Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉በ ኖርዊይ ላይ እየተገነባ ስላለው 47 ቢሊዮን ዶላር የሚፈጀው የውሃ ውስጥ የ መንገድ ፕሮጀክት በ ምስል የተደገፈ ገለፃ በ ሰሎሞን ቴክ ቶክ ተዘጋጅተዋል።

🚧ቪድዮ ለማየት ከዚህ ፅሁፍ አያይዘንላቹሀል 84.1MB ስለሆነ WIFI ቢጠቀሙ ይመረጣል።

🎥ወይም በ YOUTUBE ለማየት ከታች ባለው ሊንክ ይከታተሉት

https://youtu.be/Kh5fbXKsjHI

Via Tech Talk With Solomon

#ConstructionTechnology

@etconp
👉ስለ ኪነህንጻ ስንነጋገር የሚከተሉትን የእንግሊዝኛ ቃላት ወደ አማርኛ በሚከተለው መልኩ እየተረጎምን ለመነጋገር እንሞክራለን

▶️Minimalist design = አቅላይ ንድፍ

▶️Deconstructivist = ብተና

▶️Modernism = ዘመናዊነት

▶️Post Modernism = ድህረ ዘመናዊነት

▶️Contemporary = የግዜው

▶️Ecclectic = ጥርቅሞሽ

▶️Contrast = ተቃርኖ

▶️Monotony = አንድ አይነትነት

▶️Dynamic = ተስፈንጣሪ

▶️Static = ዝምተኛ

▶️Composition = ድርደራ

▶️Visual field = እይታ ገበታ

▶️Focal point = አትኩሮት ሳቢ

▶️Design = ንድፍ

▶️Drafting = ንድፍ ገለጻ

▶️3 dimensional drawing = ሶስት ደርዝ ንድፍ ገለጻ

▶️Rendering = እውነታ ምስል

▶️Drawing = ንድፍ ገለጻ

▶️Working drawing = ግንባታ ንድፍ ገለጻ

▶️Urbanism = ስነ ከተማ

▶️Urban design = ከተማ ንድፍ

▶️Urban planning = ከተማ እቅድ

▶️Urbanization = ክተማ

▶️Landscape = መልክአ ምድር

▶️Landscape design = መልክአምድር ንድፍ

▶️Landscape working drawing = መልክአምድር ግንባታ ንድፍ ገለጻ

▶️Interior = ውስጣዊ

▶️Interior design = ውስጣዊ ንድፍ

▶️Housing = ስነ ቤት

️Sustainable = ዘላቂ ስነምህዳራ

▶️Sustainable Urban design = ዘላቂ ከተማ ንድፍ

▶️Landuse = መሬት አጠቃቀም

▶️Slum area= ጎስቋላ ሰፈር

▶️Informal settlement = ሰነድ አልባ ሰፈር
Squater

▶️settlement = ጨረቃ ቤት

▶️Space = ስፍራ

▶️Spatial = ስፍራዊ

▶️Density = ጥግግት

▶️Proportion = ምጣኔ

▶️Scale = ሚዛን

▶️Ground=ጀርባ

▶️Figure ground =ምስል ከጀርባ ምጣኔ

▶️Emphasis = መጉላት

▶️Continuity = መቀጣጠል

▶️Symmetry = ተካፋይ

▶️Asymmetry = ኢተካፋይ

▶️Assymetrical composition = ኢተካፋይ ድርደራ

Via Ethiopian architecture and urbanism

✍እናንተም የምታውቅዋቸው መወያያ ግሩፓቹ ላይ @COTMp ፃፉልን።

#ConstructionTip

@etconp
👉የ ጷግሜን 3 ይመልሱ ይሸለሙ ፕርግራማችን ልክ ከ ቀኑ 8 ሰዐት ይለጠፋል!

⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ኮንስትራክሽን ዘርፍ ላሉ ጓደኞቻቹ መላክ ኣለባቹ እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ @ETCONpAds ላኩልን።

🚧ህጉን ያላሟላ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

🤚ውድድሩ እስከ ጿግሜን 5 ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ።

@etconp
✋ጷግሜን 3 የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም
.
👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አሁን 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ቤተሰባችን ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል።

➡️ውድድሩ በተለያዩ ጥያቄዎች ለተከታታይ የተቀሩት 2 ቀናት ማለትም እስከ ጿግሜን 5 ቀን ሁሌ ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ።


👇የ ዛሬ ጥያቄያችን...
👉ይህንን በምስሉ የምትመለከቱት ቢጫ ምልክት የተደረገበት ምን በመባል ይጠራል? ጥቅሙስ?

