ቢም (BIM) ወይም የግንባታ መረጃ ሞዴሊንግ (Building Information Modeling) በአንድ ፕሮጀክት ከጥንስሱ እስከ ፍጻሜው የግንባታው ፕሮጀክት ላይ መረጃዎችን (drawings and associated documents) በተቀናጀ መልኩ በአንድ ቦታ ላይ በማሰባሰብ የሚሰራበት ሂደት (process) ነው ፡፡
የዚህ ሂደት ቁልፍ ከሆኑት ነገሮች መካከል አንዱ የግንባታ መረጃ ሞዴል (3D Model)፣ የሚገንባው ግንባታ (ህንጻ፣ መንገድ፣ የባቡር ሃዲድ፣ ድልድይ የመሳሰሉት በሙሉ) እያንዳንዱን ገፅታ በዲጂታል መግለጫ ነው ፡፡ ይህ ሞዴል በትብብር ፣ በሁሉም መስክ በተሰባሰቡ ባለሙያዎች (architect, civil, mechanical, sanitary, electricsl?) እና በፕሮጀክት ቁልፍ ደረጃዎች ላይ በተዘመኑ መረጃዎች(information management) ላይ ያነጣጠር አሰራር ነው ፡፡
ዲጂታል የግንባታ መረጃ ሞዴል መፍጠር ከህንፃው ጋር ትስስር ያላቸውን ባለሙያዎች በሙሉ ከአንድ ሞዴል ላይ በመተያየት እንዲሰሩ እና ስራውን በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲሰሩ ያስችላቸዋል ።
የቢምን አሰራር በትክክል በመጠቀምና ስራ ላይ በማዋል ከምናገኛቸው ጥቅሞች በጥቂቱ፣
• የሁሉም ባለሙያዎችን ትብብር እና ተግባብቶ መስራትን (communication) ያዳብራል።
• በ3D ሞዴል እና ተያያዥ መረጃዎች የተመሠረተ የግንባታውን የዋጋ ግምት በቀላሉ ለማውጣት (Construction Cost Estimation)።
• የቅድመ ግንባታ ፕሮጀክት እይታ (Preconstruction Project Visualization)
• የተቀናጀ አሰራር እና የተፈጠሩ ግጭቶችን ለማግኘት (Improved Coordination and Clash Detection)።
• የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ዋጋ ቅናሽ ይኖረዋል (Reduced Cost)
• የስራ ጥራትና ምርታማነትን ይጨምራል (Increased efficiency and productivity)
በመጨረሻም
• የግንባታ መሳሪይዎችንና እቃዎችን ብክነት ይቀንሳል (Reduce Waste)
የነዚህን ትንታኔ እና በበለጠ ስለ ቢም ለመረዳት በሚቀጥለው ሐሙስ ከምሽቱ 4:30 ላይ በZoom በማደርገው webinar ላይ ይሳተፉ።
የመግቢያው ማስፈንጠሪያ (link) ማክሰኞ እዚህ ፓስት ይደረጋል።
አመሰግናለሁ
Sileshi Tesema
#BIM
@etconp

👉አሁን ላይ የህዳሴ ግድብ ከፍታ 565 ሜትር ላይ ይገኛል!
🚧ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከፍታ በሚቀጥለው ዓመት የበጋ ወራት በ30 ሜትር በማሳደግ 595 ሜትር ላይ የማድረስ ስራ እንደሚከናወን ተገልጿል።
🚧የቴክኒክ ኮሚቴው ሰብሳቢ ኢንጂነር ጌድዮን አስፋው እንዳስረዱት አሁን ላይ የህዳሴ ግድብ ከፍታ 565 ሜትር ላይ ይገኛል። በሚቀጥለው ዓመት የበጋ ወራት የግድቡ መሃል ከፍታው 30 ሜትር እንዲጨምር ሲደረግ 595 ሜትር ላይ ይደርሳል ተብሏል።
🚧ከፍታው ሲጨምርም በሚቀጥለው ዓመት የክረምት ወቅት በእቅዱ መሰረት ግድቡ 18 ነጥብ 4 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የመያዝ አቅም ላይ ይደርሳል።
🚧ግድቡ ከሶስት ዓመታት በኋላ ተጠናቆ ከፍታው 640 ሜትር ሲደርስ በሰው ሰራሽ ሃይቁ ውስጥ ከ70 በላይ ደሴቶችን ማግኘት ይቻላል።
🚧በደሴቶቹ ላይ ሪዞርቶች እና መዝናኛዎችን በመገንባት ግድቡን ከኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት ባለፈ ለቱሪዝም እና ለትራንስፖርት አገልግሎት መጠቀም ስለሚቻል ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ይገባል ሲሉ ኢንጂነር ጌዲዮን ገልጸዋል።
Via EPA

