Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
538 files
3.86K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
#ADVERTISEMENT

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

🎲በተጨማሪ የ Sales ስራዎች እንሰራለን

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

📌ቴሌግራም👇

https://t.me/antearb
https://t.me/antearb
https://t.me/antearb
❤7
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🏷የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን

💫የስራ መደብ 1: ድራፍት ማን

🚧ተፈላጊ ሙያ: ድራፍቲንግ, ሰርቬይንግ, ኢንጂነሪንግ ድሮይንግ ኤንድ ዲዛይን, አድቫንስድ ሰርቬይንግ ቴክኒሻን

⏺የስራ ልምድ: 2 ዓመት
⏺ደመወዝ: 14945 ብር

@etconp
👍4
⭐️ድጋፍ መስጠት (Shoring)፣ ስር ማጠንከር (Underpinning) እና ውኃ ማስወገድ (Dewatering)

​🏗️1. ድጋፍ መስጠት (Shoring )

✍️ድጋፍ መስጠት በግንባታ ወይም ጥገና ወቅት የመፍረስ አደጋን ለመከላከል ለህንጻ፣ ለግንባታ ወይም ለጉድጓድ ጊዜያዊ ድጋፍ ለመስጠት የሚያገለግል መዋቅር ነው። በቁፋሮ ወይም ለውጥ በሚደረግበት ጊዜ መዋቅሩን ለማረጋጋት እና ደህንነትን ለማረጋገጥ ይረዳል።
🚧 ​የድጋፍ መስጠት ዓይነቶች:
✍️​ራኪንግ ሾሪንግ (Raking Shoring - ዘንበል ያለ ድጋፍ)
✍️​ፍላይንግ ሾሪንግ (Flying Shoring - በራሪ ድጋፍ)
✍️​ዴድ ሾሪንግ (Dead Shoring - ቀጥ ያለ ድጋፍ)

​🏗️2. ስር ማጠንከር (Underpinning)

✍️​ስር ማጠንከር የአንድን ነባር ሕንፃ ወይም ግንባታ መሠረት የማጠናከር እና የማረጋጋት ሂደት ነው። ይህ የሚደረገው ዋናው መሠረት በቂ ጥንካሬ ከሌለው ወይም በአቅራቢያው ያለ ቁፋሮ መረጋጋቱን በሚነካበት ጊዜ ነው።

🚧 ​የስር ማጠንከር ዘዴዎች:

👉​ማስ ኮንክሪት አንደርፓይኒንግ (Mass Concrete Underpinning - በብዙ ኮንክሪት ማጠንከር)
👉​ቢም እና ቤዝ አንደርፓይኒንግ (Beam and Base Underpinning - በጨረርና መሠረት ማጠንከር)
👉​ሚኒ ፓይልድ አንደርፓይኒንግ (Mini Piled Underpinning - አነስተኛ ምሰሶዎችን በመጠቀም ማጠንከር)
✍️ ​ፓይል እና ቢም ዘዴ (Pile and Beam Method - ምሰሶ እና ጨረር ዘዴ)

​🏗️ 3. ውኃ ማስወገድ (Dewatering )

✍️​ውኃ ማስወገድ ደረቅና የተረጋጋ የሥራ አካባቢ ለመፍጠር ከግንባታ ቦታ የከርሰ ምድር ውኃን ወይም የገፀ ምድር ውኃን የማስወገድ ሂደት ነው። በጥልቅ ቁፋሮዎች ወይም በመሠረት ሥራዎች ወቅት ወሳኝ ነው።

🚧 ​የውኃ ማስወገጃ ዘዴዎች:

👉​ዌል ፖይንት ሲስተም (Well Point System - የጉድጓድ ነጥብ ሥርዓት)
👉​ዲፕ ዌል ሲስተም (Deep Well System - ጥልቅ ጉድጓድ ሥርዓት)
👉​ሰምፕ ፓምፒንግ (Sump Pumping - ከጉድጓድ ውኃ መቅዳት)
✍️​ኢጀክተር ሲስተም (Ejector System - ማስወንጨፊያ ሥርዓት)

​ድጋፍ መስጠት ፣ ስር ማጠንከር (አንደርፓይኒንግ) እና ውኃ ማስወገድ (ዲ-ዎተሪንግ) በሲቪል ምህንድስና ውስጥ የግንባታ ፕሮጀክቶች መረጋጋት፣ ደህንነት እና ቅልጥፍናን የሚያረጋግጡ ወሳኝ ቴክኒኮች ናቸው። ነባር ግንባታዎችን ይከላከላሉ፣ የተረጋጋ መሠረቶችን ይሰጣሉ እንዲሁም ደረቅ የሥራ ሁኔታዎችን ይፈጥራሉ።