📩መልሳቹን @ETCONpAnswerBot ላይ እስከ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ብቻ ይላኩልን።
.
⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ጓደኞቻቹ በ Message መላክ ኣለባቹ ወይም ሊንካችን በ ግሩፕ ላይ ይለጥፉት እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ ላኩልን::

🚧ህጉን ያላሟላ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

@etconp
👉ባህር ተሻጋሪው የጥንት ኢትዮጵያውያን ኪነ ህንፃ

➡️ ታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሂረን ስለ ጥንት ኢትዮጵያንን ኪነ ህንፃ ሲገልፅ "ኢትዮጵያያን ቅድመ አያቶች በከተሞች ይኖሩ የነበሩና ታላላቅ ድንቅ ቤተ መቅደሶችንና ህንፃዎችን የገነቡ ነበሩ" ሲል በምርምር ያረጋግጣል።

➡️ሌላው Ancient history of Hindustan የተሰኝው መፃሕፍ ፀሀፊ ቶማስ ማውሪዎስ እንዲህ ሲል ምስክርነቱን ይሰጣል "የጥንት ኢትዮጵያን ድንቅ የፈጠራ ችሎታ እጅግ ከፍተኛ ዝና አግኝቶ በነበረበት በዛ ዘመን ፤ኢትዮጵያያን በዓለም ታላላቅ ህንፃዎች ሰርተዋል፣ከምድር በታች ዋሻዎችን ቆፍረዋል ፣ መተላለፊያዎችን ሰርተዋል ፣ ግዙፍ ግድቦችን በመገደብ ሐይቆችን ፈጥረዋል ፣የውሃ ማስተላለፊያ መስመሮችን ዘርግተዋል ፣ድልድዮችን ገንብተዋል የባሌስና የቤሉስን ታላላቅ ማማዎችንና የግብፅ ፒራሚዶችን ገንብተዋል።"

➡️"የሳልሴትንና የኤሌፋንታይን ዋሻዎች ቆፍረዋል፣በሜካኒካል ኃይል አጠቃቅማቸውና ክህሎቶቻቸው ለማመን የሚያስቸግሩ ድንቅ ስራዎች አከናውነዋል።

➡️በቤልቤክና በቴባይ ፈርሰው ከሚታዮ ቤተ መቅደሶች መካከል ከ፩ እስከ ፳ ሜትር ከፍታ ያላቸውን ውፍረታቸው ከ፫ እስከ ፮ ሜትር የሚደርስ ሀውልቶችን ቀርፀው እንዴት እንዳቆሟቸው ዛሬም ለማመን አዳጋች የሆነ ጉዳይ ነው።"

🚧ኢትዮጵያ ሀገራችንን በበጎ ስራ እናገልግል የምህንድስና ሙያን ወደ ነበረበት ከፍታው እንመልስ!!

🙏"ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!"🙏

🚩ማጣቀሻ መፃሕፍት📚

፩) Ancient history of Hindustan book :by Thomas Maurice

፪) Wonderful Ethiopians of the Ancient Cushite Empire book : by Drusilla Dunjee

#ConstructionHistory

@etconp
Ethio Construction Engineering
✋ጷግሜን 3 የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም . 👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አሁን 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ቤተሰባችን ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል። ➡️ውድድሩ በተለያዩ ጥያቄዎች ለተከታታይ የተቀሩት 2 ቀናት ማለትም እስከ ጿግሜን 5 ቀን ሁሌ ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ። 👇የ ዛሬ ጥያቄያችን...…
👉ANSWER FOR THE QUESTION

➡️ITS NAME IS REINFORCEMENT COUPLER

🚧Mechanical means of splicing of reinforcement bars involve joining of two reinforcement bars end to end using a reinforcement coupler and is a relatively new method being adopted in some important projects.

🚧purpose of providing transfer of axial tensile force and/or compressive force from one bar to the other, where,
a) coupling sleeve is a device fitting over the ends of two reinforcing bars, and b) threaded coupler is a threaded device for joining reinforcing bars with matching threads.

🚧When the bar size is >30mm it’s hard to use tie plus it won’t be economical rather we use coupler.

@etconp
👉የ ጷግሜን 3 ይመልሱ ይሸለሙ ጥያቅያችን ኣሸናፊ Selemon Abebe (@Emebeti) ሆኖዋል።
.
👏👏👏👏👏
.
➡️በጣም ብዙ ሰው ሞክራችኋል እንዲሁም ትክክለኛ መልስ መልሳቹ ነገር ግን ህጉ ያላከበራቹ በ ተጨማሪ ህጉ ተከትላቹ ትክክለኛ መልስ የመለሳቹ ጥቂት አደላችሁም።

🚧በዚህ መሰረት ቀደሞ የመለሰ Selemon Abebe ስለሆነ የ 250MB INTERNET PACKAGE ተሸላሚ ሁኖዋል፡፡
.
🙏ለሁላችሁም የተሳተፋቹ ከልብ እናመሰግናለን🙏
፡
🚩የ ዛሬ ጷግሜን 4 ጥያቄም በተለመደው 8:00 ስዓት እንገናኝ

▶️መልካም በዓል❤️

@etconp
👉የሮማውያን ምህንድስና

➡️ሮማውያን እጅግ በጣም ጥሩ መሀንዲሶች እና ግንበኞች ነበሩ።

➡️የገነቧቸው አብዛኞቹ ህንፃዎች እና የምህንድስና ፕሮጀክቶች እስካሁን ድረስ የሚገኙ ሲሆን አሁንም የተወሰኑት ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው።

