👉የጨረታ ማስከበሪያ/bid bond/
፡
▶️የጨረታ ማስከበሪያ ማለት የዋስትና አይነት ነው፡፡
⏺አንድ ለግንባታ ጉዳይ ጨረታ ተሳታፊ የሚሆን ተጫራች ተቋራጭ የሚያቀርበውና ተጫራቹ እንደፈለገ ጨረታውን አቋርጦ እንዳይቀር ለማድረግ እና ምናልባት ተቋራጩ በጨረታው ቢያሸንፍ ውል እንዲገባ ማስገደጃና ዋስትና እንዲሆን ጨረታውን ባወጣው አካል የሚያዝ ዋስትና ነው፡፡
⏺ይህንኑ በሚደግፍ ሁኔታ በፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 649/2001ዓ.ም አንቀጽ 40 ላይ ተደንግጓል የዚህ ድንጋጌ ይዘትም ተጫራቹ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት በኋላ ውሉን ለመፈረም ፈቃደኛ ካልሆነ ወይም እንዲያቀርብ የተጠየቀውን የውል ማስከበሪያ ካላቀረበ ወይም የጨረታ ማስከበሪያው ጸንቶ በሚቆይበት ጊዜ ተጫራቹ ራሱን ከውድድሩ ያገለለ እንደሆነ የጨረታ ማስከበሪያው ጨረታውን ባወጣው የመንግስት መስሪያ ቤት የሚወረስ ስለመሆኑ የሚገልጽ ነው፡፡
⏺ጨረታ የሚያወጡ መስሪያ ቤቶችም በሚያዘጋጁት የጨረታ ሰነድ ላይ ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመጫረቻ ሰነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ አብረው ማቅረብ እንዳለባቸው ሊገለጽ ይገባል፡፡
⏺የጨረታ ማስከበሪያው መጠንም ጤነኛ ባልሆነ እና ቅንነት በጎደለው ሁኔታ በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስቡትን ተጫራቾች ወደ ጨረታው እንዳይገቡ ከወዲሁ ለማስቀረት የሚያስችል መሆን ይኖርበታል፡፡
⏺ለአሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በምን ሁኔታ መገለጽ አለበት በህጉ አግባብ ያለመገለጽ ውጤትስ?(Announcing the successful bidder)
▶️ለአሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ መገለጽ ያለበት እና ሊደርሰው የሚገባ በጽሁፍ በደብዳቤ መልክ ነው፡፡
⏺የደብዳቤውም ይዘት የመንግስት መስሪያ ቤቱ ጨረታውን የተቀበለው ስለመሆኑ፣የአሸነፈበትን ዋጋ፣አሸናፊው ተጫራች ማቅረብ ያለበትን የውል ማስከበሪያ መጠን(Amount of performance security) የሚገልጽ መሆን አለበት።
⏺(Federal public procurement directive:አንቀጽ 16.24 እና አዋጅ ቁጥር 649/2001ዓ.ም አንቀጽ 46) ስለዚህ በህጉ አግባብ አሸናፊነቱ ያልተገለጸለትን አሸናፊ ተጫራች ውል አልተዋዋለም በማለት የውል ማስከበሪያ መውረስ የሚቻል አይሆንም ማለት ነው፡፡
✍ጉባዔ አሰፋ ነበርኩ አመሰግናለሁ🙏
#ConstructionLaw
@etconp

👍2
👉What is fibre reinforced concrete?
.
📌Fibre-reinforced concrete (FRC) is concrete containing fibrous material which increases its structural integrity.
▶️It contains short discrete fibres that are uniformly distributed and randomly oriented.
.
▶️Fibres include steel fibres, glass fibres, synthetic fibres and natural fibres – each of which lend varying properties to the concrete. In addition, the character of fibre-reinforced concrete changes with varying concretes, fiber materials, geometries, distribution, orientation, and densities.
.
▶️Fibres are usually used in concrete to control cracking due to plastic shrinkage and to drying shrinkage They also reduce the permeability of concrete and thus reduce bleeding of water.
▶️Some types of fibres produce greater impact, abrasion, and shatter resistance in concrete.
▶️Generally fibres do not increase the flexural strength of concrete, and so cannot replace moment–resisting or structural steel reinforcement.
*Indeed, some fibres actually reduce the strength of concrete.
.
📌Benefits of using Polypropylene and Nylon fibres
.
⏺Improve mix cohesion
⏺improving pumpability over long distances
⏺Improve freeze-thaw resistance
⏺Improve resistance to explosive spalling in case of a severe fire
⏺Improve impact resistance
⏺increase resistance to plastic shrinkage during curing
.
📌Benefits of using Steel fibres
.
⏺Improve structural strength
⏺Reduce steel reinforcement requirements
⏺Improve ductility
⏺Reduce crack widths and control the crack widths tightly
⏺improving durability
⏺Improve impact and abrasion resistance

