Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.31K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉በኮንስትራክሽን ውል የስራ ለውጥ (Variation) ምን አይነት ትርጉም ሊሰጠው ይችላል?

🏷በኮንስትራክሽን ውል የስራ ለውጥ(variation) የሚባለው በዋናነት የግንባታ ስራ ጥራትን፣መጠን፣ዲዛይን፣የግንባታ ቁሳቁስ፣የስራ ጊዜ፣የግንባታ ማከናወኛ ቦታ መጠን የመሳሰሉትን የማሻሻል፣የመጨመር ወይም የመቀነስን የሚመለከት የኮንስትራክሽን ውል መሰረታዊ ነጥብ ነው፡፡

⏺ስለዚህ ቫሬሽን የዋናውን የኮንስትራክሽን ውል ይዘት/object of the contract/ በመጠኑ የመለወጥ ባህሪ ይኖረዋል ማለት ነው፡፡

▶️PPA 2011 ክሎስ 15.1 ይሄንኑ አረዳድ በሚያጠናክር ሁኔታ ለቫሬሽን ትርጉም ይሰጠዋል፡፡

💫ቫሬሽን ኦርደር/variation order/ የሚባለውስ ምንድን ነው? ማነው ኦርደር ሰጭው? በቃል ኦርደር መስጠት ይቻላል? በምን አይነት መልኩ ነው ትእዛዝ የሚሰጥ? በዚህ ረገድ ህጉ ምን ይላል?

📜ቫሬሽን ኦርደር ከመሀንዲሱ ለተቋራጩ በጽሁፍ የሚሰጥ የስራ ለውጥ ትእዛዝ ነው፡፡

⏺አማካሪ መሀንዲሱ ለግንባታ ስራው መልካም አፈጻጸም ሲባል የስራ ለውጥ ትእዛዝ አስፈላጊ ነው ብሎ ካመነ ትእዛዝ መስጠት ይችላል፡፡

⏺በመጀመሪያ ግን በአማካሪ መሀንዲሱ አማካይነት ለተቋራጩ ስለለውጥ ስራው ባህሪና ምንነት ማሳወቂያ/ኖቲስ/ እንዲደርሰው ይደረጋል፡፡

⏺ኖቲስ እንደደረሰው ተቋራጩ የለውጥ ስራውን አስመልክቶ ትሮፖዛል ያቀርባል፡፡

⏺ፕሮፖዛሉም የጊዜ ማራዘሚያ ስኬጁል፣የዋጋ ሁኔታን የሚያካትት ይሆናል፡፡ (PPA 15.3)

⏺የስራ ለውጥ ትእዛዝ በጽሁፍ ነው መደረግ እንዳለበት PPA 2011 ክሎስ 15.2 ያስቀምጣል፡፡

⏺አንዳንዴ ግን አማካሪ መሀንዲሱ በቃል የቫሬሽን ትእዛዝ መስጠት እንደሚችል PPA 2011 ክሎስ 15.2(a) ላይ ፈቃጅ ሆኖ ተቀምጧል ነገር ግን በቶሎ የለውጥ ስራ ትእዛዙ ወደ ጽሁፍ መቀየር ይኖርበታል፡፡

⏺እዚህ ጋር አብሮ የሚታየው ነገር የአስተዳደር መስሪያ ቤት ጋር የሚደረጉ ውሎች በጽሁፍ መደረግ ይኖርባቸዋል ይሄውም ስለውሎች በጠቅላላው በሚመለከተው የውል ህግ አንቀጽ 1724 ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡

▶️አንድ ውል የሚሻሻለው ደግሞ ከመጀመሪያው ውል ጋር ተመሳሳይ በሆነ ፎርም ነው በዚህ ረገድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1722 ላይ "ዋናውን ውል የመለወጥ ጉዳይ ለዚሁ ውል በተደነገገው አጻጻፍ(ፎርም) መሰራት አለበት፡፡" በሚል የተደነገገው የሚያስገነዝበውም ቫሬሽን ዋናውን ውል በከፊል የመለወጥ ሁኔታ ስለሚኖረው ከዋናው የኮንስትራክሽን ውል ጋር በተመሳሳይ የአጻጻፍ ፎርም በጽሁፍ መደረግ ይኖርበታል ማለት ነው፡፡

🏷ለዚህ ነው በመርህ ደረጃ ቫሬሽን በጽሁፍ መደረግ አለበት የሚባለው፡፡

⭐️የስራ ለውጥ ውል/change agreement/ ምን ማለት ነው? ከህግ አንጻር በዚህ ረገድ ምን ነጥቦች ሊነሱ ይችላሉ?

⏺PPA 2011 ክሎስ 15.9 ላይ እንደተቀመጠው በየስራ ለውጥ ውል የሚባለው ከቫሬሽን ኦርደር በኋላ አሰሪው/ተወካይ መሀንዲሱ እና ተቋራጩ በጽሁፍ የሚስማሙበት የማሻሻያ ውል ነው፡፡ ሆኖም በዚህ የፒፒኤ ትርጉም ጸሀፊው አይስማማም ምክንያቱም አማካሪው ስራ ለመቆጣጠር እንጅ ውል ለመዋዋል በአማካሪነት ውሉ ላይ ብዙ ጊዜ ስልጣን አይኖረውም፡፡

⏺በተቋራጭና አሰሪ መካከል የተደረገ የኮንስትራክሽን ውል በአሰሪና ተቋራጭ በሚደረግ ስምምነት/ውል ሊሻሻል ከሚችል በስተቀር አማካሪ መሀንዲሱን ውል እንዲዋዋል እስከመፍቀድ የሚደርስ ትርጓሜ መሰጠቱ ተገቢነት የለውም፡፡
የስራ ለውጥ ውሎች ቀን፣ቁጥርና ቅደምተከተል ይሰጣቸዋል፡ (PPA 15.10)

🔰ሌላው የስራ ለውጥ ውል ወደኋላ ሄዶ እንደማይሰራና ውሉ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ብቻ አስገዳጅ እንደሚሆን PPA 2011 ክሎስ 15.10 ላይ ተቀምጧል፡፡

🎲በቫሬሽን የተሰሩ ስራዎች የዋጋ አወሳሰን/Valuation of variation/ በምን ሁኔታ ይከናወናል?

⏺የተሰራው ተጨማሪ ስራ ከሆነ እና በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ላይ ዋጋ ተተክሎለት ካለ በዚያው የዋጋ ሬት የሚሰላ እንደሚሆን PPA 2011 ክሎስ 15.5(a) ላይ ተቀምጧል፡፡

⏺በቫሬሽን የሚሰራው ስራ በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ያልተካተተ አዲስ የስራ አይተም ከሆነ በመሀንዲሱና ተቋራጩ በስምምነት በወቅታዊ ዋጋ የሚሰላ እንደሚሆን PPA 2011 ክሎስ 15.5(b) ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡

⏺በቫሬሽን የተካተተው የስራ አይተም ዋጋው በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ላይ የተካተተ ቢሆን እንኳ የተጋነነ ከሆነ በመሀንዲሱ ሊስተካከል እንደሚችል ደግሞ PPA 2011 ክሎስ 15.5(c) ይገልጻል፡፡

⏺ቫሬሽኑ የተከሰተው በተቋራጩ ጥፋት ከሆነ ደግሞ በአሰሪው ለተቋራጩ ዋጋ አይከፈልበትም በሚል PPA 2011 ክሎስ 15.5(d) በግልጽ አስቀምጦታል፡፡

🚧ቫሬሽን እስከስንት ፐርሰንት ይፈቀዳል?በፍርድ ቤቶች አካባቢ ያለው የህጉ አረዳድስ ምን ይመስላል?

🏷የቫሬሽኑ መጠን ከ 25% በላይ በሆነ ጊዜና ከተቋራጩ ጥፋት ባልሆነ ሁኔታ የተከሰተ ከሆነ አማካሪ መሀንዲሱ ስለብልጫው መጠንና ስለዋጋው ከአሰሪው መስሪያ ቤት ጋር በመመካከር ይወስናል በሚል PPA 2011 ክሎስ 15.7 ላይ ተቀምጧል፡፡

⏺የቫሬሽን መጠን ከመጀመሪያው ዋጋ ከ30% በላይ መብለጥ እንደሌለበት በአስገዳጅ ሁኔታ PPA 2011 ክሎስ 15.8 ላይ ተቀምጧል፡፡

🔰በዚህ በጀኔራል ኮንዲሽን ከተቀመጠው ተርሰንት/ከገደቡ በላይ በቫሬሽን ስራ ተሰርቶ ቢገኝስ ምን ይሆናል? እንግዲህ በዚህ ረገድ ጀኔራል ኮንዲሽኑም ሆነ አግባብነት ያለው የግዥ አዋጅና መመሪያ ግልጽ ምላሽ አያስቀምጥም ሆኖም ግን ተቋራጩ ስራውን እስከሰራው ድረስ አሰሪው አላግባብ በተቋራጩ ድካምና ገንዘብ በልጽጐ እንዲቀር ፈቃጅ ህግ ሊኖር አይችልም ፍትሀዊም አይሆንም፡፡

⚡️ስለዚህ በዚህ ረገድ በአማካሪ መሀንዲሱ እውቅና እና ትእዛዝ በቫሬሽን ለተሰሩ ስራዎች  ከገደቡ በላይ ያለፈ ቢሆንም እንኳ አሰሪው ለተቋራጩ ሊከፍለው እንደሚገባ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ5ዳኞች እንደህግ በሚቆጠር ሁኔታ አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቶበታል ይሄውም አስገዳጅ ውሳኔ በሰ/መ/ቁ 71972 ቅጽ 14 ገጽ 25 ላይ ይገኛል፡፡ 

⏹ቫሬሽን ከሙስና ጋር ምን ያገናኘዋል?

❇️በዚህ ረገድ የኢፌዴሪ የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የኪራይ ሰብሳቢነት መንስኤዎችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች በሚል በመስከረም 2010 ዓ.ም ባዘጋጀው የውይይት ሰነድ ላይ ቫሬሽን ለሙስና አንዱ ምንጭ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ይሄውም ለምሳሌ ያህል የማይጣጣሙ ዲዛይኖችና የስራ ዝርዝር መኖር አንዱ ነው፡፡

🏷ሌላኛው ደግሞ ሆነ ብሎ የስራ ዝርዝር መዝለል/omission of work item/ ነው፡፡

▶️በአይነቱ አዲስ የሆነ ተጨማሪ ስራ/unrelated and new item of additional work/ ሲያጋጥምስ በየትኛው ህግ የሚታይ ይሆናል?
በመርህ ደረጃ አሰሪው መስሪያ ቤት በውል ውስጥ የሌሉትን ስራዎች በአዲስ ዋጋ እንዲሰራቸው ስራ ተቋራጩን ለማዘዝ እንደሚችል በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3284(1) ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡

@etconp
👍31❤6👏1
👉Types of road construction 🛣

🚧When to use flexible or rigid pavement?

🏷Flexible pavement is so named for its main characteristic: it’s flexible.

⏺Flexible pavement consists of layers—a subbase, base, and a thinner layer made up of a mixture of bitumen and aggregates, making it an asphalt pavement.

⏺The different layers affect the pavement’s structural capacity, and the flexible nature of the asphalt means that flexible pavement will deform due to the pressure of the loads put upon it.

🌟However, asphalt’s flexibility also means that it can be easily repaired and replaced. Asphalt is prized as a pavement surface for roads, parking lots, and walkways because only the upper layer—the asphalt made of bitumen and aggregates—needs to be replaced to make the pavement like new.

⏺Flexible pavement is suitable for roads, parking lots, and walkways that don’t experience heavy loads too often.

🏷Similarly, rigid pavement is named after its main characteristic as well: it has high flexural rigidity.

⏺It’s generally made of a subbase, a base, and an upper layer of cement concrete or reinforced concrete slabs. Rigid pavement can withstand much heavier loads than flexible pavement.

⏺Rigid pavement is suitable for roadways and pavement areas that experience heavy loads frequently, such as airport runways.

@etconp
👍25🙏3👏1
👉የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢኮሥኮ) ከግንባታ ጋር በተያያዘ የሚያስፈልጉትን ግብዓቶች በስፋት ለማምረት እንዲያስችለው ለሀገራችን አዳዲስ የሆኑ የግንባታ ማምረቻ ማሽኖችን ወደ ሀገር ውስጥ እያስገባ ነው።

🚧ኢኮሥኮ ከያዛቸው ዕቅዶች መካከል ሦስት የተለያዩ የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማሽኖችን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት የነበረ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ የሆሎው ኮር የተገጣጣሚ ግድግዳና ወለል ማምረቻ የፋብሪካ ማሽን አስገብቶ ተከላውን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል።

🏷በተጨማሪም በዛሬው ዕለት ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ሁለተኛው የታየር ሪሳይክሊንግ ማሽን በአራት ኮንቴይነር ተጭኖ የኮርፖሬሽኑ ኢንዱስትሪ መንደር ደርሷል።

▶️ይህ ማሽን ያረጁ የጎማ ግብዓቶችን በመጠቀም የእግረኛ መረማመጃ፣ የልጆች መጫወቻ ንጣፍ እና የመሮጫ ትራኮችን ማምረት ያስችላል።

⏺በቅርቡም በሦስት ሣምንታት ውስጥ የኮንክሪት ጣሪያ ማምረቻ ማሽን የሚገባ መሆኑ ታውቋል።

💫ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ የሚገኙት ማሽኖች ለግንባታ ግብአቶች የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ ከማስቀረታቸውም ባሻገር ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና በጥራት ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ማቅረብ የሚያስችሉ ናቸው።

⭐️ኢኮሥኮ በተለያዩ የግንባታ ሥራዎች በተለይም በሕንፃና ቤቶች፣ በመንገድና ድልድይ፣ በግድብና መስኖ፣ በአውሮፕላን ማረፊያ እና ሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ሥራዎች ላይ በሰፊው እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ መንግሥታዊ የልማት ተቋም ነው።

@etconp
👍25❤5
Concrete_Basics_1732038251.pdf
1.1 MB
👉Understanding Concrete

💫Essential Insights for Construction Professionals"

📄 Explore latest document on concrete, covering key concepts, properties, and its importance in modern construction. Whether you're a civil engineer, contractor, or construction enthusiast, this guide will enhance your knowledge and skills.

From - Cement Concrete & Aggregates Australia


Via Yonatan Tadesse PMP

@etconp
👍14❤3
👉Site Engineer Vs Project Manager

🚧While both Site Engineers and Project Managers are crucial for successful construction projects, their roles and responsibilities differ significantly:

💫Site Engineer:

• Focus: Primarily responsible for the technical aspects of construction on-site. They ensure the work is executed according to the design drawings and specifications.

• Responsibilities:
  * Quality control: Inspecting materials and workmanship to ensure they meet standards.
  * Setting out and leveling: Establishing accurate site levels and positions for structures.
  * Supervision: Overseeing the work of contractors and subcontractors, ensuring they follow safety regulations and procedures.
  * Problem-solving: Addressing technical issues and finding solutions on-site.
  * Record keeping: Maintaining accurate records of materials used, work completed, and any issues encountered.
  * Coordination: Coordinating with other site personnel and ensuring the smooth flow of work.
* Quantity surveying (sometimes): Assisting with measuring the amount of work done.


💫Project Manager:

• Focus: Responsible for the overall planning, execution, monitoring, controlling, and closure of a construction project.

They manage the project from initiation to completion, ensuring it's delivered on time and within budget.

• Responsibilities:
  * Planning: Developing a project schedule, budget, and resource allocation plan.
  * Procurement: Selecting and managing contractors and subcontractors.
  * Risk management: Identifying and mitigating potential risks that could affect the project.
  * Budget control: Tracking project costs and ensuring they remain within budget.
  * Communication: Communicating with clients, stakeholders, and team members.
  * Scheduling: Monitoring progress against the project schedule and making adjustments as needed.
  * Contract administration: Managing contracts with contractors and subcontractors.
  * Problem solving: Addressing issues that threaten the project's success, which often involve coordination between different parties and areas.

@etconp
👍37👏25❤8
#ADVERTISEMENTS

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️Stone paint
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

ቴሌግራም:
@antearb
@antearb
👍4👏3❤2
👉Pre-tensioning

🏷is a technique used in the construction of roads and bridges to improve the strength and durability of concrete structures.

💫It involves the following steps:

1. Tensioning Steel Strands: Before the concrete is poured, steel tendons are stretched along the length of a casting bed.

2. Pouring Concrete: Once the tendons are tensioned, concrete is poured around them. As the concrete sets, it adheres to the tensioned steel.

3. Cutting the Tendons: After the concrete has reached a sufficient strength, the tendons are cut. The tension is transferred from the tendons to the concrete through the bond, effectively compressing it.

The pre-tensioning process imparts compressive stress to the concrete, counteracting the tensile stresses that will occur when the structure is put into service. This enhances the load-carrying capacity of the structure and helps to control cracking, leading to more durable roads and bridges.

The use of high-strength concrete and larger diameter strands in pre-tensioning allows for longer spans, increased girder spacing, fewer girder lines, and shallower superstructures, resulting in improved economy. It also presents challenges regarding fabrication, handling, shipping, and erection of long, slender girders, which are addressed through design optimization and construction technology

Pre-tensioning is a critical component of prestressed concrete, which is a fundamental material in modern infrastructure, providing the necessary strength and resilience for heavy loads and long-term use.

@etconp
👍14❤1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን

፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን

፦ankerbolt

፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን

፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

አድራሻችን
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
👍5🎉2
👉ባህርዳር ዩኒቨርስቲ አርክቴክቸር ተማሪዎች ማህበር

🏷ባህርዳር ዩኒቨርስቲ አርክቴክቸር ተማሪዎች ማህበር ለአዲስ ተማሪዎች  የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አድርጓል።

💫በ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአርክቴክቸር ተማሪዎች ማህበር በቅርቡ አዲስ ተማሪዎችን ወደ ዲፓርትመንት አቀባበል ለማድረግ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ነበር።

⏺በዓሉ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመሬት አስተዳደርና ህግ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ (ግሽ አባይ ካምፓስ) ተካሂዷል።

🚧መርሃ ግብሩ የተለያዩ ተግባራትን ማለትም እንደ ጥበባዊ የጥበብ ስራዎች፣ ስዕል እና ሌሎች የተማሪ ፈጠራ ስራዎችን አካቷል። 

💫ተማሪዎቹ ስለ አርክቴክቸር ትምህርት ክፍል እና ስለ ዩኒቨርሲቲው የበለጠ እንዲያውቁ እድል ተሰጥቷቸዋል።

⭐️ዝግጅቱ ታላቅ ስኬት የነበረው ሲሆን  ተማሪዎቹ እርስ በእርስ የመገናኘት እና የመነጋገር እድሉን አግኝተዋል። 

❇️የአርክቴክቸር ተማሪዎች ማህበር ወደፊት ተጨማሪ ይህን መሰል ዝግጅቶችን ለማስተናገድ አቅዷል።

Via Bahir Dar University ፌቡ ገጽ

@etconp
👍8❤2
👉የመካነ ኢየሱስ/እስቴ - ስማዳ መንገድ ግንባታ በተያዘው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

💫በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን'ን ከደቡብ ወሎ ዞን ጋር የሚያገናኘው የመካነ ኢየሱስ/እስቴ - ስማዳ መንገድ ግንባታ በተያዘው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

🚧50.4 ኪ/ሜ የሚሸፍነው የመንገድ ፕሮጀክቱ፣ በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ በመገንባት ላይ ይገኛል።

🏷አሁን ላይ የ47 ኪሎሜትር የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ተሠርቷል።

▶️በቀሪው የፕሮጀክቱ ክፍል ማለትም ወገዳ ከተማ ላይ የአፈር ቆረጣ እና ሙሌት፣ የውኃ ማፋሰሻ፣ የሰብቤዝ እና ቤዝኮርስ ሥራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ። በተጨማሪም የአምስት ድልድዮች ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቋል።

⏺የመንገድ ግንባታው አጠቃላይ አፈጻጸም አሁን ላይ 90.9 በመቶ የደረሰ ሲኾን፣ ቀሪ ሥራዎችን በዚህ ዓመት ለማጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል።

▶️በፕሮጀክቱ የከተማ ክልል የሚስተዋለው የጸጥታ ችግር ለፕሮጀክቱ መቋረጥ ምክንያት የነበረ ቢኾንም፤ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከየአካባቢው የመስተዳድር አካላት ጋር ባደረገው ጥረት ግንባታውን  ወደ ተሻለ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ ማድረስ ተችሏል።

💫ግንባታውን ዓለም አቀፉ 'ቻይና ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ' እያከናወነ ይገኛል።

🔰ለግንባታው የሚውለው 1.9 ቢሊዮን ብር የሚሸፈነው በፌደራል መንግሥት ነው።

💫'ፕሮሚናንት ኢንጅነሪንግ ሶሉሽንስ' ግንባታውን የመቆጣጠርና የማማከር ሥራ እየሠራ ይገኛል።

🚧የመንገድ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ቀድሞ ከእስቴ ወደ ስማዳ ለመጓዝ ይወስድ የነበረውን 3 ሰዓት የጉዞ ጊዜ በግማሽ ያሳጥረዋል።

Via ERA

@etconp
👍18