➡️ሮማውያን ያከናወኗቸው አንዳንድ ፕሮጀክቶችን በጥቂቱ እንደሚከተለው አቅርበናል።

🚧መንገድ - የሮማውያን መንገዶች ለሮማውያን ኢኮኖሚ እና ለውትድርና እንዲሁም በከተሞች መካከል የንግድ ሥራ በቀላሉ እንዲካሄድ አስተዋጽኦ አድርገዋል እንዲሁም የሮማውያን ሰራዊት በብዙ ግዛቶች በፍጥነት እንዲስፋፋ አስቻሉት።

▶️መንገዶቹ ከአካባቢያቸው የሚመጣ ተፈጥሯዊ ጫናንን እንዲቋቋሙ በአግባቡ ተገንብተው ነበር፡፡

▶️መንገዶቹ የተገነቡት የሲሚንቶ ውህድን [Concrete] ጨምሮ ብዙ ንጣፎች በመጠቀም ነበር እነዚህ ዘላቂ መንገዶች እስከዛሬ ድረስ አገልግሎት ላይ እየዋሉ ነው እንዲሁም የመንገዱ የመሀል ክፍል ጉብ [Hump structure] ያለ መዋቅር ስለነበረው ጠርዛቸው ላይ ውሃ እንዲያፈሱ አድርገዋል ይህ የምህንድስና ጥበብ መንገዶች በጎርፍ እንዳይጥለቀለቁ እና በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ እንዲጠቀሙባቸው አስችሏቸዋል።

🚧ኮሎሲየም [The Colosseum] ኮሎሲየም የሮማውያን ምህንድስና እና ዠ ግንባታ ትልቅ ምሳሌ ነው።

▶️ኮሎሲየም ትልቅ የቤት ውስጥ [Outdoor] ስታዲየም ሲሆን አስከ 50,000 ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል ነበር እንዲሁም የተለያዩ የመዝናኛ አይነቶች ይቀርቡ የነበረ ሲሆን ለምሳሌ ያህል የግላዲያተር [Gladiator] ጨዋታዎች፣ ውሸት የመድረክ ጦርነቶች እና ድራማዎች።

▶️ትልቁ ኮሎሲየምን ጥንካሬ ለመስጠት ከብዙ ቀስተ ግንቦች [Arches] ጋር ነበር የተገነባው።

▶️ምንም እንኳን የመሬት መንቀጥቀጥ ክፍሎቹን ቢያፈርስም አብዛኛው የኮሎሲየም መዋቅሮች እስካሁን ድረስ ጥንካሬ አላቸው።

▶️በአጠቃላይ የዚህ ግንባታ ርዝመት 615 ጫማ [Feet] እና ስፋቱ 510 ጫማ [Feet] ሲሆን ለግንባታ 131,000 ኪዩቢክ ያርድ [Yard] ያህል ድንጋዮች ጥቅም ላይ ውሏል።

🚧ውሃ መሄጃ ቦይ (DRAINAGE ) - የውሃ ማስተላለፊያዎች ሮማውያን ውኃ ወደ ከተሞች እንዲወስዱ የገነቧቸው ረዣዥም ሰርጦች [Channels] ነበሩ።

▶️ብዙዎች የሮማውያን የውሃ ማስተላለፊያዎች ከመሬት በታች የነበሩ ሲሆን ወደ ከተሞቹ የሚፈሰው ውሃ ለመጠጥነት፣ ለገላ መታጠቢያነትና እጣቢ [Sewer] ለማስወገድ ያገለግል ነበር።

▶️በጥቅሉ የሕዝብ ምንጭ [Public Fountain] የነበረ ሲሆን ሰዎች ውሃን በባልዲ እየቀዱ እንዲጠቀሙ አስቻለ።

▶️የሮማውያን ቧንቧ ዝርጋታ እጅግ በጣም ከመሻሻሉ የተነሳ ብዛት ያላቸው ሀብታም ቤቶች የውሃ አቅርቦት ነበራቸው።

🚧ድልድዮች - ሮማውያን ረጅም ዘላቂ ድልድይ ሰርተው ነበር።

▶️ብዙ ድልድዮቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ ቆመው አሉ ድልድዮችን ለመገንባት ድንጋይ እና ኮንክሪት [Concrete] የተጠቀሙ ሲሆን ጠንካራ ለማድረግ ቅሰት-ግንብ [Arch] የሚባል ግንብ ተጠቅመዋል።

▶️የምንግዜም ትልቁ የሮማውያን ድልድይ ትራጃን [Trajan] የሚባል ሲሆን የተገነባው በዳኑቤ [Danube] ወንዝ ላይ ነበር።

▶️ከ3700 ጫማ [Feet] በላይ የሚረዝም እና 62 ጫማ ከፍታ ነበረው።

🚧ስነ-ህንፃ - የሮማውያን ምህንድስና በሮማውያን ስነ-ህንፃ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ አሳርፏል።

