Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

▶️TODAY GREAT TIP @ETCONp
:
👉ዛሬ ደሞ አንድ Architecture ወዳጃችን የ ህንፃ ዲዛይን እሚጠቅሙ መፅሃፍቶች ለዚህ ቻናል ቤተሰብ አድርስልኝ ብሎኛል፡፡ ተቀበሉኝ፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👉ተቋራጭን ከሳይት ስለማባረር/Expel right/ By: Gubaie A.
--------- --------------- ----
▶️በዚህ ጽሁፍ ተቋራጭን ከግንባታ ስፍራ/ሳይት የማባረር መብት ለማን የተሰጠ ነው?በየትኛው ህግ?በምን ሁኔታ?በየትኛው የውል አይነት?በዚህ ጊዜ ማን ምን መስራት አለበት?የሚሉትን በአጭሩ ለመጠቆም እንሞክራለን፡፡
*ይህ መብት ያለው የትኛው አካል ነው? የሚለውን በተመለከተ ተቋራጭን ከግንባታ ሳይት/ከግንባታ ስፍራ ለማባረር መብት ያለው አሰሪው ነው፡፡ስለዚህ መብቱ የግንባታው ባለቤት ወይም የአሰሪው ነው፡፡ስለዚህ ይህን መብት ተቋራጮች ሆኑ አሰሪ ያልሆነ ሌላ አካል ተግባራዊ ሊያደርገው አይችልም ማለት ነው፡፡
.
*በየትኛው ህግ? ለሚለው ምላሹ በፍትሀብሄር ህጉ እና በጀኔራል ኮንዲሽነን ኦፍ ኮንትራክት ነው፡፡በዝርዝር ሲታይ፡-
-በግንባታ ውሎች በተለይ ጀኔራል ኮንዲሽነን ኦፍ ኮንትራክት መጠቀም የተለመደ ነው፡፡እነዚህ ጀኔራል ኮንዲሽኖች በራሳቸው ህግ አይደሉም፡፡እዚህ ላይ አንዳንድ የህግ ባለሙያዎች እንደ መመሪያ እና ህግ ስለሚቆጥሩት ይህ የግንዛቤ ክፍተት መታረም ይኖርበታል፡፡የግንባታ ውል ተዋዋዮች በስምምነታቸው እነዚህን ጀኔራል ኮንዲሽኖች የውሉ አካል ሲያደርጓቸው በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1731 መሰረት በተዋዋዮች መካከል እንደ ህግ ሆነው ይቆጠራሉ፡፡እዚህ ላይ ሌላው ጉዳይ ስፔሻል ኮንዲሽን ኦፍ ኮንትራክት ተብለው የሚቀመጡት ከጀኔራል ኮንዲሽኑ ድንጋጌዎች የተፈጻሚነት ቅድሚያ ይኖራቸዋል፡፡ለምሳሌ ከነዚህ ጀኔራል ኮንዲሽኖች ውስጥ የሲቪል ግንባታ ስራዎች ቋሚ የውል መተዳደሪያ/Standard condition of contract for the construction of civil work projects/ አንዱ ነው፡፡ይህ ጀኔራል ኮንዲሽን በከተማ ልማት ሚኒስቴር በኩል የተዘጋጀ ሲሆን ይዘቱ በዋናነት ከFIDIC 1987 version የተወሰደ ነው፡፡በአብዛኛው MoWUD 1994 ተብሎ ይጠራል፡፡ሆኖም ዋናው ነጥብ ተዋዋዮች ጥቅም ላይ ያዋሉትና የውላቸው አካል ያደረጉት የትኛውን ጀኔራል ኮንዲሽን እንደሆነ መለየትና ማወቅ የግድ ይላል፡፡
-ከዚህ አንጻር MoWUD 1994 ክሎዝ 63 ተቋራጭን ከግንባታ ስፍራ/ሳይት የማባረር መብትን አስመልክቶ በዝርዝር አስቀምጦታል፡፡በዚህ ድንጋጌ መሰረት በዋናነት አማካሪ መሀንዲሱ ለአሰሪው የተቋራጩን እንደውሉ ያለመፈጸም ሲያሳውቅ በተለይም ተቋራጩ ስራውን እንደተወው አማካሪው ሲያስታውቅ፣ተቋራጩ በአማካሪ መሀንዲሱ ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው ለ28ቀናት ስራውን ሳይጀምር ሲቀር፣በመሀንዲሱ ተቀባይነት የላቸውም የተባሉ የግንባታ ቁሳቁሶችን በ28 ቀናት ውስጥ ከሳይት ያላስወጣ እንደሆነ፣በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው ስራውን በውሉ አግባብ ለመፈጸም ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ፣አማካሪ መሀንዲሱ እየከለከለው የስራውን ክፍል ለሌላ ተቋራጭ አሳልፎ የሰጠ እንደሆነ ወይም ተቋራጩ የከሰረ እንደሆነ አሰሪው የ14 ቀን ማስጠንቀቂያ በመስጠት ተቋራጭን ከግንባታ ስፍራ/ሳይት ማባረር የሚችል ይሆናል፡፡በዚህ ጊዜ ውሉ ይቋረጣል ማለት ነው፡፡/Termination of contract/
-በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3288 አና ተከታዮቹ ላይ የተደነገገውም ተቋራጩ የውል ግዴታውን ባልፈጸመ ጊዜ የግንባታ ባለቤት ለሆነው ለአስተዳደር መስሪያ ቤት የግንባታ ስራውን ከተቋራጩ ለመንጠቅ እና ውሉ ሳይቋረጥ ስራው በስራ መሪ ስር ሆኖ እንዲቆይ ለማድረግ መብት ይሰጠዋል፡፡እንዲሁም ውሉ ሊሰረዝ የሚችልበት ፈቃጅ የውል ቃል በግንባታ ውሉ ላይ ያለ እንደሆነ አሰሪው ቀሪውን ስራ ለሌላ ተቋራጭ በጨረታ ወይም በስምምነት በማሰራት እንዲጠናቀቅ ማድረግ ይችላል፡፡/የፍ/ህ/ቁ 3291(1) በዚህም ምክንያት አሰሪው ለተጨማሪ ወጭ/Additional cost/ የተዳረገ እንደሆነ ከተቋራጩ ላይ ለመጠየቅ እንደሚችል የፍ/ህ/ቁ 3291(2) በግልጽ መብት ይሰጠዋል፡፡ሆኖም በውል ህግ ላይ አሰሪው የተቋራጩን ግዴታ በሚያከብድ ሁኔታ ቀሪውን ስራ ማከናወን እንደሌለበት የሚያስገነዝበውን ግዴታውንም ማክበር አለበት፡፡
*በየትኛው የውል አይነት? ለሚለው በዋናነት የአስተዳደር መስሪያ ቤት የግንባታ ውሎችን በሚመለከት ሊተገበር የሚችል ነው፡፡ በግል የግንባታ ውሎች/private construction contract/ በተለይ ከፍ/ህ/ቁ 2610 እና ተከታዮቹ እንዲሁም ከፍ/ህ/ቁ 3019 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች ውስጥ ተቋራጭን ስለማባበር አስመልክቶ ግልጽ ድንጋጌ አለመኖሩ ይህ መብት ለግለሰቦች ለመተግበር አስቸጋሪ የመሆኑን ሁኔታ ታሳቢ ተደርጐ በህግ አውጭው በማወቅ/ፐርፐዝሊ/ የተተወ ይመስላል፡፡ተዋዋዮች የግንባታ ውል ሲዋዋሉ ጀኔራል ኮንዲሽን ቢጠቀሙና በዚህም ስለተቋራጭ የማባረር መብት ድንጋጌ ቢኖረውስ የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል?ይሄን እንዴት ይተገብረዋል የሚለው ጉዳይ እንዳለ ሆኖ ውሉ ግን ለተዋዋዮች ህግ ስለሚሆን በተቻለ መጠን ሊተገበር ይገባዋል የሚል እሳቤ አለኝ፡፡
*በዚህ ጊዜ ማን ምን መስራት አለበት? ለሚለው በዋናነት በ MoWUD 1994 ክሎዝ 63(2) ላይ እንደተቀመጠው በግንባታ ሳይት ላይ የተገኘ ቁሳቁስ በሙሉ በዝርዝር መመዝገብና ዋጋ ወጥቶለት መጠኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡በተቋራጩ የተሰራው ስራ መጠን/level of work done/ በትክክል መታወቅና በዝርዝር መመዝገብ አለበት፡፡ተቋራጩ ያለበት እዳ/ከወሰደው የቅድሚያ ክፍያ ውስጥ ያልመለሰው ማለት ነው/ መታወቅ አለበት፡፡ለተቋራጩ የተከፈለው የስራ ክፍያ ሊታወቅ ይገባል፡፡እነዚህን የሂሳብ ሁኔታዎች አመዛዝኖ እና ዋጋ አስቀምጦ ተቋራጩ የሚከፈለው ገንዘብ ካለ እንዲከፈለው ለአሰሪው የሚመልሰው ገንዘብ ካለም እንዲመልስ ሂሳብ የማስተሳሰብና ሪፖርት የማቅረብ ሀላፊነቱ የአማካሪ መሀንዲሱ ነው፡፡በዚህ ረገድ አማካሪ መሀንዲሶች ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሪፖርት ስለማያቀርቡ የግንባታ ክርክሮች ያልተሸከፉ ይሆኑና ለፍርድ ቤቶች ለትክክለኛ ፍትህ አሰጣጥ አስቸገሪ ሁኔታ ይፈጥራሉ፡፡
*አሰሪው ይህን መብቱን ለመጠቀም ሀይል መጠቀም የሚችልበት ግልጽ ፈቃጅ ህግ ግን የለም፡፡
▶️በመጨረሻም አሰሪና ተቋራጮች ለግንባታ ጥራት በመስራትና ለትክክለኛ እና እውነተኛ ነገር በመተባበር የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ እድገት እንዲያሳይ ማገዝና አለመግባባቶችን በስምምነት መፍታት ቢችሉ ጠቀሜታው ለሀገርም ለራሳቸውም ነው፡፡በአሰሪና ተቋራጭ ክርክር ብዙ ትምህርት ቤት እና የጤና ተቋም እንዲሁም ሌሎች መሰረተ ልማቶች ግንባታቸው ተቋርጦ ማህበረሰቡን ከተጠቃሚነት የሚያዘገይበት ሁኔታ ወደፊት ተቀርፎና ተቃልሎ ማየት የዘወትር ምኞታችን ነው፡፡
.
http://t.me/ETCONp
👉MAN POWER(LABOUR) WORK IN THE SITE WITH THEIR FUNCTION
.
▶Mason=to work masonry world
.
▶forman=the right hand than work the site for the execution.
.
▶site Engineer=control all activity in the effort
.
▶Office Engineer=paper payment,take off and report
.
