት ሲያደርግ እንደቆየ አስታውሰዋል፡፡
ነገር ግን የሰራተኞቹ የቤት ፍላጎት ሰፊ በመሆኑ ከኦቪድ ግሩፕ ጋር መግባቢያ ስምምነት መፈፀሙን ገልፀዋል::
የኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ በበኩላቸው በመንግስትና የግሉ ዘርፍ አልሚነት ኦቪድ ግሩፕ ለመገንባት ካቀዳቸው 60 ሺህ ቤቶች ውስጥ 5 ሺ ቤቶችን ለአየር መንገዱ በታቀደለት የጊዜ ገደብ ገንብቶ እንደሚያስረክብ ገልፀዋል::
Via ENA
@etconp

👍15👏4❤1
A cantilever beam with a regular cross-section is subjected to a concentrated load at its free end. If the width of the beam is 2x, the deflection of the free end will be changed in to ratio of
Anonymous Quiz
8%
8
49%
1/8
33%
½
10%
2
❤11👍8🕊1
#SURVEYING#
Surveys which are carried out to provide a national grid of control for preparation of accurate maps of large areas, are known
Surveys which are carried out to provide a national grid of control for preparation of accurate maps of large areas, are known
Anonymous Quiz
10%
A. Plane survey
48%
B. Topographical survey
24%
C. Geographical survey
18%
D. Geodetic survey
🙏10👍1👌1
👉በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ግጭቶች አፈታት ተግባራት
🚧የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን( ስልጣን፣ ተግባርና አደረጃጀትን ለመወሰን የወጣው የሚኒስትሮች ምክርቤት በደንብ ቁጥር 524/2015 ከተሰጡት ስልጣን እና ተግባራት መካከል በአንቀፅ 5(16) ስር ባለስልጣኑ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚነሱ አለመግባባቶችን በአማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴዎች መፍትሔ እንዲያገኙ ያደርጋል በሚል ተደንግጓል፡፡
⏺ይህንኑ ተከትሎም በዘረጋዉ መዋቅር የኮንስትራክሽን ግጭቶች አፈታት መሪ ሥራ አስፈፃሚ የስራ ክፍልን አዋቅሮ በትግበራ ላይ ይገኛል፡፡
⏺የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ግጭቶች አፈታት መሪ ስራ አስፈጻሚ ግጭቶች ወደ ፍርድ ቤት ከመሄዳቸው በፊት አማራጭ የግጭት አፈታት (አ.ግ.አ) ዘዴዎችን በመጠቀም ለሚከሰቱ ግጭቶች መፍትሔ ያስገኛል፣ በዚህም ሂደት የሚከተሉትን ውጤቶችን ያረጋግጣል።
🚧ተዋዋዮች አለመግባባቶቻቸውን በራሳቸው የተመረጡ የአ.ግ.አ ዘዴዎችን ተጠቅመው መፍታታቸውን ማረጋገጥ፣
🚧በተከራካሪ ወገኖች መካከል መልካም ግንኙነትን ማስቀጠል፣
🚧ከህግ ሙያ ውጪ ያሉ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በአ.ግ.አ ዘዴዎች ላይ መሳተፋቸውን፣
🚧ወደ ፍ/ቤት ክርክር ቢገባ ሊዘገይ የነበረውን የፕሮጀክት ማጠናቀቂያ ጊዜ መቀነስን ፣
🚧ወደ ፍ/ቤት ክርክር ቢገባ ሊወጣ የሚችለውን የተከራካሪዎች ወጪ እና ፕሮጀክቱ ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ሊፈጠር የነበረውን ተጨማሪ ወጪን መቀነስን እና
🌟ወደ ፍርድ ቤቶች ሳይሄዱ ግጭቶች በዚሁ አማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴ ከመስማማት ላይ መደረሱን እና ፍርድ ቤት ላይ የሚፈጥረውን የሥራ ጫና መቀነስን በማረጋገጥ የግንባታ ፕሮጀክቶች ለታለመላቸው ዓላማ በተያዘላቸው ጊዜ ውስጥ እንዲውሉ የማስቻል ሥራ ያከናውናል፡፡
🌟ከአ.ግ.አ ዘዴዎች ውስጥ በኢኮባ የተመረጡ የማስፈፀሚያ ስልቶች ማከናወን፣
🌟በአስማሚነት (Mediation) በመሥራት ማለት በተዋዋይ ወገኖች መካከል ያለውን አለመግባባት በስምምነት ለመፍታት ባለጉዳዮችን በማግባባት፣ ጭብጦችን በመለየት፣ በማብራራት፣ የተከሰተን ወይም ወደፊት ከውል ወይም ከውል ውጪ ባለ ሕጋዊ ግንኙነት ሊፈጠሩ የሚችሉ አለመግባባቶችን መፍታት ውጤቱንም የማስማማት የውል ስምምነት በማፈራረም መቋጨት ነው።
🌟በአስታራቂነት (Conciliation) በመሥራት ማለት በተዋዋይ ወገኖች መካከል ያለውን አለመግባባት በስምምነት ለመፍታት ባለጉዳዮችን በማግባባት፣ ጭብጦችን በመለየት፣ በመገምገም፣ በማብራራት፣ የመፍትሔ ሀሳቦችን በማቅረብ የተከሰተን ወይም ወደፊት ከውል ወይም ከውል ውጪ ባለ ሕጋዊ ግንኙነት ሊፈጠሩ የሚችሉ አለመግባባቶችን መፍታት፣ ውጤት በሁለቱ መካከል ይግባኝ ሳይኖረው እንደተሰጠ የመጨረሻ ፍርድ ተቆጥሮ በሕግ ፊት የፀና እንዲሆን በማድረግ ስምምነት በማፈራረም መቋጨት ነው፣
🖱በባለሙያ ብይን (Expert Determination) መሠረት በመሥራት ማለት ግጭቶቹን ለመፍታት በሚደረግ ጥረት ውሥጥ በተለየ የዕውቀት ፍላጎት መሠረት በልዩ ክህሎት እና ዕውቀት በመታገዝ የሚቀርብ የባለሙያ የውሳኔ ብይን ነው፤ ውጤት በሁለቱ መካከል እንደ ባለሙያ ብይንና ውሳኔ ሆኖ እንዲያገለግል በማድረግ መቋጨት ነው፣
Via ኢኮባ

👍11❤2
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን ባለፈው እንዲሰራላቹ ምትፈልጉት ቲቶርያል ጠቁሙን ባልነው መሰረት ከ 65 በላይ መልእክቶች Ms Project የሚል ስለበዛ ይህ ቲቶርያል ቪድዮ እየሰራንላቹ ነው የመጀመርያ ክፍል ዛሬ ይለቀቃል።
🌟እስከዛ የ YOUTUBE ቻናላችን ኣዲስ ከሆናቹ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ ይደርስ ዘንድ SHARE በማድረግ ያበርቱን🙏
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🌟እስከዛ የ YOUTUBE ቻናላችን ኣዲስ ከሆናቹ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅዎ ይደርስ ዘንድ SHARE በማድረግ ያበርቱን🙏
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🙏12❤4
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን ምርጥ የ Ms Project ቲቶርያል በ YOUTUBE ቻናላችን ዛሬ ጀምረናል
🌟እንሆ Ms Project በ ኣማርኛ ክፍል 1 ዛሬ ለቀነዋል
🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🖱Amharic Ms Project Tuetorial Part 1 👇
https://youtu.be/darJg6U-qnU?si=xjbbAYoUda_0ItHB

❤8👍2
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

👍4❤1
👉አራዳ ፒያሳ መስከረም 1983 ዓም
🚧በናሽናል አማካሪዎች የተነደፈውና በደርግ ግዜ የተሰራው የፒያሳው የገበያ ማዕከል እና ባለብዙ ወለል የጽህፈትቤት ህንጻ፣ እንዲሁም አሁን አድዋ ቤተመዘክር የተሰራበት ቦታ በ1983ቱ የመንግስት ለውጥ አካባቢ ይህንን ይመስል ነበር።
🌟ቦታው ላይ ብዙ አይነት የንድፍ እቅዶች የነበሩበት ሲሆን ከ1965ቱ አብዮት ቀደም ብሎ አካባቢውን ለማልማት ሲባል የንጉሰነገስቱ መንግስት ኪንግ ጆርጅ ባርን ጨምሮ ቦታው ላይ ያሉትን የንግድ ቤቶች በሙሉ አፍርሶ ነበር።
⏺ሆኖም ግን የማልሚያ ገንዘብ አለመገኘቱና አብዮቱ ከመከሰቱ ጋር ተያይዞ ቦታው ላይ ምንም አይነት ልማት ሳይካሄድበት ቆይቷል።
🖱በደርግ ግዜ የተሰራው በምስሉ የሚታየው ረጅም ህንጻ ለአያሌ አመታት የውጭ የአሉሚኒየም እና የመስታወት ሽፋኑን ሳያገኝ ለብዙ ግዜ አገልግሎት ሳይጀምር እርቃኑን ቆይቶ የቀረ ህንጻ እንደነበር የሚታወስ ነው።
🌟በተጨማሪም ይህን የመሰለ ረጅም ህንጻ በአራዳ አካባቢ አነስ ያለ ቁመት ያለውን ከተማ አውድ ያልጠበቀ እንግዳ ህንጻ መሆኑ እየተጠቀሰ በሰፊው በባለሙያዎችም ሆነ በኪነህንጻ ት/ቤቶች ውስጥ ትችት የሚቀርብበት ህንጻ ነው።
Via Elias Yemane

👍10❤3
The three basic vertical seismic system alternatives.
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

❤6👍5
👷♂ማስታወቂያ
🫵ለተከበራችሁ የማኅበራችን አባላት!
👉ማኅበራችን በታህሳስ 2016 ዓ/ም ከኢፌዴሪ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን፣በኢፌዴሪ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር መካከል የመግባቢያ ስምምነት ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን በተለይ ባለሰልጣን
መ/ቤቱ የ ‘’Construction Health & Safety Training Certification’’ ለብቃት ማረጋገጫ እድሳት /Renewal of Certification of Competence/ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጠ ስለሆነ ማኅበራችንም ይህንን ኃላፊነት ለመወጣት ቅድመ ዝግጅቶችን በማጠናቀቅ የ Construction Health & Safety ስልጠና ለማኅበራችን ስራ አባላት ለመስጠት አስቧል።
🌟ስለሆነም ከሰኞ የካቲት 25 ቀን 2016
ዓ/ም ጀምሮ ባሉት 3 ቀናት ስልጠናውን የሚወስዱ የድርጅታችሁ አንድ መሀንዲሰ በሰልክ ቁጥር +251115525631 ደውላችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
⚡️ማሳሰቢያ፡- ቅድሚያ የሚመዘገብ በቅድሚያ ይስተናገዳል!!
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማኅበር

👍14😁1🙏1
Ethio Construction Engineering
🫵ውድ ቤተሰቦቻችን ምርጥ የ Ms Project ቲቶርያል በ YOUTUBE ቻናላችን ዛሬ ጀምረናል 🌟እንሆ Ms Project በ ኣማርኛ ክፍል 1 ዛሬ ለቀነዋል 🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ https://www.youtube.com/@ETHIOCONp 🖱Amharic Ms Project Tuetorial Part 1 👇 https://youtu.be/darJg6U…
🌟ውድ ቤተሰቦቻችን የ Ms Project ቲቶርያል ክፍል 2 በ YouTube ገፃችን ለቀነዋል
👉Amharic Ms Project Tuetorial Part Two is Uploaded 👇
https://youtu.be/DJdEGSiyw5s?si=xBd5At49QNLWaDWl

YouTube
Amharic Ms Project Tuetorial Part 2
👍9🙏4❤3
For through mixing up coagulant with the water violent agitation is done in
Anonymous Quiz
34%
a) sedimentation tank
38%
b) flocculator
20%
c) flash mixer
7%
d) pressure filter
👍6❤4🕊1
The approximate cost of the complete labour as
a percentage of the total cost of the buildings is
a percentage of the total cost of the buildings is
Anonymous Quiz
25%
a)10%
46%
b)25%
17%
c)40%
11%
d)5%
❤9👍3🙏1
The slope of the flow curve obtained from a liquid limit test is termed as:
Anonymous Quiz
33%
(a) Plasticity index
44%
(b) Liquidity index
4%
(c) Toughness index
19%
(d) Flow index
👍13🙏6
🌟ውድ ቤተሰቦቻችን የ Ms Project ቲቶርያል ለ ጀማሪዎች የሚሆን እየሰራን ቆይተናል ዛሬ ከ ትላንት የቀጠሉ ከ ክፍል 3 አስከ ክፍል 5 በ YouTube ገፃችን ለቀነዋል
🖱ለ ቀጣይ ተለቅ ያለ ፕሮጀክት ለ Advanced የሚሆን በ ኣዲሱ ሶፍትዌር እንደምንሰራ ቃል እንገባለን❤️
👉Amharic Ms Project Tuetorial From Part 3 up to 5 is Uploaded
🫵ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ🙏👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
🖱ለ ቀጣይ ተለቅ ያለ ፕሮጀክት ለ Advanced የሚሆን በ ኣዲሱ ሶፍትዌር እንደምንሰራ ቃል እንገባለን❤️
👉Amharic Ms Project Tuetorial From Part 3 up to 5 is Uploaded
🫵ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ🙏👇
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
❤11👍5
👍21🙏5👌2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Let’s discuss about MESOB tower
ምስሉ ላይ የተቀመጡ ጥያቄዎችን እንወያይበት በ discussion group @cotmp
እንደኔ እንደኔ ግን ይህ ህንፃ design stage’ኡን እንደጨረሰ contract ለሀገር ውስጥ ኮንትራክተሮች በ JOINT-VENTURE መስጠት እና quality የውጭ ሀገር consultantኦች ቁጥጥር ቢያረጉ
፩. የሀገር በቀል ኮንትራክተሮች ልምድ ይካብታል
፪. ኮንትራክተሮቻችን በ አለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ በመሆን ነገ የውጭ ምንዛሪ ያስገኙልናል
፫. የውጭ ምንዛሬ እናተርፍበታለን
ይህን በተመለከተ መንግስት አስፈላጊውን equipment እንዲያሟሉ ለሀገር በቀል ተቋራጮች ከማመቻቸት በተጨማሪ ብድር ቢመቻች ባይ ነኝ በግሌ።
JORDANO’s point of view
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Youtube YouTube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

👍20❤3👌2