Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
538 files
3.84K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

ሪፖርተር  ጥር 6 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

ሪፖርተር  ጥር 6 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 3 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👏1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 3 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👏1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 3 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 3 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👏1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 2 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ጥር 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ጥር 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ጥር 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3
👉VACANCY ANNOUNCEMENT

💫Job Title:-Civil Engineering

⏺Other Requirements:-BSc Degree in Civil Engineering, Construction Management or other similar fields(2023-2024 Graduate)

•  Advanced computer  and planning skills
•  AutoCAD Soft ware
•  Excellent communication and interpersonal relationship skills
•  The optimum utilization of resources.
•  Team work and cooperation
Work Experience    with a minimum of 1-2 years work experience in construction or real estate sectors
⏺salary:Negotiable

📩How To Apply

⏺To apply, please send your resume and portfolio apartmentsnest@gmail.com    or in person applicant Hayahulet, Getahun Beshah Bldg. 4th floor

⏺be sure to specify the position you're applying for in the subject line.

⚡️Deadline Date:- January 20, 2026

@etconp
❤6👍1😢1
በታይላንድ በግንባታ ላይ ሌላ አደጋ ደረሰ❗️

የ32 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የፈጣን መንገድ ድልድይ አደጋ በተከሰተ በ24 ሰዓት ውስጥ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ተጨማሪ አደጋ መከሰቱን የግዛቲቱ አስተዳዳሪ አኑፎንግ ሱክሞኒት ተናግረዋል።

ሱክሞኒት በዚህ አደጋ እስካሁን የአንድ ሰው ሞት ብቻ መመዝገቡን ገልጸዋል።

ተጨማሪ ጉዳቶችን ለመመርመር ባለሙያዎች ወደ ስፍራው መላካቸውን አስታውቀዋል።

@etconp
😢2❤1
👉JOB VACANCY

💫Position Title: Jr. Architect - Readvert

⏺Employer: Miseso Interior Design
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: January, 24/2026

📜Job Summary

⏺Meiseso Interior Design is seeking a creative and detail-oriented Jr. Architect to design, plan, and oversee interior and architectural projects.
⏺The role involves developing innovative designs, coordinating with clients and project teams, and ensuring timely and high-quality project delivery.

🚧Key Responsibilities:

⏺Prepare architectural and interior design drawings, plans, and 3D models
⏺Develop design concepts that meet client requirements and project standards
Coordinate with clients, consultants, contractors, and project teams
⏺Ensure compliance with building codes, safety standards, and project specifications
⏺Oversee project progress and quality from design to completion
⏺Assist in preparing project proposals, presentations, and design documentation

🔰Requirements:

⏺Bachelor's or Master's degree in Architecture or Interior Design
⏺0 - 2 years of experience in architectural or interior design projects
⏺Proficient in AutoCAD, SketchUp, Revit, 3D rendering, and other design software
Strong creativity, attention to detail, and problem-solving skills
⏺Good communication and teamwork abilities
⏺Experience in residential, commercial, or project-based works is an advantage

📩How to apply

⏺Submit CV and portfolio to misesohr@gmail.com

@etconp
❤6
🚧የመሬት አዋጅ መግለጫ‼️

💫አዲሱን የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ አስመልክቶ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ መግለጫ ሰጥቷል።

⏺መግለጫውን የሰጡት የቢሮው ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ የመግለጫው አስፈላጊነት የገጠር መሬት ባለይዞታዎች አዋጁን አውቀው ተገቢውን ድጋፍ እና ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ነው ብለዋል፡፡
‎
⏺‎የነበረውን አዋጅ ማሻሻል ያስፈለገበት ምክንያት ነባሩ የመሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/2009 አሁን ካለው ነባራዊ ኹኔታ ጋር ያሉ ጉዳዮችን ባለመያዙ እና እንደ ሀገር የገጠር መሬት አጠቃቀምን ተመሳሳይ ለማድረግ በማስፈለጉ እንደኾነ ነው የገለጹት።
‎
⭐️‎ለአዋጁ መሻሻል ከምክንያቶች መካከልም:-

‎👉 የአርሶ አደሮችን እና የከፊል አርብቶ አደሮችን የኑሮ ደረጃ ከሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ዕድገት ጋር ማራመድ እንዲቻል እና በመሬት ይዞታው ላይ ያለውን የንብረት መብት ይበልጥ ለማጠናከር፣

‎👉 የገጠር መሬት ምዝገባ መረጃን ጥራቱን በጠበቀ መንገድ ለማደራጀት፣

‎👉 በመሬት ምክንያት የሚነሱ ግጭቶችን ለመቀነስ፣

‎👉 የሴቶች፣ ሕጸናት እና ድጋፍ የሚሹ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የመሬት ተጠቃሚነት መብት ለማረጋገጥ፣

‎👉 በተበታተነ መንገድ ያሉ አርሶ አደሮችን በፈቃደኝነት ላይ ተመሥርቶ ወደ አንድ ማዕከል ለማምጣት እና በገጠር ኮሪደር ልማት አርሶ አደሮችን የመሠረተ ልማት ተጠቃሚ እንዲኾኑ ለማድረግ እና

‎👉 የክልሉን መሬት በአግባቡ ማሥተዳደር የሚሉት ይገኙበታል ብለዋል ኀላፊው።
‎
"‎አዲሱ የመሬት አዋጅ ከዚህ በፊት ይነሱ የነበሩ ጥያቄዎችን የመለሰ ነው" ብለዋል፡፡

አዋጁ ይዟቸው ከመጡ መልካም ነገሮች መካከልም፦
‎
‎መሬትን በባለቤትነት የመጠቀም መብት እና የሕግ ዋስትና ሽፋን ለአርሶ አደሮች ተሰጥቷል፡፡ አርሶ አደሮች መሬታቸውን ለልጆቻቸው እና ላመኑበት ለማንኛውም ሰው በስጦታ እንዲሰጡ ዕድል የሰጠ ነው ብለዋል።
‎
‎ባለይዞታው በመሬቱ መጠቀም፣ ማከራየት፣ ለጋራ አራሽ መስጠት፣ ቋሚ ንብረትን በሽያጭ የማስተላለፍ፣ እና አሥተዳደራዊ ወሰን የማይገድበው የመለዋወጥ መብትን ሰጥቷል ነው ያሉት፡፡
‎
‎አዋጁ የሴቶች፣ ሕጻናት እና ተጋላጭ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የጠቃሚነት መብት ከለላ የሰጠ መኾኑንም አንስተዋል፡፡
‎
‎አዋጁ የወጣቶችን እና አዲስ መሬት ጠያቂዎችን ጥያቄ ከግምት ውስጥ ያስገባ እና ከሦስተኛ ወገን ነጻ የኾነ መሬት አሥተዳደርን በማስፈን በፍትሐዊነት የሚያስተናግድ ነው ብለዋል፡፡
‎
‎ዘላቂ የመሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀምን በማስፈን መሬት መጠቀም የሚቻለው በአጠቃቀም ዕቅዱ መሠረት መኾኑን አዋጁ በግልጽ አስቀምጧል ነው ያሉት፡፡
‎
‎የመሬት አሥተዳደር ተቋማትን የሥራ ድርሻ ከላይ እስከ ታች ተጠያቂነትን ጭምር በግልጽ አስቀምጧል ብለዋል፡፡

‎የአሥተዳደር ሥርዓቱ ከማኅበረሰቡ ዕሴቶች ጋር እንዲስማማ ማድረግ በትልቁ ዕውቅና የሰጠ ነው፡፡ የአርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ ለግብርና ቴክኖሎጅ ሽግግር ዋስትና እንዲኾን ያገዘ ነው ብለዋል፡፡
‎
‎ለገጠር ኮሪደር ልማት እና የገጠር ሽግግር በ25 ዓመቱ ለታቀደው ዕቅድ መሳካት አስተዋጽኦው ከፍተኛ እንደኾነም ገልጸዋል፡፡

የገጠር መሬት የሚጠቀሙ ባለሀብቶች በረጅም ጊዜ ብድር እንዲያገኙ ዕድል ይዞ የመጣ መኾኑን ተናግረዋል። በክልሉ የብሔራዊ የገጠር መሬት መረጃ አሥተዳደር ለመገንባት አስተዋጽኦ እንዳለውም ጠቁመዋል፡፡
‎
‎ከዚህ በፊት አርሶ አደሮች በማሳቸው ላይ ያለሙትን ቋሚ ንብረት የመሸጥ መብት አልነበረም። አሁን ግን ቤትን ጨምሮ ሌሎች ቋሚ ተክሎችን እንዲሸጡ የፈቀደ ነው ብለዋል፡፡ ለመንግሥት ሠራተኞች በውርስ እና በሥጦታ መሬት ማግኘት የሚችሉበትን መብት ያጎናጸፈ እንደኾነም ገልጸዋል፡፡
‎
‎የገጠር መሬት ባለይዞታው መሬቱን በአጠቃቀሙ መሠረት ካልተጠቀመ የሚወሰዱ እርምጃዎችንም  ያካተተ ነው፡፡ በአጠቃቀሙ መሠረት ካለሠራ ከምክር ጀምሮ መሬቱን እስከመጨረሻው ሊነጠቅ እንደሚችል ተቀምጧል ያሉት፡፡
‎
‎ማንኛውም ሰው የግል፣ የወል ወይም የመንግሥት ይዞታን በሕገ ወጥ መንገድ የወረረ፣ ጉዳት ያደረሰ፣ ሕገ ወጥ ግንባታ የሠራ እና እንዲሠራ የፈቀደ እንዲሁም ሀሰተኛ የመሬት ማስረጃ ያቀረበ ከአንድ ዓመት እስከ ሰባት ዓመት በሚደርስ እስራት እና ከ25 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር የሚደርስ ቅጣት በየደረጃው ተቀምጧል ነው ያሉት፡፡
‎
‎በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ዝቅተኛው የአርሶ አደሮች መሬት መጠን 0.25 ሄክታር ነው፡፡ ከዚህ መጠን በታች ከኾነ ለአንድ ሰው ብቻ በሥጦታ ወይም በውርስ ማስተላለፍ ይቻላል ነው ያሉት።

‎የአዋጁን ማስፈጸሚያ ደንብ የማዘጋጀት ሥራ መጀመሩን እና በቀጣይ መመሪያዎች እንደሚዘጋጁም ኀላፊው ገልጸዋል፡፡

Via አሚኮ

@etconp
❤8👍1
👉በድጋሜ የወጣ ተወሰነ ጊዜ /ኮንትራት/ የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ

💫መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/ግል ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ከውጭ ስራ ፈላጊዎች መካከል መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለተወሰነ ጊዜ /በኮንትራት/ መቅጠር ይፈልጋል።

@etconp
❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ከታች ባለው ቪዲዮ መሰረት ሊንኩን በመጫን የሚፈልጉትን መረጃ መመልከት የሚችሉ መሆኑን እናውቃለን

http://aahdab.et/saving

@etconp
❤4👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ጥር 7 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ጥር 7 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp