👉የቤት ባለቤትነት ማረገገጫ/ካርታ/ ለምን ይመክናል❓
(በአቶ ሳሙኤል ግርማ)
🏷ካርታ ማምከን ማለት ፡- ከዚህ በፊት በተለያየ አግባብ ተሰጥቶ የነበረ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ በህግ ፊት የፀና እንዳይሆን ወይም ለማንኛውም ህጋዊ አገልግሎት እንዳይውል ማድረግ ማለት ነው። በማናቸውም ጊዜ የወጡ ካርታዎች ካርታውን ሊያመክን የሚችል ጉዳይ ሲገኝ በየትኛውም ጊዜ እንዲመክኑ ይደረጋል። ካርታ ሊመክን የሚችልባቸው ዋና ዋና ምክኒያቶች አራት ናቸው።
1ኛ. አንደኛው ምክኒያት ካርታው ወይም ይዞታው በተጭበረበረ ወይም ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን ባልተከተለ መንገድ የተገኘ መሆኑ ሲረጋገጥ
2ኛ. ሁለተኛው ምክኒያት ደግሞ በተለያየ ህጋዊ ምክኒያት የሊዝ ውሉ ሲቋረጥ ነው፡፡
3ኛ. ሶስተኛው በባለይዞታው ዕጅ መኖር ያለበት ካርታ መጥፋቱ ሲረጋገጥ በምትኩ ካርታ መስጠት ተገቢ ሆኖ ሲገኝም ካርታ ሊመክን ይችላል፡፡
4ኛ. አራተኛ በከተማው ካቢኔ ሲወሰን ቀደም ሲል የወጣው ካርታ እንዲመክን ይደረጋል። የአንድ ካርታ ይምከንልን ጥያቄ/ጥቆማ ሲቀርብ ተገቢው ማጣራት ሳይደረግበት ጥቆማው ወይም በጥያወቄው መሰረት ብቻ ካርታ አይመክንም።
📜ሌላው ከዚህ ጋር ተያይዞ የምንመለከተው ጉዳይ ካርታን አግዶ ስለማቆየት ይሆናል።
⏺አንድ ካርታ ወሳኔ ሳያገኝ በዕግድ ሊቆይ የሚችለው ከሶስት ወር ላልበለጠ ጊዜ ብቻ ሲሆን አንድን ካርታ ለማምከን በቅድሚያ ጉዳዩ ተጣርቶ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ካርታው ታግዶ እንዲቆይ ለባለይዞታው እና ለሚመለከታቸው አካላት በክ/ከተማው ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኃላፊ አማካኝነት ምክንያቱ ተጠቅሶ በጽሁፍ እንዲያውቁት ማድረግ ይኖርበታል።
⏺በክፍለ ከተማ ደረጃ የተሰጠው የካርታ ይምከን ውሳኔ ላይ የሚነሳ ቅሬታ ለከተማው ፕሮጀክት ጽ/ቤትና ለቢሮው በቅደም ተከተል ቀርቦ ሊታይ ይችላል።
⏺ቅሬታው ተቀባይነት ካገኘ የመከነው ካርታ የዕግድ ደብዳቤ እንዲነሳ ወይም ወደ አገለግሎት እንዲመለስ ይደረጋል። {የይዞታ አስተዳደር አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁ 12/2004፣ አንቀፅ 16}
❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7
@etconp