▶️ቅሰት-ግንብ [Arch] የሚባል ግንብ ጠንካራ ስለነበር በስፋት አገልግሎት ላይ አውለዋል።

▶️እንዲሁም ሮማውያን ክብ ጣርያዎችን [Dome] ይጠቀሙ ነበር ይህ የህንፃ ጥበብ ሰፊ ክፍት ቦታዎች እና ትላልቅ ጣሪያዎችን እንዲገነቡ አስቻላቸው።

🚩ስለ ሮማን ምህንድስና አስገራሚ መረጃዎች

⏺ሮማውያን ወደ ሮም ከተማ የሚወስዱ 29 አውራ ጎዳናዎችን ጨምሮ ከ400,000 ኪ.ሜ በላይ መንገዶችን ገንብተዋል።

⏺በላቲነኛ "መንገድ" ማለት ቪያ [Via] ሲሆን ብዙ መንገዶችን ለመግለጽ ደግሞ ቪዬ [Viae] ይባላል።

⏺የሮማውያን መንገዶች በአጠቃላይ በስማቸው ውስጥ ቪያ የሚል ስያሜ አላቸው።
⏹ለምሳሌ ያህል ቪያ አፒያ [Appia]፣ ቪያ ፍላሚንያ [Flaminia] ...

⏺በሮም ከተማ ውስጥ የሚገኙት የውኃ ማስተላለፊያዎች በጠቅላላው 500 ማይልስ [Miles] ርዝመት ያህል ያላቸው ነበሩ።

⏺ሮማውያን የውሃ ኃይልን በመጠቀም ከመጀመሪያዎቹ ስልጣኔዎች ነበሩ፡፡

⏺ሮማውያን በግዛታቸው ውስጥ ከ900 በላይ ድልድይ እንደሠሩ ይገመታል።

Via nebeb ethiopia

#ConstructionHistory

@etconp
👉የአዲስ አበባ ማማ - የንግድ ባንክ ህንፃ!

🚧ኢትዮጵያ ሆቴል አካባቢ እየተገነባ ይገኛል።

🚧48 ወለል ያለውና 198 ሜትር ርዝመት አለው።

🚧ግንባታው በ2008 ዓ/ም ነበር የተጀመረው

🚧ግንባታውን የሚያከናውነው የቻይና መንግስት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ነው።

🚧የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተቆጣጣሪነት እየተሳተፈ ይገኛል።

🚧መንግስት ለግንባታው ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ መድቦለታል።

🚧ከፕሮጀክቱ የከፍተኛ ትምህርት መምህራርንና ተማሪዎች የዳበረ ልምድ አግኝተውበታል ተብሏል።

🚧ህንፃው በምስራቅ አፍሪካ በርዝመቱ ትልቅ ይሆናል።

🚧የህንፃው ግንባታ አሁን በመጠናቀቅ ላይ ነው።

Via AlAin

@etconp
👉የ ጷግሜን 4 ይመልሱ ይሸለሙ ፕርግራማችን ልክ ከ ቀኑ 8 ሰዐት ይለጠፋል!

⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ኮንስትራክሽን ዘርፍ ላሉ ጓደኞቻቹ መላክ ኣለባቹ እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ @ETCONpAds ላኩልን።

🚧ህጉን ያላሟላ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

🤚ውድድሩ ነገ ጿግሜን 5 ያልቃል።

@etconp
👉What are the Data Required Project cost Estimation and Costing

➡️The very fundamental step after preparing your plan is project cost estimation and costing have to be prepared for the further ideas of your building.

➡️There are several types of estimation process that we have learned in earlier posts.

➡️Estimation is the process of finding the required quantity of materials needed for your construction and rate analysis is the method to find the price of each for your constructional unit.

➡️The estimation and costing have done with the help of a project estimator.

▶️For this, you need some data required to prepare the estimate of the building.

🚩Data required to prepare estimation and costing.

🚧1.Drawings of your building plan

▶️The must required data to prepare estimation and consisting is drawings of your building.

▶️The drawings should not rough, all the dimensions and drawing should be clear.

▶️If you want to add some extra drawings after the execution of your estimation The estimation of that extra work is called as Supplementary Estimate.

🚧2.Specifications

▶️Specifications are classified into general and detailed

⏹In general specifications, we talk about needed materials and works in general perspective.

⏹Detailed specifications give you an idea about the quality, quantity, method of preparations and proportions of the work have to be done.

🚧3.Rates

▶️After estimating the drawings and required materials, the next data to be collected is the rate of the materials.To do this we need to make rate analysis of the building.

⏹Rate analysis of materials involves

▶️Finding the rates of each item involved in the construction process Their transportation costs.

▶️The other required rates are the rates of labours, painters, masons, carpenters etc..

🚧4.Lump sum items during project estimation.