👉What are the types of soils that a Construction engineer should know?
📌Types of soil a civil engineer should know
➡️Sandy Soils
⏺Sandy soils are free draining, with the largest, but fine and hard particles.
*It has a gritty feel
*It does not bind very well
*It is poor in holding water and easily warms up in the spring season.
*Sandy soils are very low in nutrients, as they are usually washed away.
*Its degree of aeration depends on the sizes of the particles, which vary a lot in size.
➡️Silty Soils
⏺This kind is finer, smoother in texture and holds water better than sandy soils.
*It also holds up nutrients and makes it better for crop cultivation.
*Silty soils are heavier than sandy soils, and almost midway between the properties of sandy and clay soils.
*It is formed when fine sediments (dust, organic matter, and debris) are carried by water or ice and deposited.
*When silt is deposited and cemented with time, it forms siltstone.
*Silt particles are so small and not easily seen by the eyes.
*It leaves a bit of residue after you touch them.
➡️Clay
⏺The particles that makeup clay are the finest and they bind very well.
*It has very little air spaces.
*Clay very sticky when wet, and can be molded into any shape and form.
*When they dry, they are rock hard.
*Clay soils do not drain very well.
*Clay is believed to form in places where the rock is in contact with water, air or steam.
**Example, sediments on sea or lake bottoms may become clay soils with time.
➡️Loamy
⏺This soil is a mixture of sand, clay and silt particles and has the ability to retain water.
*It is high in calcium, aeration, and ideal for most crops and vegetables.
*It is the soil all farmers dream of, as it is full of nutrients from decomposed organic material.
*It is soft and easy to cultivate.
➡️Peaty
⏺Peaty soils are acidic and as a result, does not support decomposition very well.
*It is dark in color, rich in organic material, although contains fewer nutrients than loamy soils.
*It retains water very well.
➡️Chalky
⏺Chalky soils are alkaline with a pH of about 7.5.
*It is not acidic and often stony with chalk or limestone bedrock.
*It is free draining because of its course and stony nature.
*Not the best for crops to grow in as they lack manganese and iron.
#Soil

👍1
🚧በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ ለውጭ አገር ዜጎች ሥራ ፈቃድ ለማውጣት የድጋፍ ደብዳቤ የሚሰጥበትን ሁኔታ ለመወሰን መመሪያ ተዘጋጅቶ መጽደቁን የከተማና ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
@etconp
@etconp
🚧ማሳሰቢያ
👉አንዳንዶቻችሁ የZoom App አጠቃቀሙን አስረዳን ብላችሁ በጠየቃችሁት መሠረት ከዚህ በታች ያሰፈርኩትን በመከተል እንድትረዱት። ጥያቄ ካላችሁ መጠየቅ አትርሱ።
@etconp
👇👇👇

👉በመጀመሪያ ከታች ያለው ሊንክ በመጠቀም zoom application ዳውንሎድ ያርጉ በመቀጠል ይመዝገቡ (register) user name and password.
⏺ከዛም ሎግ ኢን (login) ያርጉ በመጨረሻም ማክሰኞ እለት የምልከውን ሊንኩን በመጫን ሐሙስ ከምሽቱ 4:30 (15ደቂቃ ቀደም ብዬ እከፍታለሁ) ገብተው ተደላድለው ቁጭ ብለው ይከታተሉ።
🙏አመሰግናለሁ🙏
Download Center - Zoom
https://zoom.us/download

Zoom
Download Center for Zoom Apps and Plugins | Zoom
Download Zoom apps, plugins, and add-ons for mobile devices, desktop, web browsers, and operating systems. Available for Mac, PC, Android, Chrome, and Firefox.
👐ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታቹ⁉️
🚧ዛሬ የቻናሉ አባል የሆነ ሰው ግዴታ ሚፈፅመው ተግባር ይኖራል እሱም ቻናሉን UNMUTE በማረግ ነው MUTE ያረጋቹ ሰዎች የቻናሉ የእይታ መጠን(view) ይቀንሳል እንዲሁም የ ምንለጥፋቸው ትምህርቶች አይደርሳቹም ስለዚህ MUTE የሆነባቹ ተከታዮቻችን ከታች ባለው UNMUTE በማረግ ይተባበሩን።
🔶Hello Guys How are you Please don't mute our channel it will affect the view of the channel and the posts will not reach to you!