👉Which cement is used in underwater concrete?
➡️Under water concrete contains three ingredients are sand or gravel, water, and cement to hold it all together.
▶️The type of cement used for most construction, including underwater construction, is Portland cement Made from heated clay and lime.
▶️Portland cement is the secret to concrete’s ability to set underwater.
.
▶️The Roman invented underwater cement and one can still see the concrete that was manufactured two thousands plus years ago.
.
▶️We should use Portland-pozzolana cement (PPC) for any type of underground construction works.
.
▶️During the construction of bridges, dams or any structure where the foundation is most likely to lie underwater, the underwater construction is opted.
.
▶️During underwater Construction, the main objective is to create dry and water free environment for working so that the stability of the structure is balanced.
.
🔖Remeber About Cement
⏺Weight of 1 bag of cement is 50 kg.
⏺Volume of 1 bag of cement is 0.035 cum
⏺Weight of 1 cum of cement is 1440 kg or 28.80 bags.
⏺Density of Cement is 1440 kg/ cum.

Ethio Construction Engineering via @like
#10. Petronas Towers Height :- 451.9 meters Floor above the ground :- 88 Floor below the ground:- 5 Number of story:- 94 Number of elevator:- 38(each tower) elevator speed :- 7 m/s Ground floor area:- 395,000 m² Structural system:- Architect:- César Pelli…
#11. Al Hamra Tower
➪ Height :- 414 meters
➪ Floor above the ground:- 80
➪ Floor below the ground:- 3
➪ Number of story :- 84
➪ Number of elevator:- 43
➪ Elevator speed:- 8m/s
➪ Ground floor area :- 178,061 m²
➪ structural system:- RC
➪ Architect and structural:- skidmore
➪ contractor :- Ahmadiah Contracting and Trading Company
➪ owner :- Al Hamra Real Estate Company
➪ construction started:- 2005
➪ completion:- 2011
➪ cost :- $500 million
Kuwait City , Kuwait 🇰🇼
Telegram:- @etconp
Instagram:- https://www.instagram.com/etconp

👉ስለ ውሃ ስራዎች በ ኢትየጵያ እንወያይ
.
▶️በተለያዩ የአገራችን ክፍል የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር መንስኤዎች
.
፩. የውሃ መገኛ አካላት( source)የጥናት ችግር ይህ ማለት የምንጭ፣የጥልቅ ጉድጓድ፣የግድብ ሊሆን ይችላል፤ የመስጠት አቅም (yield) በትክክል ማወቅ አለመቻል። ይህም ሊከስት የሚችለው ጥናቱን ለማከናወን የምንጠቀምበት መንገድ ከቴክኖሎጂ ይልቅ ባህላዊ መሆን
.
፪. ዲዛይኑን የሚሰራው ባለሞያ የህዝብ ቁጥር ግመታ(population forecasting )ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር አለመጣጣም። የከተሞችን እድገት አርቆ ያላየ መሆን
.
፫. ፕሮጀክቶችን ለህዝብ ከሚሰጡት አገልግሎት አንፃር ሳይሆን ለፖለቲካ ግብዓትነት ለማዋል ጊዜ ሰጥቶ ዲዛይን ከማጥናትና ግንባታ ከመገንባት ይልቅ የፖለቲከኞች ጣልቃ ገብነት መኖር ለዚህም ብዙ ምሳሌ የሆኑ ፕሮጀክቶችን ማንሳት ይቻላል። ኦሮሚያ ውስጥ ምስራቅ ሀረርጌ ብዙ ፕሮጀክቶች የውሃ ምንጫቸው(source) ሳይጠና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ነገር ግን source ባለመገኘቱ ለህብረተሰቡ ታንከሮች በውሃ ቦቲ ተሽከርካሪዎች እየተሞላለት የሚጠቀምበት ሁኔታዎች
.
፬. በዲዛይን ወቅት ነባራዊውን ሁኔታ ያላገናዘበ ዲዛይን ማውጣትና በግንባታ ወቅት ተደጋጋሚ ክለሳዎች መኖር(design revision)ይህም ከግፊት መጠን (head) ጋር አለመጣጣም መኖር፤የጀነሬተርና የፓምፕ ዲዛይን እንዲሁም ኦፕሬሽን ችግሮች
.
፭. በተቋራጭ በኩል ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ አለመኖር
.
፮. የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች አቅርቦት ችግር
.
፯. ለውሃ ምንጮች (sources) እና ግንባታዎች ለሚከናወኑባቸው ባለይዞታዎች የሚያስፈልገውን ካሳ በወቅቱ አለመክፈልና ለፕሮጀክቱ መጓተት ዋነኛ ምክንያት መሆን ለ ምሳሌ አብዛኛው የአገራችን ከተሞች የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት በይዞታና በካሳ ምክንያት የቆሙ አሉ። ህብረተሰቡ ላይ የአመለካከት ለውጥ እንዲፈጠር ስራ ባለመሰራቱ የመጣ ችግር ነው። ግለሰቦች የውሃ መስመር የሚያልፍበትን መስመር በመከተል ለካሳ ማንጎ በመትከል ካሳ ይከፈለኝ ጥያቄ ማንሳት ... ወዘተ
.
👉ሀሳባቹ አካፍሉን👇
https://t.me/COTMp

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

👉What are the difference between cohesive and cohesion less soil?
➡️Cohesion as the word itself denotes, is the attraction between particles of same type/origin/nature Hence cohesive soil is a type of soil where there is inter particular attraction.
▶️This adds to the shear strength of the soil.
▶️The main feature of such soil types are that their particles are very fine and they are governed by the surface forces rather than by their self weight.
⏺Clay is a very good example for a cohesive soil.
*In pure cohesive soils, the friction between particles will not occur and hence their shear strength will be contributed by only cohesive force and not by internal friction.
*The angle of internal friction will not come into play here.
➡️None cohesive soil as the name indicates do not have cohesive forces.
*They are comparatively coarser particles with self weight governing their behaviour. The particles have internal friction and their shear strength depends upon the angle of internal friction between particles.
⏺Sand is a typical example.
*Exclusively non-cohesive soils will have zero cohesion.
.
▶️Now you must know that majority of the natural soil deposits do not come under the above categories.
🚧They are mostly C φ soils.
*That means they have both cohesive forces and frictional forces contributing to their shear strength.
📌These are the difference between cohesive and cohesionless soil.
#Soil

👉What are the advantages of marble flooring over tiles?
➡️Marble flooring is durable, scratch free and have the tenacity to withstand the tussle of little footprints that kids bring throughout the home.
⏺These are moisture resistant so easy to clean with warm water and dish soap on a daily basis and highly recommended a sealing protection to make floors shiny.
📌Advantages of Marble Flooring:
⏺For hot climates, marble flooring is favourable as one feels relatively cold underfoot.
⏺The joints of marble tiles can be easily matched.
⏺Marble flooring is extremely durable and long lasting, it can withstand any external pressure, and any sudden change of weight can easily be handled by this material. Thus it is very suitable for high traffic areas such as restaurants, hotels, etc.
⏺Tiles are not suitable for high traffic area.
⏺Marble Flooring creates a very significant aesthetic for interiors.
#finishing

👉የመወያያ ሀሳብ
▶️እንደሚታወቀው በሀገራችን አስተማማኝ የግልግል ስርአት ስላልተዘረጋ ከአስተዳደር መ/ቤት ጋር የሚደረግ የኮንሰትራክሽን ውል ክርክር ጉዳይ ለመደበኛ ፍርድ ቤት የሚቀርብ ነው።
▶️የግንባታ ስራ ማቆም በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ተከልክሏል በአብዛኛው የመንግስት ተቋማት ደግሞ አሁን ባለው ሁኔታ የተቋራጮችን የክፍያና ክሌም ጉዳይ በአግባቡ መፍትሄ እየሰጡ እንዳልሆነ ይነገራል ስለዚህ ግዙፍ ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀስበት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ይህን ችግር ጉዳቱን ቀንሶ ለመሻገር ይችል ዘንድ አሰሪ፣ተቋራጭና አማካሪዎች በትብብር መንፈስ መስራትና ችግርን በንግግር መፍታት ይጠበቅባቸዋል።
▶️በተጨማሪም የኮንስትራክሽን ክርክር በአብዛኛው ሰፊ ስለሚሆንና ቴክኒካል ጉዳይ ስለሚበዛበት በፍርድ ቤቶች ሳይቋጭ ብዙ ጊዜ የሚወስድበት ሁኔታ ይስተዋላል ስለዚህ የዘርፍን ጉዳት ለመቀነስ ፍርድ ቤቶች በተለይ በኮንስትራክሽን ጉዳዮች ባለጉዳይ ችሎት መቅረብ ሳያስፈልግ ለጊዜው አዲስ ክስ ፣ይግባኝ፣መልስ፣ይግባኝ መጨረሱ የተረጋገጠ ጉዳይ አፈጻጸም፣እና የንብረት እግድ የማቅረብ ጉዳይ የሚያስተናግዱበት ሁኔታ ቢመቻች የሚል ሀሳብ አለን።
⏺እናንተስ ምን ትላላችሁ?
⏺የተቋራጮች ማህበራትስ ምን አይነት የመፍትሄ ሀሳብ አላቸው?
⏺የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር እና የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በዚህ ረገድ ምን የመፍትሄ ሀሳብ አላቸው?
⏺ምን ገጠመኝስ አለ?
✍ሀሳብ እና አስተያየታቹ @COTMp ላይ አጋሩን።

👍1
👉How tall buildings resist the wind
📌Setbacks Besides the forementioned corner softening and tapering buildings to resist the wind, alternating a building’s profile as it rises and including setbacks can also reduce the strength of vortices as they move around buildings.
⏺Some of New York City's early skyscrapers achieved this in response to the setback ordinances of 1916 - which was a measure adopted primarily to stop massive buildings from preventing light and air from reaching the streets below, and established limits in building massing at certain heights, usually interpreted as a series of setbacks.
🚧The most notable example of setbacks today is the 828 metre Burj Khalifa in the United Arab Emirates (UAE).
*This remarkable structure uses a range of techniques to resist the wind and achieve its height including an extreme taper, multiple setbacks and high degree of corner softening, in which their effect can be demonstrated in a simulation developed using software such as SimScale.

🔖ማሳሰብያ ለውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች
🚧ለሁላቹሁም በ ጠቅላላ የ ኮንስራክሽን ዘርፍ ላይ ጆርናል ና መፅሄት እትሞች፣በ ራድዮ እና ቴሌቭዥን ፕሮግራሞች፣በ ዲዛይን አውደ ርእይ እና ውድድሮች በማዘጋጀት የተሰማራቹ እንዲሁም በ ኮንስትራክሽን ተቋማት ከፍተኛ እና መካከለኛ የ ስራ ሃላፊነት ድርሻ ላይ የ ምትገኙ በ ሙሉ @ETCONp የ ቴሌግራም ቻናል ከናንተ በትብብር መስራት ስለሚፈልግ ከኛ ጋር አብራቹ መስራት ለምትፈልጉ @ETCONpADs ወይም @ETCONp_Bot ላይ በ ውስጥ መስመር እንድታገኙን በትህትና እንጠይቃለን።
➡️ኢትዮጵያ ሀገራችንን በበጎ ስራ እናገልግል የምህንድስና ሙያን ወደ ከፍታው እንመልስ!!
፡
🇪🇹ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!🙏

👉Longest Highways In The World
🚧Trans Canada Highway Canada is transcontinental systems of roads maintained by both the federal and provincial governments and stretches from the west coast of Pacific Ocean and passes through all the ten provinces of Canada to the east coast at the Atlantic Ocean.
⏺The highway covers a distance of 4,999 miles long. The highway was approved by the Trans-Canada highway act of 1949 and the construction begun in 1950.
⏺It was officially inaugurated in 1962 and its completion was in 1971.
⏺At its completion it was the world’s longest uninterrupted highway and it was distinct with the white on green maple leaf markings along its stretch.
⏺In 2012, a number of public vehicle charging stations were installed along the highway by the Sun Country Highway company to allow owners of electric vehicles to travel across the entire highway.

👉የግድቡ አጠቃላይ የሲቪል ሥራ 88 ነጥብ 5 በመቶ፤ የፕሮጀክቱ አፈፃፀም 75 በመቶ መድረሱ ተገለጸ
⚡️የግድቡን አጠቃላይ የሲቪል ሥራ 88 ነጥብ 5 በመቶ፤ አጠቃላይ የግንባታ ፕሮጀክቱን ሥራ ደግሞ 75 በመቶ ላይ እንዳደረሰው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ክፍሌ ሆሮ ገለጹ።
⚡️ኢንጂነር ክፍሌ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት ከመጀመሪያው ዙር የግድቡ ውሃ ሙሌት በኋላም የግንባታ ሥራዎች በተያዘላቸው ዕቅድ መሰረት እየተከናወኑ መሆናቸውንና ግድቡ ውሃ መያዝ መጀመሩ በራሱ ከዚህ ቀደም ሲሠሩ የነበሩ ሥራዎችን አጠቃላይ ክንዋኔ በመቶኛ ከፍ እንዲል አስችሏል።
⚡️የዋናው ግድብ ሥራ፣ የኮርቻ ግድብ፣ የጎርፍ ማስተንፈሻና የኃይል ማመንጫ ሥራዎችን የሚያጠቃልለው የግድቡ አጠቃላይ የሲቪል ሥራ 88 ነጥብ 5 በመቶ፤ የኤሌክትሮ መካኒካል ሥራዎች ወደ 46 በመቶ፣ የብረታ ብረት ሥራው ደግሞ ወደ 33 በመቶ ከፍ አድርጓል። ይህም አጠቃላይ የግድብ ግንባታ ፕሮጀክቱን 75 በመቶ እንዲደርስ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል ማለታቸወኘ ኢፕድ ዘግቧል።
⚡️ከመጀመሪያው ዙር ውሃ ሙሌት በኋላ የግንባታ ሥራዎች የቀጠሉ መሆናቸውን ተናግረዋል።
⚡️ ሁለት ተርባይኖችን በመጠቀም በቀጣዩ ዓመት ኃይል ለማመንጨት የግድቡ ቀኝና ግራ የብረታ ብረት ሥራዎችና የጀኔሬተር ተከላዎች መከናወናቸውን ያመላከቱት ኢንጅነር ክፍሌ፣ ሁሉም ሥራዎች በተያዘላቸው ዕቅድ መሰረት መቀጠላቸውን፤ የውሃ ሙሊቱ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ህዝብ እና በግድቡ ሠራተኞችም ላይ ከፍተኛ መነሳሳትን መፍጠሩን አመልክተዋል።
Via think Abyssinia

👉Advance Security and
Performance Security
.
▶️1. Advance security
⏺ስራ ተቋራጩ ለሚወስደው የቅድም ክፍያ ገንዘብ በሚከፈለው የገንዘብ መጠን ልክ የሚያሲዘው የባንክ ዋስትና ቦንድ ነው።
⏺እውነተኛነቱ በተረጋገጠ ቼክ፣ ያልተገደበ የባንክ ዋስትና ወይም ከህጋዊ ጥቃቅን ማይክሮ ፋይናንስ የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ማስያዝ ይኖርበታል።
⏺ስራ ተቋራጩ የወሰደውን ቅድመ ክፍያ ከፍሎ እስኪጨርስ ያስያዘው ዋስትና ግዜው ማለቅ(Expire) አይችልም።
⏺ከአንድ ወር ቀደም ብሎ የዋስትና ቀነ ገደቡ ከማለፉ በፊት ከአማካሪ በሚፃፍለት ደብዳቤ መሰረት ሊታደስ ይገባል ነገር ግን ስራ ተቋራጩ ያስያዘውን ዋስትና ቀነ ገደቡ አልፎ ሳያሳድስ ቢቀር ቀሪ ያልተከፈለ ቅድመ ክፍያ ሙሉ ለሙሉ ከሚቀጥለው ክፍያ ቅፅ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።
⏺ስራ ተቋራጩ ያስያዘውን ዋስትና ቅድመ ክፍያ ገንዘብ ከፍሎ እንደጨረሰ ተመላሽ ይደረግለታል የተለየ የቅድመ ክፍያ እና የዋስትና አከፋፈል አካሔድ ለፕሮጀክቱ የተዘጋጀው ውል special condition of contract/ ይችላል።
➡️2. Performance Security
⏹ስራ ተቋራጩ ውል ተቀብሎ ተፈፃሚ ማድረግ የሚችልበትን ለብቃት ማረጋገጫ የሚያሲዘው ዋስትና ነው።
⏹ውል በተፈራረመ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ (15) ውሉ የሚያዘውን መጠን ዋስትና ያቀርባል።
⏹ዋስትናው ስራ ተቋራጩ በተገቢው መንገድ ውሉን ተፈፃሚ ሳያደርግ ቢቀር ለውል ሰጪ (ባለቤት) እንደ ካሳ ክፍያ ይሆናል።
⏹እውነተኛነቱ በተረጋገጠ ቼክ፣ የባንክ ዋስትና ወይም ከህጋዊ ጥቃቅን ማይክሮ ፋይናንስ የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ውሉ ላይ በተቀመጠው ፎርማት መሰረት ማስያዝ ይኖርበታል ይህ ዋስትና ሳይቀርብ ምንም አይነት ክፍይ ተፈፃሚ ሊደረግ አይገባም።
⏹ስራው ተጠናቆ እስኪያልቅ ይህ ዋስተና ተገቢ እና ቀነ ገደቡ ሳያልቅ መታደስ ይጠበቅበታል። ስራው ተጠናቆ ርክክብ እንደተፈፀመ በ ሀያ ስምንት(28) ቀናት ውስጥ ለስራ ተቋራጩ ሊመለስለት ይገባል።
✍ጉባኤ አሰፋ

Shell and Membrane elements
Load which is applied to membrane objects transfers directly to supporting structural objects, whereas meshed shell objects have bending stiffness and therefore resist a portion of the load through flexural deformation. As a result, less load will be available to transfer to beams located under a shell, while 100% of the load will transfer through a membrane.
Moreover, membrane elements are used to represent only inplane stiffness of members. It acts like the bedsheet on your bed. The bedsheet does not have any kind of bending stiffness and so it bends without any resistance. So use this kind of element when you don’t want slabs or any other plates to resist bending I mean out of plane bending.
On the other hand, shell elements are more realistic for any structural wall or a slab or basement walls or even thick pipes. They have inplane as well as out of plane stiffness.

👉What is Ready Mixed Concrete (RMC)?
📌Ready Mixed Concrete is a tailor made concrete that is manufactured in a factory or within a batching plant based on the standard required specifications.
▶️The prepared concrete mix is then taken to the work site within transit mixers mounted over a truck.
▶️This type of concrete guarantee higher durability and sustainability As the work is carried out by an expert supplier, the mixture formed is precise and of higher quality.
*Special concrete mixtures too can be made efficiently by this concrete manufacturing method.
📌Advantages of Ready Mixed Concrete
➡️Quality concrete is obtained as a ready-mix concrete mix plant make use of sophisticated equipment and consistent methods.
⏹There is strict control over the testing of materials, process parameters and continuous monitoring of key practices during the manufacture.
⏹Poor control on the input materials, batching and mixing methods in the case of site mix concrete is solved in a ready-mix concrete method.
⏹Speed in the construction practices followed in ready mix concrete plant is followed continuously by having mechanised operations.
⏹The output obtained from a site mix concrete plant using a 8/12 mixer is 4 to 5 metric cubes per hour which is 30-60 metric cubes per hour in a ready mix concrete plant.
⏹Better handling and proper mixing practice will help to reduce the consumption of cement by 10 – 12%. Use of admixtures and other cementitious materials will help to reduce the amount of cement.
⏹The concrete mixed is used with high versatility. It is placed by following best concrete placing methods.
⏹Cement is saved and the dust caused is reduced as ready mix concrete make use of bulk concrete instead of bags of cement.
⏹Cement saving will conserve the energy and the resources.
⏹Less consumption result in less production of cement hence less environmental pollution.
⏹More durable structure is obtained thus increasing the service life and saving the life cycle costs.
⏹Ready mix concrete manufacture have less dependency on human labours hence the chances of human errors is reduced.
⏹This will also reduce the dependency on intensive labours.
⏹Small or large quantities of concrete as per the specification is delivered timely at the site.
⏹This demands no space for storing the raw materials at site.
⏹There is no delay due to site based batching plant erection/ dismantling; no equipment to hire; no depreciation of costs.
⏹Petrol and diesel consumed is less thus noise and air pollution is reduced.
📌Disadvantages of Ready Mixed Concrete
➡️The transit time from the time of preparation of concrete to the delivery site, will result in loss of workability.
⏺This will demand for additional water or admixtures to maintain the workability as per the specification.
⏺At site, the QA/QC engineer are supposed to check the workability through slump test before using it for construction.
⏺Traffic during the transit of concrete can result in setting of concrete.
⏺This will hence require addition of admixtures to delay the setting period. But unexpected traffic is a great problem.
⏺The formwork and placing arrangement must be prepared in advance in large area as the concrete can be bought in larger amounts.

👉Heritage Conservation.
🚧A successful completion of the Gunda Gundo Monastery in Tigray Region.
📌We need many conservation architects that help fill the gap.
Via Atsbha Gebreegziabher