▶️We are Construction engineers, but the worst situation comes, when we don’t have much experience in taking other measurements such as electricity, sanitary arrangements etc…

▶️The items which is not related to Construction engineering are called as lump sum items.Some lump sum items are.

▶️Architectural Items Electrical installations such as fan, motor, insulations, light etc..Sanitary arrangements

▶️In order to make correct project cost estimation, you should also make an estimation of lump sum items with the help of estimator working in that field.

🚧5.Work Charge Establishment

▶️During the construction of your dream home, you may need to arrange some skilled temporary workers to do some specific purpose for your building like supervisors, watchmen etc..You also need to fix salaries of these workers and add on to the estimation and costing.

#CostEngineering

@etconp
👍1
👉ሸገር ፓርክ ነገ ይመረቃል

➡️በጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስተባባሪነት እየተገነባ ያለው የሸገር ፓርክ ነገ ይመረቃል ተብሏል።

🚧የሸገር ፓርክ ግንባታ ከአንድ ኣመት በፊት "ገበታ ለሸገር" በሚል በተሰናዳ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በተሰበሰበ ገንዘብ መገንባቱ ይታወሳል።

🚧የፓርኩ ዋና ዋና ግንባታ በመገባደዱ ምክንያት ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚሆን ይጠበቃል።

@etconp
👉Profile Levelling, Longitudinal and Cross Sectioning in Surveying

➡️What is Profile levelling?

▶️Profile leveling is one of the most common applications of running levels and vertical distance measurement for the surveyor.
▶️The results are plotted in the form of a profile, which is a drawing that shows a vertical cross section. Profiles are required for the design and construction of roads, curbs, sidewalks, pipelines, etc. In short, profile leveling refers to the process of determining the elevation of points on the ground at mostly uniform intervals along a continuous line.

➡️Equipment used for profile leveling

⏺Dumpy level
⏺Leveling staff
⏺Tripod Staff
⏺bubble Chain or Tape

➡️Procedure for profile levelling

🚧1.Longitudinal levelling

⏹Profile leveling is essentially the same as benchmark leveling, with one basic difference.
⏹At each instrument position, where an HI is determined by a back sight rod reading on a benchmark or turning point, several additional foresight readings may be taken on as many points as desired.
⏹These additional readings are called rod shots, and the elevation of all those points is determined by subtracting the rod shot from the HI at that instrument
location.

➡️Plotting the Profile

▶️The profile drawing is basically a graph of elevations, plotted on the vertical axis, as a function of stations, plotted on horizontal axis.
▶️A gridded sheet called profile paper is used to plot the profile data from the field book.
▶️All profile drawings must have a proper title block, and both axes must be fully labeled with stations and elevations.

▶️The elevation or elevation scale is typically exaggerated; that is, it is ‘stretched’ in comparison to the horizontal scale.
▶️For example the vertical scale might be 10 times larger.
▶️The horizontal line at the bottom of the profile does not necessary have to start at zero elevation

🚧2.Cross sectioning levelling

▶️Cross sectioning levelling is another method in profile levelling. The term cross-section generally refers to a relatively short profile view of the ground, which is drawn perpendicular to the route centerline of a highway or other types of linear projects.

▶️Cross-sectional drawings are particularly important for estimating the earthwork volumes needed to construct a roadway; they show the existing ground elevations, the proposed cut or fill side slopes, and the grade elevation for the road base.

▶️There is really no difference in procedure between profile and cross-section leveling except for the form of the field notes. Cross-section rod shots are usually taken during the route profile survey from the same instrument positions used to take rod shots along the centerline.

▶️Cross-section data are obtained at the same locations along the route that are used for the profile rod-shot stations.

🚧(a) Top view showing the route center line and the line for cross-section leveling at station 1+ 50.

🚧(b) The cross-section showing ground elevations at points left and right of the centerline.

