Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት በ አማርኛ እንዲሁም በአገራችን ኮድ እና ስታንዳርድ እንደ TAKE OFF SHEET፣BOQ፣MS PROJECT እና ሌሎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና አሰራሮች ይዘን በ YOUTUBE ለእናንተ ለማድረስ  ዝግጅታችንን  እያጠናቀቅ ሰለሆነ  በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ  ማለትም የምንጀምር ይሆናል።

🌟እስከዛው ግን እናንተ ቤተሰቦቻችን የምንጠይቃቹ ከታች ያለውን YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE  በማድረግና ለጓደኞቻቹ በመላክ  ቤተሰብ  እንዲሆኑ ያግዙ። ሊንኩ ይሄው 👇👇👇

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
👍14❤10
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤1👍1
Admixture is used to decrease the setting time of cement
Anonymous Quiz
29%
Accelerator
19%
Reducer
42%
Retarder
9%
Pazzolanic
👍11🕊4⚡1
👉አንድን ጨረታ የሚያሸንፈው ዝቅተኛ ዋጋ አቅራቢ ተጫራች ወይስ ከመሐንዲሱ ግምት ተቀራራቢ የሆነ ዋጋ ያስገባ ተጫራች?

🚧ጨረታ ለተቋራጮች በሁለት አይነት መንገድ ሊፈጸም ይችላል።

🖱አንደኛ ግልጽ ጨረታ ሲሆን ማንኛውም ብቁ የሆነ፣ ህጋዊ ፍቃድ ያለው እና ፍላጎት ያለው ተቋራጭ መሳተፍ የሚችልበት በጋዜጣ ወይም በአካባቢው ባሉ የማታወቂያ መንገዶች ወይም በማህበራዊ መገናኛ ድረገጾች (website) ላይ በሚለቀቅ የተጫራችነት ግብዣ ጥሪ (Invitation to Tender) አማካኝነት ተጫራቾች ኩል ዕድል ተሰጥቷቸው እንዲሳተፉ የሚጋበዙበት eሂደት ሲሆን ሁለተኛው ውስን ጨረታ የሚባል ነው። ውስን ጨረታ አንድ ተጋባዥ ወይም ውስን ቁጥር ያላቸው ልዩ መስፈርት የተሰጣቸው ተጫራቾች ጋር በሚደረግ ድርድር ወይም የመለያ ጨረታ አማካኝነት የሚከናወን የጨረታ አይነት ነው።

⏺በግልጽ ጨረታ ሂደት ደግሞ አጫራቹ አካል ሁለት አይነት መንገድን ሊጠቀም ይችላል።

▶️[አንደኛው] ፖስት ኳሊፊኬሽን (Post Qualification) የሚባል ሲሆን ሥራው ቀለል ያለ እና ማንኛውም ተጫራች ሊያከናውነው የሚችል ከሆነ ቅድሚያ ኢኮኖሚያው (የገንዘብ) መጠናቸውን መመዘን ነው።

✨በዚህ ሂደት ቅድሚያ ቅንሽ ዋጋ ያስገቡ ተጫራቾች ተለይተው እነዚያ ደግሞ በቴክኒካዊ ልኬት ተመዝነው አሸናፊ የሚለይበት መንገድ ነው።

▶️[ሁለተኛው] ፕረ ኳሊፊኬሽን (Pre-Qualification) የሚባለው ደግሞ ማንኛውም ተጫራች ቅድሚያ በቴክኒካዊ ልኬት ተመዝነው በኋላ በገንዘብ ዝቅተኛ ያስገባው አሸናፊ የሚሆንበት የጨረታ ምዘና መንገድ ነው።

✨በመሆኑ ይህ ሂደት በፌደራል የግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የወጣው መመሪያ ክፍል አምስት (5) ንዑስ ክፍል (1), (2) እና (3) ላይ በዝርዝር የተብራራ ነው።

🌟በመሆኑም በጨረታ ሰነዶች ምዘና (Bid Response Document Evaluation) ሂደት ላይ ተጫራቾት እንደጨረታ ሰነዱ አወጣጥ ተመስርቶ በቅድሚያ ዝቅተኛ ዋጋ ያስገቡትን በመምረጥ (Post Qualification ሂደትን በመከተል) በቴክኒካል ሰነዳቸው አXእናፊውን የሚለይበትን መንገድ ሊከተል ይችላል።

🌟አልያም ደግሞ Pre-Qualification ሂደትን በመከተል ቅድሚያ የቴክኒካል ሰነዳቸው ታይቶ ብቁ የሆኑ ተጫራቾች ብቻ ተለይተው ዝቅተኛ ገንዘብ ባስገባ (Lowest bidder) የሚለዩበት መንገድ ነው።

🌟ይህ ሁለቱም መንገድ በግል ፕሮጀክቶችም ይሁን በመንግሥት ፕሮጀችቶች ላይ ተግባራዊ ሊደረጉ የሚችሉና ህጋዊ እውቅና ያላቸው መንገዶች ናቸው።

✨የጨረታውን አከፋፈት በተመለከተ በክፍል 2 (2.2.1.5) ላይ እንደተብራራው ቃለጉባኤ ተይዞ፣ የጨረታውን አከፋፈት ሂደት ላይ ውይይት ከተካሄደባቸው ጉዳዮች በተጨማሪ ጨረታው ሲከፍተ የተገኙ ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው ስለጨረታው አከፋፈት ሂደት የሚያብራራ ቃለጉባኤ ላይ ስማቸውን እና ፊርማቸውን ማስቀመጥ ይገባቸዋል።

✨አንዳንድ ጊዜ ደግሞ የመሐንዲስን ግምት ያማከለ የጨረታ ሰነዶች ምዘና የሚካሄድበት አጋጣሚ አለ። ይህም Federation Internationale Des Ingenieurs Conseil – FIDIC አንቀጽ 14 ላይ እንደተገለጸው ተጫራቾች መሐንዲሱ ገምቶ ያስቀመጠውን የግንባታ ዋጋ (Engineering Estimation of Construction Cost) እንደመነሻ በመቁጠር ተጫራቾች ከግምቱ በታች ከ20% በታችን የቀነሰ ዋጋ እንዳያስገቡ ወይም ከግምቱ በላይ ከ20% በላይ እንዳይጨምሩ ገደብ በማስቀመጥ ከዚህ እሳቤ ውጪ የሆኑትን የተጫራቾች ሰነዶች በመጣል በዚህ ክፍተተ (interval) ውስጥ ያሉትን ብቻ የማወዳደር ሥራ የሚሰሩበት መንገድ ነው። ቢሆንም ግን ይህ አካሄድ ግምቱን ባወጣው መሐንዲስ (ግለሰብ) ጥንቃቄ እና እውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ብዙ ክፍተቶች የሚፈጠሩበት ቢሆንም  የፌደራል መንግስት የግዢ መመሪያ ቀድሞ በነበረው በዚህ አሰራር ላይ ግልጽ ማብራሪያ ሳያስቀምጥ አልፎታል።

#ConstructonContract

#Tender

@etconp
👍30❤3🙏1🕊1
BRIDGE EXPANSION PROJECT


Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹


YouTube :- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
❤4👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What type of foundation is this ?

Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹


YouTube :- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍8
Steel stretched after casting of concrete is
Anonymous Quiz
13%
Pre tension
55%
Post tension
17%
Pre casting
15%
Post casting
❤5👍2🙏1
The best shape of aggregate for concrete workability
Anonymous Quiz
45%
Rounded
19%
Elongated
22%
Flaky
15%
Conical
❤10
Specific gravity of water is
Anonymous Quiz
21%
2.67
5%
0
36%
1
39%
1000
❤15🏆5👍2
# fire extinguisher
Fire extingusher supplier who has this type can contact us @etconpworks
👍2
👉የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 75 በመቶ ያሟላል የተባለዉ የከሰል ማጣሪያ ፋብሪካ ስራ ሊጀምር ነዉ

🚧በ 5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኘዉና ከሁለት ወራት ባነሰ ጊዜ ዉስጥ ተጠናቆ ስራዉን እንጀሚጀምር የሚጠበቀዉ የድንጋይ ከሰል ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት 150 ቶን ከሰል የማምረት አቅም እንዳለዉ ተዘግቧል።

🌟ከኢፕድ የተገኘዉ መረጃ እንደሚያሳየው በዳዉሮ ዞን ታርጫ ከተማ እየተገነባ የሚገኘዉ የድንጋይ ከሰል ማጣሪያ ፋብሪካ የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን 75 በመቶ የድንጋይ ከሰል ፍላጎት ያሟላል ተብሏል።

@etconp
👏8❤2👍2
Maximum load that a structure member can bear
Anonymous Quiz
83%
Ultimate load
12%
Safe load
3%
Crippling load
2%
Curtail load
❤5👍3
One of the following has no measuring unit
Anonymous Quiz
9%
Stress
44%
Elasticity
35%
Strain
12%
Force
🏆7👍4
Under normal circumstance strength of concrete depends on
Anonymous Quiz
79%
Water cement ratio
8%
Shear strength
11%
Bond strength
2%
Native of bond
👍6🙏6❤2😁2🕊1
Short answer questions will be posted on our IG page and FB pages if you are interested to participate concrete technology join us we will be posting ‘give short answer questions’

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👏7❤1
🫵ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን🤚

🌟ቃል በገባነው እና ብዝዎች በጠየቁን መሰረት Basic Autocad Teutorial Video Introduction ዛሬ በ Youtube ቻናላችን ጀምረናል።

▶️በየቀኑ እየለቀቅን በ ኣንድ ሳምንት ብቁ ጀማሪ የ ኣውቶካድ ባለሞያ ይሆናሉ።

🖱ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል

✨Share,like እና Subscribe በማረግ አግዙን 👇

https://youtu.be/4YrAhC8QlJM?si=fSBqy7Fg4wteJ3lr
👍16👏1😢1
Given ETABS model of multi story building

How many basements are there ?

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍7❤1
🖱AutoCad ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል

🌟Part One Is Uploaded

✨Share,like እና Subscribe በማረግ አግዙን 👇

https://youtu.be/Xfj-rDsfo1w?si=2Rxj_EEKFZlAoMoB
🙏22❤4👍4🏆1
🫵የቀጠለ

🖱AutoCad ገና ጀማሪዎች እና ተማሪዎች የሆናቹ በጣም ይጠቅማቹዋል

🌟Part Two Is Uploaded

✨Share,like እና Subscribe በማረግ አግዙን 👇

https://youtu.be/o1oWPAg-Faw?si=tivPr7zGqamFbg3C
🙏6👍2
Ethio Construction Engineering
🪡 Post tension ከቃሉ ስንነሳ post - ድህረ ማለት ነው። concrete ከተሞላ በኋላ ብረቱን ስንወጥር post tension (ድህረ መወጠር) concrete ከመሞላቱ በፊት ደግሞ ሲወጠር pre-tension ይባላል። ልዩነቱን ሌላ ጊዜ በሰፊው አብራራለው ዛሬ ስለ post tension እናውጋ! Post tension እዛው መስክ(site) ላይ የምናከናውነው የግንባታ ዘዬ ነው pretension…
👉PART 2

🚧post tension 👆

🌟ለ post tension የምንጠቀመው ultra high strength steel strand (እጅግ በጣም ጠንካራ ስትራንድ) ነው። በ አማካይ እስከ 1.8GPa ጥንካሬ አላቸው ግማሽ inch diameter ያላቸው እስከ 15kN ይወጠራሉ

🚧ጥቅሞቹ

⏺ይሄ የግንባታ ዘዬ ፍልስፍናው ሚነሳው ከመሰረታዊ የ RC concept ነው። ኮንክሪትን ስትወጥረው (under tension- two forces in opposite line of action) ይቀነጠሳል፣ስለዚህ ኮንክሪት ደካማ የመወጠር አቅም አለው በተቃራኒ ጠንካራ የመኮማተር አቅም አለው፣ ብረት ደግሞ በተቃራኒው ስለዚህ post tension (PT) ሁለቱን በተሻለ ቁመና ላይ በማድረግ እጅግ ጠንካራ RC መዋቅር መፍጠር ነው።

▶️ቅድም እንዳልኩት ስትራንድ እጅግ ጠንካራ ስለሆነ bending moment diagramኡን ይቀይረዋል ስለዚህ የተራራቀ bar spacing ለሶሌታችን እንጠቀማለን ስለዚህ ብረት ቀነስን ማለት አይደል በተመሳሳይ ጥንካሬ ካገኘ structureኣችን cross-section መቀነስ ይኖርብናል ይሄ ማለት ደግሞ concrete volume ቀነስን ማለት ነው።

▶️Post tension እጅግ ብዙ ጥቅም አለው spanኣችንን ለመጨመር፣ የብረት መጠን መቀነስ፣ የኮንክሪት መጠን መቀነስ፣ ለፈጣን ግንባታ፣ ለ architectኦች የተሻለ ነፃነት ይሰጣል ምክንያቱም flat slab ብዙ ጊዜ ስለሚያገኙ በኋላ ይሄን ሀሳብ አናብራራዋለው።

@etconp
👍14