Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
🚘በአዲስ አበባ ለህንፃ ግንባታ የተቆፈረ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ጥሶ የገባ የሲኖትራክ አሽከርካሪና ረዳት ጉዳት ደረሰባቸው

🚧በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ በተቆፈረ ጉድጓድ ውስጥ የገባ የ10 ዓመት ተማሪ በህይወት ማትርፍ ተችሏል


🚧ዛሬ ከሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ጉለሌ ፋና ት/ቤት  ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ተማሪዎች በሚንቀሳቀሱበት ቦታ ተቆፍሮ ክፍቱን በተተወ ጥልቅ ጉድጓድ ዉስጥ እድሜዉ 10 ዓመት የሆነዉ ተማሪ በጉድጓድ ዉስጥ ገብቷል። በእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ባለሞያዎች ተማሪውን ከጉድጓዱ ዉስጥ በህይወት ማውጣት የተቻለ ሲሆን መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰበትየኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።

🚧የተማሪዎች እንቅስቃሴ በሚኖርበት ትምህርት ቤት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ መሰል ጉድጓዶች እንዲህ ባለ ቸልተኝነት ክፍቱን መተዉ እንዲህ ያለ ጉዳት የሚያደርስ በመሆኑ የትምህርት ቤት ማህበረሰብ ኃላፊነታቸዉንና ግዴታቸዉን በመወጣት የተማሪዎቻቸዉን ደህንነት መጠበቅ ይኖርባቸዋል ተብላል።

🚧በሌላ በኩል በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ባንቢስ እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ ሲኖትራክ ተሽከርካሪ መንገድ ጥሶ ለህንጻ ግንባታ የመሰረት ስራ በተቆፈረ  ጥልቅ ጉድጓድ ዉስጥ ገብቷል።

🚧በደረሰው አደጋ ሾፌሩን ጨምሮ በተሽከርካሪ ዉስጥ በነበረ አንድ ሰዉ ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መድረሱን አቶ ንጋቱ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

🚧ተጎጂዎችንና ተሽከርካሪዉን አደጋዉ ከደረሰበት ጥልቅ ጉድጓድ ዉስጥ የእሳት አደጋ ሰራተኞች አውጥተዋል።

Via ዳጉ ጆርናል

#SafteyConstruction

@etconp
👍14😢2
🏷ግንባታ ሥራው የተጠናቀቀው የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ግንባታ አሁን ላይ የተለያየ የማጠቃለያ ሥራዎች እየተከናወኑለት መሆኑ ተገለጸ፡፡

📍በአዲስ አበባ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽሕፈት ቤት የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ተወካይ ኢንጅነር ፈለቀ ወ/ዮሐንስ እንደገለፁት÷የመዋቅር ግንባታ ሥራው መጠናቀቅን ተከትሎ የማጠቃለያ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው፡፡

▶️በዚህም የአሌክትሪክ መስመርና የውኃ መስመር ዝርጋታ፣የወለል ንጣፍ ሥራዎች፣ የጅብሰም እና ሌሎች መሰል የማጠቃለያ ተግባራት በሕንጻው ውስጣዊ ክፍሎች እየተከናወኑ መሆናቸውን አብራተዋል፡፡

▶️አጠቃላይ ሙዚየሙን ለአገልግሎት ለማብቃት ሥራዎች እየተፋጠኑ ሲሆን÷ የፕሮጀክት ግንባታ አፈፃፀም ከ77 መቶ በላይ መድረሱ ተጠቁሟል፡፡

▶️ይህ ዘመን ተሻጋሪ የግንባታ ዐሻራ አዲስ አበባ የእንቅስቃሴዎች ማዕከል መሆኗን ከማመላከቱ ባሻገር÷ ኢትዮጵያውያን ከያሉበት ተሰባስበው ለድል የተነሱበትና ድል ያስመዘገቡበት ታላቅ ማስታወሻ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

Via FBC

@etconp
👍8
🏷ግንባታ ሥራው የተጠናቀቀው የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ግንባታ አሁን ላይ የተለያየ የማጠቃለያ ሥራዎች እየተከናወኑለት መሆኑ ተገለጸ፡፡

📍በአዲስ አበባ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽሕፈት ቤት የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ተወካይ ኢንጅነር ፈለቀ ወ/ዮሐንስ እንደገለፁት÷የመዋቅር ግንባታ ሥራው መጠናቀቅን ተከትሎ የማጠቃለያ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው፡፡

▶️በዚህም የአሌክትሪክ መስመርና የውኃ መስመር ዝርጋታ፣የወለል ንጣፍ ሥራዎች፣ የጅብሰም እና ሌሎች መሰል የማጠቃለያ ተግባራት በሕንጻው ውስጣዊ ክፍሎች እየተከናወኑ መሆናቸውን አብራተዋል፡፡

▶️አጠቃላይ ሙዚየሙን ለአገልግሎት ለማብቃት ሥራዎች እየተፋጠኑ ሲሆን÷ የፕሮጀክት ግንባታ አፈፃፀም ከ77 መቶ በላይ መድረሱ ተጠቁሟል፡፡

▶️ይህ ዘመን ተሻጋሪ የግንባታ ዐሻራ አዲስ አበባ የእንቅስቃሴዎች ማዕከል መሆኗን ከማመላከቱ ባሻገር÷ ኢትዮጵያውያን ከያሉበት ተሰባስበው ለድል የተነሱበትና ድል ያስመዘገቡበት ታላቅ ማስታወሻ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

Via FBC

@etconp
👍13🤯1
@etconp AACC News .pdf.pdf
17.2 MB
💫የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ዜና መፅሄት

🏷ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 04/2015 ዓ/ም

@etconp
👍9
💫3ቱን ዘመን በአንድ ላይ

📸Amanuel Tilahun

🇪🇹ውብ ምሽት ተመኘን❤️

@etconp
❤18👍8👌1
Ethio Construction Engineering
የሽልማች ጥያቄ (Give away quizzes) ሰሞኑን በ Facebook ገፃችን ለተከታታይ ለ 10 ቀን የሚዘልቅ አንዳንድ ጥያቄ ልንጠይቃችሁ እና ልንሸልማቹ አስበናል። የምንሸልመው 100 ብር የሞባይ ካርድ ነው ለተከታታይ 10 ቀን የሚዘልቅ ነው። ሁሉም ጥያቄዎች የሚለቀቁት በ Facebook ገፃችን ነው። የ Facebook ገፃችንን የማታውቁ ሊንኩ 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 htt…
Starting from Sunday (15th of January-2023) for 10 consecutive days there will be giveaway questions for 10 conservative days so that we prepared 10 questions that are gonna be posted daily for 10 days. Based on that there is surveying of material and specification question , soil mechanics questions and there is also planning and scheduling question there is building material question so out of these 10 questions there are 3 questions that you are expected to compute (calculate) almost all questions we prepared the answers are already posted in the channel (both on telegram and on Facebook)

Reminder

I. There are questions with multiple questions at once which is counted as one and those questions are expected to be answered one by one (full answer) in order to be rewarded

II. Answers can only be given in the language you
are asked unless you’re disqualified

III. For workout questions you can work it out on
paper and write your name and put your
signature on it and take a picture of it and you
can attach it on the comment

እሁድ ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ ቀናት የሚዘልቀው ጥያቄ ተዘጋጅቶ አልቋል በዚህም መሰረት የ surveying of material and specification ጥያቄ አለው የ surveying ጥያቄ አለው የ soil mechanics ጥያቄ አለው የ planning and scheduling ጥያቄ አለው የ building ጥያቄ አለው በዚህም መሰረት 3 calculation አለው ከ calculation ውጭ channelኡን ከተከታተላችሁ የምትመልሱት ጥያቄ ነው

ማሳሰቢያ

፩.አንዳንድ ጥያቄዎች በ አንዱ ጥያቄ 3 ጥያቄዎች ይኖራቸዋል የሚሸልመው ሙሉ መልስ ነው።

፪.መልስ መመለስ ሚቻለው በተጠያቃችሁበት ቋንቋ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ቢመለስ disqualify ይደረጋል

፫. Calculationኦቹን ወረቀት ላይ በመስራት ስም እና ፊርማ ወረቀቱ ላይ በማድረግ ፎቶ በማንሳት comment ላይ ፎቶ attach ማረግ ይቻላል


Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍5🍌1
🚧መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርት ጀመረ

⚡️መቐለ አቅራቢያ የሚገኘው የ መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከትናንት በስትያ ሀሙስ ጥር 4/2015 ጀምሮ ምርት ማምረት መጀመሩን ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል።

🇪🇹በሀገራችን ተከስቶ ያለው የ ሲሚንቶ እጥረት እና ከሱ ተያይዞ የመጣ የ ኮንስትራክሽን መቀዛቀዝ ያነቃቃል ተብሎ ይጠበቃል።

@etconp
👍10🤣6❤3👌1
👍7
The first giveaway question will be posted on our Facebook page tomorrow 5pm(11 local time) be prepared YOU GOT THIS 🙌

የመጀመሪያው የሽልማት ጥያቄ ነገ 11 ሰዐት ላይ ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይለቀቃል። ተዘጋጁ እንዳያመልጣችሁ!!!

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
❤4👍1
🏷የ ስኮላርሺፕ እድል ለምትፈልጉ

👌ቢየናሌ አርክቴክቸር ኮሌጅ


💫ቬኒስ ቢየናሌ የክረምት የአንድ ወር የትምህርት (መጓጓዣና መኖርያን የሚሸፍን)የሙሉ ስኮላርሺፕ ትምህርት እድል ለወጣት ህንጻ ነዳፊዎች፣ ከተማ ነዳፊዎች፣ ከተማ አቃጆች፣ ገጸምድር አቃጆች ወዘተ አዘጋጅቷል።

📍ትምህርቱ የሚሰጠው በጣልያን በሚገኘው የቬኒስ ከተማ ሲሆን ከ  June 25th እስከ  July 22nd 2023 ይቆያል።

📌አመልካቾች
1. ከ30 አመት በታች የሆኑ የማስተርስ ፕሮግራም ተማሪዎች
2. ከ30 አመት በታች የሆኑ የማስተርስ ዲግሪ ምሩቃን
3. ከ35 አመት በታች የሆኑ ከላይ
በተጠቀሱት ሙያዎች ተመርቀው ስራ ላይ የሚገኙ ባለሙያዎች።
4. ከ35 አመት በታች የሆኑ ከላይበተጠቀሱት ሙያዎች ተመርቀው በማስተማር ላይ የሚገኙ።
መሆን ይኖርባቸዋል።

🇫🇷የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን 5pm CET (Italy) on February 17th, 2023.

🚧ሙሉ  ዝርዝሩ የማመልከቻ ቅጾችን ከተያያዘው የበይነመረብ ገጽ ማግኘት ይቻላል።

❤️መልካም እድል

https://www.labiennale.org/en/architecture/2023/biennale-college-architettura-2023

@etconp
👍10
The first question is posted on the Facebook page be the first one to correctly answer

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
🏷የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ያስገነባውን ባለ 5 ወለል ሕንጻ የመምህራን የጋራ መኖሪያ ቤት ለመምህራን አስረክቧል።

🚧ሕንጻው ከ 54 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነባና እና 24 መምህራንን ከሙሉ ቤተሰቦቻቸው ጋር መያዝ የሚችል መሆኑ ተገልጿል።

🚧በዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለሚሰሩ መምህራን የተገነባው ዘመናዊ ሕንጻው በተቋሙ የተገነባ አምስተኛ የመመህራን መኖሪያ ሕንጻ መሆኑ ተመላክቷል።

🚧ሕንጻው አስፈላጊው መሰረተ ልማት የተሟላለት መሆኑ በቁልፍ ርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገልጿል።

📌መረጃው የወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ነው

@etconp
👍6
THE QUESTION WAS

The first question

#1. What do you call the a single level of diagonal steel member that extend over ‘n’ stories in Diagrid structural system?

Link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid02aAATjbycxDCsPMrbbvNokRNUu2wzj68AwfTDQqbAvoeA2LwuNiwoj141syVjY2Apl/?mibextid=cr9u03

Reference :- https://t.me/ETCONp/6155

The first person who got the answer right is BIRUK TEREFE

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍6
5 IMPORTANT TIPS FOR SITE ENGINEERS

Reminder /ማሳሰቢያ

we will be hosting giveaway quiz today (quiz #2)

The prize is 100 birr mobile phone card

The question will be posted on our Facebook page at 9M (3 local time)

The first one who gets the answer right will be rewarded

ዛሬም እንደትናንቱ የሽልማት ጥያቄ አለ የ100 ብር የ ሞባይል ካርድ ነው ሽልማቱ

ማታ 3 ሰዐት ላይ በ ፌስቡክ ገፃችን ይለቀቃል ጥያቄው ቀድሞ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ይሸለማል

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
👍12
🏷የከተማችን ግዙፉ ሆቴል በምረቃው ዋዜማ!

🚧ግዙፉ የስካላይት ቁጥር 2 ሆቴል ግንባታው ተጠናቆ የምረቃውን ቀን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።

🚧የሆቴሉ ግንባታ 150 ሚልየን የአሜሪካን ዶላር ፈጅቷል።

🚧ሆቴሉ  627 አልጋዎች ከመያዙም በተጨማሪ ሕንፃው ስር የተገነባው ፓርኪንግ  550 መኪኖችን በአንድ ጊዜ ማስተናገድ ይችላል።

🚧የሕንፃው ባለቤት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲሆን ሥራ ተቋራጩ AVIC በመባል ይታወቃል።

🚧ሆቴሉ በቁጥር አንድ እና ሁለት ያሉት የመኝታ ክፍሎች ብዛት በድምሩ 1 ሺህ ገደማ መድረሱ ብቻውን የሆቴሉን አቅም በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ትልቁ ሆቴል ያደርገዋል።

@etconp
👍6👌1
@etconp_የህንፃ_መመሪያና_ስታንዳርድ_2015_pdf.pdf
4.4 MB
💫የህንፃ መመሪያና ስታንዳርድ ጥር 2015

🇪🇹

@etconp
👍11❤1👏1