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍13❤2👏1
ቢሮው በዛሬው ዕለት 32 ማሕበራትን በቅደም-ተከተል ደልድሏል
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ 32 ማሕበራት በዕጣ ቅደም-ተከተል መስጠቱን የቢሮው ምሕንድስና ግዢ ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ቱሊ ለኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ገልፀዋል።
በዚህ መነሻነት በዕጣ ከተደለደሉት ማሕበራት መካከል ስድስቱ በዛሬው ዕለት የስራ ስምሪት እንደተሰጣቸውም አክለው ገልፀዋል።
@etconp
👍11🥰1
ጥያቄ፦ አንድ ተቋራጭ በ63,930,000 ብር ቅድመ ግምት የተሰራለትን ፕሮጀችት ከባለቤቱ ጋር በ "ወጪ የሚሸፈንበት (Cost-reimbursement)" ውል አይነት ተዋውሎ ግንባታውን በቀጥተኛ ዋጋ ብር 59,322,550.60 እና በተዘዋዋሪ ወጪዎች ብር 7,250,000 (ትርፍና የአገልግሎት ወጪ) ቢያጠናቅቅ የዋጋ ልዩነት የመጣውን 2,642,550.60 ብር የመሸፈን ግዴታ የማን ነው? @etconp
Anonymous Quiz
61%
የአሰሪው /ባለቤት/ (Client/owner)
32%
የሥራ ተቋራጩ (Contractor)
7%
የፕሮጀክት አማካሪ (Consultant)
🙏19👍11❤5👏2🥰1
👉Why Crushed stone (ballast) are placed in Railway Track ?
🚧Crushed stones, or ballast, are placed in railway tracks to provide stability and support for the tracks, allowing trains to run safely and smoothly:
⏺Stability: Ballast holds the tracks in place as trains pass over them.
⏺Load distribution: Ballast distributes the weight of the train from the sleepers to the subgrade.
⏺Drainage: Ballast allows water to drain quickly so it doesn't stay on the tracks.
⏺Vegetation control: Ballast prevents vegetation from growing on the tracks, which could compromise the track structure.
⏺Noise and vibration absorption: Ballast absorbs noise and vibration.
⏺Insulation: Ballast provides insulation properties to help with track power supply.
⏺Track geometry: Ballast maintains the track's geometry against vertical, longitudinal, and lateral displacements.
Via Eagleng

👍20👏2
ጥያቄ፦ የግንባታ ቦታ ጠረጋ (site clearance) ሥራ ጋር ተያይዞ ትክክል ያልሆነው የትኛውን ነው?
@etconp
@etconp
Anonymous Quiz
6%
🔘 ቅጠላቅጠል፣ አትክልቶችን እና ጥራጊዎችን (Bushes & Vegetables)
22%
🔘 ከ20 እስከ 30 cm ጥልቀት ሊኖረው የሚችል የላይኛውን አፈር
10%
🔘 እንደ ምስጥ ያሉ ነፍሳት የሰሯቸው ኮረምታዎች (termite hills)
19%
🔘እስከ 10 cm ውፍረት ያላቸውን ዛፎች
44%
🔘 መልስ የለም
👏17👍9❤1
Ethio Construction Engineering
ጥያቄ፦ የግንባታ ቦታ ጠረጋ (site clearance) ሥራ ጋር ተያይዞ ትክክል ያልሆነው የትኛውን ነው?
@etconp
@etconp
👉የቅድሙ ጥያቄ መልስ እንሆ
🚧ጥያቄ፦ የግንባታ ቦታ ጠረጋ (Site Clearance) ሥራ ጋር ተያይዞ ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው?
🖱መልስ፦ ለጥያቄው መልሱ እስከ 10cm ውፍረት ያላቸው ዛፎች የሚለው ነው።
🏷የጠርጋ ሥራ በካሬሜትር የሚታሰብ ሲሆን እስከ 80mm (8cm) የሚደርስ ውፍረት ያላቸውንም ዛፎች የመቁረጥ እና የመንቀል ሥራን የሚያጠቃልል ነው።
🪧ነገር ግን ከ 80mm (8cm) በላይ ውፍረት ያላቸው ዛፎች ካሉ ለብቻቸው ልኬትና ዋጋ የሚወጣላቸው ናቸው እንጂ በጠረጋ (Site Clearance) ሥራ የሚጠጋለሉ አይደለም።
📃[see: BaTCoDA Specification reference number 02312 (023121)]

Ethio Con Work
BATCODA- Technical specification
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
👍15🙏11
👉A typical building project will include the following
🚧A.Substructure
1.Excavation & Earth work
2.Concrete Work
3.Masonry Work
🚧B.Super structure
1.Concrete work
2.Roofing
3.Masonry works
4.Metal Work
5.Finishing work
6.Glazing
7.Electrical Installation
8.Carpentry & Joinery
9.Sanitary Installation
10.Fence Work
💫General factors to be considered for determining depth of foundation are:
1.Load applied from structure to the foundation
2.Bearing capacity of soil
3.Depth of water level below the ground surface
4.Types of soil and depth of layers in case of layered soil
5.Depth of adjacent foundation

👍37❤4
እንደምን አላችሁ ክቡራን ETCONp ቤተሰቦች?
ጥያቄ፦ በአርማታ ሙሌት ሥራ ላይ ያለውን የአንድ ኪዩቢክ ሜትር ዋጋ በመተመን ስሌት ውስጥ የምንጠቀምበት "በሰዓት የማምረት አቅም (Hourly output/Productivity)" የዋጋ ትመናው ተጽእኖ የማያሳድረው የትኛው ላይ ነው?

31%
የአሸዋ፣ የሲሚንቶ እና የጠጠር ዋጋ ላይ
28%
የመሐንዲሶች፣ የባለሙያዎች እና የጉልበት ሰራተኞች ዋጋ ላይ
18%
የመቀየጫ (mixer) እና መንዘሪያ (vibrator) ዋጋ ላይ
23%
መልስ አልተሰጠም
👍31👏7
👉የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተቋማት የገቢ ግብር (Income Tax) የሚከፍሉት ምንያህል ነው?
🏷የኢትዮጵያ ገቢዮች ሚኒስቴር ከገቢ ላይ በሚገኝ ግብር አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 979/2016 (under the income tax proclamation No. 979/2016) አንቀጽ ቁጥር 19 (2) ሥር ከደመወዝ የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከሕንጻ ኪራይ እና መሰል አገልግሎቶች የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከንግድ ሥራ ገቢ የሚገኝ ግብር እና ከሌሎች ልዩ ልዩ ሥራ የሚገኝን ገቢ ግብር አከፋፈል አርቅቋል።
⏺በዚህ ውስጥ የግንባታ ሥራ አማካሪዎች፣ የሕንጻ የመንገድ እና ሌሎች የሲቪል ምህንድስና ሥራ ተቋራጮች፣ እና የሕንጻ መሳሪያና ግብአት አቅራቢዎች በንግድ ሥራ ሥር የሚጠቃለሉ ናቸው።
🏷በመሆኑም ዓመታዊ ገቢያቸው ከ0 – 7200 ብር የሆኑ ምንም አይነት ግብር የማይከፍሉ፣ ከ7201 – 19800 ብር ዓመታዊ ገቢ 10% ግብር፣ ከ19801 – 38400 ብር ገቢ ያላቸው 15% ግብር፣ ከ38401 – 63000 ገቢ ያላቸው 20% ገቢ፣ ከ63001 – 93600 ብር ዓመታዊ ገቢ 25% ግብር፣ ከ93601 – 130800 ብር ገቢ 30% ግብር፣ ከ130800 በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው 35% የገቢ ግብር ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ።
🚧ነባራዊ ሁኔታ፦ በሀገራችን የቫት ምዝገባ መመሪያ መሰረት መነሻ ካፒታል አንድ ሚሊዮን ብር ስለሚያስፈልግ ብዙዎቹ የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና አቅራቢዎች ይህንን ያሟሉ ስላልሆነ በቁርጥ ግምት የገቢ ግብር የሚከፍሉ ናቸው።
⏺በዚህ ሂደት ውስጥ የድርጅቱ ገቢ የሚወሰነው ገማቹ አካል በሚኖረው መረጃ እና እይታ መጠን የተወሰነ ስለሚሆን የወጣው የገቢ ሰሌዳ ከግምት ውስጥ ሲገባ አይስተዋልም።
⭐️ብዙ ጊዜ 30% አካባቢ የገቢ ግብር ተግባራዊ የሚደረግ ሆኖ ይስተዋላል።
❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7
@etconp
🏷የኢትዮጵያ ገቢዮች ሚኒስቴር ከገቢ ላይ በሚገኝ ግብር አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 979/2016 (under the income tax proclamation No. 979/2016) አንቀጽ ቁጥር 19 (2) ሥር ከደመወዝ የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከሕንጻ ኪራይ እና መሰል አገልግሎቶች የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከንግድ ሥራ ገቢ የሚገኝ ግብር እና ከሌሎች ልዩ ልዩ ሥራ የሚገኝን ገቢ ግብር አከፋፈል አርቅቋል።
⏺በዚህ ውስጥ የግንባታ ሥራ አማካሪዎች፣ የሕንጻ የመንገድ እና ሌሎች የሲቪል ምህንድስና ሥራ ተቋራጮች፣ እና የሕንጻ መሳሪያና ግብአት አቅራቢዎች በንግድ ሥራ ሥር የሚጠቃለሉ ናቸው።
🏷በመሆኑም ዓመታዊ ገቢያቸው ከ0 – 7200 ብር የሆኑ ምንም አይነት ግብር የማይከፍሉ፣ ከ7201 – 19800 ብር ዓመታዊ ገቢ 10% ግብር፣ ከ19801 – 38400 ብር ገቢ ያላቸው 15% ግብር፣ ከ38401 – 63000 ገቢ ያላቸው 20% ገቢ፣ ከ63001 – 93600 ብር ዓመታዊ ገቢ 25% ግብር፣ ከ93601 – 130800 ብር ገቢ 30% ግብር፣ ከ130800 በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው 35% የገቢ ግብር ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ።
🚧ነባራዊ ሁኔታ፦ በሀገራችን የቫት ምዝገባ መመሪያ መሰረት መነሻ ካፒታል አንድ ሚሊዮን ብር ስለሚያስፈልግ ብዙዎቹ የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና አቅራቢዎች ይህንን ያሟሉ ስላልሆነ በቁርጥ ግምት የገቢ ግብር የሚከፍሉ ናቸው።
⏺በዚህ ሂደት ውስጥ የድርጅቱ ገቢ የሚወሰነው ገማቹ አካል በሚኖረው መረጃ እና እይታ መጠን የተወሰነ ስለሚሆን የወጣው የገቢ ሰሌዳ ከግምት ውስጥ ሲገባ አይስተዋልም።
⭐️ብዙ ጊዜ 30% አካባቢ የገቢ ግብር ተግባራዊ የሚደረግ ሆኖ ይስተዋላል።
❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7
@etconp
👍18❤3
👉የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በመጀመሪያ ዙር የ 2.5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ማጠናቀቁን ገለፀ
🚧የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ለኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነችው ከተማ በመጀመሪያ ዙር ሁለት ነጥብ አምስት ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ማጠናቀቁን አስታውቋል።
⏺ከተማ አስተዳደሩ የሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ስራን በመንግስት፣ በልማት ድርጅቶች፣ በባለሀብቱና በህብተሰቡ የጋራ አቅም መጀመሩን ጠቅሷል፡፡
⏺የከተማ አስተዳደሩ የፅዱ፣ ውብና ለማህበረሰብ ምቹ ከተማ ግንባታን ለማረጋገጥ የኮሪደር ልማቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል።

👍22
በአዋሽ ፈንታሌ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የተወሰኑ ቤቶችን ማፍረሱን ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ
በአዋሽ ፈንታሌ እና አካባቢው ትናንት ምሽት የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የተወሰኑ መኖሪያ ቤቶችን ማፍረሱን ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ባወጣው መረጃው አመልክቷል።
በመሬት መንቀጥቀጡ መሬት መሰንጠቁንም ዩኒቨርቲው ዛሬ ሰኞ ማለዳ አስታውቋል።
በፈንታሌ ተራራ ላይ ተከስቶ ንዝረቱ አዲስ አበባ ከተማ ድረስ የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ፣ ከሁለት ሳምንታት በላይ በተለያየ አጋጣሚ መከሰቱን ባለሞያዎቹ ገልፀዋል። ትናንት መስከረም 26/2017 ምሽት 2፡10 ገደማ የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 9 የተመዘገበበት ነበር።
ከሰሞኑ የሚስተዋለው የመሬት መንቀጥቀጥ በአዋሽ ፈንታሌ እና አካባቢው ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል ያለው ዩኒቨርሲቲው፣ አደጋው በተከሰተበት ሳቡሬ ቀበሌ ተገኝቶ መረጃ የመሰብሰብ እና ለማህበረሰቡ ጥንቃቄ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ መሥራቱንም ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲው ጂኦሎጂስቶች ነዋሪዎች ከፈንታሌ ኮረብታማ ቦታ እና ከከሰም ግድብ ርቀው እንዲቆዩ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል።
እሑድ ምሽት የተከሰተውና በአዲስ አበባ በነዋሪዎች ላይ መደናገጥ የፈጠረው የመሬት መንቀጥጠጥ ለ18 ሴኮንድ የቆየ እንደነበረ ባለሞያዎች ተናግረዋል።

👍14😭5🔥1
✌️Today Quiz @ETCONp
In order to secure superstructure from an earthquake ____ technique is most preferred and used worldwide?
In order to secure superstructure from an earthquake ____ technique is most preferred and used worldwide?
Anonymous Quiz
14%
🔘 Reinforcement
9%
🔘 Energy dissipation
21%
🔘 Base isolation
56%
🔘 Seismic dampers
👏16👍10😁8