Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
549 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
📢 JOB VACANCY ANNOUNCEMENT

🏢 OVID RESPAN CONSULT

OVID Respan Consult invites qualified and interested professionals to apply for the following vacant positions.

1. Contract and Cost Administrator

🔗 Apply here:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd7c4qODiDT1bpdYl32khCPAaNk0xe3_FeFSYQBDz_HYXRv5Q/viewform

2. Senior Electrical Engineer

🔗 Apply here:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdiWX0SZTIXKlB-RE4teVQ02ZrRLk5_jFd4GRViyYEhg9ruWQ/viewform

3. Senior Structural Engineer

🔗 Apply here:
https://forms.gle/RTYEAthJCc7o6Wsr7

4. Junior Technical Assistant / Office Manager

🔗 Apply here:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczVU0t1WtXHP8FV4AG5ylOd2F_jKNUlTTPQF1HenRiSK2GVQ/viewform

5. Senior Sanitary Engineer

🔗 Apply here:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe8zGOg1hXmh57H9U2O88H8Y_i7NhhRwNtkinj4EVl3T908Mg/viewform

6. Resident Engineer / Site Engineer

🔗 Apply here:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSepL8KVF5r4vinuVHW76hkaHcOuquZ5pLY0QLmSXtV3HUlIZA/viewform

📍 Location: Addis Ababa

📅 Application Deadline: November 18, 2026

📌 Interested applicants should submit their applications through the respective links above.

Please review each application form for detailed requirements and instructions.

@etconp
❤2👍2
👉ኳንቲቲ ሰርቨይንግ በቀላሉ ለመረዳት እና ቴክ ኦፍ እንዲሁም Cost Breakdown ለማዘጋጀት የሚጠቅም ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a71b78edc006_etconp
❤2
👉የመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ (e-GP) ምዝገባ ሂደት:-

በ e-GP ላይ እንደ ድርጅት/ተጫራች ለመመዝገብ የሚከተለውን ሂደት መከተል ይቻላል።

1. ወደ e-GP ፖርታል መግባት

📍በሚከተለው ሊንክ ወደ e-GP ፖርታል ይግቡ 👇👇

https://production.egp.gov.et/egp/home

- ቀጥሎ Supplier Registration የሚለውን ክፍል ይምረጡ።

2. የድርጅቱን መሠረታዊ መረጃ ማስገባት

በ Register as a Supplier ገጽ ላይ የሚከተሉትን መረጃዎች ይሙሉ፦

- Legal Form of Entity – የድርጅቱ ሕጋዊ ቅርጽ
-  Country of Registration – Ethiopia
- Tax Identification Number (TIN)
- የድርጅቱ TIN
- Terms & Conditions ማረጋገጫ

Start Registration ያድርጉ።

ከዚያ ሲጀምሩ ሲስተሙ ከንግድ ምዝገባ መረጃ ላይ የድርጅቱን መረጃ ሊያስመጣ ይችላል።

3. የድርጅቱን ሙሉ መረጃ ማሟላት

በሲስተሙ ውስጥ የሚጠየቁ የድርጅት መረጃዎችን ያረጋግጡ፣ ለምሳሌ፦
-  Company Name
-  TIN
-  Business Registration Information
- Address
-  Contact information
-  Legal form
-  Business activities
-  Bank/payment information (ከተጠየቀ)
-  የተፈቀደ የሥራ ዘርፍ
ያረጋግጡ።

4. የሚያስፈልጉ ሰነዶችን መጫን

በተጫራች ምዝገባ ላይ የድርጅቱን ሕጋዊ ሰነዶች በPDF/በተፈቀደው ፎርማት ማዘጋጀት ይገባል።

በተለይ የምዝገባው ማረጋገጫ ሲደረግ signed and stamped Power of Attorney ከድርጅቱ ማቅረብ እንደሚፈለግ የ Supplier Manual ያሳያል።

ለጨረታዎች በተጨማሪ እንደ ጨረታው መስፈርት፦

-  Valid Trade/Business License
-  Tax Clearance
-  VAT Registration Certificate (ካስፈለገ)
-  Business Organization Registration
-  የሙያ/የኮንትራክተር ምዝገባ ሰርተፊኬት
- የ Grade ሰርተፊኬት
-  Bid Security
-  ሌሎች በ Tender Document የተጠቀሱ ሰነዶች
ሊጠየቁ ይችላሉ።

ለምሳሌ:- የ e-GP የቅርብ ጨረታዎች ላይ valid business license፣ tax clearance እና እንደሚመለከተው VAT certificate ያሉ መስፈርቶች ይታያሉ።


5. ማመልከቻውን Submit ማድረግ

መረጃዎቹን እና ሰነዶቹን ካሟሉ በኋላ Submit Application ያድርጉ።

ከዚያ ማመልከቻው በe-GP ሲስተም ውስጥ ለማረጋገጫ ይገባል።

የምዝገባ ማረጋገጫ ሂደቱ ከ 2-7 ቀን ሊወስድ ይችላል።

6. የምዝገባ ሁኔታን መከታተል

የ e-GP Supplier Registration ገጽ፦
-  Draft Applications
-  My Companies
-  Follow Up Tasks
Application Tracing

የሚሉ ክፍሎች አሉት።

ከ Application Tracing / Follow Up Tasks በመጠቀም፦

Submitted → Verification → Approved/Returned → Registered Supplier

የምዝገባ ሂደቱን መከታተል ይችላሉ።

7. ከተመዘገቡ በኋላ ጨረታ መፈለግ

Registration ከተፈቀደ በኋላ ድርጅቱ በ e-GP ላይ፦

Search Tender → Check Eligibility → Download/Access Tender Documents → Prepare Bid → Upload Documents → Submit Bid → Follow Bid Opening/Evaluation
የሚለውን ሂደት ይከተላል።


🌟ማስታወሻ፦

-  የe-GP ስርዓት እና የሰነድ መስፈርቶች በጨረታው ዓይነትና በአዲስ መመሪያዎች መሠረት ሊለያዩ ይችላሉ።
- FPPA አሁንም የ e-GP ስልጠና እና Supplier Guide ያቀርባል፤
-  የ e-GP Call Center ቁጥር 9430 ነው።

@etconp
❤2👍1
#ADVERTISEMENT

INTRODUCE A CUSTOMER. EARN A COMMISSION!

ደንበኛ ያስተዋውቁ፣ ኮሚሽን ያግኙ!

WELCOME TO SUNSPACE FINISHING MATERIALS!

✨ BETTER QUALITY. LOWER PRICES.
✨ የተሻለ ጥራት፣ በተሻለ ዋጋ!

✨ OUR PRODUCTS | የምርት ዓይነቶቻችን

🛁 Bathroom Solutions (WC Set, Shower Panel, Heaters & Accessories)

✨ Ceramics and Porcelain

🔧 PPR Pipes & Fittings

🏠 Granite (Staircase & Kitchen Tops)

💧 Construction Chemicals & Waterproofing Products

📍 VISIT US: Signal Shopping Centre, 1st Floor.

📞 CALL US: 09 11 51 87 40

🤝 SUNSPACE TRADING — LET’S GROW TOGETHER!

#finishing materials #construction materials
👍1
👉Earthing ሲሠራ መዳብ ወይስ አሉሚኒየም ትጠቀማላችሁ? 🤔

🚥ብዙ ጊዜ ሰው ዋጋውን ብቻ አይቶ ርካሹን ይመርጣል። ግን Earthing የሰውን ሕይወትና የቤቱን የኤሌክትሪክ መሣሪያዎች የሚጠብቅ ነው፤ ስለዚህ እዚህ ላይ መቆጠብ ያስከፍላል።

መልሱ መዳብ (Copper) ነው። ✅
መዳብ ኤሌክትሪክን በጣም ጥሩ አድርጎ ያስተላልፋል፤ መሬት ውስጥ ተቀብሮም ዓመታትን ያለ ችግር ይቆያል።
አሉሚኒየም ግን መሬት ውስጥ ሲቀበር በፍጥነት ይበሰብሳል። ላዩ ላይ የሚፈጠረው የኦክሳይድ ሽፋንም ኤሌክትሪክ እንዳይተላለፍ ይከላከላል። ያኔ Earthing አለ ብለን እያሰብን በእውነቱ ግን አይሠራም።

ይህ ደግሞ በጣም አደገኛ ነው።⚠️

እውነቱን ለመናገር በተግባር galvanized steel እና copper-bonded steel rod በብዛት ይጠቀማሉ።

ምርጫው እንደ በጀቱና እንደ ፕሮጀክቱ ደረጃ (code) ይለያያል፤ ስለዚህ ሁልጊዜ የኤሌክትሪክ ዲዛይኑን ይከተሉ👷‍♂️

ርካሽ Earthing ዛሬ ገንዘብ ያድናል፤ አደጋ ሲመጣ ግን ዋጋው ይበልጣል።
እናንተስ A ወይስ B መረጣችሁ? Comment ላይ ንገሩን 👇

ቤት ለሚሠራ ወይም ለሚያውቁት ኤሌክትሪሻን Share ማድረግ አይርሱ!

━━━━━━━━━━━━━━
​📌 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን እና የሳምንቱን የኮንስትራክሽን ዜናዎች ለማግኘት ​የፌስቡክ ገፃችን ይጎብኙ👇

https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934

@etconp
❤3
📘 THE SITE ENGINEER'S ULTIMATE HANDBOOK

👷‍♂️ ለሲቪል ኢንጂነሮች እና ለግንባታ ባለሙያዎች እጅግ አስፈላጊ መፅሐፍ

✅ 200 አስፈላጊ የSite Engineering ክህሎቶችና ወሳኝ እውቀቶች የያዘ

🏗️ስለ የግንባታ፣ Quantity Estimation፣ Concrete፣ QA/QC፣ HSE፣ Project Management እና ሌሎችንም በቀላሉ ይማሩ የኮንስትራክሽን እውቀትዎ ያስፉ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aca98e1644ce_etconp
👍2
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ዘመን ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp