Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የ ሸገር አዱ ገነት ውብ ገፅታ

🚧ሸጋ ምሽት ተመኘን😍

🚩ADDIS ABABA ETHIOPIA

@etconp
Distinguishing!! why not just build a tunnel. They wanted to mining soild minerals before the road construction, literally the killed two birds using one stone.

@etconp
Ethio Construction Engineering
✋ጷግሜን 1 የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም . 👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አሁን 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ቤተሰባችን ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል። ➡️ውድድሩ በተለያዩ ጥያቄዎች ለተከታታይ 5 ቀናት ይቆያል። 🚩እስከ ጿግሜን 5 ቀን ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ሁሌ ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ። 👇የ ዛሬ ጥያቄያችን...☝️ 👉ይህንን…
👉ANSWER FOR THE QUESTION

📌This Apparatus is Called Compaction factor test Apparatus

🚧Compaction Factor was developed by Road Research Laboratory in United Kingdom and is used to determine the workability of concrete conducted in laboratory used to calculate the degree of workability of fresh concrete with regard to the internal energy required for computing the concrete perfectly or compaction factor is the ratio of weights of partially compacted to fully compacted concrete.

@etconp
👉የ ጷግሜን 1 ይመልሱ ይሸለሙ ጥያቅያችን ኣሸናፊ Abrsh✝️ (@iPraynHope) ሆኖዋል።
.
👏👏👏👏👏
.
➡️በጣም ብዙ ሰው ሞክራችኋል እንዲሁም ትክክለኛ መልስ መልሳቹ ነገር ግን ህጉ ያላከበራቹ በ ተጨማሪ ህጉ ተከትላቹ ትክክለኛ መልስ የመለሳቹ ጥቂት አደላችሁም።

🚧በዚህ መሰረት ቀደሞ የመለሰ ኣብርሽ ስለሆነ የ 250MB INTERNET PACKAGE ተሸላሚ ሁኖዋል፡፡
.
🙏ለሁላችሁም የተሳተፋቹ ከልብ እናመሰግናለን🙏
፡
🚩የ ዛሬ ጷግሜን 2 ጥያቄም በተለመደው 8:00 ስዓት እንገናኝ

▶️መልካም በዓል❤️

@etconp
👉Historical Development of Structural Concrete

➡️Concrete and it's volcanic constituents, such as pozzolanic ash, have been used since the days of Greeks and Romans.

▶️Early part of 19th century: More intensive use of the material.

▶️1801: Weakness of concrete in tension was realized by F. Coignet

▶️1850: A small cement boat was constructed by Lambot for 1855 world fair in Paris.

▶️1867: A design of metal frames as reinforcement for concrete garden plant containers was patented by the French gardener J. Monier

▶️1886: First manuscript on the theory and design of concrete structures was published by Koenen

▶️1906: C.A.P. Turner developed the first flat slab without beams.

▶️1910: German committee for reinforced concrete, Austrian Concrete Committee, the American Concrete Institute(ACI), and The British Concrete Institute were already established.

▶️1920: Many structures such as buildings, bridges, liquid containers of reinforced concrete were already constructed.

▶️1938: Ultimate strength theories were codified in the USSR

▶️1956: Ultimate strength theories were codified in England and the U.S.

▶️1956-present: High strength concretes of a strength in compression up to 20ksi (137.9Mpa) and 1.8ksi (12.41Mpa) in tension were developed.

#HistoryOfConcrete

@etconp
👉የ ጷግሜን 2 ይመልሱ ይሸለሙ ፕርግራማችን ልክ ከ ቀኑ 8 ሰዐት ይለጠፋል!

⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ኮንስትራክሽን ዘርፍ ላሉ ጓደኞቻቹ መላክ ኣለባቹ እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ @ETCONpAds ላኩልን።

🚧ህጉን ያላሟላ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

🤚ውድድሩ ለተከታታይ 5 ቀናት ይቆያል።

🚩እስከ ጿግሜን 5 ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ።

@etconp
✋ጷግሜን 2 የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም
.
👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አሁን 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ቤተሰባችን ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል።

➡️ውድድሩ በተለያዩ ጥያቄዎች ለተከታታይ 5 ቀናት ይቆያል።

🚩እስከ ጿግሜን 5 ቀን ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ሁሌ ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ።


👇የ ዛሬ ጥያቄያችን...

👉What is the difference between consolidation and compaction ?

📩መልሳቹን @ETCONpAnswerBot ላይ እስከ ዛሬ ማታ 5:00 ሰዓት ብቻ ይላኩልን።
.
⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ጓደኞቻቹ በ Message መላክ ኣለባቹ ወይም ሊንካችን በ ግሩፕ ላይ ይለጥፉት እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ ላኩልን::

🚧ህጉን ያላሟላ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

@etconp
👉በ2013 በጀት ዓመት 320 ሚሊየን ኩንታል ሲሚንቶ ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ ተገለፀ

➡️በኢትዮጵያ የሲሚንቶ እጥረትን ለመቅረፍ በሀገር ውስጥ ከሚመረተው በተጨማሪ 320 ሚሊየን ኩንታል ሲሚንቶ ከውጪ ሀገር ተገዝቶ እንደሚገባ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

🚧በኢትዮጵያ ኮንስትክሽን ስራ መሰረታዊ ግብዓት በሆነው የሲሚንቶ ምርት ላይ ከታህሳስ ወር 2012 ዓ.ም ጀምሮ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መታየቱ የሚታወስ ነው፡፡

🚧ይህንንም ችግር ለመፍታት ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በርካታ የመፍትሄ እርምጃዎችን መውሰዱን በመግለፅ ነገር ግን አሁንም ችግሩ ሙሉ በሙሉ ባለመፈታቱ ዘለቄታዊ መፍትሄ ለመስጠት የሚያስችል መመሪያ መዘጋጀቱን በሚኒስቴሩ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ወንድሙ ፍላቴ ተናግረዋል፡፡

🚧መመሪያው የተዘጋጀው የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው እንዲያመርቱና በዘርፉ ከአምራችና አስመጭ እስከ ችርቻሮ ንግድ ስራ ላይ የተሰማሩትን በማስተሳሰር፣ የአቅርቦትና ስርጭት ቁጥጥር እየተደረገበት ለህብረተሰቡ ጥቅም ላይ እንዲውል በማድረግ የዋጋ ንረት እንዳይከሰትና የተረጋጋ የሲሚንቶ ግብይት ስርዓት እንዲኖር ለማስቻል መሆኑ ተጠቁሟል ይህም ከነሐሴ 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሆነም አቶ ወንድሙ ገልጸዋል፡፡

🚧በመመሪያው መሰረትም በሀገር ውስጥ ከሚመረተው በተጨማሪ መስፈርቱን በሚያሟሉ አስመጪዎች አማካኝነት 320 ሚሊየን ኩንታል ሲሚንቶ ወደ ሀገር ውስጥ ገበያ እንደሚገባ ተነግሯል፡፡

🚧የሲሚንቶ አስመጭዎቹ የኮንስትራክሽን ቁሳቁሶች፣ ብረታ ብረት፣ ብረታ ብረት ያልሆነ እና እስክራፕል አስመጪነት ፈቃድ ማውጣት የሚገባቸው ሲሆን የሚያስመጡትም ሲሚንቶ PPC እና OPC 42 ነጥብ 5 መሆን አለበት ተብሏል፡፡

🚧የሚመጣው ሲሚንቶ በ3ኛ ወገን የተረጋገጠ የብቃት ደረጃ ያለው መሆን አለበት ያሉት ዳይሬክተሩ አንድ አስመጪ ከ3 ሺህ ቶን ያላነሰ ሲሚንቶ ማስመጣት እንዳለበትም ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

