Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
📌ትብብርን ሰለመጠየቅ

🌟 ለ BSc ፕሮግራም ጥናታዊ ጽሁፍ የሚሆን መጠይቅ እንድትሞሉልኝ ስል በትህትና እጠይቃለው።

✨ሊንኩን መክፈት ካስቸገርዎ አጥፍተው ይሞክሩት እባክዎ ቪፒኤን (VPN)

🌟Hello there, i'm a student at AAU, EiABC and i am conducting a Bsc thesis research, i'm here to ask you a favor to post a link of google form to ETCONp Members 

Here is the link👇
https://forms.gle/HF8DvFWuHTzDLVgg6

🙏Thanks in advance🙏
👍4
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ለትግራይ ክልል መንገዶች ባለስልጣን እና በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለየአዲግራት ዲስትሪክት ሠራተኞች እና የሥራ ኃላፊዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው በዋናነት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የነበረውን አለመረጋጋት ታሳቢ ያደረገ ሲሆን ለቀጣይ ለሚኖር የስራ ሃላፊነት እና ትግባራት ተገቢው የሥነ ልቦና ዝግጅት እንዲኖር ማስቻል ነው፡፡

የሥራ ኃላፊዎቹና ሰራተኞቹ በሰሜኑ የሀገራችን አካባቢ በተከሰተው ግጭት የተጎዱና ከአገልግሎት ውጪ የነበሩ መንገዶችና ድልድዮች ወደ ቀድሞ አገልግሎታቸው ለመመለስ በሚደረገው ጥረት አስፈላጊውን የስነልቦና ዝግጅት ማድረግ የሚገባቸው መሆኑንም በመድረኩ ተገልጿል፡፡

ቀጣይነት እንደሚኖረው በተገለጸው በዚህ የመጀመሪያ የስልጠና መድረክ ላይ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ኢ / ር ወንድሙ ሴታ ፣ የትግራይ ክልል የገጠር መንገድ ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር አርአያ ግርማይና የኢመአ አመራር አካላት ተገኝተዋል።

Via ERA

@etconp
🕊3
የኮንስትራክሽን ዘርፍ በውጭ ኮንትራክተሮች በመያዙ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች ከዘርፉ ውጭ እየሆኑ ነው ተባለ።

ባንኮች ለኮንስትራክሽን ግንባታ ዋስትና የሰጡት ገንዘብ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ  ደርሷል።

የኮንስትራክሽን ዘርፉ በውጭ ሼል ተቋራጮች ወረራ በሚባል ደረጃ በመያዙ፣ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች ከጨዋታ ውጪ እየሆኑ መምጣታቸውን፣ የኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች ማኅበር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኮንትራክተሮች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ሀብተ ሥላሴ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በአሁኑ ጊዜ አጠቃላይ የአገሪቱ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ችግር ውስጥ ከመሆኑም በላይ፣ ለውጭ ኮንትራክተሮች የተከፈተላቸው የዕድል በር  እነሱን እያፈረጠመ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮችን እየጎዳ ነው፡፡

‹‹በቅርቡ በተደረገ ጥናት እንዳየነው ትልልቅ ከሚባሉ የመንግሥት ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል፣ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች ድርሻ ሦስት በመቶ ብቻ ነው፤›› ያሉት አቶ ግርማ፣ በመንገድ፣ በሕንፃ፣ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታና በመሳሰሉት የውጭ ኮንትራክተሮች በተለይ የቻይና ኮንትራክተሮች ሥራውን በሞኖፖል ይዘውታል ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያውያን ሊሠሩት የሚችሉዋቸው ሥራዎች ሳይቀሩ ለውጭ ኮንትራክተሮች እየተሰጡ መሆናቸውን የገለጹት አቶ ግርማ፣ አሁንም የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች በከፍተኛ ዋጋ አንዳንዴም ያለ ጨረታ ለውጭ ኮንትራክተሮች እየተሰጡ ስለሆነ የአገር በቀል ኮንትራክተሮችን ችግር ማባባሳቸውን አስረድተዋል፡፡

‹‹በተለይ በመንገድ ሥራ ዘርፍ የቻይና ኩባንያዎች ገበያውን ይዘውታል፡፡

ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ያገኘነው ወቅታዊ መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በአሁኑ ወቅት በውጭ ኮንትራክተሮች እጅ ከሚገኙ 71 የመንገድ ፕሮጀክቶች ውስጥ 90 በመቶው በቻይና ኮንትራክተሮች የተያዘ ነው፤›› ሲሉ አቶ ግርማ የችግሩን ግዝፈት ተናግረዋል፡፡

በኢትዮጵያ መንገድ ሥራ ከተሰማሩት 31 የውጭ ኮንትራክተሮች ውስጥ 25ቱ የቻይና ኮንትራክተሮች እንደሆኑ፣ ከቻይና ኩባንያዎች ውስጥ ደግሞ ሲሲሲሲ፣ ሲሲኢሲሲ እና ቻይና ሬልዌይ ሰባተኛ ግሩፕ 77 ግንባታዎችን በመውሰድ ቀዳሚዎቹ እንደሆኑ ይነገራል፡፡

ሲሲሲሲ ሰባቱን መንገድ እየሠራ ያለው ከሃያ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሲሆን፣ ሲሲኢሲሲ ደግሞ ከአሥር ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን ሥራዎች ወስዶ እየሠራ መሆኑን፣ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች ግን በመንገድ ሥራ ላይ ያላቸው ተሳትፎ እጅግ አነስተኛ መሆኑም ተመልክቷል፡፡

በአብዛኛው ጨረታዎች ሲወጡ ለጨረታው እንደ መሥፈርት የሚቀመጡ መመዘኛዎች የአገር በቀል ኮንትራክተሮችን ተሳትፎ አናሳ እንዳደረገው ፕሬዚዳንቱ አብራርተዋል፡፡ በትልልቅ ጨረታዎች አገር በቀል ኮንትራክተሮች እንደሚሳተፉ የሚቀመጠው መሥፈርትም፣ የውጭዎቹ ኩባንያዎች ያለ ችግር ጨረታውን አሸንፈው ሥራውን ለመረከብ እያስቻላቸው ነው ብለዋል፡፡

‹‹አንዳንድ ፕሮጀክቶች የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች እንዳይገቡባቸው የተፈለገ ይመስላል፤›› ሲሉ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ኮንትራክተሮች ተናግረዋል፡፡ ለምሳሌ በኤርፖርት ማስፋፊያ ውስጥ ወደ 12 ከሚሆኑ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ውስጥ ሰባት ያህሉ ለቻይናው ሲሲሲሲ ኮንትራክተር ተሰጥቷል ብለዋል፡፡ እነዚህ ወደ 800 ሚሊዮን ዶላር የሚጠይቁ ፕሮጀክቶች መሆናቸውን፣ አሁንም በቀላሉ በአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች ሊከናወኑ እንደሚችሉ፣ ቀሪ ፕሮጀክቶችንም ይኸው የቻይና ኮንትራክተር ይሥራ ከተባለ የአሠራር ችግር መኖሩን የሚያሳይ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

የቻይና ኮንትራክተሮች በኮንስትራክሽን ዘርፉ ውስጥ በትሪሊዮን ብር የሚገመት ሥራ ያከናወኑና እያከናወኑ መሆናቸውን የገለጹት ኮንትራክተሮች፣ ያለውን ችግር በመረዳት አገር በቀል ኮንትራክተሮችን የሚደግፉ ሕግጋትን ማውጣትና ያሉትንም ማሻሻያ ማድረግ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች በአጭር ጊዜ ይጠፋሉ ብለዋል፡፡

የውጭ ኮንትራክተሮች ተፅዕኖ ብቻ ሳይሆን በክልል አስተዳደሮች በባለቤትነት የተቋቋሙ የኮንስትራክሽን ድርጅቶችም፣ በግል ለተቋቋሙ የአገር በቀል ኮንትራክተሮች ጫና እየፈጠሩባቸው እንደሆነ አቶ ግርማ ሳይጠቅሱ አላለፉም፡፡

ለክልል የኮንስትራክሽን ድርጅቶች በቀጥታ የግንባታ ሥራዎችን በመስጠት፣ ኮንትራክተሮች ተወዳድረው ሥራ እንዳያገኙ እያደረገ በመሆኑ ብዙ አገር በቀል ኮንትራክተሮች ከጨዋታ ውጪ እየሆኑ መሆኑንም አቶ ግርማ አስረድተዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት ከዋጋ ንረትና ከመሰል ችግሮች ጋር በተያያዘ በርካታ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ለማስረከብ ችግር መግጠሙን ያመለከቱት ፕሬዚዳንቱ፣ በተለያዩ ምክንያቶች የተቋረጡ ፕሮጀክቶችን ለሌላ ኮንትራክተር አሳልፎ መስጠት አገር እየጎዳ ነው ይላሉ፡፡ ሥራውን የያዙትን ኮንትራክተሮች አግባብቶ ሥራውን መጨረስ እየተቻለ፣ ውል አቋርጦ ለሌላው ኮንትራክተር ሲሰጥ እየተጠየቀ ያለው ዋጋ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ጉዳቱ አገርንም ተጨማሪ ወጪ ከማስወጣቱ በተጨማሪ ኮንትራክተሩም ከሥራ ውጪ እያደረገው መምጣቱን ያስረዳሉ፡፡

ይህ እየታወቀ አንዳንድ ፕሮጀክቶች ውላቸው ከተቋረጠ በኋላ ለሌላ ኮንትራክተር በሚሰጡበት ጊዜ ከቀድሞው ዋጋ ሦስትና አራት እጥፍ የደረሰ ወጪ እያስወጣ ነው ብለዋል፡፡ ይህ እንዳይሆን ከነበሩ ኮንትራክተሮች ጋር በመደራደር ችግሩን መፍታት ቢቻል ከፍተኛ መጠን ያለው የመንግሥትን ሀብት ያድን እንደነበርም ጠቅሰዋል፡፡ በአጠቃላይ ሲታይ የአገሪቱ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ እጅግ ውስብስብ ችግር ውስጥ ያለ መሆኑን የጠቆሙት አቶ ግርማ፣ እነዚህን ችግሮች ይመለከታቸዋል ለተባሉ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች አቤት ማለታቸውንም አስረድተዋል፡፡

በተለይ የውጭ ኮንትራክተሮች ተፅዕኖ ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ዝርዝር ማብራሪያ ያቀረቡ መሆናቸውን የሚገልጹት አቶ ግርማ፣ አሁንም የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮችን የሚደግፍ አሠራርን ማጠናከር ካልተቻለ፣ አገር በቀል ኮንትራክተሮች ዕጣ ፈንታ ውድቀት እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ በአንዳንድ ጨረታዎች ላይ የቻይና ኮንትራክተሮች ተፅዕኖ አይሎ መታየቱ፣ አቅም ያላቸው ኮንትራክተሮችን ሳይቀር እየፈተነ ነው ብለዋል፡፡ 

ትልቁንም ትንሹንም ፕሮጀክት ለውጭ ኩባንያዎች ከዚህ በኋላ እየሰጡ መቀጠል የአገር ሀብት በከፍተኛ ሁኔታ እንዲወጣ እንደመፍቀድ የሚቆጠር በመሆኑ፣ መንግሥት ይህንን ጉዳይ በብርቱ ሊያስብበት እንደሚገባም ሳያመለክቱ አላለፉም፡፡

የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች አሁን የገቡበትን ችግር በተመለከተ በችግሩና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ ጥናት ያደረጉ አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የምሕንድስና ባለሙያ፣ አሁን በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ላይ የሚታየው ችግር አፋጣኝ መፍትሔ የሚሻ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

እንደ እሳቸው ገለጻ ዘርፉ ለገጠመው ችግር በአፋጣኝ ምላሽ አለመስጠት ኮንትራክተሮቹን ብቻ ከሥራ ውጪ በማድረግ የሚቆም አይደለም፡፡

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ላለበት ችግር ሊሰጥ የሚገባው ምላሽ በዘገየ ቁጥር በአጭር ጊዜ ውስጥ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች ሊጠፉ የሚችሉበት ዕድል ሰፊ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ችግሩ ከእነሱ አልፎ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ጭምር የሚሸጋገር መሆኑን፣ በአሁኑ ወቅት ባንኮች ከኮንስትራክሽን ግንባታ ጋር በተያያዘ የሰጧቸው የተለያዩ ዋስትናዎች መጠን ከ90 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን ጠቁመዋል፡፡ የግንባታ ሥራው ሲስተጓጎል አሠሪው ይህንን የተሰጠ ዋስትና ክፈለኝ ቢል፣ የትኛውም ባንክ በአንድ ጊዜ የማይከፈል በመሆኑ ለዚህ ጉዳይ የተለየ መፍትሔ ማበጀት ይገባል።

Via Ethiopian reporter

@etconp
👍15❤2
👍6🕊4❤1
🏷ስለ የ Foundation (መሠረት) ኣይነቶች ትንሽ እንበል...

🚧1)Shallow Foundation

➡️እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡

➡️ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም::

▶️1.1) Spread/ Pad/Isolated Footing

➡️አንድ ኮለን ብቻ ነው support የሚያደርጉትእንዲሁም የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡

▶️1.2)Combined Footing

➡️ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡

➡️እነዚህን የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ እንችላለን፡፡

➡️በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን::

➡️2 አይነት Combined Footing አሉፐእነርሱም

▶️1.2.1) Rectangular Combined Footing

➡️ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ ወይም እኩል ከሆከሆነይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት ገደብ ካለ ነው።

▶️1.2.2. Trapezoidal Combined Footing

➡️ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው።

▶️1.3) Strap/ Cantilever Footing

➡️ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡

➡️ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል እንጂ እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡

▶️1.4) Mat/ Raft foundation

➡️እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው።

➡️አንዳንዴ ግን spread footing ከ 50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም Mat negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡

➡️ማን ኢኮኖሚካል እንደሆነ ቼክ ማድረግ የኢንጅነሩ ድርሻ ነው፡፡

@etconp
👍8👏4❤3🙏2
@ETCONp_የእትዮጵያ_ኮንስትራክሽን_ሕግ_እና_አተገባበሩ.pdf
1.5 MB
👉የእትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሕግ እና አተገባበሩ

🚧Ethiopian construction law and its implementation

🗣 @ETCONpBOT

@etconp
👏6👍4❤1
👉Deep Foundation

➡️Most common types are

1. Piles
2. Cofferdams
3. Caisson

1.Pile Foundation

⏺Depending upon their function or use

1. Bearing piles
2. Friction piles
3. Sheet piles
4. Anchor piles
5. Batter piles
6. Fender piles
7. Compaction piles

⏺Depending upon the material used

1. Timber piles
2. Concrete piles
3. Composite piles
4. Steel piles

🏷Concrete piles

▶️Concrete piles may be classified as

1. Pre - cast piles
2. Cast - in - situ piles or Cast in place piles
3. Prestressed concrete piles

*⃣Various types of cast-in situ concrete piles are

1. Simplex pile
2. Franki pile
3. Vibro pile
4. Vibro - expanded pile
5. Raymond pile
6. Mac Arthur pile

🏷Steel piles

*⃣Types of steel piles commonly used are

1. H - piles
2. Pipe - piles
3. Screw piles
4. Disc piles
Sheet piles

*⃣These piles are driven side by side into the ground to form a continuous vertical wall.


🏷Sheet piles can be divided into three categories

1. Straight-web type
2. Shallow or deep arched- web type
3. Z web type


*⃣Depending upon the material used, sheet piles can be divided into

1. Wooden sheet piles
2. Precast concrete sheet piles
3. Prestressed concrete sheet piles
4. Steel sheet piles


🏷Pile driving Piles are driven in the ground by the following method

1. By drop hammer
2. By steam hammer ( single acting or double acting type )
3. By water jets
4. By boring


⏺2.Coffer dams

▶️These are temporary structure constructed in a river or a lake for excluding water from a given site to enable the building operation to be performed on dry surface.


▶️Cofferdams may be divided into

1. Earthen cofferdams
2. Rock - fill cofferdams
3. Single- walled cofferdams
4. Double-walled cofferdams
5. Crib cofferdams
6. Cellular cofferdams ( Circular or diaphragm type)

⏺3.Caissons

▶️A watertight structure made up of wood, steel or RCC constructed for the excavation for foundation in rivers or lakes.

▶️They remain in position and become integral part of the permanent structure.

▶️Caisson may be classified as

1. Open caisson ( open at top and bottom )
2. Box caisson ( closed at bottom and open at top)
3. Pneumatic caisson ( closed at top and open at bottom)

#Foundation

@etconp
👍10❤2🏆2🕊1
የሲሚንቶ ግብይትን በዲጂታል መንገድ ለማከናወን እንዲቻል ስራዎች እየተሠሩ መሆኑ ተገለፀ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ግብይትን በዲጂታል መንገድ ለማከናወን ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡

በሚኒስቴር መስራ ቤቱ የሀገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መስከረም ባህሩ የሲሚንቶ ግብይት በቴክኖሎጂ ታግዞ እንዲፈፀም የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በመለየት እየተሠራ እንደሚገኘ ገልጸዋል፡፡

የሲሚንቶ ግብይት በዲጂታል መንገድ በቴክኖሎጂ ታግዞ መከናወኑ ሲሚንቶ በተተመነለት ዋጋ ለህብረተሠቡ ተደራሽ ለማድረግ፣ ስርጭቱ ከፋብሪካው ጀምሮ የት እደሚደርስ ለመከታተል፣ የዘርፉን የግብይት ስርዓት በማዘመን የግብይት ሠንሠለቱን ለማሳጠር እና ከህገወጥ ደላሎች የፀዳ የንግድ ስርዐትን ለመዘርጋት እንደሚያግዝም ነው መሪ ስራ አስጻሚዋ የተናገሩት፡፡

የዲጂታል ግብይትን ተግባራዊ ማድረግ በርካታ የሆኑ በንግዱ ዘርፍ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ይቀርፋል ያሉት ወ/ሮ መስከረም የሲሚንቶ ግብይት በቴክኖሎጂ ታግዞ ለህብረተሠቡ ተደራሽ እንዲሆን በማቀድ ከፋብሪካዎች ጋር ውይይቶችን የማድረግ፣ የክፍያ አማራጮችን የመለየትና መሠል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በመለየት እየተሠራ ይገኛል ሲሉ ጠቁመዋል፡፡

@etconp
👍10👏7❤1
Ethio Construction Engineering
👉 እዚህ ቻናል ላይ የተወያየንባቸውን ጉዳዮች በጥያቄ መልክ አቅርበናል... መልሶቹን እያንዳንዳቸው በቅርብ ቀን በ ሰፊው እንለቃለን... ✌ምን ያህሉን ይመልሳሉ?? 👉መልስዎን በ @COTMp መወያያ Group ፃፉልን 1. Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል? . 2. Bending Moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅእኖ የሚኖረው ምን axis ላይ ነው? (x?…
👉 Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል??

▶️Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡

⏺ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ አለው።

▶️ Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?

👉Z axis ላይ

▶️Maximum እና Minimum Bending Moment ?

⏺Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው

⏺Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡

▶️elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?

⏺Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ

⏺Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም

⏺Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት

▶️Toughness ምንድነው?

⏺Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም


▶️አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??

⏺ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep

▶️Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡

▶️Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡ 

@etconp
👍15👌2👏1🙏1
👉CEMENT

🌟Cement is a commonly used binding material in the construction.

✨The cement is obtained by burning a mixture of calcareous (calcium) and argillaceous (clay) material at a very high temperature and then grinding the clinker so produced to a fine powder.

💫It was first produced by a mason Joseph Aspdin in England in 1924. He patented it as portland cement.

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Admin @ETCONpADMIN

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👏3👍1🕊1
📌የ ምስራች ዜና ለ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች በ ሙሉ

🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ

🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ዕለታዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ áŠĽáŠ•á‹˛á‹°áˆ­áˆłá‰š ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።

👊እስካሁን ከ ደረጃ 1 እስከ 9 በዛ ያሉ
በየቀኑ አዳዲስ ጨረታዎች እየለጠፍን እንገኛለን

🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።

☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ

🙏እናመሰግናለን🙏

@etconp
❤1👍1
ከደረጃ 1 - 3 ለምትገኙ የማኅበራችን አባላት በሙሉ!

ማኅበራችን በ “Claims Management” ላይ የሚያተኩርና ተግባር ተኮር የሆነ ሥልጠና ለማዘጋጀት በማሰብ በኮንስትራክሽን ሕግ ሙያ ላይ የዳበረ ልምድና ዕውቀት ያላቸውን አቶ ዘውዱ ተፈራን በአሠልጣኝነት እንዲያገለግሉንና ሲቀጥልም ይህንኑ መስክ የተመለከተ የሥራ መመሪያ (Working Manual) እንዲያዘጋጁ አጠቃላይ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡

በቅድሚያ ግን በጉዳዩ ላይ አባላት ተገቢ የሆነ ግንዛቤ ያዳብሩ ዘንድ የሥልጠና መርኃ-ግብሩ እንዲቀድም ስለተግባባን ይህን ሥልጠና በሚቀጥሉት 10 ቀናት ውስጥ ለማዘጋጀትና ለመስጠት ስለታቀደ በሥልጠናው ለመካፈል ፍላጎቱ ያላችሁ አባሎቻችን በዚሁ የቴሌግራም ገፅ ላይ ፈቃደኝነታችሁን እንድታሳውቁን፣ የተሳታፊውን ሙያተኛ ስም እና የስልክ ቁጥር በማስፈርም እንድትተባበሩን እንጠይቃለን፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

@etconp
🙏28❤2
እስቲ ዛሬ ስለ አውቶካድ እንይ

አውቶካድ እንደ አርክቴክቸር፣ ኢንጂነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን እና ማኑፋክቸሪንግ ባሉ ብዙ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውል ኃይለኛ በኮምፒውተር የታገዘ ዲዛይን (CAD) ሶፍትዌር ነው።

ተጠቃሚዎች 2D እና 3D ንድፎችን በከፍተኛ ትክክለኛነት እንዲፈጥሩ እና እንዲያርትዑ ያስችላቸዋል፣እናም ለረቂቅ፣ሞዴሊንግ እና ለእይታ ሰፋ ያሉ መሳሪያዎችን እና ባህሪያትን ይሰጣል።
AutoCAD በብዙ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ መደበኛ መሳሪያ ሆኗል, እና በሶፍትዌሩ ውስጥ ያለው ብቃትማወቅ መቻል ብዙ ጊዜ ለብዙ የስራ ቦታዎች መስፈርት ነው።

ንድፍ አውጪዎች እና መሐንዲሶች ዝርዝር ስዕሎችን እና ሞዴሎችን እንዲፈጥሩ ፣ የእውነተኛ ዓለም ሁኔታዎችን እንዲመስሉ እና ከሌሎች የቡድን አባላት ጋር በተወሳሰቡ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲተባበሩ ሊረዳቸው ይችላል።

አውቶካድ ስህተቶችን ለመቀነስ እና በዲዛይን እና በማኑፋክቸሪንግ ሂደት ውስጥ ያለውን ውጤታማነት ለማሻሻል ይረዳል, በመጨረሻም ጊዜ እና ገንዘብ ይቆጥባል.

Via ይርኤ

@etconp
👏10👍6❤1😢1💯1
ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚገናኘው የአሰብ ኮሪደር (ሜሎዶኒ መገንጠያ -ማንዳ-ቡሬ) የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ ይገኛል፡፡

ፕሮጀክቱ 71 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውና በመንግሥት በተመደበ 2,085,985,162.61 (ሁለት ቢሊዮን ሰማንያ አምስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ አንድ መቶ ስልሳ ሁለት ብር ከስልሳ አንድ ሳንቲም) በአስፋልት ኮንክሪት እና በሲሚንቶ ኮንክሪት ንጣፍ ደረጃ እየተገነባ ነው።
ይህ መንገድ ተገንብቶ ሲጠናቀቅ በሀገራዊ እና ቀጠናዊ ትስስሩ ረገድ ጉልህ ሚና ይኖረዋል።

ፕሮጀክቱ የሚካሄድበት መልክኣ ምድራዊ አቀማመጥ ሜዳማ፣ዳገታማ እና ተራራማ ሲሆን ፤ ከአዲስ አበባ 787 ኪሜ ርቀት ላይ ከኤሊ ዳር ከተማ 16 ኪሜ በኃላ ጀምሮ áŠ˘á‰ľá‹Ž ኤርትራ ድንበር ላይ ያበቃል፡፡

የአሰብ ኮሪደር (ሜሎዶኒ መገንጠያ ማንዳ ቡሬ) የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመካሄድ ላይ የሚገኘው ሻንዶንግ ሉሽያዎ ግሩፕ ካምፓኒ ሊሚትድ በተባለ የውጭ ሀገር የሥራ ተቋራጭ ድርጅት ነው። የመንገድ ግንባታውን ጥራት በመቆጣጠር ረገድ ደግሞ ስሜክ ኢንተርናሽናል ፕራይቬት ሊሚትድ እና ቫልዩ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በንኡስ አማካሪነት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡  መንገዱ ትከሻን ጨምሮ በገጠር፡- 10 ሜትር እና በቀበሌ ከተሞች ደግሞ 21.5 ሜትር ስፋት እንዲኖረው ተደርጎ በመገንባት ላይ ነው፡፡

ከዚህ ቀደም በከፊል በጠጠር ደረጃ ተገንብቶ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ይኸው መንገድ ፤ በአሁኑ ወቅት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው ከግምት ውስጥ ገብቶ በአስፋልት ኮንክሪት እና በሲሚንቶ ኮንክሪት ንጣፍ  ደረጃ  እየተገነባ ነው።

ፕሮጀክቱ የአፈር ጠረጋ  ፤ ቆረጣ እና ሙሌት á¤ áˆ°á‰Ľá‰¤á‹ ፤ ቤዝ ኮርስ ፤  የአስፋልት ንጣፍ ፤ የሲሚንቶ ኮንክሪት ንጣፍ ፤ የአራት ድልድዮች ግንባታ ፤ እንደ ፓይፕ ፣ ስላብና ቦክስ ከልቨርቶች ያሉ የውሃ ማስተንፈሻ ስራዎችን እንዲሁም የመንገድ ምልክቶችን መትከል እና የመንገድ ቀለም መቀባት የመሳሰሉ ሌሎች ልዩ ልዩ ተግባራትን ባካተተ መልኩ ነው በመገንባት ላይ የሚገኘው፡፡

ከፕሮጀክቱ ጅማሮ አንስቶ አስካሁን 35 ኪሎ ሜትር (50%)  የአፈር ቆረጣ እና ሙሌት ሾል የተጠናቀቀ ሲሆን ፤ 18 ኪሎ ሜትር (26%)  የሳብቤዝ ስራውም አልቋል።

ከዚህም ባሻገር 5 ኪ.ሜ  (7%) የቤዝ ኮርስ ሾል የተጠናቀቀ ሲሆን ፤ የአስፋልት እና የሲሚንቶ ኮንክሪት ንጣፍ ሾል ለመጀመር የሚያስችል የዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዋል፡፡

በተጨማሪም የአራት ድልድዮች የዲዛይን ስራ የተጠናቀቀ ከመሆኑም ባሻር ፤ 27% እንደ ፓይፕ ፣ ስላብና ቦክስ ከልቨርቶች የመሳሰሉ የውሃ ማስተንፈሻ ስራዎች ተከናውነዋል።

በዚህም መሰረት ግንባታው በመጪው ሀምሌ ወር  2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ ይታመናል፡፡

ባለፉት ጊዜያት እንደሀገር የተከሰተው ከፍተኛ የሲሚንቶ እጥረት፤ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በነበረው ጦርነት ምክንያት የግንባታ ግብአቶችን ወደ ሳይት ማስገባት አለመቻል እና በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት ተቀብረው ያልመከኑ ፈንጂዎች መኖር በግንባታ ሂደቱ ላይ ተፅዕኖ ቢያሳድሩም ፤ እነዚህን ችግሮች በመቋቋም ግንባታው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው፡፡

ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህዝቦችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር በማጠናከሩ ረገድ አማራጭ መንገድ ሆኖ ያገለግላል፡፡

በተጨማሪም የአካባቢው ነዋሪዎች የትምህርት ፣ የጤና እንዲሁም መሰል ግልጋሎቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረክታል፡፡

Via ERA

@etconp
👍11🙏3
የሲቪል 3D መማር ለብዙ ምክንያቶች አስፈላጊ ነው

በተለይ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተዛማጅ መስኮች ሙያ ለመከታተል ፍላጎት ካሎት።

ሲቪል 3D መማር አስፈላጊ የሆነባቸው አንዳንድ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፡

1. ቀልጣፋ ንድፍ፡ ሲቪል 3D የሲቪል መሐንዲሶች ውስብስብ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በብቃት እንዲቀርጹ እና እንዲተነትኑ የሚያስችል ኃይለኛ የሶፍትዌር መሣሪያ ነው።

የ 3-ዲ ሞዴሎችን ለመፍጠር፣ መረጃን ለመተንተን እና ሪፖርቶችን ለማመንጨት  ይህም ጊዜን ይቆጥባል እና ትክክለኛነትን ያሻሽላል።

2. ትብብር፡ ሲቪል 3D ብዙ ተጠቃሚዎች በአንድ ፕሮጀክት ላይ በአንድ ጊዜ እንዲሰሩ ያስችላቸዋል፣ ይህም በቡድን አባላት መካከል ትብብር እና ግንኙነትን ያሻሽላል።

ይህ ሁሉም ሰው በአንድ ገጽ ላይ መሆኑን እና ፕሮጀክቱ በጊዜ እና በበጀት ውስጥ መጠናቀቁን ለማረጋገጥ ይረዳል.

3. ቪዥዋልላይዜሽን፡ ሲቪል 3D መሐንዲሶች የዲዛይናቸውን 3D ሞዴሎችን እንዲፈጥሩ የሚያስችሏቸውን የእይታ መሣሪያዎችን ያቀርባል።

ይህ ባለድርሻ አካላት ፕሮጀክቱን በዓይነ ሕሊናዎ እንዲመለከቱት እና በገሃዱ ዓለም እንዴት እንደሚታይ እንዲገነዘቡ ይረዳል።

4. ትንተና፡- ሲቪል 3D መሐንዲሶች ግንባታ ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን እንዲመረምሩ እና ሊፈጠሩ የሚችሉ ጉዳዮችን እንዲለዩ የሚያስችሉ የተለያዩ የትንታኔ መሳሪያዎችን ያቀርባል።

ይህ ፕሮጀክቱ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ቀልጣፋ እና ወጪ ቆጣቢ መሆኑን ለማረጋገጥ ይረዳል።

5. የኢንዱስትሪ ደረጃ፡- ሲቪል 3D በሲቪል ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን ለሲቪል ምህንድስና ዲዛይን ሶፍትዌር የኢንዱስትሪ መስፈርት ተደርጎ ይወሰዳል።

ሲቪል 3D መማር በሲቪል ምህንድስና እና ተዛማጅ የስራ መደቦች ላይ የበለጠ ተወዳዳሪ እጩ ያደርግዎታል።

🌟በአጠቃላይ ሲቪል 3D መማር በሲቪል ምህንድስና ወይም በተዛማጅ ዘርፎች ሙያ ለመከታተል ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው አስፈላጊ ነው። በስራ ገበያ ውስጥ ቅልጥፍናን፣ ትብብርን፣ ምስላዊነትን፣ ትንተናን እና ተወዳዳሪነትን ለማሻሻል ይረዳል

@etconp
❤21👍14👏2
👉ዘመን ባንክ በ 1.5 ቢሊየን ብር ወጪ ሲያስገነባው የነበረው ባለ 36 ወለል ሕንፃ ተጠናቀቀ

✨በመጪው ቅዳሜ በይፋ ይመረቃል

🚧የውል ወጪ:-1.2 ቢሊዮን ብር

🚧የመጨረሻ ወጪ:-1.5 ቢሊየን ብር

💫ወለል:-36

🌟ምርቃት ቀን:-ቅዳሜ ግንቦት 19 ቀን 2015 ዓ.ም

🚧አገልግሎቶች:- ዘመናዊ የጽዳትና የንጽህና መጠበቂያ፣ የአካል ብቃት ማጎልበቻ ክፍሎችን ፤ እስከ 200 ተሳታፊዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው የስብሰባ አዳራሾች ፣ እያንዳንዳቸው 13 ተሳፋሪዎችን የሚያጓጉዙ ስድስት አሳንሰሮች፤ 200 ተሽከርካሪዎችን ማቆየት የሚያስችል የምድር ቤትና ፎቅ፣ ልዩ የእንግዶችና የሰራተኞች መመገቢያ ቤቶች፣ የምግብ ማዘጋጃ ክፍሎች ፣ የመዝናኛ አዳራሾች::

🌟በቀጣይም ባንኩ በተረከበው ሕጋዊ ይዞታው ላይ ተጨማሪ የማስፋፊያ ሕንጻ ግንባታ እንደሚያካሄድም አስታውቋል።

Via The Ethiopian Reporter

@etconp
❤5👍3
👏2
👉Construction engineering Questions with Answers Part 1

Q1. What is the Unit Weight of concrete?

A:- The unit weight of concrete depends on the type of aggregates and amount of voids. As per IS : 456-200 Unit weight of PCC is 24KN/m3 and RCC is 25KN/m3

Q2. What is the unit weight of Steel?

A. The unit weight of Steel is 78.5KN/m3

Q3. What are the Nominal Concrete Mix proportions
for different grades:

A. Important: C-15 - 1:2:4 and C-5 - 1:4:8,C-20 and C-25 - 1:2:3,
(Cement:Sand:aggregate)

Q4. What is ductility?
A. Ductility is the Ability to deform under tensile
stress.

Q5. How to find the weight of steel bar used in
reinforcement?
A. Weight of Bar in kg/m = Dsquare/162.2 D- Dia
of bar in mm

Q6. What’s the difference between one-way slab
and two-way slab?
A. One way slab: Ratio of Longer Span / Shorter
span > 2 Two way slab: Ratio of Longer span/ shorter span <= 2

Q7. What is flat slab?
A. The slab which is supported on columns (Flab slab don’t have beams)

Q8. What do you mean by One storeyed, Two
storeyed building?
A. The building which has two floors is called two
storeyed building.

Q9. What’s the height of each floor?
A. 3m

Q10. What’s the length of rise and tread in Stair
case?
A. Rise – 150mm to 200mm, Tread – 250mm to 300mm
Q11. What’s the slope of Staircase?
A. As per IS 456, the slope or pitch of stair should
be between 25 degrees to 40 degrees.
Q12. What do you mean by the moment of inertia?
A. A quantity expressing a body’s tendency to resist
angular acceleration, which is the sum of the
products of the mass of each particle in the body
with the square of its distance from the axis of
rotation.
Q13. What is a crank length in the slab?
A. The crank length in Slab is 0.42 D. Where D is
Depth of Slab- Top cover – Bottom Cover.
Q14. What are the types of a slump?
A. True Slump: The concrete mass after the test when slumps evenly all around without disintegration is called the true slump.
*Shear Slump: When one-half of the concrete mass
slide down the other is called the shear slump. This type of slump is obtained in a lean concrete mix.
*Collapse Slump: When the sample is collapsed due to adding excessive water, it is known as collapse slump.
*Zero Slump: For very stiff or dry mixes it does not
show any changes of the slump after removing the
slump cone.
Q15. What is honeycomb in concrete? How is it
formed? How to eradicate honey comb in concrete?
A. Learn about Honeycomb concrete –

Q16. What is grouting?
A. Grout is a fluid form of concrete which is used
to fill the voids.

Q17. What is allowable moisture content in Fine
aggregate for the concrete mix?
A. We won’t use the aggregate if its moisture
content is more than 5%.

Q18. What do you mean by segregation?
A. Segregation is a separation of cement, sand from aggregate. This is caused due to Water
cement ratio and when concrete is poured about
more than 1.5m

Q19. What is Seepage?
A. Slow percolation of water through soil is called
Seepage.

Q20. What is the Compressive Strength of brick?
A. Second class brick-70kg/cm2
First class brick-105kg/cm2 Fire brick-125kg/cm2

Q21. How do you check the quality of cement on
the site?
A. 1. Date of Mfg: Cement strength decreases with
its age.
2. Color: Colour should be grey with light greenish
shade and it should be uniform. Color gives an
indication of excess lime or clay.
3. Float test: A good cement won’t float if you
throw a cement in water.
4. When you put your hand in cement bag you
should feel cool.

Q22. 1BHK full form : 1 Bedroom, 1 Hall, 1kitchen

Q23. What are the Different types of Slabs?
A. There are 16+ different types of slabs –

Q24. What is Initial & final setting time of concrete?
A. Intial Setting time : 30mins, Final setting time : 10hrs
Q25. What is durability?
A. Ability to withstand under pressure is called
Durability.

Q26. What are the concrete tests?
A. Slump test, Compressive strength test, water permeability test, Water absorption test

🚩ይቀጥላል ...

@etconp
👍36❤6👏1