Conrete steel slab detail. Shear studs help the interaction between conrete slab and steel beams so that they work together. In cases where shear studs are not used, the load is transfered from the slab to the steel beams and higher capacity of the beam is required.
@etconp
@etconp
Ethio Construction Engineering
🚧በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ ለውጭ አገር ዜጎች ሥራ ፈቃድ ለማውጣት የድጋፍ ደብዳቤ የሚሰጥበትን ሁኔታ ለመወሰን መመሪያ ተዘጋጅቶ መጽደቁን የከተማና ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ @etconp
👉በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ ለውጭ አገር ዜጎች ሥራ ፈቃድ ለማውጣት የድጋፍ ደብዳቤ የሚሰጥበትን ሁኔታ የሚወሰን መመሪያ ቁጥር 29/2012 ጸደቀ::
🚧በከተማ ልማትና ኮንስትራክን ሚነስቴር የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተወዳዳሪነት ማበልጸጊያ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱ ጀማል የመመርያው ዋና አላማ አስመልክተው እንደተናገሩት የውጭ ሀገር ዜጎችን ቀጥሮ በማሰራት በሂደትም እውቀትና ክህሎት ለተተኪ ኢትዮጵያዊያን በማስተላለፍ የቴክኖሎጅ ሽግግር እንዲፈጠር ለማድረግ አስፈላጊ መሆኑ፤ከዚህም በተጨማሪ ኢትዮጵዊያኖች የእውቀት እና የክህሎት ሽግግር እንዲያደርጉ፣ከዚህ በፊት በልማድ፣ እየተሰራ ያለውን የተዝረከረከ አሰራር በአሰረር በማረም ተገቢው ሰው ለተገቢው ስራ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባበትና የስራ ስምሪት የሚያደርግበት ግልፅ አሰራር ለመዘርጋት ነው ብለዋል፡፡
🚧መመሪያው የኮንስትራክሽን ዘርፉን እንደ ምክንያት በመጠቀም የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜጎች በስፋት ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ ከኮንስትራክሽን ሰራ ውጭ በሆኑ የስራ ዘርፎች የሚሰማሩ፣ በእንዲሁም መግባት የሌለበት ሰዎች ጨምር እየገቡ በተፈጠረውን የስራ እድል የመሻማት፣ ከዚህም ባሻገር የውጭ ምንዛሬ የማሸሽ ብሎም ለሙስና የተጋለጠ አሰራር በስፋት በመኖሩና የታሰበውን አለማ እያሳካ ባለመሆኑ በተደጋጋሚ የሚነሱ ቅሬታዎች መኖራቸውን ገልጸዋል፡፡
🚧ይህን ችግር በዘለቄታዊነት ለመፍታት እንዲቻል ከባለድሻ አካላት መረጃ ማሰባሰብ ስራ በማከናወን፣ የተሰበሰበውን መረጃ በመተንተን ለመመሪያው ግብአት እንዲሆን በማድረግ ከባለድሻ አካላት ጋር በየደረጃው ውውይይት ከተደረገ በኃላ በሚመለከተው “በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ ለውጭ አገር ዜጎች ሥራ ፈቃድ ለማውጣት የድጋፍ ደብዳቤ የሚሰጥበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 29/2012” እንዲጸድቅ ተደርጓል ብለዋል፡፡
Via ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚነስቴር

👉ዛሬ ዕለተ ሰኞ ስለ ጨረታ እንወያይ...
.
1. ከሊስት ቢድ የተሻለ የጨረታ ዘዴ ምን አለ?
2.አማካሪዎች የጨረታ ዶክመንት ሲያዘጋጁ ኮፒ ፔስት ያደርጋሉ ይባላል?
3. አማካሪዎች የጨረታ ዶክመንት ሲያዘጋጁ በዲዛይን ያልተካተቱ ስራዎችን ይጨምራሉ።
*በዲዛይን ውስጥ ያለን ስራ ደሞ ይቀንሳሉ ይህ ደግሞ መንግስትና አሰሪ ተቋማትን ይጎዳል።
*እንደዚህ አይነት አሰራሮችን እንዴት ማስወገድ ይቻላል?ተጠያቂ የምያደርጉ የህግ ማእቀፍ አለ? ካለስ ምን እርምጃ ተወሰደ ?
*የስራ ተቋራጮች በጨረታ ወቅት ዶክመንት አጣርተው ዋጋ ለመሙላት ምን ማድረግ አለባቸው? የስራ ተቋራጮች በዶክመንት ላይ ያሉ ችግሮችን ለይተው ጨረታን የማሰረዝ መብታቸው እስከ ምንድ ነው? *ብዙ ጊዜ ከጨረታ በሇላ ወደ ስራ ሲገቡ ችግሮችን ሲያነሱ ይታያል ።
4. በርካታ ኮንትራክተሮች ባሉበት ሀገር ውስን ጨረታ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለምን ይደረጋል ?
*በጨረታ ወቅት እንደ መስፈርት አመታዊ ተርን ኦቨር ከፍተኛ ነው ይህ ደሞ ተወዳዳሪዎችን ይቀንሳል! ይህ እንዴት ይሰራል ?
5.በጨረታ ወቅት ጨረታ ማፈን ምንድ ነው? ሚስጥር መጠበቅስ? የጥቅም ግጭት በጨረታ ወቅት እንዴት ይፈጠራል ?
.
✍ለመወያየት ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ይፃፉልን👇
፡
http://t.me/COTMp

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

👉አዲስ አበባ የመጀመሪያውን የውሃ መውረጃ ማስተር ፕላን እየሰራች ነው!
🚧ለከተማዋ የሚሰራው የመጀመሪያው የውሃ መውረጃ (Drainage) ማስተር ፕላን በከተማዋ የሚታየውን የጎርፍ እክል በተቀናጀ እና ዘላቂ ሁኔታ ለመግታት ያስችላል ተብሏል፡፡
🚧የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞገስ ጥበቡ ለካፒታል እንደተናገሩት ከተማዋ በታሪኳ የመጀመሪያ የሆነውን ማስተር ፕላን እውን ለማድረግ የአለም ባንክ የ36 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
🚧የማስተር ፕላን ስራውንም ፓሌርሞ፣ ጣልያን መሰረቱን ያደረገው ሰሪንግ ኢንጂነሪያ ከኢትዮጵያ አጋሩ መታፈሪያ አማካሪ ኢንጂነሪንግ ጋር እያከናወነው ይገኛል፡፡
🚧የማስተር ፕላን ስራው በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው የሚሉት የከተማው መንገዶች ባለስልጣን ኃላፊ፤ በተያዘው በጀት አመት ስራው ሙሉ ለሙሉ ይጠናቀቃል ብለዋል፡፡
🚧ማስተር ፕላኑ በቀዳሚነት የጎርፍ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችለንን አካሄድ ያመላክታል ያሉት አቶ ሞገስ ይህም የውሃ መውረጃዎችን በበቂ ሁኔታ ከማስተዳደር ባለፈ በጎርፍ አማካኝነት በመሰረተ ልማቶች ላይ እና በኢኮኖሚ ጥፋቶች ላይ የሚደርሱ ጫናዎችን ያስወግዳል ብለዋል፡፡
🚧በዋና ከተማዋ ቀላል የማይባሉ ቦታዎች ለጎርፍ ተጋላጭ ሆነዋል፡ ቀደም ሲል እያንዳንዱ መንገድ ዲዛይን ሲሰራ የውሃ መውረጃም ጥናት በተናጠል ይሰራ እንደነበር ይታወሳል በማስተር ፕላኑ ግን የሁሉም ዲዛይን ይቀናጃል ተብሏል፡፡
Via Capital

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያፈራውና አስደማሚ የግንባታ ሥራዎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ቪዲዮዎችን የሚሠራው ‘THE B1M’ የዩቲዩብ ገጽ እ.ኤ.አ በ 2020 ከሚጠናቀቁ ግንባታዎች መካከል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ ከመጀመሪያዎቹ 20 ግዙፍ ግንባታዎች አንዱ እንደሆነ የሚያሳይ ዘገባ ሠርቷል!
🚧ዘገባው ለመመልከት ከዚህ ፅሁፍ አያይዘንላቹዋል።
📹23.4 MB USE WIFI
@etconp
🚧ዘገባው ለመመልከት ከዚህ ፅሁፍ አያይዘንላቹዋል።
📹23.4 MB USE WIFI
@etconp
👉What is a tension reinforced section and compression reinforced section
📸Refer The Below Two images to have a better visual understanding!

