ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ወይም @heavenic1 ፃፉልን
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።

👍9🏆1
👉አራት የአገር ውስጥ ሥራ ተቋራጮች የ4.5 ቢሊዮን ውል አሰሩ
▪️ኘሮጀክቱ የመስኖ ሚኒስቴር ነው
▪️ፋይናንሰሩ የአፍሪካ ልማት ባንክ ነው
🚧የመስኖ መሰረተ-ልማት አውታሮች የሚገነቡት በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች ሲሆን ግንባታዎቹን ለማስጀመር ከአራት ሀገር በቀል ተቋራጭ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈርሟል።
⏺የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በአማራ ክልል በጣባ መስኖ ፕሮጀክት 1 ሺህ 425 ሄክታር ፣ በበልጭት መስኖ ፕሮጀክት 1 ሺህ 200 ሄክታር፣ በኦሮሚያ ክልል ጊዳቦ ጊዳቦ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት፣ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን 1 ሺህ 982 ሄክታር እንዲሁም በሲዳማ ክልል የጊዳቦ መስኖ ፕሮጀክት 5 ሺህ ሄክታር በድምሩ 9 ሺህ 607 ሄክታር መሬትን ማልማት የሚያስችል የመስኖ መሰረተ-ልማት አውታር ለመገንባት ነው ከሥራ ተቋራጮቹ ጋር ያሠረው።
▶️የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር
በዛሬው ዕለት የውል ስምምነት የተፈራረመው ከዮሴፍ ተከተል ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ አያሌው አዲሱ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ ቤርሻኮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተወ/የግል ድርጅት ጋር ነው።
⏺በፊርማው ስነ ስርዓት ላይ እንደተገለፀው የጣባ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን የመስኖ መሠረተ ልማት በ 559,506,165 ሚሊየን ብር፣ የበልጭት መስኖ ልማት ፕሮጀክት 543, 306, 373,81 እንዲሁም የጊዳቦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት 611, 668, 559.00 እና በሲዳማ ክልል የጊዳቦ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን በ3.2 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ እንደሚገነቡ ለማወቅ ተችሏል፡፡፡
⏺የግብርና ምርታማነት ድጋፍ ለተቀናጀ የግብርና ኢንደስትሪ ፓርኮች ልማትና የወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት በተባለና በአፍሪካ ልማት ባንክ በሚታገዘው በዚህ ፕሮጀክት በሶስት ክልሎች ማለትም በአማራ፣ በአሮሚያና በሲዳማ ክልል ለሚገኙ ወጣቶች፣ በመስኖ የግብርና ልማት ለተደራጁ ወደ 2000 ለሚጠጉ ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጠር ይሆናል፡፡
▶️የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴዔታ ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት፣ ዛሬ በአፍሪካ ልማት ባንክ ድጋፍ የሚሠራና ወደ 10 ሺህ ሄክታር መሬትን ማልማት የሚያስችል የመስኖ መሰረተ-ልማት ግንባታ ለማስጀመር ከአራት ሀገር በቀል የስራ ተቋራጭ ድርጅቶች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርመናል ሲሉ ገልጸዋል።
▶️ሚንስትር ዴዔታው ጨምረውም፦ ፕሮጀክቶቹ በአማራ፣ በኦሮሚያና በሲዳማ ክልል 4.5 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ይተገበራል።
🖱ፕሮጀክቱ የግብርና ምርታማነት በማሳደግና ለኢንደስትሪ ፓርኮች ጥሬ ዕቃ በማቅረብ ከ2000 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠርን አላማ ያደረገ ነው ብለዋል።
@etconp

👍10❤5
For the purpose of the design of
reinforced concrete footings, pressure
distribution is assumed to be
reinforced concrete footings, pressure
distribution is assumed to be
Anonymous Quiz
32%
A: Parabolic
46%
B: Linear
14%
C: Hyperbolic
7%
D: None of the above
👏12🕊4❤3👍2
______ failure is a mode of failure in a
very deep footing in loose sand.
very deep footing in loose sand.
Anonymous Quiz
51%
A: Punching shear
14%
B: General shear
15%
C: Local shear
20%
D: Buckling
👍19
The corresponding lateral earth pressure
when the retaining wall moves towards backfill
is known as
when the retaining wall moves towards backfill
is known as
Anonymous Quiz
52%
A: Passive Earth Pressure
35%
B: Active Earth Pressure
10%
C: Earth Pressure at rest
3%
D: None of the above
👍24😢4🙏4
👉ስለ “Specification” ሰነድ
☄በ'FIDIC multilateral Development Bank Harmonized edition 2010 ሕግ መሰረት “Specification” የተባለ ሰነድ በግንባታ ውል ውስጥ መካተት እንዳለበት ግልጽ ነው።
▶️ስለ ሰነዱ ምንንነት “Specification” means the document entitled specification, as included in the Contract, and any additions and modifications to the specification in accordance with the Contract. Such document specifies the Works ይላል።
⏺ነገር ግን በሀገራችን አብዛኞቹ የግንባታ ውሎች (contract documents) ውስጥ የሚገኝ አይደለም።
⏺ስለእያንዳንዱ ሥራ ዝርዝር፣ ስለሚጠቀሙት የግንባታ ግብአት ዝርዝር ማብራሪያ (የምርት አይነት፣ ልኬት፣ መጠን፣ ጥራት)፣ ስለሚያስፈልገው የሰው እና የማሺነሪ ዝርዝር የሚያስረዳ የውል ሰነድ አካል ነው።
⏺ይህ ሰነድ በብዙዎቹ ውሎች ውስጥ የተለመደ አለመሆኑ የግብአት (Material) ጥራት ጥያቄ፣ የጊዜ መጓተት ቅሬታ እና የተጨማሪ ዋጋ ክርክር አያስነሳ ይገኛል።
🖱እርስዎ በሚሰሩበት ድርጅት “Specification” የሚባለውን ሰነድ አዘጋጅተው ወይም ተጠቅመው ያውቃሉ?
🌟የ ኮንስትራክሽን ጨረታዎች እን ስራ ቅጥሮቹ በትኩሱ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከታቻ ያለው ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/ETCONpWORK
📩ሊያገኙን ካሰቡ በ @ETCONpBOT ላይ መልእክት ይላኩልን።

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍12🙏3
👉4.6 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጎበት እየተገነባ ነው የሚገኘው የተባለው የዓድዋ ዜሮዜሮ ፕሮጀክት #ወደመጠናቀቁ መሆኑ ተነግሯል።
ፕሮጀክቱ በውስጡ ፦
- በዓድዋ ጦርነት የተሰዉ ጀግኖችን የሚዘክር ሙዚየም፣
- የመዝናኛ ሥራዎች፣
- ካፍቴሪያዎች፣
- ሲኒማ ቤቶችና ሁለገብ አዳራሾችን
- የህፃናት መጫወቻ
- አንድ ሺህ (1000) መኪና ማቆም የሚያስችል ፖርኪንግ
- የንግድ ቤቶችን የያዘ ነው ተብሏል።
🌟የዓድዋ ድል የተበሰረበት ነጋሪት በሙዚየሙ ውስጥ የተቀመጠ ሲሆን #የአጼ_ምኒልክ እና #እቴጌ_ጣይቱን የሚዘክር ሃውልትም ይቀመጣል ተብሏል።
🚧በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል የተባለው ይኸው ፕሮጀክት የተወሰኑ ሥራዎች ብቻ እንደቀሩት ተገልጿል። በ45 ቀናት ውስጥም ለአገልግሎት ክፍት ይደረጋል ተብሏል።
Credit - AMC & EPA

👍11🏆3😢1
👉ሰኔጋላዊው እግር ኳስ ተጫዋች ሳዲዮ ማኔ በትውልድ ከተማ ባምባሊ አዲስ ስታድየም አስገንብቶ አስመርቋል
🌟ስታዲየሙ 1,000 ተመልካች የሚይዝ ነው ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
🚧የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች ከዚህ ቀደም ሆስፒታል እና ት/ ቤት አስገንብቶ ለህዝብ አስረክቧል።
🖱የ 31 አመቱ ማኔ በለጋስነቱ የሚደነቅ በሀገሩ ህዝብ በጣም የሚወደድ ተጫዋች ነው።
Via Fidel Post

❤24👍9👏2
👉በሊዝ የተያዘ መሬት ላይ ግንባታ መጀመሪያና ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ
🚧ሀ) ግንባታ ማስጀመሪያ
▶️አንድ ግለሰብ/ድርጅጥ በከተማ ቦታ ላይ በሊዝ የተረከበው ቦታ ላይ የሊዝ ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ ለቦታው በተቀመጠው ደረጃ መረሰት ግንባታ እንዳለበት የሚደነግግ የጊዜ ጣሪያ ተቀምጧል።
⏺በሊዝ ቦታ ላይ የግንባታ መጀመሪያ የጊዜ ጣሪያ፦ ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች = 6 ወር፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች = 9 ወር፣ እና ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች = 18 ወር ነው። ሆኖም ግን እስንደአካባቢው ነባራዊ ሁኔታ ወይም በተለያዩ ምክንያቶች በተጠቀሱት የጊዜ ገደቦች ግንባታ ሳይጀመር ቢቀር ለአንድ ዙር ብቻ የሚፈቀድ ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች 6 ወር፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች 9 ወር፣ ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች አንድ ዓመት ተጨማሪ የግንባታ ማስጀመሪያ ጊዜ በግንባታ ፍቃድ ሰጪው አካል ከማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ጋር ሊሰጣቸው ይችላል።
🚧ለ) ግንባታ ማጠናቀቂያ
▶️በሊዝ ቦታ ላይ ግንባታ የማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ፦ ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች 24 ወራት፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች 36 ወራት፣ እና ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች 48 ወራት ነው።
⏺ነገር ግን የአካባቢው የግንባታ ፍቃድ ሰጪ አካል ካመነበት የግንባታውን ውስብስብነት እያየ ሊያራዝምለት ይችላል።
⏺ሆኖም ግን ለግንባታ ማጠናቀቂያ የሚሰጠው ጊዜ በማንኛውም ምክንያት (ሁኔታ) ቢሆን ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች 2 ዓመት 6 ወር፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች 4 ዓምት፣ እና ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች ከአምስት ዓመት መብለጥ የለበትም።

👍10
👉ከግንባታ ህጎች አንጻር እንዴት ያዩታል?
(ቅሬታ የተፈጠረበት እውነተኛ Case )
🚧አንድ የመንግሥት ተቋም ሕንፃ ለማስገንባት ከተቋራጩ ጋር ውል ተፈራረመ።
ተቋራጩ ሥራውን ከጀመረ በኋላ በተሰጠው ዲዛይን (Drawing) መሰረት ልኬት እየፈጸመ የአሠሪው ተቋም አማካሪ መሐንዲስ (Engineer) እያጸደቀለት ቢሠራም በእውነተኛው ሥራው ላይ ያለው የተመዘገበው የሥራ መጠን (Actual Quantity of activities) በውል ሰነዱ ላይ ከተፈራረሙበት የሥራ መጠን (with the quantities specified in the BOQ of contract document) በ49 በመቶ (49%) ጭማሪ ተገኘበት።
በዚህ መካከል ተቋራጩ በእውነተኛው የሥራ መጠን ተባዝቶ ክፍያ እንዲፈጸምለት ጠየቀ። አሰሪው መሥሪያ ቤት ተጨማሪ የመጣበትን ጉዳይ በውል ስምምነቱ ሰነድ ላይ ከተገለጸው በላይ ስለሆነ ክፍያ አልፈጽምም ብሎ የግንባታ ሂደቱ እንዲቆም ትዕዛዝ ሰጠ። ይህ የክፍያ ጉዳይ፦
⏺ #1ኛ ከግንባታ ህግ አንጻር ተገቢነት ያለው ማንኛው ወገን ነው?
⏺#2ኛ ጥፋት ያለበት ባለድርሻ አካል ማነው? ምን አይነት ጥፋት?
📩መልሱን በዚሁ ገጽ እንለቃቀን ከዚያ በፊት ግን ሁላችንም ምላሽ በመስጠት ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪያችን ዕድገት እውቀት እየተጋራን አስተዋጽኦ እንክፈል።
🖱መልሶቻቹ ከታች ባለው Discussion Group ፃፉልን👇
https://t.me/COTMp

ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

👍16❤4

👍2