#Surveying

@etconp
👉በኮንስትራክሽን ውል ጉዳይ የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate ምን ይላል? ©በ ጉባዔ ኣሰፋ
፡
▶️የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate/ በአሰሪው በሚመደብ አማካሪ/ተቆጣጣሪ መሀንዲስ እና በተቋራጩ ተረጋግጦና ተማምነውበት የሚፈረም ሲሆን ለተቋራጩ የሚከፈለውን የገንዘብ መጠንም በግልጽ ያስቀምጣል፡፡
*የክፍያ ምስክር ወረቀት ጋር ቴክ ኦፍ ሽት እና ግራንድ ሳመሪ አባሪ ተደርጐ ይያያዛል፡፡
*ቴክ ኦፍ ሽት የአሰሪው አማካሪ/ተቆጣጣሪ መሀንዲስ እና የተቋራጩ መሀንዲስ በግንባታ ቦታ በአካል የሳይት ቪዚት በማካሄድ የተሰራውን ስራ መጠን እና አይነት ከለቀሙ በኋላ በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ከተመለከተው የእያንዳንዱ ስራ አይተም ዩኒት ሬት/ነጠላ ዋጋ አንጻር በዝርዝር በተናጠል በዋጋ የሚያስቀምጡበት የተሰራውን ስራ መጠን እና የገንዘብ መጠን ገላጭ ዝርዝር ሰነድ ነው፡፡
*ግራንድ ሳመሪ ደግሞ በዋናነት የግንባታወችን ዝርዝር/ብሎክ በማስቀመጥ የውሉን ዋጋ፣አስቀድሞ የተከናወነ ስራ መጠን፣አሁን የተከናወነ ስራ መጠን እና አጠቃላይ በተቋራጩ የተሰራውን የግንባታ ስራ መጠን ይጠቅሳል፡፡
*የክፍያ ሰርተፍኬት በአብዛኛው በአንድ ገጽ ተጠቃሎ የሚዘጋጅ ሲሆን በይዘት ደረጃ ግን ብዙ መረጃወችን አምቆ የያዘ ሰነድ ነው፡፡
*የክፍያ ሰርተፍኬት በተለይ ክፍያው የመጀመሪያ ዙር፣ሁለተኛ ዙር እያለ በሚታወቅበት መንገድ የሚዘጋጅ ሲሆን የመጨረሻ ዙር ክፍያ የሚባልም አለው፡፡
*የመጀመሪያ ዙር ክፍያ የሚፈጸመው በአብዛኛው ከቅድሚያ ክፍያ በኋላ ሲሆን ክፍያውም ለተሰራ ስራ የሚፈጸም ነው፡፡
*የመጨረሻ ዙር ክፍያ ደግሞ ግንባታው ተጠናቆ ጊዜአዊ ርክክብ/provisional acceptance/ ከተከናወነ በኋላ በህግ ከተቀመጡ ተቀናሾች በስተቀር ቀሪውን የስራ ክፍያ ጠቅልሎ አካቶ ወዲያውኑ በግንባታ ውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚፈጸም ክፍያ ነው፡፡
*የክፍያ ሰርተፍኬት የፕሮጀክቱን ስም፣ቦታ፣አሰሪውን፣ተቋራጩን፣አማካሪውን ይጠቅሳል፡፡ ዋናውን የውል ገንዘብ መጠን፣ተቀጽላ ስራዎችን፣ቫሬሽንን እና የተከናወነውን የስራ መጠን ያመለክታል፡፡ውሉ የተደረገበትን ጊዜ እና ኮመንስመንት ዴት ይጠቁማል፡፡
*በተጨማሪም የቅድሚያ ክፍያ መጠን እና አድቫንስ ሪፔይ ያመለክታል በዚህም አስቀድሞ የነበሩ የክፍያ ቁጥሮችን ጭምር ይጠቁማል፡፡
*እንደዚሁም የሪቴንሽን መጠን እና የቅጣት መረጃንም የሚሰጥ ነው፡፡ እንግዲህ ይሄን ሁሉ መረጃ በያዘ የክፍያ ሰርተፍኬት ላይ አሰሪው/ተቆጣጣሪው/አማካሪው እና ተቋራጩ የሚፈራረሙበት ይሆናል፡፡
*ስለዚህ የክፍያ ሰርተፍኬት ጸደቀ ማለት በሰርተፍኬቱ ላይ የተመለከተው ስራ ስለመሰራቱ እና ዋጋውንም ጭምር አሰሪውና ተቋራጩ አምነውበታል ማለት ነው፡፡
*እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ነገር የአሰሪው ዋና ግዴታ ለተቋራጩ በወቅቱ ክፍያ መፈጸም ነው፡፡
*የፌዴራል ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ ክሎስ 28.5 ላይ ስለኮንስትራክሽን ስራዎች ክፍያ እንዴት መፈጸም እንደሚገባው ይዘረዝራል፡፡
*በዚህ ረገድ በተለይ ክሎስ 28.5(a) ላይ የተቀመጠው እንደሚያስገነዝበው በኮንስትራክሽን ስራዎች ጉዳይ ክፍያ የሚፈጸመው በአማካሪው/ተቆጣጣሪው የተረጋገጠና የጸደቀ የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate/ እንዲቀርብ በማድረግ መሆኑን አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ ይደነግጋል፡፡
*እንግዲህ የክፍያ ጥያቄ የሚያቀርብ በመጀመሪያ ተቋራጩ እንደመሆኑ አማካሪው/ተቆጣጣሪው መሀንዲስ የሳይት ቪዚት በማካሄድ የክፍያ ጥያቄውን ትክክለኛነት ካረጋገጠ በኋላ የክፍያ ሰርተፍኬቱን፣ቴክ ኦፍ ሽት እና ግራንድ ሳመሪውን ጨምሮ የሚያጸድቅና አረጋግጦ የሚፈርምበት እና በማህተምም የሚያረጋግጥ ይሆናል፡፡
*አማካሪው/ቶጣጣሪው በተቋራጩ የክፍያ ጥያቄ እንደቀረበለት በ7(ሰባት) ቀናት ውስጥ የማረጋገጡን ስራ ማጠናቀቅ እንደሚገባው በዳይሬክቲቩ ክሎስ 28.5(d) ላይ በአስገዳጅ ሁኔታ ተቀምጧል፡፡
*እንደዚሁም አሰሪው ደግሞ በአማካሪው/ተቆጣጣሪው የተረጋገጠ የክፍያ ሰርተፍኬት በደረሰው በ14(አስራ አራት) ቀናት ውስጥ ለተቋራጩ ክፍያውን መፈጸም እንደሚገባው በአስገዳጅ ሁኔታ ተደንግጓል፡፡
*እንግዲህ ተቋራጩ የክፍያ ሰርተፍኬት በእጁ ይዞ እያለ እና አሰሪውም ደርሶት እያለ ሳይከፍለው ያዘገየበት እንደሆነ በግንባታ ውሉ እና የውል አካል በሚያደርጉት ጀኔራል ኮንዲሽን በተመለከተው አግባብ ተቋራጩ ኪሳራ ከአሰሪው ላይ ለመጠየቅ እንደሚችል ዳይሬክቲቩ ክሎስ 28.5(g) በግልጽ እና በአስገዳጅ ሁኔታ ይደነግጋል፡፡
*ፒፒኤ 2011 ክሎስ 59 እንደዚሁ የኮንስትራክሽን ጉዳይ የስራ ክፍያ የሚፈጸመው በክፍያ ሰርተፍኬት አማካይነት ስለመሆኑ ይገልጻል፡፡
*በአጠቃላይ ከላይ የተመለከተው የክፍያ ሰርተፍኬት ባህሪ እና የፒፒኤ ድንጋጌ የሚያስገነዝበው ተቋራጩ የክፍያ ሰርተፍኬት በአማካሪው/ተቆጣጣሪው እስከጸደቀለት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ቅድመ ሁኔታ ክፍያ ሊፈጸምለት እንደሚገባ ነው፡፡ አመሰግናለሁ

#ConstructionLaw

@etconp
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼

➡️ውድ ቤተሰቦቻችን አዲሱ አመት የሰላም፤ የፍቅር፤ የአንድነት፤ የብልፅግናና የደስታ ይሆንላቹ ዘንድ ልባዊ ምኞታችን ነው!

🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼

@etconp
😂😂😂 ለ ፈገግታ 😂😂😂

👉ፍቅር በኮንስትራክሽንኛ

💌ከ PROJECT-A ለ PROJECT-B የተፃፈ የ ፍቅር ደብዳቤ
==================

🏷ይድረስ Good Aesthetic view ላለሽ ውድ ፍቅረኛየ

ከምን እንደምጀምር ኣላውቅም ግን site ላይ ካየሁሽ ጀምሮ ፍቅርሽ ልቤ ውስጥ cast ሆኗል እናም ብዙ ጊዜ ኣንቺን ለማየት እዛ site ብመላለስም curing እንደ ጠማው concrete ደርቄ እስካሁን ስጠብቅሽ ኣለው፡፡

ኣንቺ ግን እንደ ኣሁኑ reinforcement bar በዛው ቀረሽ፡፡

እኔ ግን ምን ገጥሟት ይሆን በሚል defect ልቤን ልክ እንደ pile foundation በየቀኑ በሰቀቀን ይቆፍራል፡፡

ከብዙ ጊዚያት በኃላ ከብዙ tenderers በልጬ award ላደርግሽ ብሞክርም ኣንቺ ግን Flat slab ያለ Beam ይሰራ የለ እንዴ? የአብሮነታችን ትርጉም ምንድ ነው? ስትይኝ Compaction እንደበዛበት Concrete ኣይኔ Bleeding ሆነ ስራው::

በናትሽ Column ያለ Bar እንደማይቆመው ሁሉ እኔ እና ኣንቺ Mix ካልሆንም የልቤ crack መጠኑ እየሰፋ ይሄዳል::

ስለዚህ ከ Maintenance በፊት ያንቺ offer ያስፈልገኛል ኣሁንም መልስሽ እምቢ ከሆነ ግን ከ 3rd Floor Building ልክ እንደ falling out of plaster ራሴን እፈጠፍጥልሻለሁ

ኣሁን እዛው ላይ ነኝና መልስሽ በኣፋጣኝ በ Lift ላኪልኝ ወረቀቱ Wind Load እንዳይወስደው ኣደራ በ Gypsum ኣጣቢቅው::

መፅሀፉ እንኳ እንደዚህ ይል የለ "ፍቅር ግን ከሌለን Agro stone ነን" መፅሀፈ Construction 4ኛ ዓመት 1ኛሰሚስተር
፡
Credit To መምህር መድሃንየ ሕሉፍ

መልካም በዓል❤️

@etconp
1️⃣. A
2️⃣. B
3️⃣. C
4️⃣. D

Use @cotmp

@etconp
👉What do we mean by workability of concrete?

➡️What factors do affect it?

➡️How do we know if a concrete is too workable?

➡️Is there any scientific way of knowing degree of workability of a concrete?

⏯Workability of concrete is defined as the ease and homogeneity with which a freshly mixed concrete or mortar can be mixed, placed, compacted and finished.
⏹Strictly, it is the amount of useful internal work necessary to produce 100% compaction.

▶️Another similar term used to describe a freshly prepared concrete is ‘consistency’ which is the ease with which it will flow. It is the wetness of the concrete and the measure of fluidity or mobility.
▶️Wet concretes are more workable than dry concrete, but concretes of the same consistency may vary in workability.
▶️A concrete which has high consistency and which is more mobile, need not be of right workability for a particular job.

▶️Type of work, thickness of section, reinforcements and mode of compaction are the aspects to be considered while specifying the workability for any particular job.

⏭Workable concrete shows very less internal friction between particles and overcomes the frictional resistance with just the amount of compacting efforts provided.

⏭Workability of the concrete depends on a number of interrelating factors.
⏹Water content, aggregate properties, use of admixtures, fineness of cement are the factors affecting workability.

⏺1. Water content: The increase in water content increases the fluidity of the
concrete thus providing greater lubrication.

⏺2. Size of aggregates: The surface area of bigger aggregates is less and hence less amount of water is required for lubricating the surface to reduce the friction.
*⃣Thus the concrete having large sized aggregate is more workable (of course, within certain limits) And other properties of aggregate will affect the workability of concrete.

⏺3. Mix proportions: Aggregate/cement ratio is the measure of how lean or rich the concrete is.
*⃣If aggregate/ cement ratio is higher, the concrete becomes leaner.
*⃣In lean concrete less paste is available for the lubrication of the aggregate, while in rich concrete with low a/c ratio, more paste is available which makes the mix more
cohesive and hence provides better workability.

⏺4. Use of admixtures: Use of admixtures in concrete is the major factor that affects the workability.
*⃣The use of plasticizers and super-plasticizers amply increase the workability of the concrete. Air entraining agents produce air bubbles which act as rollers between particles and provide better mobility thus improving the workability.

⏺5. Time and temperature: Fresh concrete gets stiffened as the time flows.
*⃣This is because some of the water used to mix the concrete gets evaporated and some gets absorbed by the aggregates.
*⃣Thus the workability of concrete reduces with time.
*⃣This loss of workability with time is known as slump loss.

➡️The effect of temperature on workability of concrete is noteworthy.

▶️As the temperature increases, the workability of the mix reduces.

➡️Measurements of Workability/ workability Tests:
▶️Slump Test
▶️Compacting Factor Test
▶️Vee-Bee Test
▶️Flow Test
▶️Kelly Ball Test

#ConcreteTechnology

@etconp
👉በአፍሪካ ትልቁ እና እጅግ ግዙፍ የሆነው መስቀል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው።

🚧በአፍሪካ ትልቁ እና እጅግ ግዙፍ የሆነው መስቀል በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቀበና ደብረ ዕንቁ ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ይገነባል።

🚧መስቀሉ 64 ሜትር ከፍታ ያለው ፕሮጀክት በአዲስ አበባ የሚገነባ መሆኑ ተጠቁሟል።

🚧የደብረ ዕንቁ ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃናት ቀሲስ አእምሮ ምስጋናው እንደገለፁት 164 ሜትር ከፍታ ያለው ግዙፍ መስቀል ሲሆን በውስጡ ፓራናሚክ ሊፍት ይገጠምለታል ብለዋል።

🚧በዚህ ግዙፍ መስቀል ላይ 40 ሜትር ከፍታ ላይ መላው አዲስ አበባን የሚያሳይ መሆኑን ገልፀዋል።

🚧በውስጡም ዓለም አቀፍ የጥናት እና ምርምር ማዕከል እንደሚገነባ የገለፁ ሲሆን ከተራራ ስር በግማሽ ተፈልፍሎ የሚሰራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ጥንታዊ ታሪክ የሚያስቃኝ ግዙፍ ሙዚየምንም እንደሚያጠቃልል ጠቁመዋል።

🚧በተጨማሪም ጎብኚዎች በቀጥታ እንዲከታተሉት የሚያስችል የአብነት ትምህርት ቤት እና ቤተ መፃህፍትን ያጠቃልላል።

🚧እንደ መልአከ ብርሃናት ቀሲስ አእምሮ ምስጋናው ገለፃ ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ልጆች የሚገነባ እና በሁለት ዓመታት ውሰጥ የሚጠናቀቅ ሲሆን ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኋላ ለቅድስት ቤተክርስቲያናችንም ሆነ ለከተማ ከፍተኛ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦ የሚያኖረው መሆኑ ተገልጿል።

🚧ለፕሮጀክቱ ጅማሮ የመሰረት ድንጋይ በብፁዕ አቡነ አረጋዊ የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጭ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ተቀምጧል።

ምንጭ:-በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት

@etconp