▶Store keeper = to control the materials in the store
.
▶chisseler = a person who works chisel work for the electrical installation.
.
▶carpenter = a person works form works
.
▶plasterer = work plastering works .
.
▶data collector = to collect data in the site .
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
.
Join for more updates via the link below;
👇👇👇👇👇
http://t.me/ETCONp
👆👆👆👆👆
👉እንወያይበት .... @COTMp
.
▶️የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 ላይ የተሰጠ የማሻሻያ ሀሳብ (በተለይ ከግንባታ ስራዎች ግዥ አንጻር)...
.
1. በመሰረታዊነት ቢሻሻል/ቢቀየር የምለው ጉዳይ አዋጁ የግንባታ የግዥ ሂደትን ከሌሎች ግዥዎች ጋር በአንድ አዋጅ ለመጠቅለል ባይሞክር ነው:: *የግንባታ ግዥዎች ካላቸው ውስብስብ ባህሪና ልዩ የአፈፃፀም ስልት አንፃር ለብቻው (የግንባታውንና የማማከሩን ያካተተ) ዝርዝር አዋጅ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ::
2. በአዋጁ ላይ ያለው መሰረታዊ ጉድለት ከኮንትራት አስተዳደር አንጻር ድንጋጌዎችን አለማካተቱ ነው። አዋጁን ተከትሎ በፋይናንስና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር 2002 ዓም በወጣው የግዥ መመሪያ ላይ የተገለጹ የኮንትራት አስተዳደርና ከዋጋ ማሻሻያ ጋር የተያያዙ አንቀጾች ቢኖሩም፤ በአዋጁ ላይ ስላልተደነገጉ አሻሚ ለሆኑ አተረጓጎሞችና አፈጻጸሞች ሲዳረጉ ይስተዋላል።
ለማሳያ ያክል በመመሪያው ላይ ከአንቀጽ 28 እስከ 30 ድረስ ስለ ውል አስተዳደር የተቀመጡ መመሪያዎች ቢኖሩም በአዋጁ ላይ መሰረት (Reference) የሚሆን ነገር አልተደነገገም። በተጨማሪም በመመሪያው አንቀጽ 16 ላይ የተጠቀሱት የዋጋ ማሻሻያ መመሪያዎች በአዋጁ ላይ አስገዳጅ ድንጋጌዎች ባለመኖራቸው ትግበራው ላይ ጉልበት እንዲያንሳቸው ምክኒያት ሆኗል። ምንም እንኳን በመመሪያው ላይ በዝርዝር መሻሻል የሚኖርባቸው ቢሆንም በዋስትና (Guarantee) እና መያዣ ገንዘብ (Retention) አተገባበር ላይም አመላካች ድንጋጌዎችን ማስቀመጡ ጠቃሚ ነው።
በአጠቃላይ በተለይ የግንባታ ስራ ግዥ ሂደት ተጠናቀቀ የሚባለው መቼ ነው የሚለው ትርጓሜ ላይ መግባባት ያስፈልጋል። በእኔ እምነት ሂደቱ ተጠናቀቀ የሚባለው የስራ ተቋራጮችን መረጣ ጨርሶ ውለታ ሲታሰር መሆን የለበትም። ሂደቱ ተጠናቀቀ የሚባለው የሚፈለገው የፕሮጀክት ስራ ውለታ ሲጠናቀቅ ነው። ይሄ ደግሞ የኮንትራት አስተዳደርንም ይጨምራል።
*ስለሆነም የግዥ አዋጁ ከላይ ለማሳያነት የተጠቀሱትን ጨምሮ ሌሎች የኮንትራት አስተዳደር ጉዳዮች ላይ አስገዳጅ ድንጋጌዎችን ማካተት ይኖርበታል።
*በህግ ቅደም ተከተል ደረጃ መርህም የግዥ መመሪያው የአዋጁ ውላጅ (subordinate) በመሆኑ መጣጣምና መናበብ ይኖርባቸዋል።
*የግዥ ደንቡም (SBD) አዋጁንና መመሪያውን ተከትሎ የሚዘጋጅ የማስፈጸሚያ ሰነድ (Standard Document) መሆኑ ይታወቃል።
.
3. በነባሩ አዋጅ ላይ ቢሻሻሉ የምላቸው ነጥቦች በተለይ ከቅሬታ አቀራረብ ጋር የተደነገገው አንቀጽ 73 እና 74 ላይ ነው አንቀጽ 73.1(ሐ) ብዥታን የሚፈጥር ስለሆነ ቢሰረዝ ወይንም ተሻሽሎ ግልጽነት ባለው መልኩ ቢቀመጥ
*አንቀጽ 74.2 ለግዥ ፈጻሚው የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ከ5 ወደ 10 ቢሻሻል
*አንቀጽ 74.3 ቅሬታ የቀረበበት የመንግስት መስሪያ ቤት መልሱን በጽሁፍ ከመመለሱ በፊት ከቅሬታ አቅራቢው ድርጅት ጋር ውይይት የማድረግ አስገዳጅነት ቢካተት
*አንቀጽ 74.4 ለቡርዱ የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ከ5 ወደ 10 ቢሻሻል
.
👉ተወያዩበት👇👇👇

http://t.me/COTMp
▶️የ ምሽቱ ጉርሻ ... @ETCONp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት THESIS ኣጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ THESIS SAMPLE እንካቹ ብለናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
thesis-I.pdf
958.8 KB
▶️Thesis samples on Telegram @COTMp
thesis-II.pdf
2 MB
▶️Thesis samples on Telegram @COTMp
❤1
2007 Gondar W.supply Pdf thesis.pdf
2.4 MB
▶️Thesis samples on Telegram @COTMp
Abubeker Jemal.pdf
689 KB
▶️Thesis samples on Telegram @COTMp
How-to-Write-a-Better-Thesis.pdf
1.8 MB
▶️How To Write Best Thesis @COTMp
MSc Thesis - Tadesse.pdf
731.8 KB
▶️Thesis samples on Telegram @COTMp
RAHEL NEGUSSE FINAL.pdf
1.8 MB
▶️Thesis on Telegram @COTMp
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

▶️የ ምሽቱ ጉርሻ ... @ETCONp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት THESIS ኣጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ THESI SAMPLE እንካቹ ብለናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
Bangwha bridge 🌉
Seoul South Korea 🇰🇷
ውብ ምሽት ተመኘን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Charles bridge 🌉
Charles bridge is historic bridge that crosses the vltrava river in Prague , Czech Republic 🇨🇿 . It’s construction started in 1357 under auspices of king 👑 Charles IV , and finished in the beginning of the 15th century. The bridge replaced the old Judith bridge built in 1158-1172 that had been badly damaged by flood in 1342. This new bridge was originally called stone bridge or Prague bridge but has been renamed “Charles bridge “ since 1870. As the only means of crossing the river vltrva (moldau) until 1841, Charles bridge was the most important connection between Prague castle 🏰 the city’s old town and adjacent areas. This “solid-land” connection made Prague important as a trade route between eastern and Western Europe.

Pargue Czech Republic 🇨🇿

ፋይሉ 6.1MB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል
#brige

@ETCONp

https://t.me/ETCONp
Structural BIM engineer
National oil Ethiopia 🇪🇹
Bole in front of friendship
Status:- at finishing stage
Client:- national oil Ethiopia
Contractor:- China state construction
Kuwait cit Kuwait 🇰🇼
ውብ ምሽት ተመኘን