🚧እንዲሁም አስመጪዎች የሚያስመጡት ሲሚንቶ ከተመረተበት ቀን ጀምሮ ከ3 ወራት ያልበለጠው መሆን እንዳለበት እና በ90 ቀናት ውስጥ ማስመጣት መጀመር እንዳለባቸውም ተጠቁሟል፡፡

 Via FBC

@etconp
👉The Birds Eye view Of Africa Union Area in Addis Abeba😍

🚧ውብ ምሽት ተመኘን❤️

📷 Rahel Fiseha🙏

@etconp
👉የ ጷግሜን 2 ይመልሱ ይሸለሙ ጥያቅያችን ኣሸናፊ B3ቃሉ (@Menilik1) ሆኖዋል።
.
👏👏👏👏👏
.
➡️በጣም ብዙ ሰው ሞክራችኋል እንዲሁም ትክክለኛ መልስ መልሳቹ ነገር ግን ህጉ ያላከበራቹ በ ተጨማሪ ህጉ ተከትላቹ ትክክለኛ መልስ የመለሳቹ ጥቂት አደላችሁም።

🚧በዚህ መሰረት ቀደሞ የመለሰ B3ቃሉ ስለሆነ የ 250MB INTERNET PACKAGE ተሸላሚ ሁኖዋል፡፡
.
🙏ለሁላችሁም የተሳተፋቹ ከልብ እናመሰግናለን🙏
፡
🚩የ ዛሬ ጷግሜን 3 ጥያቄም በተለመደው 8:00 ስዓት እንገናኝ

▶️መልካም በዓል❤️

@etconp
👉Construction Management

➡️Construction management is professional service that helps to design and construction.

➡️Constructional project management requires depth in knowledge about the design and constructional process.

➡️Construction project management is the art of directing and co-ordinating throughout the life of a project by using modern management technology.

🚧The purpose of CM is to control a project’s time, cost and quality.

📌Types of construction project

▶️Federal construction project

▶️State construction project

▶️Private construction project

➡️With the knowledge and experience from construction management,everyone can contribute to construction management service.

📌The construction management includes

⏺Construction scheduling

⏺Construction cost estimating and cost control

⏺Construction Finance

#Constructiontechnology

#Constructionmanagement

@etconp
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉በ ኖርዊይ ላይ እየተገነባ ስላለው 47 ቢሊዮን ዶላር የሚፈጀው የውሃ ውስጥ የ መንገድ ፕሮጀክት በ ምስል የተደገፈ ገለፃ በ ሰሎሞን ቴክ ቶክ ተዘጋጅተዋል።

🚧ቪድዮ ለማየት ከዚህ ፅሁፍ አያይዘንላቹሀል 84.1MB ስለሆነ WIFI ቢጠቀሙ ይመረጣል።

🎥ወይም በ YOUTUBE ለማየት ከታች ባለው ሊንክ ይከታተሉት

https://youtu.be/Kh5fbXKsjHI

Via Tech Talk With Solomon

#ConstructionTechnology

@etconp
👉ስለ ኪነህንጻ ስንነጋገር የሚከተሉትን የእንግሊዝኛ ቃላት ወደ አማርኛ በሚከተለው መልኩ እየተረጎምን ለመነጋገር እንሞክራለን

