Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
#ADVERTISNMNT

🌟Do You Want?

🫵Water Proof plywood /Plastic Film faced

⚡️While Use Our Quality Product

⏺stable and water resistant
⏺Reduce costs (the plastic film faced plywood reused more than 15times
⏺lightweight and easy to install
⏺Smooth & Clean surface
⏺Easily Demoulding
⏺All Scraps Materials Can be Recycled

📞Call 0922111666
👍4
#Update
#AutoCAD_&_safe_softwares

✅#Starts #Saturday 6:30_8:30 (lt
And 3:30_5:30 (lt) respectively

✅#From August 12 _September 10

#Etabs_and_sap_softwares
#Starts Monday

✅August 14 _ September 10

👩‍🦽👩‍🦯🏃🏃‍♀Come and learn

ያሉበት ቦታ ሆነው ለመመዝገብ 👇👇👇

https://forms.gle/PavhxRBtXMfNx3GS7

For more information contact us
👉  0993749494
@YEHAEngineering


#training #traininginstitute #structuraldesign #engineering #engineeringsoftware #autocad #civilsoftwaretraining #etabs #constructionsoftware #civil

Join us 👉 https://t.me/yeha_engineering 

https://www.facebook.com/YEHAENGINEERING/

📍 @ልደታ መርካቶ ህንፃ 6ኛ ፎቅ #644

YEHA Engineering | Interior | Training
👍2
Time history analysis provides the various mode shapes and direction of structure which varies as per specified time-acceleration function and these mode shapes varies as dynamic structural response under various loading.

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

በ ቅርቡ በ ዩቲዩብ የ ETABS ቲቶሪያል እንጀምራለን

Soon we will start ETABS tutorial on our YouTube channel
👍7👏1
መገጭ ግድብ ፕሮጀክት

የመገጭ ግድብን ለማጠናቀቅ ከሁለት አመታት በላይ ጊዜ ያስፈልጋል ተብሏል

ከተጀመረ 14 አመታት ያስቆጠረውን የመገጭ ግድብ ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ ተጨማሪ ከሁለት አመታት በላይ ጊዜ እንደሚያስፈልግ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። ግድቡ እስካሁን 65 በመቶ ተከናውኗል።

በአማራ ክልላዊ መንግሥት በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጠዳ ወንዝ ላይ በ2001 ዓ.ም የተጀመረው እና አስራ አራት አመታትን ያስቆጠረው የመገጭ ግድብ የግንባታ ሂደት የመዘግየት ዋነኛ ምክንያት የግንባታ ግብአት እጥረት እንደሆነም ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደሚሉት የመገጭ ግድብ ግንባታ በሚፈለገው ፍጥነት እየተሠራ ባይሆንም የግንባታ ሂደቱ እየተከናወነ ነው። ሆኖም ከፍተኛ የሆነ የብረት እና የሲሚንቶ አቅርቦት እጥረት መኖሩ ለግንባታው ሂደት መጓተት በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው።

የግብአት ዕጥረት ለመቅረፍ በተለይ የሲሚንቶ አቅርቦትን በቀጥታ ከፋብሪካ የሚያገኝበትን ሁኔታ በማመቻቸት እንዲሁም ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር መሥሪያ ቤት ጋር በመነጋገር ለማቅረብ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። በዚህም ግንባታውን ከተቻለ ቀደም ብሎ ለማጠናቀቅ ካልሆነም በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረት እየተደረገ ይገኛል ብለዋል።

የመገጭ ግድብ 77.1 ሜትር ከፍታ እና 890 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 185 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ የመያዝ አቅም አለው። ከሚይዘው ውሃም 116 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ በጎንደር እና አካባቢው ለመስኖ ልማት የሚውል ሲሆን ከ14 እስከ 17 ሺህ ሄክታር መሬት በማልማት ከ34 ሺህ በላይ ገበሬዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ብለዋል።

Via አዲስ ዘመን

@etconp
👍11😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉How to Testing HCB?


Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍9👌6❤1
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለ 36 ወለል ሕንፃ ግንባታ በገንዘብ እጥረት መቆሙ ተነገረ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልገሎት በአዲስ አባባ ከተማ ሜክሲኮ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ1.2 ቢሊዮን ብር ያስጀመረው ባለ 36 ፎቅ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ በገንዘብ እጥረት ምክንያት ቆሟል።

በ3,543 ካሬ ሜትር ላይ የሚገነባው ባለአራት ብሎኮች ሕንፃ ግንባታ  አምስት ዓመታት ይወስዳል ተብሎ የነበር ቢሆንም በበጀት እጥረት ምክንያት አንድ ዓመት በሙሉ ግንባታው ሳይጀመር ቀርቷል።

የህንጻው ዲዛይን ተሠርቶ፤ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦለት እንደነበር የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ አስታውሰዋል፡፡

የኤሌክትሪክ አገልግሎት የለውጥ ሥራ ሁሉን ዘርፍ የዳሰሰ በመሆኑ ሕንፃውን ለማስገንባት የገንዝብ እጥረት በማጋጠሙ፣ ቅድሚያ ትኩረት የሚስፈልጋቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት ተሰጥቷል ነው ያሉት።

Via ሪፖርተር

@etconp
👍2
👉Stone Masonry Construction:

🚧Stone is the most durable, strong and weather-resistant construction material compared with any others. These are less affected by daily wear and tear.

🌟Masonry structures made out of stone hence last for a longer period. It has a life period of 300 to 1000 plus years. Due to it's numerous advantageous, it is widely used in masonry construction.

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
❤3👍3
👉What is Liquidated damage?

➡ስራ ተቌራጩ ለወሰደው ውል በግዜ ላለመጨረሱ ለባለቤት ወይም ለውል ሰጪው አካል የሚከፍለው የካሳ ክፍያ ሲሆን∷

⚡️የጠቅላላ ኮንስትራክሽን ውል ይህ ሳይሆን ሲቀር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ቅጣት መሰረት ስራ ተቌራጩ መቅጣት እነደሚቻል ይጠቅሳል።

1. ቅጣቱ 0.1 ፐርሰንት ወይም የጠቅላላ ፕሮጀክቱን አንድ አንድ
ሺኛ (1/1000) ላልፈፀመው ስራ ቀናት በየቀኑ ሊቀጣ ይገባል።

2. ነገር ግን ስራ ተቌራጩ በጠቅላላው ሊቀጣ የሚችለው የፕሮጀክቱን አስር 10% (አስር ፐርሰንት) ሊበልጥ አይገባም።

⏩"Liquidated damages" means the compensation stated in the contract as being payable by Contractor to the Public Body for failure to perform the contract or part thereof within the periods under the contract, or as payable by Contractor to the Public Body for any specific breach identified in the contract;

(a) A penalty of 0.1% or 1/1000 of the value of undelivered Service for each day of delay until actual delivery or performance,

(b) The cumulative penalty to be paid by the Contractor shall not exceed 10% of the contract price.

🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን  SHARE  አድርጉልን።

#ConstructionLaw

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍12👏2❤1
👉ADMIXTURES
~~~~~
➡Admixtures are the special ingredients added during concrete mixing to enhance the properties and performance of fresh concrete. Various types of
admixtures are available in the market which is used in construction work.

▶FUNCTION OF ADMIXTURES

1. To accelerate or retard the setting time of fresh
concrete.
2. To improve the workability or flow ability of concrete.
3. To increase the strength and durability of concrete.
4. To reduce the heat of hydration.
5. To reduce the segregation and bleeding.
6. To decrease the permeability.
7. To achieve other desired properties.

▶TYPES OF ADMIXTURES:

1. ACCELERATING ADMIXTURES: This admixture is added in concrete or mortar for
increasing the rate of hydration of hydraulic cement and for shortening the setting time. Calcium chloride (CaCl2) is the most widely used
accelerating admixture.

2. RETARDING ADMIXTURES:
Retarding admixtures delay the initial rate of hydration of cement and extend the setting time of cement paste.
This admixture can be used in high temperature and where the concrete has to be transported to a long distance. It is also suitable for using in grouting oil wells.

3. AIR-ENTRAINING ADMIXTURES: Air entraining admixtures help to produce a certain amount of air bubbles in the concrete mixture.
The main goal of this admixture is to increase the resistance against freeze-thaw degradation and cohesion.
It also improves the workability of fresh concrete without changing the setting or the rate of hardening.

4. WATER REDUCING ADMIXTURES: As the name suggest, water reducers are added to a concrete mixture, mortar or grout to increase the flow ability without increasing the water content.

⏺Advantages Of Water Reducing Admixtures

1. The rate of concrete placement is faster.
2. Strength, durability, density etc. are significantly improved.
3. Segregation, permeability and cracking are reduced.

🌟SPECIAL ADMIXTURES:

1. Super plasticizing admixtures.
2. Corrosion-inhibiting admixtures.
3. Grouting admixtures.
4. Coloring admixtures etc.

⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍11👏9❤1
👉ውድ ቤተሰቦቻችን እስቲ ዛሬ የ እረፍት ቀናቹ ነው

🌟ስለዚህ ቻናል ያላቹ ማነኛውም አስተያየት ፃፉልን

🚧እንዲሁም የምትፈልጉት ማነኛውም ጥያቄ መፅሐፍ ወይም ሶፍትዌር ካለም መጠየቅ ትችላላቹ።

📩 @Philemona7 መልእክታቹ አስቀምጡልን🙏

@etconp
❤5👍4👌1
👉በነገራችን ላይ የመወያያ ግሩፓችን @COTMp በቀን ብዙ ጥያቄዎች ይስተናገዱበታል።

🚧ከ 8700 በላይ ቋሚ አባላት አለው።

🚧ብዙዎቻችን እንደ ቤተሰብ ሆነንበታል ምክንያቱም ሁሉም ጥያቄዎ ለመመለስ በደስታ የሚጠብቅበት ግሩፕ ነው።

⚡️እንዲሁም ይበልጥ ተጋግዘን ለመማር ወዳጅዎ Add Member ያርጉት።

🔖ጥያቄ? ካለዎት፣ ሌሎችን ማገዝ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን።👇

https://t.me/COTMp
👏1😢1👌1
ምክንያት ?

Reason

📍 somewhere in Africa

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
🏆3👍2❤1💔1
👉Most Influential Civil Engineers Throughout History

🌟Squire Whipple (1804 - 1888)

Known as the “Father of Iron Bridge Building”, Squire Whipple was born in in Hardwick Massachusetts and graduated from the private Union College in New York. He quickly became known as a highly skilled bridge builder and he is particularly celebrated for the bowstring arch truss design which he patented in 1841.

Squire Whipple designed and built a weight lock scale that had a capacity of 300 tons, which proved especially useful to build bridges. He used his invention to weigh canal boats and also built several short span iron bridges for the New York and Erie Railroad. His patented designs include the Bowstring iron-bridge truss and the Lift draw bridge. Although Several of Squire’s bridge designs became known around the world, and many of which are still in use, he’s perhaps best known for his work on the Erie Canal.

#ConstructionHistory

@etconp
👏3👍1
👉ስለ ሐመር ቴስት

➡ሐመር ቴስት/Hammer test/ አፍራሽ ያልሆነ (Non destructive) የአርማታ ጥንካሬ ደረጃ ማወቂያ ፍተሻ ሲሆን ትክክለኛ እና ፈጣን መመርመሪያ ዘዴ ነው።

▶ሐመር ቴስት የሚከናወንበት መንገድ ስፕሪንግ መቆጣጠርያ ያለውን ክብደት መለኪያ መሳርያ ከላይ በምስል እንደሚታየው የአርማታውን ገፅ ተጭኖ በመያዝ መልሶ የሚመታበትን አሀዝ
ልኬት መዝግቦ በመያዝ ይሆናል።

▶የሐመር ቴስት አላማውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያካትታል፤

1. የአርማታ የመታመቅ አቅም/compressive strength/
ለማወቅ።

2. የአርማታውን አንድ አይነትነት ወይም ወጥነት ለመገምገም።

3. የአርማታውን ክብደት የመሸከም አቅምን ከተወሰነለት ዲዛይን አንፃር ትክክል መሆኑን ለማረጋገጥ።

▶የሐመር ቴስት ከማሰራት በፊት ሊደረግ የሚገባ ቅድመ ሁኔታዎች

1) የአርማተዉ ገፅ የለሰለሰ፣ንፁህ እና ደረቅ መሆን ይጠበቅበታል
2) ናሙና የሚወሰደው ቦታ ቢያንስ 20ሚሊ ሜትር ከጠርዝ ሊርቅ ይገበዋል።

3) ስድሰት (6) ንባብ ከእያንዳንዱ የአርማታ አካል ይወሰዳል፤ አማካይ ስሌት ተሰርቶ ጥንካሬ መለኪያ ይደረጋል።

4) አርባ አምስት(45) ቀን የሞለው አርማታ መሆን ይጠበቅበታል።

@etconp
👍25👏2
👉Advance Security and
Performance Security

🌟1. Advance security

▶️ስራ ተቋራጩ ለሚወስደው የቅድም ክፍያ ገንዘብ በሚከፈለው የገንዘብ መጠን ልክ የሚያሲዘው የባንክ ዋስትና
ቦንድ ነው።

⏺እውነተኛነቱ በተረጋገጠ ቼክ፣ ያልተገደበ የባንክ ዋስትና ወይም ከህጋዊ ጥቃቅን ማይክሮ ፋይናንስ የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ማስያዝ ይኖርበታል።

⏺ስራ ተቋራጩ የወሰደውን ቅድመ ክፍያ ከፍሎ እስኪጨርስ ያስያዘው ዋስትና ግዜው ማለቅ(Expire) አይችልም።
ከአንድ ወር ቀደም ብሎ የዋስትና ቀነ ገደቡ ከማለፉ በፊት ከአማካሪ በሚፃፍለት ደብዳቤ መሰረት ሊታደስ ይገባል።

⏺ነገር ግን ስራ ተቋራጩ ያስያዘውን ዋስትና ቀነ ገደቡ አልፎ ሳያሳድስ ቢቀር ቀሪ ያልተከፈለ ቅድመ ክፍያ ሙሉ ለሙሉ ከሚቀጥለው ክፍያ ቅፅ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።

⏺ስራ ተቋራጩ ያስያዘውን ዋስትና ቅድመ ክፍያ ገንዘብ ከፍሎ እንደጨረሰ ተመላሽ ይደረግለታል።

⏺የተለየ የቅድመ ክፍያ እና የዋስትና አከፋፈል አካሔድ ለፕሮጀክቱ የተዘጋጀው ውል/special condition of contract/ ይችላል።

🌟2. Performance Security

▶️ስራ ተቋራጩ ውል ተቀብሎ ተፈፃሚ ማድረግ የሚችልበትን ለብቃት ማረጋገጫ የሚያሲዘው ዋስትና ነው።

⏺ውል በተፈራረመ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ (15) ውሉ የሚያዘውን መጠን ዋስትና ያቀርባል ።

⏺ዋስትናው ስራ ተቋራጩ በተገቢው መንገድ ውሉን ተፈፃሚ ሳያደርግ ቢቀር ለውል ሰጪ (ባለቤት) እንደ ካሳ ክፍያ ይሆናል።

⏺እውነተኛነቱ በተረጋገጠ ቼክ፣ የባንክ ዋስትና ወይም ከህጋዊ ጥቃቅን ማይክሮ ፋይናንስ የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ውሉ ላይ በተቀመጠው ፎርማት መሰረት ማስያዝ ይኖርበታል።

⏺ይህ ዋስትና ሳይቀርብ ምንም አይነት ክፍይ ተፈፃሚ ሊደረግ
አይገባም።

⏺ስራው ተጠናቆ እስኪያልቅ ይህ ዋስተና ተገቢ እና ቀነ ገደቡ ሳያልቅ መታደስ ይጠበቅበታል።

⏺ስራው ተጠናቆ ርክክብ እንደተፈፀመ በ ሀያ ስምንት(28) ቀናት ውስጥ ለስራ ተቋራጩ ሊመለስለት ይገባል።

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍13❤3
በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ፤ ከሐምሌ 28/2ዐ15 ጀምሮ ተጥሎ የነበረው ዕግድ መነሳቱ ተገለጸ፡፡

ዕገዳው የተላለፈው ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችን የተቀላጠፈ ለማድረግ እንዲሁም፤ ከቢሮ ሪፎርም ሥራ ጋር በተገናኝ የሚስተካከሉ ሥራዎች በመኖራቸው መሆኑ ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡

ይሁን እንጂ የዕገዳው መነሳት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ከነሐሴ 8/2015 ጀምሮ ዕግዱ የተነሳ መሆኑን አዲስ ማለዳ በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቀነዓ ያደታ ተፈርሞ፤ ለኹሉም ክ/ከተሞች የመሬት ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ከተላከው ደብዳቤ ተመልክታለች፡፡

@etconp
👍7🙏4
👉በ ኦቪድ ኮንስትራክሽን ግንባታቸው በመካሄድ ላይ የሚገኙት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተል አካባቢ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አያት አካባቢ ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ግዙፍ የግብርና ምርት የገበያ ማዕከላት በዚህ ፅሁፍ በ ምስል ኣያይዘነዋል።

@etconp
❤3👍2
Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender (Itoophiyaa‍❤️)
👉Alemayehu Ketema General Contractor

🌟Alemayehu Ketema General Contractor would like to invite qualified and competent applicants for the following vacant position;
____

1. Job title: Office Engineering Head

Required number: 02
Education: MSc/BSc degree in Civil Engineering, Construction Technology Management;
Experience: 10/11 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
__


2. Job title: Construction Engineering Head

Required number: 02
Education: MSc/BSc degree in Civil Engineering, Construction Technology Management;
Experience: 11/12 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
__

3. Job title: Senior Office Engineer

Required number: 02
Education: MSc/BSc degree in Civil Engineering, Construction Technology Management;
Experience: 9/10 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
____


4. Job title: Office Engineer

Required number: 02
Education: MSc/BSc degree in Civil Engineering, Construction Technology Management;
Experience: 7/8 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
____

5. Job title: Material Engineer

Required number: 02
Education: MSc/BSc degree in Civil Engineering, Construction Technology Management;
Experience: 10/11 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
_

6. Job title: Safety Engineer

Required number: 02
Education: MSc/BSc degree in Civil Engineering, Construction Technology Management;
Experience: 5/6 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
___

7. Job title: Auto Electrician

Required number: 02
Education: TVET Level IV/V in Auto Electricity, or other relevant field of study;
Experience: 10 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
___

8. Job title: Senior Heavy Duty Mechanic

Required number: 04
Education: TVET Level IV/V in Auto Mechanic, General Mechanic, or other relevant field of study;
Experience: 10 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
___

9. Job title: Senior Heavy Truck Mechanic

Required number: 03
Education: TVET Level IV/V in Auto Mechanic, General Mechanic, or other relevant field of study;
Experience: 10 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
___

10. Job title: Senior Light Truck Mechanic

Required number: 02
Education: TVET Level IV/V in Auto Mechanic, General Mechanic, or other relevant field of study;
Experience: 10 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
___

11. Job title: Mechanical Engineer

Required number: 14
Education: BSc degree in Mechanical Engineering;
Experience: 2 years and above relevant working experience;
Place of work: Project site
____

12. Job title: Forman

Required number: 08
Education: TVET Level IV/V in Construction, or other relevant field of study;
Experience: 10 years and above relevant working experience
Place of work: Project site
_

13. Job title: Heavy Truck Driver

Required number: 10
Education: Grade 8th/10th completed with valid driving license;
Experience: 8 years and above relevant working experience;
Place of work: Project site
____

14. Job title: Light Vehicle Driver

Required number: 10
Education: Grade 8th/10th completed with valid driving license;
Experience: 8 years and above relevant working experience;
Place of work: Project site
_

15. Job title: Crain Operator

Required number: 10
Education: Grade 8th/10th completed with valid driving license;
Experience: 8 years and above relevant working experience;
Place of work: Project site
_

🚧How to apply?

Interested and qualified applicants who meet the minimum requirements can apply in person to our Human Resource Development and Administration Department located at Addis Ababa, Yerer Ber, Leka Building 4th floor;

🫵For further information, call to 011-647-7808

@etconp
👍9❤1🙏1