👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
⭐️ኤም ኤንድ ቢ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር
💫ክፍት የስራ ማስታወቅያ ድርጅታችን ኤም ኤንድ ቢ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ የስራ ዘርፍ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
🏷የስራ መደብ ፡ ስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ
⏺የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ከዛ በላይ
የሰው ብዛት፡ 2
⏺የቅጥር ሁኔታ: በፕሮጀክት
⏺የስራ ልምድ፡ ከ1 አመት ያላነሠ በስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ የስራ
⏺ደሞዝ ፡ በድርጅቱ ደሞዝ ስኬል መሰረት
📍የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ፣ፕሮጀክት ላይ ከ 02/06/2018 እስከ 03/06/2018 ዶክመንት/ማስረጃ ቢሮ በአካል መጥታቹ ማስገባት ትችላላቹ
📍አድርሻ: 22, ጎላጉል 5ኛ ፎቅ የቢሮ. ቁጥር 510
📞ሰልክ. ቁጥር: +251 16 90 01 10
@etconp

❤5👍1🔥1
👉JOB VACANCY
📍Location: Addis Ababa, Ethiopia
🚧Company: Dema Construction
⏺Dema Construction is currently seeking qualified professionals for the following positions. We encourage applicants who are experienced, detail-oriented, and committed to high-quality project delivery.
⏺Candidates are strongly encouraged to attach a list of specific projects they have worked on to support their application.
⭐️1.senior Project Manager
Experience: Minimum 10 years
Key Responsibilities:
• Lead and oversee construction projects from initiation to completion
• Coordinate across departments and ensure timely delivery
• Monitor budgets, schedules, and quality standards
• Communicate with clients
• Provide leadership and mentoring to site teams
⭐️2. Project Manager
Experience: Minimum 5 year
Key Responsibilities:
• manage site on daily operations
• scheduling, reporting and coordination
• Follow up on site progress and ensure documentation is maintained
• Help resolve on-site issues and track material usage
⏺Salary Negotiable – will be discussed during the interview.
📩How to Apply
⏺Subject Line: Application for [project manager/senior project manager ] – Dema Construction
❇️Interested candidates should submit their CV and a brief cover letter, along with a list of past projects, to:
📧 Email: Alazard731@gmail.com
📌 Subject Line: Application for [Job Title] – Dema Construction
🗓 Application Period: February 9, 2026 – February 16 , 2025

❤8👍2
👉የውይይት መድረክ ስለ PMP
💫የካቲት 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተዘጋጀው መድረክ ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።
🏷የውይይት መድረኩ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮየሚካሄድ ይሆናል።
Via Construction Management Institute

👍8❤5
Forwarded from Kelemat Ads
💰 በ ጠቅላላ ክፍያ 6,800,000ብር በ ቅድመ ክፍያ 2,000,000 ብር
🏠 በግንባታ ላይ ያለ የሚሽጥ አፓርትመንት በ ሃይሌ ጋርመንት
የወለል ንድፉን፣ ቤቱ / ህንፃው የሚሰጠው አገልግሎት እና ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ለማግኝ
ዌብሳይት ላይ ይመልከቱ፦ https://ethiopiarealestates.com/
📱 ሳይቱን ለመጎብኘት፦ 0938056647

👉የአዲስ - ሰበታ - ሆለታ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ለማፋጠን እየተሰራ ነው
አዲስ አበባን ከተለያዩ የክልል ከተሞች ጋር የሚያገናኙ ዋና መግቢያ እና መውጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የአዲስ - ሰበታ -ሆለታ 50 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ለማፋጠን እየተሰራ ይገኛል።
በኢትዮጵያ መንግስት በ 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር እየተከናወነ የሚገኘው ይህ የመንገድ ግንባታ፤ በብሪጅ ኮንስትራክሽን፣ በመሳይ ኦሊ እና በፋል ጠቅላላ የሥራ ተቋራጮች ጥምረት በመከናወን ላይ ነዉ። የፕሮጀክቱን የማማከርና የቁጥጥር ሥራ ኮር ኮንሰልቲንግ ኢንጂነርስ እና ፎርትረስ ኮንሰልቲንግ ኢንጂነርስ በጋራ እየሰሩት ይገኛሉ።
የተሸከርካሪዎችን ፍሰት በዘላቂነት የሚያቀላጠፈው ይህ መንገድ፤ የአዲስ-ሰበታ፣ የሰበታ-ሆለታ እና የሱባ መናፈሻ ፓርክን የሚያገናኙ ሦስት ክፍሎች ያሉት ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅትም ከፍተኛ የትራንስፖርት ጫና የሚስተዋልበትን የመጀመሪያ ምዕራፍ የአዲስ- ሰበታ 11 ነጥብ 9 ኪሎ ሜትር ግንባታ በተያዘው ዓመት አጠናቆ ለአገልግሎት ለአገልግሎት ለማብቃት እየተሠራ ነው።
ቀደም ሲል መንገዱ የነበረው 10 ሜትር የጎን ስፋት የትራንስፖርት እንቅስቃሴውን አስቸጋሪ አድርጎት ቆይቷል። ይኸው የመንገድ ክፍል፤ አሁን ላይ በግራና በቀኝ አራት የመኪና መተላለፊያዎችን፣ የእግረኛና የሳይክል መንገዶችን እንዲሁም የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን በማካተት በ 50 ሜትር የጎን ስፋት እየተገነባ ነው።
ይህንኑ የግንባታ ሂደት ለማፋጠን በአሁኑ ወቅት የአፈር ቆረጣና ሙሌት፣ የቁፋሮ፣ የውሃ ማፋሰሻ ቱቦ ቀበራ እንዲሁም የድጋፍ ግንብ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
በሦስት ዓመት ውስጥ የሚጠናቀቀው የአዲስ -ሰበታ -ሆለታ የመንገድ ፕሮጀክት በተለይም ከአዲስ አበባ ወደ ወልቂጤ፣ ጅማ እና ጋምቤላ የሚደረገውን የትራንስፖርት ፍሰት የሚያቀላጥፍ ሲሆን፤ ከዚህም ጎን ለጎን የደቡብ ሸዋና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖችን፣ የሸገርና የሆለታ ከተማ አስተዳደሮችን እንዲሁም የሰበታ ሀዋስና የወልመራ ወረዳዎችን በቅርበት ያስተሳስራል።
ግንባታው ሲጠናቀቅ የአካባቢውን ነዋሪዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ከመሆኑም ባለፈ የጉዞ ጊዜን፣ ወጪንና እንግልትን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል። በተጨማሪም የግብርና ምርቶች በፍጥነት ለገበያ እንዲቀርቡና እንደ ሱባ ፓርክ ያሉ የቱሪዝም መዳረሻዎች በቀላሉ እንዲጎበኙ በማስቻል ለአካባቢው ዕድገት የላቀ ፋይዳ ይኖረዋል።
Via ERA
⭐️የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

❤4
👉JOB VACANCY
🚧Design Coordinator - Road Structural Engineer
💫Bachelor's degree in civil engineering, Structural Engineering, construction engineering, or in a related field of study with relevant work experience in preparing Structural working drawings for Bridge and Culvert Design or in a related field of study with relevant work experience
📜Duties and Responsibilities:
- Plan, design and oversee structural design of roadways, bridges, culverts, retaining walls, and related infrastructure such as roads, airports, bridges
- Oversee geotechnical investigations and integrate findings into design solutions
- Review and approve detailed engineering drawings and BOQs
⏺Quanitity Required: 10
⏺Minimum Years Of Experience: #5_years
⏺Maximum Years Of Experience: #6_years
⚡️Deadline: February 19, 2026
How To Apply: KEY NOTE
🏷BEFORE APPLYING FOR THIS ROLE:
1. Ensure you fulfil the minimum set of requirement.
2. If you fulfil the above requirement, then you are expected to fill and submit the form we attached below.
Apply using THIS LINK
3. All those that do not fulfil the above requirements will be rejected automatically.
4. Only shortlisted candidates will be contacted
⏺Note: Use this Vacancy Code-Hahu Design/063/2026
📩Apply Here👇
https://application.eecproducts.com/