@etconp
❤11👏4
👉JOB VACANCY

⭐️ረዳት ላቦራቶሪ ቴክኒሻን

🏷Job Requirement

🚧ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: ቢኤ ዲግሪ ወይ ዲፕሎማ ሌቭል 3/4 በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ ኬሚካል ኢነጂነሪንገ፣ ማኑፋክቸሪንግ እና ተዛማጅ የት/ት መሰክ

⏺ተፈላጊ የስራ ልምድ: 0/1/2 ዓመት ባቺንግ ፕላንት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል

⏺ደመወዝ: በድርጅቱ አዲሱ የደሞዝ ስኬል መሰረት (ማራኪ)

📍የስራ ቦታ: አዲስ አበባ : ጦር ሀይሎች/አጉስታ አካባቢ

⚡️December 7, 2025 - December 19, 2025

📩How to Apply

⏺አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍል ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ግቢ ውስጥ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ መመዝገብ ፣ ወይም ስካን የተደረገ በ email: theghions@gmail.com ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

@etconp
❤3🙏3
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

💫ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር  ወደ 31 በሚሆኑ የሥራ ዘርፎች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል።

📌Auto Electrician
📌Cashier
📌Construction Welder
📌Project Finance Head
📌Electrician-1
📌Excavator Operator
📌General Foreman
📌Light Vehicle Mechanic II
📌Mobile Crane Operator II
📌Office Engineer 1
📌Plumber III
📌Project Administrator
📌Project Maintenance Head
📌Purchasing Clerk
📌Safety and Health officer
📌Senior Heavy Truck Mechanic
📌Senior Industrial Electrician
📌Senior Machinery Mechanic
📌Senior Mechanic
📌Senior Office engineer
📌Senior Purchaser
📌Senior site Engineer
📌Senior Welder
📌Site Engineer 1
📌Store Keeper
📌Surveyor
📌Tools Man
📌Workshop Inspector
☝️ አመልካቾች ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር / Labor ID /  ይዛችሁ 👉https://forms.lmis.gov.et/midroc_six/
ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሌሎች መረጃዎችን በመሙላት መወዳደር ይችላሉ።
📆 አመልካቾች ከዚህ ማስታወቂያ የተፈጠረበት ከቀን ህዳር 29 2018 ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት ማመልከት ይችላሉ።

@etconp
❤16👍3
👉Job Vacancy

💫Junior Quantity Surveyor

💫BSc Degree in a related field of study

- Fresh graduates only (Class of 2024 & 2025)
- Minimum GPA of 3.0 or above

⭐️Duties and Responsibilities:

- Assist in the preparation of tender documents, bills of quantities (BOQ), and cost estimates.
- Conduct quantity take-offs from drawings and specifications.
- Support in cost analysis, rate build-ups, and benchmarking for materials, labour, and equipment.
- Participate in site visits to collect data for estimation and tendering purposes.
- Ensure compliance with company policies, industry standards, and client requirements.
- Provide administrative and technical support during tender evaluations and negotiations.

⏺Quanitity Required: 3
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years

📍Addis Ababa

⚡️Deadline: December 18, 2025

📩How To Apply: Apply using the provided link below👇

⏺Note: Use this Vacancy Code HaHu-Tend-50-2025

https://forms.office.com/r/XfYmaU5PuB?origin=lprLink

@etconp
❤10👏1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ህዳር 25 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 27 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍1
👉ማስታወቂያ

💫የስራ ተቋራጮች ምዝገባ መራዘሙን ስለማሳወቅ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤6🙏3
👉የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5👍2
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⭐️Sunshine Construction PLC

💫ሣይት መሐንዲስ (SITE ENGINEER)

⚡️December 7, 2025 - December 16, 2025

📜JOB REQUIREMENT

⏺ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በሲቪል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ስምንት ዓመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ፤ በተመሳሳይ የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ።

📍የሥራ ቦታ: ደብረ ብርሃን

⏺እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች

📩HOW TO APPLY

🏷ከላይ የተጠቀሱትን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ቀናት ውስጥ፡

❇️1. የማይመለስ የኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በመቅረብ፣ ወይም

❇️2. ከሁለት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ ብቻ ወደ jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

@etconp
❤6👏5
👉JOB VACANCY

🚧Surveyor at CCECC

⏺Position Title: Surveyor
⏺Employer: CCECC
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Kebribeyah, Somali Region - Ethiopia
⚡️Deadline: December, 23/2025

📜About the Company

❇️China Civil Engineering Construction Corporation (CCECC), a reputable international contractor engaged in the implementation of the Kebribeyah Water Supply Project, is seeking qualified and experienced candidates for the position of Surveyor.

⏺Project: Kebribeyah Water Supply Project (Lot 1)

🎲Key Responsibilities

⏺Conduct topographic, route, and level surveys for construction activities.
⏺Set out alignments, reference points, and benchmarks according to design drawings.
⏺Prepare survey reports, drawings, and related documentation.
⏺Monitor and verify construction works to ensure compliance with design coordinates and elevations.
⏺Collaborate closely with engineers, foremen, and site teams to support day-to-day project execution.
⏺Maintain survey equipment and ensure proper calibration.

🔰Required Qualifications

⏺Diploma or Degree in Surveying Technology, Geomatics, Civil Engineering, or related field.

⏺Minimum 3 years of experience in construction or water supply projects.

⏺Strong knowledge of Total Station, GPS, AutoCAD, and surveying software.

⏺Ability to read and interpret engineering drawings.

⏺Good communication skills and ability to work under pressure.

🌟Preferred Skills

⏺Experience in pipeline or water supply project surveying.
⏺Familiarity with IFC drawings and site layout procedures.
⏺Strong problem-solving and coordination skills.

📩How to apply

⏺Interested applicants who meet the above requirements are invited to submit their updated CV and relevant documents to the following email:
Email: gurmesakibrat@gmail.com

@etconp
❤4🙏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 29 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ታህሳስ 1 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤9
👉በፕሮጀክቶች አፈፃፀም የሚስተዋሉ ችግሮች በጥናት ተለይተው እንዲፈቱ ቋሚ ኮሚቴው አቅጣጫ ሰጠ

‎🚧በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣንን  የ2018 በጀት ዓመት  የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም  ሪፖርት ገምግሟል።
‎
የከተማ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ መሀመድ አብዱ (ፕ/ር) ባለስልጣኑ በፕሮጀክቶች አፈፃፀም የሚስተዋሉ ችግሮችን  በጥናት ላይ ተመስርቶ ለመፍታት ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት አቅጣጫ ሰጥተዋል።

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ፕሮጀክቶች በታቀደላቸው ጊዜ፣ በጀት እና ጥራት እንዲጠናቀቁ ክትትልና ቁጥጥር የማድረግ ኃላፊነት የተጣለበት በመሆኑ ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር ቁጥጥሩን አጠናክሮ ሊሰራ እንደሚገባ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አመላክተዋል።

የፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ለማሻሻል የኮንትራክተሮችን እና የአማካሪዎችን አቅም ማሳደግ ይገባል ያሉት የተከበሩ መሀመድ አብዱ (ፕ/ር) በብሔራዊ ቲያትር ፕሮጀክት የመጣውን ለውጥ በሌሎች ፕሮጀክቶችም ሊታይ እንደሚገባ  አመላክተዋል።

የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር) በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሕዝብ እና የመንግስትን ሀብት ከብክነት ለመቆጣጠር የመሰረተ ልማት ደህንነቶች ላይ አጠናክሮ መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

የኮንስትራክሽን ግብዓት ቁጥጥር ስራዎች፤ የንጽጽር ላቡራቶሪ ለማቋቋም የተጀመረው ጥናት በፍጥነት ስራ ላይ መዋል እንዳለበትም አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡

የሀገር ውስጥ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ከውጭ ሀገር የሚገቡ ተቋራጮችን መተካት እንዲችሉ አቅማቸውን በማጎልበት ተወዳዳሪ መሆን አንዲችሉ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በትኩረት ሊሰራ አንደማገባም የተከበሩ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር) አስገንዝበዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) በበኩላቸው ባለስልጣኑ በበጀት ዓመቱ 300 ፕሮጀክቶች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ አቅዶ በየሩብ ዓመቱ ከፋፍሎ እየሰራ መሆኑን ገልጸው፤ በፕሮጀክቶች ክትልና ቁጥጥር  በማድረግ  ግብረ መልስ የተሰጠ መሆኑን አብራርተዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ ተጠያቂነትን ከማረጋገጥ አንጻር በሚመለከተው አካል የማስፈጸም አቅምን ያማከለ እርምጃ የተወሰደ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በመጨረሻም በቋሚ ኮሚቴው የተሰጡ ግብረመልሶችን በግብዓትነት ወስደው እንደሚሰሩ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

Via ፓርላማ

@etconp
❤9