Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ከመስቀል አደባባይ እስከ መዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት ውስጥ የሚገኙ 7 ህንፃዎች ታሪካዊ ይዞታቸው ተጠብቆ ይታደሳሉ @ETCONp

🚩የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመስቀል አደባባይ እስከ መዘጋጃ ቤት ድረስ እያከናወነ ባለው መልሶ መገንባትና የከተማ ማስዋብ ስራ ከግንባታው በተጨማሪ የተለያዩ የቦታ ዝግጅቶች እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል።

🌉ፕሮጀክቱ የሚያልፍባቸው መሥመሮች 7 የተለያዩ በቅርስነት የተመዘገቡና የሚታወሱ ህንጻዎች ያሉ ሲሆን፥ ህንጻዎቹም በመልሶ ማልማት ውስጥ የተካተቱ ታሪካዊ ይዞታቸውን እንደጠበቁ የሚታደሱና አገልግሎት ላይ የሚውሉ መሆናቸውም ተገልጿል።

🏗ህንጻዎቹን ሲገለገሉበት የነበሩ ግለሰቦችና ተቋማትም ወደ ሌላ ቦታ የሚዛወሩ መሆኑንም የከተማ አስተዳደሩ ፕሬስ ሴክረታሪ ባወጣው መረጃ አመላክቷል።

📐ከዚህ ባለፈ ቅርሶቹ ሊፈርሱ ነው በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰትና የፈጠራ ወሬ መሆኑንም ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል።

🚧ይህን በተመለከተ ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ እያስተላለፉ የሚገኙ የብሮድካስትም ይሆን የኦንላይን ሚዲያዎች የጉዳዩ ባለቤት የሆነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመጠየቅ ትክለኛና ሚዛናዊ የሆነ መረጃ እንዲያስተላልፉም አሳስቧል።

©የአዲስ አበባ ከተማ እስተዳደር

@etconp
Ethio Construction Engineering via @like
Which mode of column failure is this ? 1. Buckling 2. Compression failure 3. Shear failure 4. Torsional failure #participate #share @etconp
Which mode of column failure is this ?

1. Buckling

2. Compression failure

3. Shear failure

4. Torsional failure


#participate #share

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The most fascinating stair case in the world 🌎 you all should watch this staircase

Whats your comment ?



እንዲም አይነት ደረጃ አለ።

ምን ትላላችሁ?

የፋይል መጠን ፡ - 900KB

File size :- 900 KB

@etconp
👍1
▶️TODAY Book TIP @ETCONp
.
📚Architecture Books
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ የ Architecture መፅሃፍቶች ይዘንላቹ ቀርበናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ
.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ETCONp How Building work by Edward .pdf
16.5 MB
🚧How Building Work
.
🚩By Edward @ETCONp
@ETCONp Architectural Design .pdf
11.7 MB
📐Architectural Design @ETCONp
@ETCONp Restaurant design .pdf
67.8 MB
📐Restaurant Design @ETCONp
@ETCONp Interior Design .pdf
23.5 MB
📐Interior Design @ETCONp
@ETCONp Future Shape Of China .pdf
96.5 MB
🚧Future shape Of China @ETCONp
@ETCONp Advance in construction material .pdf
13.4 MB
🚧Advance In Construction Material @ETCONp
@ETCONp Ethiopian Houses .pdf
35.6 MB
🚧Ethiopian Building House @ETCONp
@ETCONp What designers Know .pdf
1.2 MB
📐What Designers Know @ETCONp
@ETCONp Site analysis .pdf
1.6 MB
📐Site Analysis @ETCONp
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
.
▶️TODAY Book TIP @ETCONp
.
📚Architecture Books
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ የ Architecture መፅሃፍቶች ይዘንላቹ ቀርበናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ
Ethio Construction Engineering via @like
Which mode of column failure is this ? 1. Buckling 2. Compression failure 3. Shear failure 4. Torsional failure #participate #share @etconp
The answer for this question is shear failure

Types of column failure

1.
Bucking
2. Compression failure
3. Shear failure

The answer is 2️⃣ shear failure

Shear failure

In engineering shear strength is strength of material or component against type of yield or structural failure where the material or a component fails in shear. A shear load is a force that tends to produce a sliding failure on a material along a plane that is parallel to the direction of force.

@etconp
👉ጀሞ ቁጥር ሁለት አካባቢ ባለ አራት የኮንክሪት ወለል (G+3) ለመኖሪያ የተሠራ ህንጻ ወድቋል።
.
▶️ከአወዳደቁ መረዳት እንደሚቻለው ከፊት ለፊት ያሉት ዐምዶች (columns) የመሸከም አቅማቸውን (buckling poin 5) ያለፈ ሸክም ተጭኗቸዋል።
.
▶️በሕንጻ ዲዛይን ሳይንስ የዐምድ (Columns) መፍረስ አልፎ አልፎ (Rarely) የሚከሰት እንጂ የዘወትር ክስተት አይደለም። በተለምዶ በመሐንዲሶች ዘንድ "ዐምድ ወድቆ አይወድቅም" ይባላል።
.
▶️ሕንጻ በተለያዩ ምክንያቶች ሊወድቅ ይችላል ለ ምሳሌ ከመዋቅር ዲዛይን ችግር፣ የአሸዋ መቆሸሽ፣ የሲሚንቶ ማነስ፣ በቂ ውኃ ያለማጠጣት ወዘተ ሊሆንም ይችላል።
.
▶️ለባለሙያ የዲዛይን ጥናት የፕሮጀክቱን 1% የማይሞላ ገንዘብ ላለመክፈል ግንባታውንም በባለሙያ ለማሠራት መስቆንቆን እንዲህ 100% ዋጋ ያስከፍላል።
.
Via:-Architect yohannes mekonnen

@ETCONp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Evolution tower

ኢቮሊውሽን ታወር መገኛው
ሩሲያ ሞስኮ ሲሆን ባለ 53 ወለል ህንፃ ነዉ። ለዚህ ህንፃ ንድፍ እንደ መነሻ የሆነው DNA ቅርፅ ነው።

ለዚህ ህንፃ ግንባታ $1 billion ፈሶበታል።

ስለ ህንፃው መረጃ


➡️የህንፃ ሁኔታ:- የተጠናቀቀ

➡️ ጥቅም ላይ የዋለው:- ለቢሮ

➡️ ግንባታው የተጀመረው ፡- 2011 GC

➡️ ግንባታው የተጠናቀቀው ፡- 2014 GC

➡️ የህንፃው ዘይቤ ፡ - Neo- futuristic

➡️ ርዝመቱ ፡ - 246 ሜትር

➡️ የላይኛው ፎቅ:- 220 ሜትር

ቴክኒካዊ ዝርዝሮች

➡️ የወለል ቁጥር ፡ - 53

➡️ህንፃው ያረፈበት ቦታ፡-82,000 ሜትር ስኩዌር

➡️የአሳንሰር ብዛት:- 17


ንድፍ እና ተቋራጭ

አርክቴክት ፡ - RMJM and Philipp Nikandrov (GORPROJECT)

ተቋራጭ :- Rönesans Holding


Moscow RUSSIA 🇷🇺

ውብ ምሽት ተመኘን

我們希望有一個美麗的夜晚

हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की

We wished a beautiful evening

Мы пожелали прекрасного вечера

@ETCONp
@etconp shoring system and dewatering.pdf
8.5 MB
Shoring and dewatering

Content

1.
Introduction and why we need side support system

2. The difference between shoring systems and open cut

3. Widely used shoring system techniques

4. Soil properties in relation with shoring system

5. Shoring according to structural system and anchored system

6. Shoring system regulations

7. Definition of dewatering and relation between dewatering and proposed shoring system

8. Widely used dewatering techniques

9. Dewatering regulations

Prepared by :- Eng . Mohammed Mustafa

#share

እስኪ ወደየ class group’ኦቻችው forward ያርጉ

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉 እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ Sheet Pile Wall ትንሽ እንንገራቹ። @COTMp
.
*እነዚህን ከላይ የምታዩትን ምስል Sheet Pile ይባላሉ እነዚህ ሲስተሞች በማያያዝ አንድ ወጥ ግድግዳ/wall ለመገንባት እንጠቀምባቸዋለን፡፡
*Sheet pile ዎል እንደ Retaining wall, cofferdam እና ተመሳሳይ የ ግድግዳ ስትራክቸሮች ለመገንባት ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡ *የተወሰነው አካላቸው መሬት ውስጥ የሚቀበረውም pile driving ማሺን በመጠቀም ነው፡፡ በከለር ፎቶ የሚታየው Larson/ U Type ይባላል::
✌ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