Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.25K photos
359 videos
1.99K files
3.27K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።

@etconp
🙏7👍4
👉በኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን በኢየሩሳሌም፣ በቤተልሔም እና በሌሎች ከተሞች የግንባታ ታሪካቸው ሀብታም እና ዘርፈ ብዙ ነው፣ ይህም የዘመኑን የባህል፣ የፖለቲካ እና የሃይማኖት ተፅእኖዎች ውስብስብነት ያሳያል።

💫እየሩሳሌም

🚧1. የሄሮድያውያን ተጽዕኖ፡ በታላቁ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን (ከ37 እስከ 4 ዓመት ከ ክርስቶስ ልደት በፊት የገዛው) ኢየሩሳሌም ጉልህ የሆነ የሕንፃ ለውጥ አድርጋለች። ሄሮድስ የአይሁዶች ማዕከላዊ የአምልኮ ስፍራ የሆነውን የሁለተኛው ቤተመቅደስ መስፋፋትን ጨምሮ በታላቅ የግንባታ ፕሮጄክቶቹ ይታወቅ ነበር።

ቤተ መቅደሱ በታላላቅ ግንባታዎች ያጌጠ ነበር፣ እና እድሳቱ ከጥንታዊው አለም እጅግ አስደናቂ ቤተመቅደሶች አንዱ እንዲሆን አድርጎታል።

🚧2. የከተማ አቀማመጥ፡ እየሩሳሌም በቤተ መቅደሱ ዙሪያ ተዋቅራለች፣ እሱም በቤተ መቅደሱ ተራራ ላይ።

ከተማዋ የመኖሪያ፣ የንግድ እና የሀይማኖት ህንፃዎች ድብልቅ ነበራት። አቀማመጡ ጠባብ ጎዳናዎች፣ ከድንጋይ እና ከጭቃ ጡብ የተሠሩ ቤቶች እና የህዝብ መሰብሰብያ ቦታዎችን ያካተተ ነበር።

እንደ አንቶኒያ ምሽግ እና ምዕራባዊ ግንብ ያሉ ቦታዎች የከተማው ገጽታ አካል ነበሩ።

🚧3. የሮማውያን አርክቴክቸር፡- በ 63 ዓመት ከ (ክ.ል.በ) የሮማውያንን ወረራ ተከትሎ፣ እየሩሳሌም የሮማውያን የሥነ ሕንፃ ስልቶችን አስተዋውቋል።

ከተማዋ እንደ አምፊቲያትሮች፣ መታጠቢያ ቤቶች እና በቅኝ ግዛት ውስጥ ያሉ መንገዶችን ያካተተ ሲሆን ይህም የሮማውያን በከተማ ፕላን እና አርክቴክቸር ላይ ያለውን ተጽእኖ የሚያንፀባርቅ ነው።

💫ቤተልሔም

🚧1. መነሻዎች፡ ከኢየሩሳሌም በስተደቡብ ጥቂት ኪሎ ሜትሮች ርቃ የምትገኘው ቤተልሔም ትንሽ ከተማ ነበረች ነገር ግን በክርስቲያናዊ ትውፊት መሠረት የኢየሱስ የትውልድ ቦታ በታሪክ ትጠቀሳለች።

በዚህ ወቅት የከተማው ግንባታ ከኢየሩሳሌም ጋር ሲወዳደር መጠነኛ ነበር፣ ይህም ቀላል የድንጋይ እና የጭቃ ጡብ ቤቶችን ነበሩ።

🚧2. የልደት ቤተ ክርስቲያን፡- ከኢየሱስ ሞት በኋላ በ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ዓ.ም በንጉሠ ነገሥት ቆስጠንጢኖስ የክርስቶስ ልደት ቤተ ክርስቲያን ታነጽ።

ይህ ቤተ ክርስቲያን ቀደምት አወቃቀሮችን ያቀፈች እና የጥንቱን የክርስቲያን አርክቴክቸር አሠራር ያሳያል።

⭐️ሌሎች ከተሞች

💫1. ናዝሬት፡- ይህች ከተማ ኢየሱስ ያደገበት ከተማ፣ እንዲሁ በቀላል ቤቶች ተሠርታለች። የአርኪኦሎጂ ግኝቶች አነስተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ እንደነበረው እና የገጠር አኗኗር እንደሚያንጸባርቅ ያመለክታሉ.

💫2. ቅፍርናሆም፡- የበርካታ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ቤት በመባል የምትታወቀው ቅፍርናሆም በገሊላ ባሕር አጠገብ ነበረች። ከተማዋ ከባዛልት ድንጋይ የተሠሩ ቤቶችን የያዘች ሲሆን በቁፋሮ የተቆፈረ እና በኢየሱስ ዘመን እንደነበረ የሚታመን ምኩራብ ያካተተ ነበር።

💫3. ሴፎሮስ እና ጥብርያዶስ፡- እነዚህ ከተሞች በገሊላ ውስጥ በኢየሱስ ዘመን ጉልህ ስፍራ ያላቸው የከተማ ማዕከሎች ነበሩ።

በሀብቱ እና በባህሉ የሚታወቀው ሴፕፎሪስ የላቀ የከተማ ፕላን እና አስደናቂ የህዝብ ሕንፃዎችን አሳይቷል።

በሄሮድስ አንቲጳስ የተመሰረተችው ጥብርያዶስ በገሊላ ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ ላይ የምትገኝ ትልቅ ከተማ ነበረች እና የሄለናዊ እና የአይሁዶች የኪነ-ህንፃ ስታይል ድብልቅን ያካትታል።

📍ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ አውድ

⏺የአይሁድ ተጽእኖ: ሕንፃዎች እና የከተማ አቀማመጦች በአይሁድ ልማዶች እና ሃይማኖታዊ ልማዶች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድረዋል።

ምኩራቦች በማህበረሰቡ ሕይወት ውስጥ ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል እናም ብዙ ጊዜ የማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ስብሰባዎች ማዕከል ነበሩ።

⏺የሮማውያን ተጽእኖ : የሮማውያን መገኘት አዲስ የስነ-ህንፃ ቅየሰጦች እንዲሁም የግንባታ ቴክኒኮች እና የከተማ ፕላን ፅንሰ ሀሳቦችን አምጥቷል።

ይህ የባህሎች ውህደት ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በተቀሩት መዋቅሮች ውስጥ በግልጽ ይታያል።

📜መደምደሚያ

⏺የኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን በተለያዩ ባህሎች በተለይም በአይሁድ እና በሮማውያን ተጽዕኖ በተለዋዋጭ የግንባታ እና የከተማ ልማት ተለይቶ ይታወቃል።

⏺የዚህ ጊዜ የስነ-ህንፃ ቅርስ የክልሉን ሃይማኖታዊ ጠቀሜታ እና እነዚህ ከተሞች የበለፀጉበትን ማህበራዊ-ፖለቲካዊ አውድ ያሳያል።

⏺የዚህ ዘመን ህንጻዎች እና አወቃቀሮች በኢየሩሳሌም፣ በቤተልሔም እና በዙሪያው ባሉ አካባቢዎች ታሪካዊ እና ባህላዊ ገጽታ ላይ ዘላቂ ተጽዕኖ አሳድረዋል።

🌟መልካም በዐል❤

Via FILA

@etconp
👍12❤5🎉2
👉Christ the Redeemer በማለት ይጠሩታል።

🚧ቤዛዊት ክርስቶስ ለማለት ነው። በሪዮ ዴ ጄኔሮ፣ ብራዚል ውስጥ ከነግርማ ሞገሱ ቆሞ የሚታየው የኢየሱስ ሃውልት ነው።

⭐️የሐውልቱ ቀራፂ ፈረንሳዊው ፖል ላንዶውስኪ ሲሆን፣ መሐንዲሶቹ ደግሞ የብራዚል ዜጋ የሆነው ሄይተር ዳ ሲልቫ ኮስታ እና ፈረንሣዊው አልበርት ኳይት ነው። ሮማኒያዊ ቀራጺ ጌጆሮጅ ሊዮኒዳ ደግሞ የሃውልቱን ፊቱን መቅረጹ ይነገራል።

❇️ሃውልቱ እ.ኤ.አ በ1922 እና 1931 መካከል ተገንብቶ ያለቀ ሲሆን፣ ሃውልቱ 8 ሜትር ከፍታ ያለው መቆሚያውን ሳይጨምር የ30 ሜትር ከፍታ አለው።

❇️የተዘረጉት ክንዶቹ ራሳቸው የ28 ሜትር ስፋት አላቸው።

💫መልካም በዐል❤

@etconp
👍10❤7
👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall
👍4
👉Basic AutoCAD commands

*Trim
*Copy
*Fillet
*Move
*Rotate
*Array
*Circle
*LINE
*Chamfer
*Extend
*Mirror
*Offset
*Explode
*Purge
*Rectang
*Rectangle (rec)
*Scale
*Show less

@etconp
👍31❤1
👉Contractor QS vs Consultant QS - Know the Difference, Know Your Role

💫From my own experience working in the construction industry  - I've seen how the role of a Quantity Surveyor can shift dramatically based on which side you're representing.

⏺While both share a foundation in cost management, their responsibilities, objectives, and day-to-day priorities differ greatly.

🚧Consultant QS (Pre-Contract & Post-Contract Stage)

01. Prepares cost plans, BOQs, and tender documents

02. Advises client on procurement strategy and budgets

03. Evaluates tenders and helps with contractor selection

04. Reviews interim payment applications

05. Assesses variations and issues final accounts

🚧Contractor QS (Post-Contract Focus)

01. Focuses on pricing the job accurately and competitively

02. Prepares and submits interim payment applications

03. Tracks project costs and measures actual works done

04. Identifies and values variations proactively

05. Supports the site team with procurement and subcontractor payments

06. Prepares claims and final accounts to ensure maximum cash flow

⭐️Key Difference:

The Consultant Qs is client-focused, ensuring the project is delivered within budget and compliance.

The Contractor QS is commercially driven, aiming to maximize profit while maintaining accuracy and contractual compliance.

For a Quantity Surveyor, understanding both roles is essential -especially if you're planning to switch between consultant and contractor environments in your career. It broadens your perspective,improves collaboration, and strengthens your contract and cost management skills.

@etconp
👍18❤9
👉What is a Structural Engineer?

🚧He or she is a person who designs, analyzes and builds structures.

💫Structural engineering, a branch of civil engineering, involves design of structures (e.g. buildings, bridges, etc.) so that they will withstand all anticipated loads and yet be economical to build.

@etconp
❤18👍8
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
❤3👍2
👉ውል ከተፈራረሙ በኋላ ጨረታ ሊሰረዝ ይችላልን?

💫ሰላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላችሁ? በምስሉ ላይ እንደተያያዘው አንድ የቻናላችን ቤተሰብ "ድርጅታችን በegp ተወዳድሮ ጨረታ ከአሸነፈ በኋላ በግለሰቦች ጣልቃ ገብነት እስከ ቦርድ ደርሶ በጨረታው ሒደት ምንም ችግር እንደሌለበት ተረጋግጦ ውል ከገባን እና የጨረታ ማስከበሪያ ከአስያዝን በኋላ ከስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና በሰጠን ምክረ ሀሳብ መሠረት ጨረታውን ሠርዘናል ብሎ በግልባጭ ምንም ሳያማክረን ገለጸልን።

ለመሆኑ በቅድሚያ ውሉን አሰሪ ስለሆነ ብቻ በራሱ መሠረዝ ይችላል ወይ?
" የሚል ጥያቄ አርበዋል።

እኛም የጋራ ሀሳብ ይሆነን ዘንድ በዚህ ቻናል ላይ አቅርበንዋል።

በኮንስትራክሽን የጨረታ ሂደት ውስጥ ሦስት አይነት ዋና ዋና ሰነዶች የሚኖሩበትን ሂደት የሚያልፍ ነው። ይኸውም የመጀመሪያው አሠሪው አካል (employer/client/public body)  የሚባለው አካል የሚያዘጋጀው ስለፕሮጀክቱ ዝርዝር ይዘት፣ ስለተጫራቾች መመሪያ፣ ስለተጫራጮች ተጠባቂ አቅም እና ስለሥራዎች ዝርዝር ልኬትና ንድፍ የሚያስረዳ   ተጫራቾች የማይመለስ የሰነድ መግዢያ ከፍለው የሚገዙት ሰነድ ሲሆን የጨረታ ሰነድ (Tender or Bid Document) ይባላል። ሁለተኛው ሰነድ ተጫራቾች (Bidders) በጨረታ ሰነዱ መስፈርትና ልኬት መሰረት ያላቸውን ቴኪኒካዊ ማሙላት እና የግንባታ ዋጋ የሚያረጋግጡ ልዩ ልዩ ይዘቶችን የያዘ በተቋራጩ ማኅተም የተረጋገጠ ለአሰሪው አካል የሚገባ የጨረታ ምላሽ ሰነድ (Bid Response Document)  ነው። ሦስተኛው ሰነድ አሠሪው አካል ከተሰበሰቡት የተጫራቾች ሰነዶች መካከል በውድድር አሳልፎ ከመረጠው ተጫራች ጋር የሚፈጽመው የግንባታ ውል ሰነድ (Contract Document) ይባላል።

በዚህ ይዘት የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ሰነዶች ጠቅላላ ሂደታቸው እስኪጠናቀቁ ድረስ ያለው ሂደት የጨረታ ጊዜ (ወቅት) ይባላል። ይህ ጊዜ በውድድሩ ሰዓት ቅሬታ ካለ ቅሬታው እስኪፈታ ድረስ ያለውን ስለሚያጠቃልል የቀረበው ቅሬታ በሙሉ ታይቶና ተገምግሞ የመጨረሻ አሸናፊ የሆነው አካል ውል እንዲፈርም እስከሚደረግበት ጊዜ ድረስ ያለው ያጠቃልላል። በጨረታ ጊዜ ውስጥ ባለው በማንኛውም ሰዓት አሠሪው አካል ጨረታውን የሚሰርዝበት ምክንያት ወይም ሕጋዊ አስገዳጅነት ወይም የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ሙሉ ለሙሉ የተጠበቀ እስከመሆን ድረስ መብት ይኖረዋል።

ነገር ግን የጨረታ ጊዜ ተጠናቆ አሠሪው አካል ከተቋራጩ ጋር የሥራ (የግንባታ ወይም የማማከር ወይም የዲዛይን) አገልግሎት እንዲሰጠው ውል ከተፈራረመ በኋላ የውሉ ጉዳይ የጋራ ጉዳይ እንጂ የአንደኛው አካል ፍላጎትን ብቻ የሚተገብር አይሆንም። የሥራ ውል (Contract of Works) ውል ስለሚቋረጥባቸው ምክንያቶችም በዝርዝር የሚገልጽ ይዘት ያለው ስለሆነ ውል ሊቋረጥ የሚችለው በዚያ የውል ሁኔታ Contract Condition) መሰረት እንጂ ከዚያ ውጪ ከሆነ ለተጎጂው አካል ወይም ውል የሚቋረጥበት አካል ውል የማቋረጥ ፍላጎት ካሳየው አካል አስፈላጊውን ክፍያ ሊጠይቅ ይችላል። ውል ስለሚፈርስባቸው ምክንያቶች የሀገራችን የመንግሥት ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPPAA) ጠቅላላ ድንጋጌ አንቀጽ 21 (General Condition of Contract, Clause 21) ሥር ባሉት ሁኔታዎች ላይ ይመሰረታል። ውል ለመሰረዝም ሊከተላቸው የሚገቡ ቅደም ተከተሎች እና ፕሮቶኮሎች እንዳሉ በዚህ ድንጋጌ ላይ ተወስኗል።

በመንግሥት ግዢ መመሪያ ከተገለጸው በተጨማሪ ከውል ሁኔታዎች በተጨማሪ የሀገራችን የፍትሐ ብሔር ሕግ (Ethiopia Civil Code) ውል የመሰረዝ ሀሳብን ማንሳት ለማንኛውም ወገን የተፈቀደ ሲሆን በአንቀጽ 3055 ሥር በተገለጸው መሰረት አሰሪው አካል ሥራ ተቋራጩ አንዳችም ጥፋት ባይፈጽምም እንኳን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የፈረመውን ውል የማፍረስ መብት ተሰጥቶታል። ነገር ግን በቁጥር 3036 እንደተገለጸው ሥራ ተቋራጩ የውሉን ጅምላ ዋጋ (በተለይ ለላምፕ ሰም ውል) ወይም አቅራቢያ ዋጋ የማግኘት መብት ያለው ሲሆን ሥራ ተቋራጩ ከማውጣት የቀረለትን ወጪ ተቀናሽ ማድረግ አለበት። ቢሆንም ግን አቅራቢያ በሆነ ግምት ተሰልቶ እንደሆነ አሠሪው መክፈል ያለበትን ገንዘብ እስከ 20% ድረስ በመጨመር ሥራ ተቋራጩ ሊጠይቅ ይችላል" ተብሎ ተደንግጓል።

በመሆኑም አንድ አሠሪ አካል ሥራ ተቋራጩ አሸናፊ መሆኑን ገልጾ ውል እንዲፈርም ካደረገ በኋላ በውል ሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱ ወይም በሌሎች ቅቡል የሕግ ማእቀፎች የተደነገጉ ምክንያቶች ካልሆነ በቀር በማንኛውም ጊዜ ውል የማፍረስ መብት የለው። ውል ማፍረስ እና ጨረታ መዘረዝ በእጅጉ የሚለያዩ ናቸው። ነገር ግን ውል የማቋረጥ ፍላጎት ካለው ስለማይከለከል ሥራ ተቋራጩ በውል አፈጻጸም ሂደት ላባከናቸው ወጪዎች (ለምሳሌ፦ የሥራ ማስጀመሪያ ቦንድ ገንዘብ ወለድ፣ የውል ማስከበሪያ ወለድ፣ የብቃት ማስያዢያ ቦንድ ወለድ፣ በውል አፈጻጸም ሂደት ላወጣቸው የትራንስፖርት፣ የስቴሽነሪ፣ ለተጀመሩ የሥራ እንቅስቃሴዎች በሙሉ ክፍያ ... ) ወጪዎች የመጠየቅም መብት ይኖረዋል።

@etconp
👍22👏1
UNDERSTANDING SOIL FOUNDATION IN CONSTRUCTION.pdf
27.3 MB
👉notes on foundation engineering

💫here are the highlights:

1. Types of Foundations
- Shallow foundations (footings, rafts) for lighter loads
- Deep foundations (piles, caissons) for heavy loads or weak soils

2. Bearing Capacity
- Ultimate capacity is the maximum load before failure
- Safe capacity includes a factor of safety

3. Shear Failure Modes
- General shear in dense soils
- Local shear in medium soils
- Punching shear in loose soils

4. Key Factors
- Soil properties
- Water table position
- Foundation dimensions

5. Field Testing
- Plate load tests
- Standard penetration tests
- Cone penetration tests

6. Settlement Considerations
- Immediate elastic settlement
- Long-term consolidation
- Differential settlement risks

@etconp
👍17❤3😱1
👉በቱርክ አጃኢብ የሚያሰኝ የስታዲየም ግንባታ እየተካሄደ ነው።

🚧ግንባታው ወደ መጠናቀቁ የተቃረበው "አንካራ ስታዲየም" 50 ሺህ ተመልካቾች ተቀምጠው ጨዋታዎችን መከታተል የሚችሉበት እንደሆነ ታውቋል።

@etconp
❤7
👉አሁን አሁን የሀገሮች ዕድገት የሚወሰነው በከተሞቻቸው ዘመናዊነትና የኢንፈርስትራክቸር ደረጃ እና ጥራት ሆኗል።

በዚህ የነተሳ የአለማችን ከተሞች በፍጥነት እየተለወጡ ነው።

የአለም ከተሞች ከሚገባው በላይ እያማሩ፤ ፎክክሩም ፈታኝ በመሆኑ በማራኪ ገጽታ አርኪ አገልግሎት ለመስጠት ደፋ ቀና እያሉ ነው፤ ዲጂታል እየሆኑ ነው። ለቱሪስቶች በሚመች መልኩ ዳግም እየተገነቡ ነው።

ከዚህ አንፃር ሞስኮ ትጠቀሳለች። በእድሜ ጠገብዋ ሞስኮ ከተማ ዳር Moscow City ተብላ የምትጠራና በሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች የተንቆጠቆጠች ከተማ እውን እየሆነች ነው።

ይቺ ከተማ Moscow International Business Center (MIBC) ተብላም ትጠራለች። አላማዋም የ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢንተርናሽናል የፋይናንስ እና የቢዝነስ ማዕከል መሆን ነው።

ሞስኮ ሲቲ ከታሪካዊው ሞስኮ ከተማ በምዕራባዊ አቅጣጫ ሞስካቭ ወንዝን ተንተርሳ የፈለቀች ውብና ማራኪ ከተማ ስትሆን፣ ከተማዋ የግዙፍ ባንኮች፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎቹ ወይንም ደግሞ የሕግ ቢሮዎች መቀመጫ ብቻ ሳይሆን እንዲያውም በዋናነት ሩሲያ በፖለቲካውም ሆነ በኢኮኖሚው በአለማችን ኃያል ሀገር የመሆን ሕልምን የማሳይ ምልክት ተደርጋ ነው የምትቆጣጠረው።

በዚች ውብ ከተማ ነዋሪዎችና ጎብኚዎች ዘና ብለው የሚንሸራሸሩበት፣ የሚገበዩበት እንዲሁም የሚመገቡበት 24/7 አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማትን ያቀፈች ናት።

@etconp
👍14❤3
👉“Recovery schedules in construction”

💫Recovery schedules are not just updated programs—they're your strategic response to delay, and a commitment to realignment.

🏷Here are the key steps to prepare a proper Recovery Schedule:

1. Remove the Assigned Baseline

⏺Detach the current baseline to allow a clean slate for schedule modifications.

2. Incorporate Approved Scope Changes

⏺Reflect any client-approved changes in the schedule that impact the timeline or resources.

3. Fix Out-of-Sequence Activities

⏺Review the logic and correct any activities that are not following a logical sequence.

4. Adjust Project and Milestone Dates

⏺Use schedule compression techniques like crashing (more resources) or fast-tracking (parallel activities) to meet revised deadlines.

5. Update Remaining Early Start Dates

⏺Reset early start dates of in-progress activities to reflect a realistic continuation from the current data date.

6. Cost Loading (if applicable)

⏺Adjust or include cost data for relevant activities to maintain alignment between cost and schedule.

7. Fix Remaining Durations

⏺Eliminate decimal durations to simplify calculations and enhance clarity.

8. Update Actual Start Dates

⏺Make sure all actual start dates are accurate for in-progress tasks based on current progress.

9. Perform Global Changes

⏺Apply logical, approved global changes to clean up the schedule and align planned vs actual durations and dates.

10. Monitor and Iterate

⏺Continuously review performance against the recovery schedule and adjust based on new developments or risks.

🔰Tip: Always support your recovery schedule with a narrative explaining what changed, how recovery will be achieved, and why the revised plan is credible.

Via Yonatan Tadesse(PMP)®️

@etconp
👍12❤8