🚧Tension reinforced section is when you have steel reinforcement (rebar) on the tension controlled region where the rebar is used to counteract the lack of tensile strength in concrete.
📌When reinforcement is only present in the tension zone, you have a singly reinforced beam.

🚧rebar on the tension side only is not enough to resist the ultimate moment capacity of the beam, therefore, reinforcement in the compression region is needed.
📌When reinforcement is present in both zones (tension and compression), you have a doubly reinforced beam

👉ስለ Professional ethics በ ኮንስትራክሽን ስራ ላይ
፡
▶️Professional ethics በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ። ስራዎችን በሀላፊነት ስሜት መስራት ማለት ነዉ። ራስን ላለማራከስ ና ለራስ ክብር ከመስጠት ይነሳል። ሰዉ ምን ይለኛል ብቻ ሳይሆን የተሸከምነዉ ህሊና ቅለትና ክብደትም ማሳያ ጭምር ነዉ።
፡
▶️በርካታ መሀንድሶች Design ሲሰሩ ወተዉ ወርደዉ ሙያዉ እንደሚያዘዉ ትክክለኛ ዳታ በመሰብሰብ ከእንከኖች በተቻለ መጠን የፀዳ ሀገሪቷን ያላትን ዉስን ሀብት ከብክነት የሚጠብቅ ህ/ሰቡን ከመንገላታት የሚያድንና አሰሪ ተቋማትን ከህዝብ ወቀሳ የሚያተርፍ ራሱ ባለሙያዉን የሚያስመሰግን ብሎም ዘርፉን የሚያስከብር ስራ ይሰራሉ።
▶️በተቃራኒዉ ደግሞ ሳይሰሩ የደከማቸዉ አንዳንዴም ወደ ሳይት እንኳ ሳይሄዱ ቁጭ ብለዉ Data cook በማድረግ ሀገር የሚያወድሙ፣ የሙያ ብልግና የሚፈፅሙ የሙያዉ ጥላሸቶች አሉ።
▶️በመንግስት በኩል ከጥናትና ዲዛይን ጀምሮ እሰከ ተጠናቀቁ ግንባታዎች መልካም ያደረጉ ባለሙያዎችን ባግባቡ ለይቶ እዉቅና የመስጠት በዛዉ ልክ ደግሞ ያጠፉትን በይፋ መዉቀስና መቅጣት መጀመር መቻል አለበት።
፡
▶️በት/ት ተቋማት ዉስጥም የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታዉን ማሻሻል የስፈልጋል። በስራ ላይ ስልጠና ክህሎትን ማሳደግ ያስፈልጋል። በየምህንድስና ዘርፉ የምርምርና የስልጠና ተቋም መክፈትና መስራት ያስፈልጋል።
፡
✉️ከሁሉ በፊት ግን ዉድ መሀንድሶች ካለንበት ዝቅጠት ለመዉጣት፣ ሀገራችንና ህዝባችን ከኛ የሚጠብቁትን ለመወጣት ሙያችን በሚያስገድደዉ ልክ ለመስራት ቆርጠን እንነሳ።

Sileshi Stesema is inviting you to a scheduled Zoom Webinar.
Topic: BIM & Digital Transformation Webinar
"What is BIM"
Time: Aug 20, 2020 08:30 PM London.
ከምሽቱ ሰዓት ተኩል በኢትዮጵያ ስዓት አቆጣጠር
Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/86090203216?pwd=d3BSMlVLd2FDWVUweWJaZ2w5SnlNQT09
Meeting ID: 860 9020 3216
Passcode: 689342
One tap mobile
+442039017895,,86090203216#,,,,,,0#,,689342# United Kingdom
+441314601196,,86090203216#,,,,,,0#,,689342# United Kingdom
Dial by your location
+1 312 626 6799 US (Chicago)
+1 346 248 7799 US (Houston)
+1 669 900 6833 US (San Jose)
+1 929 205 6099 US (New York)
+1 253 215 8782 US (Tacoma)
+1 301 715 8592 US (Germantown)
Meeting ID: 860 9020 3216
Passcode: 689342
Find your local number: https://us02web.zoom.us/u/kX99f53R6

Zoom Video
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution…