👍7
👍16❤3
👉የግንባታ ደረጃዎች
🌟Building Construction Classification"
▶️በሊዝ የተያዘ መሬት ላይ ግንባታ የመጀመሪያ እና የማጠናቀቂያ ቀነ ገደብ እንደ ግንባታዎቹ ደረጃ ተለያይቶ ተቀምጧል (በሚቀጥለው ክፍል ይዳሰሳል)።
⏺ለዛሬው የግንባታ ደረጃዎ አከፋፈልን እንመልከት።
📍የሀገራችን የኮንስትራክሽን ሕግ ግንባታዎችን በሦስት (3) ዋና ዋና መደብ ይከፍላቸዋል።
✨እነሱም፦ አንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች፣ መካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች፣ እና ከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች ናቸው።
📎Construction start and completion dates on leased land vary depending on the stage of construction (will be discussed in the next section). Let's take a look at the distribution for build level. Our country's construction law divides buildings into three (3) main categories. They are: small scaled constructs, intermediate-scale constructs, and high-level constructs.
☄A. አነስተኛ ደረጃ ግንባታዎች (Small scale constructions)
⏺አነስተኛ ደረጃ ግንባታዎች የሚባሉት እስከ ሦስት ወለል ያላቸው የተናጠል መኖሪያ ቤቶች (private residential building) ወይም እስከ ሦስት ወለል ያላቸው የሕዝብ መጠቀሚያ ያልሆኑ ሌሎች ግንባታዎች ወይም የይዞታ ስፋቱ እስከ 250 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚገነቡ ግንባታዎች ናቸው። Small-scale buildings are private residential buildings with up to three floors or non-public buildings with up to three floors or buildings with a coverage area of up to 250 square meters.
☄B. መካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች (Intermediate scale constructions)
⏺መካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች የሚባሉት 5 ወለል እና ከዚያ በታች የሆኑ የሕዝብ መጠቀሚያ ሕንጻዎች፣ ወይም የይዞታ ስፋቱ ከ251 ካሬ ሜትር እስከ 5000 ካሬሜትር ይዞታ ላይ የሚገነቡ ግንባታዎች፣ ወይም የመኖሪያ ቤት ባለ 4 እና ባለ 5 ወለል የሆኑ ግንባታዎች፣ ወይም የመኖሪያ ቤት በአንድ ጊዜ እስከ 80 ነጠላ ቤቶች የያዙ ግንባታዎች፣ ወይም የሕዝብ መጠቀሚያ ያልሆኑ ሌሎች ወለላቸው ባለ 4 እና ባለ 5 የሆኑ ግንባታዎች፣ ወይም ለትምርት ተቋማት እስከ 2ኛ ከፍተኛ ደረጃ የሚያጠቃልሉ ግንባታዎች፣ ወይም ለቤተ መጻሕፍትና ለሁለገብ አዳራሾች እስከ 500 ሰው የሚይዙ ግንባታዎች፣ ለጤና ማዕከል እስከ ከፍተኛ ክሊኒክ የሚያጠቃልሉ ግንባታዎች፣ ለስፖርት ሜዳዎች እና ለስፖርት ማዘውተሪያ ማዕከላት እስከ 500 ሰው የሚይዙ ግንባታዎች፣ ወይም በአጠቃላይ የወጪ ግምታቸው እስከ ብር አምስት ሚሊዮን (5,000,000) ብር የሆኑ መካከለኛና አነስተኛ የማምረቻ እና ማከማቻ ተቋማትን ያጠቃልላል።
✨Mid-level buildings are public buildings with 5 floors and below, or buildings with an area of 251 square meters to 5000 square meters, or residential buildings with 4 or 5 floors, or residential buildings with up to 80 single houses at a time. Buildings, or other non-public buildings with 4 and 5 floors, or buildings for educational institutions up to 2nd high level, or buildings for libraries and multi-purpose halls that can hold up to 500 people, buildings for health centers up to senior clinics, sports fields and sports facilities Centers include buildings that hold up to 500 people, or medium and small manufacturing and storage facilities with a total cost estimate of up to five million (5,000,000) Birr.
☄C. ከፍተኛ ግንባታዎች (High scale constructions)
⏺ከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች የሚባሉት ባለ ስድስት (6) ወለል እና ከዚያ በላይ የሆነ ማንኛውም ግንባታ፣ ወይም የይዞታ ስፋቱ ከ5000 ካሬሜትር ቦታ በላይ የሆነ ይዞታ ላይ ለሚገነቡ ወይም በዓለም በሀገር እንዲሁም በከተማ አቀፍ ደረጃ ለሚገነቡ የትራንስፖርት የመናኸሪያ ተቋማቶች፣ ወይም ትላልቅ የዲፕሎማቲክ ተቋማት የሚገነቧቸው ግንባታዎች፣ ወይም ከላይ በአነስተኛ እና መካከለኛ ደረጃ ከተጠቀሱት ውጪ ያሉ ግንባታዎችን ያጠቃልላል።
✨High-rise buildings are any building with six (6) floors or more, or buildings with an area of more than 5,000 square meters, or for transportation hub facilities that are built at the national and city levels, or large diplomatic facilities, or small buildings above. And the intermediate level includes constructions other than those mentioned.
🫶አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ጨረታዎች እና የስራ ቅጥሮች ለመመልከት ይህን ሊንክ ተጭነው ይቀላቀሉን👇
https://t.me/ETCONpWORK
📩ሊያገኙን ካሰቡ በ @ETCONpBot ላይ መልእክት ይላኩልን ፈጣን ምላሽ እንሰጥዎታለን።
@etconp

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍7❤3
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።

👍3🏆1
👉«የግንባታ ፕላን አቀራረብ - Plan Submission»
🌟የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በነጋሪት ጋዜጣ አዋጅ ላይ ተመስርቶ ባብራራው የሕንጻ መመሪያ (Building Directives) መሰረት ለፍቃድ የሚቀርበው ፕላን፦
⏺ለግንባታ ፈቃድ የሚቀርብ ዳዛይንና ተዛማጅ ሠነድ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ወይም በክልሉ የሥራ ቋንቋ የተፃፈ መሆን አለበት።
⏺የፕላን መለኪያዎች በሜትሪክ ሲስተም እና በግራፊክስ ስታንዳርድ የልኬት አፃፃፍ መቅረብ አለባቸው።
⏺የሚቀርቡ ዲዛይኖች በ 4 ቅጂ ሆነው እንደአስፈላጊነቱ ቢያንስ በ A3 መጠን እና ቢበዛ በA1 መጠን የተዘጋጁ ሆነው በፕላን ኮፒ (Blue print) ወይም በባለ 80 ግራም ነጭ ወረቀት ንድፍ መሆን ይኖርበታል።
⏺የጽሐፉ ሰነድ በA4 መጠን መሆን አለበት፤ ለምድብ "ለ" እና "ሐ" የኤልክትሮኒክስ ኮፒ በተጨማሪነት እንዳቀርብለት የሕንፃ ሹሙ ሊጠይቅ ይችላል።
⏺በኘላን ወይም በንድፍ መገለጽ ያልቻለ ዝርዝር መግለጫዎች በኘላኑ ላይ በጽሐፍ መመልከት ይኖርባቸዋል።
⏺ለሁለም ሕንፃዎች የወለለ ከፍተኛ የጎን ስፋት ከ30 ሜትር የማይበልጥ ከሆነ (Plans) በ1፡50 ሚዛን እንዱሁም የቦታ ንድፉ (Site Plan) በ1፡200 ሚዛን እንዲሁም የወለለ (floor) ከፍተኛ የጎን ስፋት ከ30 ሜትር በላይ ከሆነ ንድፎቹ (Plans) በ1፡100 ሚዛን እንዳሁም የግንባታ ቦታ ንድፉ (site plans) በ1፡500 ሚዛን መዘጋጀት ይኖርበታል። ዝርዝር ፕላን (Detail Plan) ለሚዘጋጅላቸው ንድፎች በ1፡10፣ 1፡20፣ ወይም 1፡25 ሚዛን ተዘጋጅቶ መቅረብ ይኖርበታል።
⏺ለግንባታ ፈቃድ የሚቀርቡ ኘላኖች ዝርዝር የኘላን ምድቡ የሚጠይቀውን በማሟላት መለኪያቸው በሜትሪክ ሲስተም ወጥ ሆኖ መገለጽ ይኖርበታል።

👍14
👉የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ለሚገነባው የኤርፖርት ከተማ የጠየቀውን መሬት ሊረከብ ነው
የኤርፖርት ከተማው በፈጣን የባቡር መስመር ከቦሌ ኤርፖርት ጋር ይገናኛል ተብሏል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) አቦሴራ በሚባል ሥፍራ ለመገንባት ላሰበው ግዙፍ የኤርፖርት ከተማ፣ የጠየቀውን የመሬት ይዞታ በቅርቡ ከክልሉ መንግሥት እንደሚረከብ አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና የንግድ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አቦሴራ በሚባል ሥፍራ የሚገኙ ነዋሪዎችን ከፌዴራል መንግሥት ጋር በመሆን እያስነሳ ነው፡፡
የአየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ የሚገኘውን አቦሴራ በመባል የሚጠራውን የግንባታ ቦታ ከተረከበ በኋላ፣ በፍጥነት ግንባታውን እንደሚጀምር አቶ ለማ ገልጸዋል።
የሚገነባው የኤርፖርት ከተማው ከ38 እስከ 40 ካሬ ኪሎ ሜትር በሚሆን ቦታ ላይ እንደሚያርፍም አስረድተዋል፡፡
የኤርፖርት ከተማው ግንባታ በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅና ፕሮጀክቱ ከዛሬ አራትና አምስት ዓመት በፊት በተጠናበት ወቅት የአጠቃላይ ግንባታው ወጪ አምስት ቢሊዮን ዶላር እንደሚሆን ተሰልቶ የነበረ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት ወጪው ከዚያ በላይ ሊሆን እንደሚችል አክለው ገልጸዋል፡፡
የፕሮጀክቱ ግንባታ በምን ያህል ወጪ ይጠናቀቃል የሚለው ሲታወቅ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች መግለጫ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል፡፡
የኤርፖርት ከተማ ግንባታው በሁለት ምዕራፍ ተከፍሎ የሚከናወን መሆኑን የተናገሩት ሥራ አስፈጻሚው፣ ግንባታው ሲጠናቀቅ አውሮፕላን ማረፊያው በአንድ ጊዜ እስከ 200 አውሮፕላኖች የማቆም አቅም ይኖረዋል ብለዋል፡፡
የኤርፖርት ከተማው በቀጥታ ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ጋር በፈጣን ባቡር የሚገናኝ መሆኑን፣ የኤርፖርት ከተማው ዲዛይንም በአሁኑ ጊዜ በመዘጋጀት ላይ እንደሆነ ገልጸዋል።
በዚህ መሠረት የኤርፖርት ከተማውን ግንባታ ለማከናወን የሕንፃ ተቋራጮችን ለመምረጥ ጨረታ መውጣቱን ጠቅሰው፣ የሕንፃ ተቋራጮችን ለመምረጥ አየር መንገዱ ከአማካሪዎች ጋር እየተነጋገረ መሆኑን አብራርተዋል፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኘው ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲሠራ 19 ሚሊዮን ሰዎች በዓመት የማስተናገድ አቅም እንዲኖረው ተደርጎ መሆኑን የገለጹት አቶ ለማ፣ ኤርፖርቱ በቅርቡ ማስፋፊያ ከተደረገለት በኋላ ግን በዓመት ከ22 ሚሊዮን በላይ መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ማግኘቱን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2015 በጀት ዓመት 14 ሚሊዮን መንገደኞችን ማስተናገዱን፣ በዘንድሮ በጀት ዓመት ደግሞ 18 ሚሊዮን መንገደኞችን ለማስተናገድ አቅዶ እየሠራ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃዎች ያመለክታሉ።
የአየር መንገዱና የደንበኞቹ ዕድገት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ከመሆኑ አኳያ የቦሌ ኤርፖርት በአጭር ዓመታት ውስጥ የአየር መንገዱን አጠቃላይ ደንበኞች የማስተናገድ አቅም እንደማይኖረው፣ በመሆኑም የአየር መንገዱን ዕድገት ያገናዘበ አዲስ ኤርፖርት መገንባት አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን ለማወቅ ተችሏል።
በዚህም መሠረት ከቢሾፍቱ ከተማ ወጣ ብሎ አቦሴራ በተባለ ሥፍራ በዓመት ከ80 ሚሊዮን በላይ መንገደኞችን ማስተናገድ የሚችል አዲስ የኤርፖርት ከተማ የመገንባት ውጥን ተይዟል። የሚገነባው አዲሱ ኤርፖርት መንገደኞችን ከማስተናገድ ባለፈ ዘመናዊ ሆቴሎች፣ ከቀረጥ ነፃ የግብይት ሥፍራና የካርጎ ሎጂስቲክስ ማዕከል እንደሚኖረው ታውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ. በ2035 በዓለም የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ምርጥ 20 አየር መንገዶች አንዱ ለመሆን ዕቅድ ይዞ እየሠራ ሲሆን፣ ይህንን ዕቅድ ዕውን ለማድረግ ይረዳው ዘንድም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በቅርቡ የአየር መንገዱን ካፒታል ከ100 ቢሊዮን ብር ወደ 300 ቢሊዮን ብር ከፍ ማድረጉ ታውቋል።

👍13❤4
👉የብረት ዋጋ አወሳሰን
🌟በዓለም አቀፍ ደረጃ የብረት ጥሬ ዕቃዎች እና የብረት ምርቶች ባላቸው ፈጣን የዋጋ መለዋወጥ ምክንያት ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የብረት ምርቶችን በገቡበት ወቅት በተደራጀ ወቅታዊ ዋጋ ከማስተናገድ አንፃር የዋጋ አወሳስን ሂደት አሰራር ላይ ማሻሻያ ተደርጓል፡፡ በዚሁ መሰረት፡-
🚧1. ማንኛውም አዲስ ዲክላራሲዮን መዝግቦ ለመስትንግዶ የሚቀርብ አስመጪ ሰነድ ለዕቃ አወጣጥ የስራ ክፍል ቀርቦ ተቀባይነት ባገኘበት ቀን (Risk selective Date) በአስመጪው የቀረበው የግብይት ዋጋ በጉምሩክ የዋጋ መረጃ ስርአት (ECVS-G2, IP MODULE) በአስራ አምስት ቀኑ ከተደራጀው የመነሻ ዋጋ አንሶ ከተገኘ የዕቃውን ዋጋ በዋጋ መረጃ ስርዓት ተደራጅቶ የሚገኘውን ዋጋ እየተወሰደ አግልግሎት ይሰጣል፤
🚧2. እቃው በአንድ ጭነት ተጠቃሎ የማይገባ ወይም በክፍልፋይ የሚገባ ሲሆን ቀድሞ የገባው ጭነት የተስተናገደበት የግብይት ዋጋ ወይም የመነሻ ዋጋ በቀጣይ የገባው የጭነት ትራንዚት ባጠናቀቀበት ቀን (Transit validation Date) በዋጋ መረጃ ስርዓት ከተደራጀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ በገባው የዕቃ መጠን ልክ በጉምሩክ የዋጋ መረጃስርዓት በየአስራ አምስት ቀኑ ከተደራጀው ዋጋ ተወስዶ የዲክላራሲዮን ማሻሻያ በማድረግ ይስተናገዳል፤
🚧3. በስሪት አገራቸው በቀጥታ ተደራጅተው የማይገኙ የብረት ምርቶች በሚመጡበት ወቅት በጉምሩክ የዋጋ መረጃ ስርዓት (ECVS-G2, IP MODULE) በተመሳሳይ ዕድገት ደረጃ ባሉ የስሪት አገሮች መሰረት እንዲስተናገዱ ይደረጋል፤
🚧4. የብረት የዋጋ መስተንግዶ በጉምሩክ የዋጋ መረጃ ስርዓት የሚደራጁ ዋጋዎችን መሰረት በማድረግ በጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ ማስከፈያ መመሪያ ቁጥር 158/2011 አንቀፅ 19(1) መሰረት በመነሻ ዋጋ መስተንግዶ እንዲሰጥ ይደረጋል፤
🖱በመሆኑም ወደ ሀገር የሚገቡ ብረት እና ብረት ነክ ምርቶች መስተንግዶ በየአስራ አምስት ቀኑ በሚደራጁ የዋጋ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ ይስተናገዳሉ፡፡
Via ገቢዎች ሚኒስቴር

👍8❤1👌1
What is the possible failure reason for this column?
Anonymous Quiz
37%
Compression Force
34%
Shear Force
15%
Bending Moment
13%
Torsional Force
❤18👍4
👉የግንባታ ፍቃድ አጠያየቅ እና የወሰንተኛ ጉዳይ
🚧የማሻሻያ፣ የመጠቀሚያ ፈቃድ፣ ጊዜያዊ ግንባታ ወይም የማፍረስ ሥራ ለማከናወን የሚቀርብ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ ሲኖር በተናጠል በተዘጋጀላቸው (ማለትም ለአዲስ ለማስፋፊያ ወይም ለማሻሻያ ግንባታ ቅፅ፣ ለግንባታ እድሳት ፈቃድ ቅፅ፣ ለግንባታ ማፍረስ ፈቃድ ቅጽ፣ ለአገልግልት ለውጥ ቅጽ፣ ለጊዜያዊ ግንባታ ቅጽ) በመሙላት የግለሰብ ከሆነ በአመልካቹ ተፈርሞ፣ በመንግስታዊ፣ በሕዝባዊ እና የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተያዘ ወይም የሚተዳደር ከሆነ በኃላፊው ተፊርሞ እና የድርጅቱ ማህተም አርፎበት ጥያቄው መቅረብ ይኖርበታል።
🌟ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ስለወሰንተኞቹ ትክክለኛ መረጃ በወሰንተኛ ግንባታ መግለጫ ቅጽ ላይ ወሰንተኛውን በማስሞላትና በማስፈረም ማቅረብ አለበት፣ ቅፁን ለመሙላት ፈቃደኛ በማይሆን ወሰንተኛ የከተማ አስተዳደሩ ቅፁን የማስሞላት ሃላፊነት አለበት።
▶️ወሰን ላይ የሚገነባ የምግብ ማብሰያና መሰል አገልግሎት ሰጪ ክፍሎች ግድግዳ የእሳት ቃጠሎን በተሻለ ሁኔታ መከላከል በሚችል ድፍን የግድግዳ ቁሳቁስ መገንባት አለበት። ጭስ እና እንፋልት ወደወሰነተኛ መውጣት የለበትም።
⏺በተለያዩ አካባቢዎች የሚገነቡ አንድ ዓይነት ስታንዳርድ ፕላኖች ያላቸው ግንባታዎች የየራሳቸው የግንባታ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
▶️ከዚህም በተጨማሪ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ማካተት ይኖርበታል፣ ወለልና በላይ ያለው ማንኛውም ግንባታ (የምድር በታች ወለል ቢኖረውም ባይኖረውም) ከወሰን ሁለት ሜትርና ከዚያ በታች ተጠግቶ የሚሰራ ከሆነ በቅድሚያ የወሰን ላይ ግንባታ ቅጽ መሙላትና ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል፣ ለፈቃድ የሚቀርበው ስትራክቸራል ዲዛይን የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መዋቅር ይዘት ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት፤ የሚቀርበው የዲዛይን ሠነድ የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መጠን ለምሳሌ የኃይል ሚዛን (Load) ከግምት ያስገባበት አግባብ ማመልከት አለበት፣ በወሰንተኛ ነባር ግንባታ ደህንነት ላይ ምንም አይነት መናጋት እንዳይፈጠር በቁፋሮና በግንባታ ሂደት መወሰድ የሚኖርበትን የሚያሳይ የጥንቃቄ ንድፍ ለፍቃድ ከሚቀርበው ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት።
▶️አየር ማስገቢያ ሳይኖረው ብርሃን ብቻ የሚያስገባ ግንባታ ወሰን ላይ ለመሥራት ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁና አሳልፈው በማያሳዩ ውፍረታቸው ከ5 ሳ.ሜ የማያንስ የመስታወት ግርግዳ መጠቀም ይቻላል።
▶️ይህም በሚቀርበው ዲዛይን ላይ በግልጽ መጠቀስ ሲኖርበት ወሰን ላይ የተሰራ ከሆነ ወሰንተኛው እንደማንኛውም ድፍን የግድግዳ አካል አስጠግቶ ሊሰራበት ስለማይከለከል የብርሃን ማስገቢያ መስፈርት ለሚጠየቅበት ተጨማሪ ወይም አማራጭ የብርሃን ምንጭ ማመልከት አለበት።
⏺ማንኛውም ሰው ግንባታውን እስከ ወሠን አስጠግቶ ማከናወን ይችላል ሆኖም ወሠን ላይ ለመገንባት ያቀደ ሰው በአዋሳኙ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚያደርገውን የመከላከያ ዘዴዎች ለአጎራባቹ ማሳወቅ ይኖርበታል።
▶️ግንባታው ተጀምሮ እስኪጠናቀቀ ድረስ በአጎራባቹ አደጋና ችግር በማያስከትል ሁኔታ መከናወን አለበት። በማንኛውም ጊዜ ወሰንተኛው ግንባታውን እንዲከታተል መፍቀድ አለበት።
▶️በማንኛውም የግንባታ ወቅት ለሚፈጠር ችግር ገንቢው ሙሉ ኃላፊነት ይወስዳል።
▶️በአዋጁ፣ በደንቡ እና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ባረቀቀው የሕንጻ መመሪያ (Building Directives) እና በሌሎች የማስፈጸሚያ ሰነድች ላይ የተገለፁትን መስፈርቶች ያላሟላ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ በግንባታ መጠየቂያ ቅጽ ላይ በተመለከተው ቦታ ያልተሟላበትን ምክንያት በመግለፅ ተመላሽ መደረግ ይኖርበታል።

👍15❤3
If contour lines on topographic map are very close together, what feature would this represent?
Anonymous Quiz
76%
A steep mountain
7%
A river
11%
A flat area
5%
An area covered by tree
❤21👍11
What is the highest point on a road surface?
Anonymous Quiz
53%
Crown
21%
Camber
4%
Berm
21%
Gradient
❤14👍5
👉የመሬት ላይ ሀብት (ሪል ስቴት) አልሚዎች ችግር
🌟የሪል ስቴት ተቋማት የተጋነነ ቃል መግባት ዘርፉን ተአማኒነት እያሳጣው ነው ተባለ።
🚧በተጋነነ ሆኔታ ቃል መግባት የሪልስቴት ዘርፉን ተአማኒነት እያሳጣው እንደሚገኝ የሪልስቴት ድርጅቶች ተናግረዋል፡፡
🚧በዘርፉ ለሚሰማሩ አካላት የሚሰጠዉ ፍቃድ ሌላኛዉ ችግር መሆኑንም ከFM 107.8 ጣብያ ጋር ቆይታ ያደረጉ የኪውቢክ ኢንጅነሪንግ፤ሴንቼሪ አዲስ ሪልስቴት፤አያት አክሲዮን ማህበርና ሜትሮፖሎታን ሪልስቴት አመራሮች ገልፀዋል፡፡
⏺በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች እና በመገናኛ ብዘኋን በግንባታ ላይ ያሉ ወይም ያለቁ ቤቶችን በቅናሽ ዋጋ ፤በረጅም ጊዜ የሚከፍሉት ፤የሚሉ ማስታወቂያዎችን በስፋት እንመለከታለን፡፡
⏺ታዲያ ቤቶችን ቃል በገቡት መሰረት ገንብተው የሚያስረከቡ የሪልስቴት አልሚ ድርጅቶች እንዳሉ ሁሉ፤ያልገነቡትን ቤት ፤እንደገነቡ በማስመሰል ለቃላቸዉ ታማኝ ያልሆኑ የሪልስቴት አልሚ ድርጅቶች እንዳሉ ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡
⏺ከዚህም የተነሳ በሚዲናዋ የሪልስቴት ድርጅቱ ባለው ጊዜ ቤቱን አላስረከበኝም ፤ወይም ተጭበርበሪያለው በሚል የሚካሰሱ እና መፍትሄ ያላገኙ ግለሰቦች እንዳሉ አንስተዋል፡፡
⏺እነዚህ የሪልስቴት አልሚ ድርጅቶችም አሁን ላይ ስራችንን እያበላሸ ና ችግር እየፈጠረብን ነው ብለዋል፡፡
⏺ስለሆነም ማህበረሰቡ በማስታወቂያዎች ተታሎ ገንዘብ ከማውጣቱ በፊት ፤የሪልስቴቶችን ጀርባ ሊያጠና እንደሚገባ አነስተዋል፡፡
⏺መንግስትም የሪልስቴት አልሚ ደርጅት ነኝ ብሎ ለመጣ ሁሉ ፍቃድ ከመስጠቱ በፊት ፤ጀርባውን ሊያጣራ እና ገንብቶ ለህዝብ የማቅረብ አቅሙን ሊፈትሽ እንደሚገባው አንስተዋል፡፡
▶️ይህም ዛሬ ላይ በተለያዩ ምክኒያቶች ተአማኒነተን እያጡ ለመጡ የሪሊልስቴት ድርጅቶች ትልቅ መፍትሄን ያመጣል ብለዋል፡፡
Via ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8

👍11👌5