❤5🥰1
" ለአዲሱ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ፣ ተርሚናል ግንባታው 35 ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ፍላጎት አሳይተዋል " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 4.4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቱን አሳውቋል።
የግሩፑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው የ6 ወራት የስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል።
ዋና ስራ አስፈጻሚው "አየር መንገዱ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ14 በመቶ የገቢ እድገት አስመዝግቧል" ያሉ ሲሆን በቢሾፍቱ የሚገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ (Mega Airport) የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ መጀመሩንም ገልጸዋል።
ባለፉት ስድስት ወራት (ከሃምሌ 1 እስከ ታህሳስ 30) 10.64 ሚሊዮን መንገደኞች የተጓጓዙ ሲሆን፣ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ11 በመቶ ጭማሪ አለው ተብሏል።
በጭነት በረራ (Cargo) በኩልም 451 ሺህ ቶን ጭነት ማጓጓዝ መቻሉን ተገልጿል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በዝርዝር ምን አሉ ?
" አየር መንገዱ የአውሮፕላን ቁጥሩን ለማሳደግ ባደረገው ጥረት 7 አዳዲስ አውሮፕላኖችን ወደ ስራ ያስገባ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የአየር መንገዱ አጠቃላይ የአውሮፕላን ብዛት 147 ደርሷል።
ከዚህ በተጨማሪ አጋር አየር መንገዶች (ASky, Malawi, Zambia...) የሚጠቀሙባቸውን 23 አውሮፕላኖች ጨምሮ፣ የአየር መንገዱ አጠቃላይ የአውሮፕላን ብዛት 170 ደርሷል።
በአገር ውስጥ በረራም የአብይ አዲ ኤርፖርት ግንባታ ተጠናቆ በረራ በመጀመሩ፣ አጠቃላይ የአገር ውስጥ መዳረሻዎች ቁጥር 23 ደርሷል።
በቢሾፍቱ የሚገነባው አዲሱ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ የመሬት ማደላደል ስራ ጥር 10 ቀን ተጀምሯል በሚቀጥለው ዓመት ታህሳስ ወር ይጠናቀቃል።
ለተርሚናል ግንባታው 35 ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ፍላጎት አሳይተዋል።
የአየር መንገዱ አዲሱ ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ 84 በመቶ ደርሷል።
አራት የአገር ውስጥ ኤርፖርቶች በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ተጠናቀው ለአገልግሎት ይበቃሉ " ብለዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia

❤11👍2
Foreign_Contractors_Performance_Rating_Report_for_the_month_of_December.pdf
326.8 KB
ERA Contractors Performance, December 2025 Report Released
- The Ethiopian Roads Authority (ERA) has published its Monthly Contractors Performance Evaluation for projects under implementation, covering both Foreign and Local Contractors up to the end of December 2025.
Tender Qualification Based on Current Performance:
- Foreign Contractors: only 37% of them qualified for tendering.
https://t.me/ETCONpWORK

❤6🤩1
👉JOB VACANCY
💫አርክቴክቸር
🏷Job Overview
⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Junior
⏺Total Years Experience 0 (Zero Experience)
⚡️Deadline Date February 17, 2026
📜Job Requirement
❇️ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ: BSC በአርክቴክቸር 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው ወይም በMSC በአርክቴክቸር 0 ዓመት የሥራ ልምድያላት/ ያለው,Revit/ Archicad, BIM, Revit,AutoCAD, 3D Max…etc, Interior Design, CGPA ≥3.00
❇️የቅጥር ብዛት: 3
❇️የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት (ለሁለት ዓመት እና በስምምነትና በቋምናት የሚረዘም)
📩How to Apply
🚧መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
📩e-mail: sheger.architect@gmail.com or telegram/whatsapp no: 0912938990/ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
⏺ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል, አመልካች ለምዝገባ ሲቀርቡ ምንም አይነት የወንጀል ሪከርድ የሌለባቸው መሆን አለበት፡፡
❇️ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
”Candidates must possess design experience exclusively in design-related roles; otherwise, their applications will be automatically disqualified.”
📞ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 562 2543፣ +251912938990
ሸገር አርክቴክት

❤6👍1
👉JOB VACANCY
💫Collateral Valuator
📜Job Overview
⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Senior
Total Years Experience 4
⏺Deadline Date February 18, 2026
⭐️Job Requirement
⏺Educational Qualifications: B.Sc. in Civil Engineering, Architecture, Construction Management, Building Engineering or related fields of study
⏺Work Experience & Required Skills: 4 years of relevant work experience of which 2 years as Associate Property Valuation Officer or other equivalent related job positions.
⏺Salary: Per the Salary Scale of the Bank and attractive fringe benefits.
📍Place of work: Wolkite District
📩How to Apply
📍Place of Registration:
interested applicants shall submit their CVs and non-returnable supporting documents in person to Nib International Bank Wolkite District office Nib International Bank Building Mezzanine Floor.
🏷Talent Acquisition and Management Department
NIB International Bank
Addis Ababa
Ethiopia

🚧General Forman
🔰Job Overview
❇️Salary Offer As per Company Scale
❇️Experience Level Junior
❇️Total Years Experience 0 (Zero Experience)
⚡️Deadline Date February 13, 2026
📜Job Requirement
⏺Qualification: Level IV certificate / diploma and COC in Construction technology or Equivalent
⏺Salary: as per the Organization Scale
📍Place of work: Project
📩How to Apply
⏺Employees who want to Work with our Company and who meet the requirements can apply personally to the Company Head Office Located around Mekanisa Abo church next to Queens Supermarket Ethic Agriceft Building Ground Floor Human Resource Administration Office within 5 working days after the announcement of this vacant position applicants must mention the position that applying for in their application
MIDROC Construction Ethiopia PLC
Human Resource Administration

👍6❤4
👉JOB VACANCY
🚧Construction Engineer
⭐️Job Overview
⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Senior
⏺Total Years Experience 6
⚡️Deadline Date February 16, 2026
📜Job Requirement
⏺ተፈላጊችሎታ: MSc./BSc In Civil Engineering or construction Management
⏺የሥራ ልምድ: 6/8 Years experience and 3/5 year specific experience in road or bridge projects
🏷ልዩ ችሎታ
⏺Technical, analytical and interpersonal skills and the ability to lead teams, project management skill. Along with an understanding of construction regulations. Proficiency in relevant software (scheduling and planning soft wares, Auto cad)
⏺ብዛት: 4
📍የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት
📩How to Apply
⏺አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት/ በቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ውስጥ በሚገኘው በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች ሲቪ እና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃልን፡፡ ማንኛውም ከግል መስሪያ ቤት የሚመጣ የሥራ ልምድ የገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግብር መክፈላችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
📞ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 -4- 70 21 84
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽ

❤6
ማስታወቂያ
እንዳያመልጥዎ በእድሉ ተጠቅመው ባሉበት ቦታ ሆነው Online በሚከተለው የተቋሙ የጨረታ ማጫረቻ ሊንክ https://housebid.aahdc.gove.et/ በመግባት የጨረታ ሰነዱን በመግዛትና በመወዳደር የቋሚ ንብረት ባለቤት ይሁኑ።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

👏1