▶️Minimalist design = አቅላይ ንድፍ

▶️Deconstructivist = ብተና

▶️Modernism = ዘመናዊነት

▶️Post Modernism = ድህረ ዘመናዊነት

▶️Contemporary = የግዜው

▶️Ecclectic = ጥርቅሞሽ

▶️Contrast = ተቃርኖ

▶️Monotony = አንድ አይነትነት

▶️Dynamic = ተስፈንጣሪ

▶️Static = ዝምተኛ

▶️Composition = ድርደራ

▶️Visual field = እይታ ገበታ

▶️Focal point = አትኩሮት ሳቢ

▶️Design = ንድፍ

▶️Drafting = ንድፍ ገለጻ

▶️3 dimensional drawing = ሶስት ደርዝ ንድፍ ገለጻ

▶️Rendering = እውነታ ምስል

▶️Drawing = ንድፍ ገለጻ

▶️Working drawing = ግንባታ ንድፍ ገለጻ

▶️Urbanism = ስነ ከተማ

▶️Urban design = ከተማ ንድፍ

▶️Urban planning = ከተማ እቅድ

▶️Urbanization = ክተማ

▶️Landscape = መልክአ ምድር

▶️Landscape design = መልክአምድር ንድፍ

▶️Landscape working drawing = መልክአምድር ግንባታ ንድፍ ገለጻ

▶️Interior = ውስጣዊ

▶️Interior design = ውስጣዊ ንድፍ

▶️Housing = ስነ ቤት

️Sustainable = ዘላቂ ስነምህዳራ

▶️Sustainable Urban design = ዘላቂ ከተማ ንድፍ

▶️Landuse = መሬት አጠቃቀም

▶️Slum area= ጎስቋላ ሰፈር

▶️Informal settlement = ሰነድ አልባ ሰፈር
Squater

▶️settlement = ጨረቃ ቤት

▶️Space = ስፍራ

▶️Spatial = ስፍራዊ

▶️Density = ጥግግት

▶️Proportion = ምጣኔ

▶️Scale = ሚዛን

▶️Ground=ጀርባ

▶️Figure ground =ምስል ከጀርባ ምጣኔ

▶️Emphasis = መጉላት

▶️Continuity = መቀጣጠል

▶️Symmetry = ተካፋይ

▶️Asymmetry = ኢተካፋይ

▶️Assymetrical composition = ኢተካፋይ ድርደራ

Via Ethiopian architecture and urbanism

✍እናንተም የምታውቅዋቸው መወያያ ግሩፓቹ ላይ @COTMp ፃፉልን።

#ConstructionTip

@etconp
👉የ ጷግሜን 3 ይመልሱ ይሸለሙ ፕርግራማችን ልክ ከ ቀኑ 8 ሰዐት ይለጠፋል!

⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ኮንስትራክሽን ዘርፍ ላሉ ጓደኞቻቹ መላክ ኣለባቹ እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ @ETCONpAds ላኩልን።

🚧ህጉን ያላሟላ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

🤚ውድድሩ እስከ ጿግሜን 5 ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ።

@etconp
✋ጷግሜን 3 የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም
.
👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አሁን 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ቤተሰባችን ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል።

➡️ውድድሩ በተለያዩ ጥያቄዎች ለተከታታይ የተቀሩት 2 ቀናት ማለትም እስከ ጿግሜን 5 ቀን ሁሌ ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ።


👇የ ዛሬ ጥያቄያችን...
👉ይህንን በምስሉ የምትመለከቱት ቢጫ ምልክት የተደረገበት ምን በመባል ይጠራል? ጥቅሙስ?

📩መልሳቹን @ETCONpAnswerBot ላይ እስከ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ብቻ ይላኩልን።
.
⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ጓደኞቻቹ በ Message መላክ ኣለባቹ ወይም ሊንካችን በ ግሩፕ ላይ ይለጥፉት እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ ላኩልን::

🚧ህጉን ያላሟላ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

@etconp
👉ባህር ተሻጋሪው የጥንት ኢትዮጵያውያን ኪነ ህንፃ

➡️ ታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሂረን ስለ ጥንት ኢትዮጵያንን ኪነ ህንፃ ሲገልፅ "ኢትዮጵያያን ቅድመ አያቶች በከተሞች ይኖሩ የነበሩና ታላላቅ ድንቅ ቤተ መቅደሶችንና ህንፃዎችን የገነቡ ነበሩ" ሲል በምርምር ያረጋግጣል።

➡️ሌላው Ancient history of Hindustan የተሰኝው መፃሕፍ ፀሀፊ ቶማስ ማውሪዎስ እንዲህ ሲል ምስክርነቱን ይሰጣል "የጥንት ኢትዮጵያን ድንቅ የፈጠራ ችሎታ እጅግ ከፍተኛ ዝና አግኝቶ በነበረበት በዛ ዘመን ፤ኢትዮጵያያን በዓለም ታላላቅ ህንፃዎች ሰርተዋል፣ከምድር በታች ዋሻዎችን ቆፍረዋል ፣ መተላለፊያዎችን ሰርተዋል ፣ ግዙፍ ግድቦችን በመገደብ ሐይቆችን ፈጥረዋል ፣የውሃ ማስተላለፊያ መስመሮችን ዘርግተዋል ፣ድልድዮችን ገንብተዋል የባሌስና የቤሉስን ታላላቅ ማማዎችንና የግብፅ ፒራሚዶችን ገንብተዋል።"

➡️"የሳልሴትንና የኤሌፋንታይን ዋሻዎች ቆፍረዋል፣በሜካኒካል ኃይል አጠቃቅማቸውና ክህሎቶቻቸው ለማመን የሚያስቸግሩ ድንቅ ስራዎች አከናውነዋል።

➡️በቤልቤክና በቴባይ ፈርሰው ከሚታዮ ቤተ መቅደሶች መካከል ከ፩ እስከ ፳ ሜትር ከፍታ ያላቸውን ውፍረታቸው ከ፫ እስከ ፮ ሜትር የሚደርስ ሀውልቶችን ቀርፀው እንዴት እንዳቆሟቸው ዛሬም ለማመን አዳጋች የሆነ ጉዳይ ነው።"

🚧ኢትዮጵያ ሀገራችንን በበጎ ስራ እናገልግል የምህንድስና ሙያን ወደ ነበረበት ከፍታው እንመልስ!!

🙏"ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!"🙏

🚩ማጣቀሻ መፃሕፍት📚

፩) Ancient history of Hindustan book :by Thomas Maurice

፪) Wonderful Ethiopians of the Ancient Cushite Empire book : by Drusilla Dunjee

#ConstructionHistory

@etconp
Ethio Construction Engineering
✋ጷግሜን 3 የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም . 👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አሁን 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ቤተሰባችን ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል። ➡️ውድድሩ በተለያዩ ጥያቄዎች ለተከታታይ የተቀሩት 2 ቀናት ማለትም እስከ ጿግሜን 5 ቀን ሁሌ ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ። 👇የ ዛሬ ጥያቄያችን...…
👉ANSWER FOR THE QUESTION

➡️ITS NAME IS REINFORCEMENT COUPLER

🚧Mechanical means of splicing of reinforcement bars involve joining of two reinforcement bars end to end using a reinforcement coupler and is a relatively new method being adopted in some important projects.

🚧purpose of providing transfer of axial tensile force and/or compressive force from one bar to the other, where,
a) coupling sleeve is a device fitting over the ends of two reinforcing bars, and b) threaded coupler is a threaded device for joining reinforcing bars with matching threads.

🚧When the bar size is >30mm it’s hard to use tie plus it won’t be economical rather we use coupler.

@etconp
👉የ ጷግሜን 3 ይመልሱ ይሸለሙ ጥያቅያችን ኣሸናፊ Selemon Abebe (@Emebeti) ሆኖዋል።
.
👏👏👏👏👏
.
➡️በጣም ብዙ ሰው ሞክራችኋል እንዲሁም ትክክለኛ መልስ መልሳቹ ነገር ግን ህጉ ያላከበራቹ በ ተጨማሪ ህጉ ተከትላቹ ትክክለኛ መልስ የመለሳቹ ጥቂት አደላችሁም።

🚧በዚህ መሰረት ቀደሞ የመለሰ Selemon Abebe ስለሆነ የ 250MB INTERNET PACKAGE ተሸላሚ ሁኖዋል፡፡
.
🙏ለሁላችሁም የተሳተፋቹ ከልብ እናመሰግናለን🙏
፡
🚩የ ዛሬ ጷግሜን 4 ጥያቄም በተለመደው 8:00 ስዓት እንገናኝ

▶️መልካም በዓል❤️

@etconp