Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.84K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1
👉ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

💫የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

@etconp
❤4👍2
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤3
👉Construction Careers: Site vs. Office Engineer

🏗️የግንባታ ስራ፡ ሳይት መሐንዲስ እና ኦፊስ መሐንዲስ

🚧In the world of construction, success depends on the bridge between the drawing board and the ground. Here’s how these roles differ:

🏷በግንባታው ዘርፍ ውጤታማነት የሚወሰነው በንድፍ እና በተግባራዊ ስራ መካከል ባለው ቅንጅት ነው። የሁለቱ ስራዎች ልዩነት እንደሚከተለው ነው፡-

👷‍♂️ The Site Engineer (የሳይት መሐንዲስ)

⏺The “On-the-Ground” Expert: They ensure that what is on paper actually gets built correctly.

⏺ተግባራዊ ባለሙያ፡ በወረቀት ላይ ያለው ንድፍ መሬት ላይ በትክክል መተግበሩን ያረጋግጣል።

• Supervision: Managing daily labor and machinery. (የጉልበት ሰራተኞችን እና ማሽነሪዎችን መቆጣጠር።)

• Quality Control: Checking materials and workmanship. (የጥራት ቁጥጥር ስራዎችን መስራት።)

• Safety: Ensuring a hazard-free work environment. (የስራ አካባቢ ደህንነትን ማስጠበቅ።)

• Problem Solving: Fixing issues as they arise on-site. (በግንባታ ቦታ ላይ የሚፈጠሩ ችግሮችን መፍታት።)

💻 The Office Engineer (የኦፊስ መሐንዲስ)

⏺The “Behind-the-Scenes” Planner: They handle the technical documentation and financial aspects.

⏺ከመጋረጃ ጀርባ ያለ ረዳት፡ የቴክኒክ ሰነዶችን እና የፋይናንስ ጉዳዮችን ይከታተላል።

• Cost Estimation: Calculating quantities and prices (Take-off). (የዋጋ ግምት እና የቁሳቁስ መጠን ስሌት።)

• Payment Requests: Preparing payment certificates for the client. (የክፍያ ሰርተፊኬቶችን ማዘጋጀት።)

• Scheduling: Planning the project timeline. (የግንባታውን የጊዜ ሰሌዳ ማቀድ።)

• Bidding: Preparing documents for new tenders. (የጨረታ ሰነዶችን ማዘጋጀት።)

💡 The Verdict (ማጠቃለያ)

▶️The Site Engineer builds the project; the Office Engineer manages the project’s health and data. One gets their boots muddy, the other keeps the files clean!

▶️የሳይት መሐንዲሱ ግንባታውን በተግባር ሲመራ፣ የኦፊስ መሐንዲሱ ደግሞ የፕሮጀክቱን ሰነድ እና ፋይናንስ ይቆጣጠራል።

🚧አንዱ በጭቃ ውስጥ ሆኖ ስራውን ያሰራል፣ ሌላኛው ደግሞ ሰነዶቹን በንጽህና ይይዛል።

‎📜For more information click this Link Below And Subscribe Our YouTube Channel👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤25
👉በ 0 አመት- አትላስ አርክቴክቸራል እና ኢንጂነሪንግ አማካሪ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ!!

✔️Required Number :5

✔️Location: Hawassa

✅Position:1. Architect

Education: Bachelor's Degree and Master's (BSc and MSc)

✅Position:2. Secretary

Education:Accounting, Human Resource Management, Management, Business Management/Administration and similar fields, Bachelor's degree/Level Four

📆Deadline : feb 25, 2026

@etconp
👍2❤1
👉በድጋሜ የወጣ አሰቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቅያ

💫ድርጅታችን ኤም ኤንድ ቢ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ የስራ ዘርፍ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

⏺የስራ መደብ ፡ ስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ

⏺የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ከዛ በላይ

⏺የሰው ብዛት፡ 2

⏺የቅጥር ሁኔታ: በፕሮጀክት

⏺የስራ ልምድ፡ ከ1 አመት ያላነሠ በስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ የስራ
ደሞዝ ፡ በድርጅቱ ደሞዝ ስኬል መሰረት

⏺የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ፣ፕሮጀክት ላይ ከ05/06/2018 እስከ 07/06/2018 ዶክመንት/ማስረጃ ቢሮ በአካል መጥታቹ ማስገባት ትችላላቹ

📍አድርሻ: 22, ጎላጉል 5ኛ ፎቅ የቢሮ. ቁጥር 510

📞ሰልክ ቁጥር: +251 16 90 01 10

@etconp
❤4👍1
ጨረታ

ሪፖርተር የካቲት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👏1
ጨረታ

ሪፖርተር  የካቲት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
👉ለሳብ ኮንትራት ስራ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5🤩1
👉‎Engineering Corporation of Oromia

🚧‎Internal & External Vacancy Announcement
‎
🏷‎Engineering Corporation of Oromia would like to invite qualified and competent professionals on the following positions
‎
‎1.  Senior Architect & Land Scape Architect
‎
‎2.  Senior Automation and Power Engineer
‎
‎3.  ICT/Digital Integration Specialist
‎
‎4.  Senior Contract Engineer
‎
‎5.  Quantity Surveyor (QS-05)
‎
‎6.  Quantity Surveyor (QS-06)
‎
‎7.  Project Manager
‎
‎8.  Marketing Expert
‎
‎9.  Senior BIM Modeler
‎
‎10.  BIM Coordinator
‎
‎11.  Professional BIM Expert
‎
⚡️‎Deadline 20/02/2026
‎
📩 ‎https://ecoet.org/vacancy/

‎@etconp
❤5
8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ የመጨረሻ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር ቅዳሜ የካቲት 7/2018 ዓ.ም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ይገለፃል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በስምንት ክፍለ ከተሞች ለቅይጥ አገልግሎት የተሰናዱ 134 ፕሎቶች የቀረቡበት 8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ከጥር 27 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት ተጫራቾች ፣ህጋዊ ወኪሎች፣ የቢሮው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና ሚዲያዎች በተገኙበት ግልጽና ነፃ በሆነ መንገድ ተካሂዶ ጊዚያዊ ውጤት መገለጹ ይታወቃል።

ይህን ተከትሎም በጨረታ መመሪያና ደንብ መሰረት የጨረታ ኮሚቴው ተጨማሪ የመረጃ ማጥራት በማድረግ 122 የመጨረሻ አሸናፊዎችን መለየት መቻሉ ተመላክቷል፡፡

የነኝህን የመጨረሻ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር ቅዳሜ የካቲት 7/2018 ዓ.ም ታትሞ በሚወጣው አዲስ ልሳን ጋዜጣ ይፋ እንደሚሆንም የጨረታ ኮሚቴው ገልጿል፡፡

የጨረታ አሸናፊዎች ከፊታችን ሰኞ የካቲት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አስር የስራ ቀናት ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ዋና መ/ቤት በአካል ቀርበው ውል እንዲዋዋሉ ቢሮው ጥሪ ያቀረበ ሲሆን አሸናፊዎች በተገለጹት የስራ ቀናት ቀርበው ውል የማይፈፅሙ ከሆነ በሊዝ ህጉ በተደነገገው መሰረት እድሉ 2ኛ ለወጡ ተጫራቾች ተላልፎ የሚሰጥ መሆኑን ቢሮው ለማሳሳብ ይወዳል።

@etconp
❤6
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🚧በ 0 አመት ልምድ

⭐️ሲቪል መሀንዲስ ወይ COTEM
⭐️ኣርክቴክት

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4🙏4👍1