በግብጽ ባለ 13 ፎቅ ህንጻ ተደረመሰ!
በግብጽ አሌክሳንድሪያ ከተማ ውስጥ ባለ 13ፎቅ ህንጻ መደርመሱ ተገለጸ።
በፍርስራሹ ውስጥ ያሉ ሰዎችን የማውጣት ስራ በመከናወን ላይ መሆኑን የሀገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
በቦታው ላይ በርካታ የነፍስ አድን ሰራተኞች እና 18 አምቡላንሶች ተሰማርተዋል ተብሏል እንዲሁም በህንጻው ላይ የነበሩ ነዋሪዎች በፍርስራሹ ውስጥ ናቸው።
Via Alain
@etconp

😢8❤3👍3
የግንባታ ሰራተኞች የስራ ላይ ደህንነትና የጤና ዋስትና እንዲኖር የሚያስችል አውደ ጥናት ተካሄደ
******
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የግንባታ ቦታ ደህንነት እና ጤና ደንብ፣ የህግ ማዕቀፍ እና የትግበራ መመሪያ ዝግጅትን የሚመለከት አውደ ጥናትና የውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሄደ።
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በወቅቱ እንደገለጹት፤ የግንባታውን ኢንዱስትሪው ለሀገር ኢኮናሚ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ቢኖረውም የኢንዱስትሪው የሥራ ላይ ደህንነት፣ ጤና እና የአካባቢ ደህንነት ሁኔታ የአሁኑን ዘመን የሚመጥን አይደለም።
በዚህም በሰው ህይወትና አካል ላይ የሚደርሰው ጉዳት ከፍተኛ ነው ያሉት ኢንጂነር ወንድሙ፤ የግንባታ ኢንዱስትሪው የግንባታ ቦታዎች ከሥራ ላይ አደጋና ጤንነት ሰጋት ነፃ ሊሆኑ ይገባል ብለዋል።
አሰሪ መስሪያ ቤቶች ፕሮጀክታቸውን በሚቀርፁበት ወቅት የግንባታ ቦታ ደህንነት እና ጤና ደንብ፣ የህግ ማዕቀፍ እና የትግበራ መመሪያ መዘርጋት ይኖርባቸዋል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ይህንን ተግባራዊ ላደረጉ ተቋማት ልዩ ድጋፍ እንደሚደረግ ተናግረዋል።
ሠራተኞችም ተገቢውን ሥልጠና በመውሰድ ራሳቸውን ከአደጋ ሊጠብቁ ይገባልም ተብሏል።
በዚህ ሂደት ባለድርሻ አካላት የራሳቸውን ሚና በመወጣት በሥራ ቦታና በአካባቢ ላይ የሚደርሱ አደጋዎችን በመቀነስ የዘርፋን በጎ ሚና ማስቀጠል ይገባል ብለዋል።
Via ኢ.ፕ.ድ

👍6
💫CURING OF CONCRETE
▶️Curing may be defined as the process of maintaining satisfactory moisture and temperature conditions for freshly placed concrete for some specified time for proper hardening of concrete. Curing in the early ages of concrete is more important.
👉Curing for 14 days is very important. Better to continue it for 7 to 14 days more.
👉 If curing is not done properly, the strength of concrete reduces also Cracks develop due shrinkage and The durability of concrete structure reduces
📌The following curing methods are employed:
✔ Spraying of water
✔Covering the surface with wet gunny bags, straw etc.
✔Ponding
✔ Steam curing and
✔Application of curing compounds.
👉 Spraying of water: Walls, columns, plastered surfaces are cured by sprinkling water.
👉 Wet covering the surface: Columns and other vertical surfaces may be cured by covering the surfaces with wet gunny bags or straw.
👉 Ponding: The horizontal surfaces like slab and floors are cured by stagnating the water to a height of 25 to 50 mm by providing temporary small hunds with mortar.
👉 Steam curing: In the manufacture of pre-fabricated concrete units steam is passed over the units kept in closed chambers and It accelerates curing process, resulting into the reduction of curing period.
👉 Application of curing compounds: Compounds like calcium chloride may be applied on the curing surface.
⏺The compound shows affinity to the moisture and retains it on the surface. It keeps the concrete surface wet for a long time.

👍8❤1👏1
👉ኣሰደሳች ዜና ለ ተመራቂ ተማሪዎች
📜በ Construction ትምርት ክፍል ስር የምትገኙ የ COTM፣CIVIL እና ARCHITECTURE ተማሪዎች በ ሙሉ ከ 60 በላይ መውጫ ፈተና (Exit Exam) PDF ፋይል አዘጋጅተናል።
📌ስለዚህ የ YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE ያረገ እና የ FACEBOOK ፔጃችን LIKE ያረገ ብቻ ማረጋገጫ Screenshot ወደ @Philemona7 በመላክ ፋይሎቹ መውሰድ ይችላል::
👉Facebook:-
https://www.facebook.com/etconp/
👉YouTube:-
https://youtube.com/@Etconp432

👍14💯1
የአማካሪ መሃንዲስ በአሰሪው እና በሥራ ተቋራጩ መካከል በተደረገ ውል ላይ ጣልቃ በመግባት ፣ ብሎም የተለያዩ ሚናዎች ኖረውት ማየታችን፣በፍትሐ ብሄር ህግ «ከተዋዋይ ወገኖች ውጭ የውል ተፈጻሚ ስላለመሆን» /Privity of Contract/ የሚገልፀውን አንቀፅ ቁጥር የሚቃረን ነው።
Anonymous Quiz
47%
ትክክል
53%
ስህተት
❤9👍1
👉የ ኢትዮጵያውያን ኮንስትራክሽን ስራ ባለሞያዎች ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው ዓመተ ሂጂራ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡
🌟Ethiopian Construction Work Professionals🌟
@etconp
🌟Ethiopian Construction Work Professionals🌟
@etconp
👍7❤4
ኤን ኤም ሲ ኢትዮጵያ በሪል እስቴቱ ዘርፍ መሰማራቱን ገለጸ።
የዛሬ 24 አመት የተመሠረተው ኤን ኤም ሲ (NMC) ኢትዮጵያ በሪል እስቴቱ ዘርፍ በአማራ ክልል፣ በአፋር፣ በሱማሊያ ፣ በኦሮሚያና በድሬድዋ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ማቀዱን አስታውቋል።
ተቋሙ፥ ከአዲስ አበባ ከተማ የንግድ ፈቃድን ተረክቦ በአዲስ አበባ ከ600 በላይ መኖሪያ ቤቶች ያሉትን 30 ቪላዎች ለመገንባት ከቻይናው ሁ ሆንግ ኮንስትራክሽን ፒ ኤል ሲ ድርጅት ጋር ስምምነት አድርጓል።
በአዲስ አበባ የሚገነባው ፕሮጀክት ስራው የተጀመረ ሲሆን ከ2000 በላይ ለሚሆኑ ዜጎችም የሥራ ዕድል ፈጥሯል። በሁለት አመት ውስጥም ተሰርቶ ይጠናቀቃል ተብሏል። ሥራውን ለማጠናቀቅም 8 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚፈጅ የሪል እስቴቱ ምክትል ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር አሰፋ መኮንን ተናግረዋል።

👍5
👉በኮንስትራክሽን ውል ስለ ግንባታ ስራ ርክክብ/Acceptance after completion/
🌟በኮንስትራክሽን ውል ሁለት አይነት የግንባታ ስራ ርክክብ ያለ ሲሆን ይሄውም
ግዚያዊ ርክክብ (provisional acceptance) እና የመጨረሻ ርክክብ (final acceptance) የሚያካትት ነው፡፡
📜በዚህ ጽሁፍ በዋናነት በኮንስትራክሽን ውል ህግ እውቅና የተሰጣቸውን
የርክክብ አይነቶች ምንነትና ተያያዥ ውጤታቸውን አስመልክቶ የህግ
ድንጋጌዎችን እና አሁን ላይ በመንግስት ተቋማት እየተሰራበት ያለውን የፒፒኤ
2011 ጀኔራል ኮንዲሽን ድንጋጌዎችን ባካተተ ሁኔታ ለማብራራት ተሞክሯል፡፡
**
🚧 ግዚያዊ ርክክብ /Provisional Acceptance/
▶️ግዜአዊ ርክክብ በተለይ በኮንስትራክሽን ውል የተመለከቱ የግንባታ ስራዎች ተከናውነው ካበቁ በኋላ ወዲያውኑ ሁለቱ ወገኖች ማለትም አሰሪውና ተቋራጩ ባሉበት በስራው ላይ የሚደረግ የምርመራ ማረጋገጫ ስለ መሆኑ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3274(1) ይደነግጋል ይሄውም አሰሪው በትክክል የተገነባውን ግንባታ በእጁ አግብቶ መያዙን ጭምር ያረጋግጣል ስለዚህ ጊዜአዊ ርክክብ በዋናነት የተሰራውን የግንባታ ስራ አሰሪው መብቱን ጠብቆ በመጀመሪያ
የሚረከብበት ሂደት ነው ማለት ነው በስራው ላይ ምርመራ መደረጉንም
የሚያረጋግጥ ነው፡፡
⏺ፒፒኤ 2011 ክሎስ 84.1 ላይ የስራ ምርመራ/verification and test/
በመሀንዲሱ ተቋራጭ ባለበት ሊደረግ እንደሚገባ በመርህ ደረጃ ተቀምጧል፡፡
⏺ሆኖም ግን ተቋራጩ ምርመራው ከሚካሄድበት እለት ከ30 ቀን በፊት በተገቢ ሁኔታ እንዲያውቀው ተደርጐ በምርመራው እለት ያልተገኘ እንደሆነ የስራ ምርመራው ተቋራጩ በሌለበት ሊካሄድ እንደሚችል ይፈቅዳል፡፡
▶️እንግዲህ መሀንዲሱ ስራውን ከመረመረ በኋላ ያላመነበትን የስራ ክፍል ፈርሶ እንደገና እንዲሰራ ወይም እንዲጠገን ተደርጐ የጥራት ደረጃውን ባሟላ ሁኔታ እንዲከናወን ለማዘዝ እንደሚችል ፒፒኤ ክሎስ 85 ይፈቅድለታል፡፡
⏺በዚህም መሰረት ግንባታው የስራ ምርመራውን ካለፈ አሰሪው ግንባታውን
የሚረከበው ይሆናል ማለት ነው ስለዚሁም የጊዜአዊ ርክክብ ሰርተፍኬት
ለተቋራጩ የሚሰጠው ይሆናል፡፡
⏺በመሰረቱ ተቋራጩ የጊዜአዊ ርክክብ
ሰርተፍኬት እንዲሰጠው መጠየቅ ያለበት ስራው ሊጠናቀቅ ይችላል ብሎ
ከሚያስብበት ከ15 ቀን በፊት መሆን ይኖርበታል ከዚያም መሀንዲሱ ጥያቄው
በደረሰው በ30 ቀን ውስጥ የስራ ምርመራውን አጠናቆ ሰርተፍኬቱን መስጠት ወይም ጥያቄውን ውድቅ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
⏺መሀንዲሱ ሰርተፍኬቱን ሳይሰጥ
ወይም ጥያቄውን ውድቅ ሳያደርግ 30 ቀኑ ያለፈ እንደሆነ ለተቋራጩ የጊዜአዊ
ርክክብ ሰርተፍኬት እንደተሰጠው ግምት እንደሚወሰድ ፒፒኤ ክሎስ 87
ያስቀምጣል፡፡
▶️ሌላው ተቋራጩ በስራው ላይ ያደረገው መሻሻል/መለወጥ ቢኖር እንኳ
በዝምታ ግዜአዊ ርክክብ ከተደረገ መሻሻሉ ተቀባይነት እንዳገኘ የህግ ግምት እንደሚያስወስድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3275(2) ይደነግጋል እዚህ ላይ ተቋራጩ በተሰጠው ዲዛይን መሰረት የመስራት ግዴታ ያለበት መሆኑ ይታዎቅ ስለዚህ የህግ ግምቱ እሳቤ ተቋራጩ ከዲዛይኑ በመውጣት አሻሽሎ የሰራው
ስራ ኖሮ በግዜአዊ ርክክብ ወቅት በዝምታ አሰሪው ካለፈው እንደተቀበለው
ይቆጠራል ነው፡፡
⏺እንዲሁም ግዜአዊ ርክክብ መደረጉ የመድህንነት ጊዜው (warranty period) መጀመሩን እንደሚያመለክት የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3275(3) ይደነግጋል፡፡
**
📌የመድህንነት ጊዜ (warranty period/Defects Liability period)
🌟የመድህንነት ጊዜ(warranty period) የሚባለው ከጊዜአዊ ርክክብ እስከ መጨረሻ ርክክብ ያለው ጊዜ ሲሆን አሰሪው ግንባታው በተቋራጩ በደህና ሁኔታ ስለመሰራቱ ለመመርመርና ለማረጋገጥ የሚያስችለው ጊዜ ነው፡፡
⏺የጊዜው ርዝማኔም በውላቸው ላይ የሚወሰን ስለመሆኑ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3277 ይደነግጋል ሆኖም በውሉ ላይ የመድህንነት ጊዜው ርዝማኔ ያልተጠቀሰ እንደሆነ ከጊዜአዊ ርክክብ ቀን ጀምሮ 365 ቀን ስለመሆኑ የፒፒኤ ክሎስ 88.7 ያስቀምጣል፡፡
▶️ተቋራጩ በዚሁ በመድህንነት ጊዜ በተለይ የተበላሹ ስራዎችን እንዲያድሳቸው በአሰሪው በታዘዘ ጊዜ የማስተካከል ግዴታ እንዳለበት የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ
3278 ይደነግጋል ለዚህም ለጥገና ወጭ ሲባል ከተቋራጩ ክፍያ ላይ ሪቴንሽን ገንዘብ (retention money or bond) 5% እየተቀነሰ በአሰሪው ይያዛል፡፡
⏺በመድህንነት ጊዜ ውስጥ የተለዩ ብልሽት ያለባቸው ስራዎችን እንዲያስተካክል ተቋራጩ ተጠይቆ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ያላስተካከለ
እንደሆነ አሰሪው የማስተካከያ ስራውን በተቋራጩ ወጭ በራሱ ወይም ሌላ
ቀጥሮ ሊያሰራው ወይም ውሉን ሊያቋርጥ ስለመቻሉ ፒፒኤ ክሎስ 88.3
ለአሰሪው መብት ይሰጠዋል፡፡
**
📌ከፊል ርክክብ/Partial Acceptance/
🌟በፒፒኤ ክሎስ 86 ላይ የግንባታ ስራው በከፊል እርክክብ የሚደረግበትንም አማራጭ ያስቀምጣል ይህ ማለት የተወሰነውን የስራ ክፍል (part of the work) ከአጠቃላይ ውሉ ጊዜ በፊት ለማስረከብ በውል ላይ ከተቀመጠ ተቋራጩ የተወሰነውን የስራ ክፍል ከአጠቃላይ የውሉ ጊዜ በፊት ለማስረከብ ይገደዳል ማለት ነው በዚህም በአንድ ውል ውስጥ በተለያየ ጊዜ ጊዜአዊ ርክክብ ሊደረግ የሚችልበትን ሁኔታ ይፈጥራል ማለት ነው፡፡
**
🚧የመጨረሻ ርክክብ/Final Acceptance/
📌የመጨረሻ ርክክብ /Final Acceptance/ በተለይ የመድህንነት ጊዜ ካለቀ በኋላ እና ተቋራጩ ጠቅላላ ግዴታዎቹን በደህና ሁኔታ የፈጸመ መሆኑን አሰሪው ሲያረጋግጥ ግንባታውን ሙሉ በሙሉ በእጁ የሚያደርግበት (definitively appropriate) ስለ መሆኑ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3279 ይደነግጋል፡፡
▶️የመጨረሻ ርክክብ አሰሪውና ተቋራጩ ባሉበት በጽሁፍ መደረግ እንዳለበት በአስገዳጅ ሁኔታ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3279(2) ላይ ተደንግጓል፡፡
⏺ሆኖም ጊዜአዊ ርክክብ/ Provisional Acceptance/ በሚመለከት ግን በጽሁፍ መደረግ እንዳለበት የሚያስገድድ ግልጽ ህግ የለም፡፡
⏺ስለዚህ ስራው ተጠናቆ አሰሪው ግንባታውን በእጁ ካስገባ ጊዜአዊ ርክክብ መደረጉን የሚያስገነዝብ
ይሆናል ማለት ነው፡፡
በእርግጥ በጽሁፍ መደረጉ ይመከራል፡፡
▶️በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3282 ላይ እንደተቀመጠው ከመጨረሻ ርክክብ
በኋላ ተቋራጩ እስከ 10 አመት ድረስ ስለስራው አሰራር ጉድለት ተቋራጩ
ሀላፊነት አለበት፣መድህን ሆኖ ይቀጥላል፡፡
⏺በመጨረሻ ርክክብ ወቅት የሚታዩ ለነበሩ ጉድለቶች(apparent defect) ግን ተቋራጩ ሀላፊነት የለበትም፡፡
ሀላፊነቱ የሚመለከተው ግንባታው በውሉ የተመለከተውን የታለመለትን ጥቅም እንዳይሰጥ የሚያደርጉ ወይም አጠቃቀሙን በጣም ውድ የሚያደርጉና አክሳሪ የሚያደርጉ ጉድለቶችን ነው፡፡
⏺የመጨረሻ ርክክብ መደረጉ የተቋራጩን መሰረታዊ ግዴታ የሚያወርድለት ሲሆን ቀሪ ክፍያ ካለው እንዲከፈለው እና ዋስትና እንዲወርድለትና የዋስትና መያዣ ገንዘብ ካለም እንዲለቀቅለት ለተቋራጩ መብት የመስጠት ውጤት እንደሚኖረው የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3281 ይደነግጋል፡፡
▶️ፒፒኤ ክሎስ 89 በተመሳሳይ ስለመጨረሻ ርክክብ የደነገገ ሲሆን የመጨረሻ ርክክብ ሰርተፍኬትም በመሀንዲሱ ለአሰሪውና ለተቋራጩ እንደሚሰጥ ያስቀምጣል፡፡
Via Gubaie Assefa
#ConstructionLaw

👍15👏4❤1
Ethio Construction Engineering
👉ኣሰደሳች ዜና ለ ተመራቂ ተማሪዎች 📜መውጫ ፈተና(Exit Exam) ለምትፈተኑ ቤተሰቦቻችን በ አንድ ወዳጃችን ሳምፕል ተዘጋጅቶላቹዋል 📌እስቲ አጋርነታቹ ሼር በማረግ ኣሳዩን። @etconp
🌟ቃል በገባንላቹ መሰረት ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ያሰባሰብናቸው ከ 70 በላይ Model የ መውጫ ፈተና PDF ፋይሎች ለ Architecture,COTM እና Civil ተማሪዎች ተካተዋል።
📌ለ Exit Exam እንደምያግዛቹ ምንም ጥርጥር የለንም።
❤️እናንተም ላልደረሳቸው ወዳጆቻቹ በማጋራት አግዙን❤️
🙏መልካም ፈተና እንመኛለን🙏
@etconp
📌ለ Exit Exam እንደምያግዛቹ ምንም ጥርጥር የለንም።
❤️እናንተም ላልደረሳቸው ወዳጆቻቹ በማጋራት አግዙን❤️
🙏መልካም ፈተና እንመኛለን🙏
@etconp
👍7❤3