Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.59K photos
56 videos
536 files
3.81K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉JOB VACANCY

⭐️Tender & Estimation Coordinator- Commercial

🎲Vacancy Code- Hahu Tender 001/2026


📍Addis Ababa

💫Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology Management or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Lead the preparation of detailed cost estimates and tender submissions for building projects.ďťż
- Conduct quantity take-offs from architectural, structural, and MEP drawings using digital tools.
- Analyze tender documents, specifications, and drawings to identify scope, risks, and opportunities.
- Prepare BOQs (Bill of Quantities) in accordance with standard measurement methods.

⏺Quanitity Required: 3

⏺Minimum Years Of Experience: #7_years

⚡️Deadline: March 13, 2026

📩How To Apply: Click the apply button below👇

https://application.eecproducts.com/apply/hahu-tender-0012026-ils9kq

@etconp
❤7
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤2
👉በመንግስት በቅርስነት ተመዝግቦ የሚገኘው የብሪቲሽ መፅሐፍ ቅዱስ ማህበር ህንፃ በፒያሳ ኮሪደር ልማት ምክንያት ሊፈርስ መሆኑ ታወቀ

🚧ዘንድሮ 100ኛ ዓመት የሞላው እና 'ቱዶር' በተባለ የእንግሊዝ የሥነ-ህንፃ ንድፍ የተገነባውን ይህን ህንፃ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለማፍረስ ጫፍ የደረሰ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ደግሞ ህንፃው በቅርስነት ተመዝግቦ እንደሚገኝ ገልፆ ህንፃው እንዳይፈርስ ለኮርፖሬሽኑ ማሳሰቢያ አውጥቷል

Via Meseret Media

@etconp
😢4
👉የባህላዊው የህድሞ ቤት አሰራር

💫ህድሞና

🏷The ህድሞ is a rectangular prismatic dwelling structure that is dominant in Eritrea.

Unlike the standard huts found in most of Africa, the ህድሞ is designed and constructed in such a way that it is compartmentalized to provide dining, socializing, sleeping, and cooking, areas not different than the modern villa.
To start with, there is the ውሻጠ (kitchen) where the ጣይታ፡ ሃንዛ(ምልሶ)፡ ቅጫ፡ ጎጎ፡ ገዓት፡ ሽልጆ፡ ሕልበት: ቆሎ-ጥጥቖ and a variety of finger-licking ኣጻብሕ፡ are cooked. They are kept in the natural coolness obtained from the ህድሞ walls made from stone and mud and the ናሕሲ (roof) made of various sized wood (timber), tree branches, hay, and dirt, supported by ኣዕኑድ (Pillars). Add to that, there is about 10 cm (4 inches) open spacing between the roof and top part of the walls at the ምድሪ ቤት (main floor) area for circulation of fresh air where the livestock could sleep in. Sometimes they are kept outside the ህድሞ in the ገበላ (front yard) secured by ደንደላ (gate).

A section of the ገበላ is the front part of the ህድሞ where the ናሕሲ protrudes to provide shelter from the elements, mainly rain and sun. Usually, there are 2 ንእድታት (beds) for those who love to sleep in the open or to guard the livestock against any possible wild animal intrusion even if there is a guard dog. If one is lucky, there is a pile of ድዂዒ (manure) and ዒባ/ዓኾር (dung) or ashes from the እቶን useful for fertilizing the grain fields and to augment a firewood that the villagers need!

The ውሻጠ is made up of the main one where many of the cooking is done - እቶን ሞጎጎ፡ ሞቕሎ & ጻሕሊ፡ - and another one where the ስዋ፡(beer) ብርዚ፡(sweetened beer)or ሜስ፡ (special alcoholic drink sweetened by honey), and other essentials are kept like ጠስሚ፡ ልኻይ፡ ብራሕ፡ ኣጅቦ: ጸባ፡ ሽሮ፡ በርበረ፡ መዓር፡ ጌሶ፡ ቀመማት፡ ጥረምረ at a cool temperature. Of course, there may be a specially built-in "hole" strategically located on the floor on one section of the ውሻጠ for our women's grooming needs the ጉብጥሽ።

The largest part of the ህድሞ is the ምድሪ ቤት፡ (main floor) where it is divided from the ውሻጠ by some well built and neatly lined up ቆፎታት (grain silos) and a መሕለፊት (passage)።

The ምድሪ ቤት hosts the ንእድታት ምስ ማእስታቱ፡ (beds) መደባት ምስ ኣጎዛታቱ፡ (seating benches) መንበራት (chairs) and the መጥሓን with its ጓል መዲድ(grain grinding utensil) and ቦኽራ (flour storage facility).

Finally, there is that ሑጋ (back door/ back yard), which many times includes a መረባዕ (corrugated zinc roofed stone-walled rooms).

Nowadays, the all-purpose iconic ህድሞ is being built by sustainable materials (like cement and mortar) for the ኣዕኑድ (pillars) and ኣግማል (beams).

Many are also being electrified via Solar energy. Some of them are receiving water plumbing with a Satellite Dish and mobile phone service. I have seen some ሃዳሙ with solar power for lighting and thermal water heaters, as well as rain gutters drainage system to catch critical water supply into an underground cistern; and a middle eastern type toilet (not my favorite) with an underground septic tank that holds the waste for disposal. So, ladies and gentlemen, with a ህድሞ at your disposal who needs a villa? 😀

Via ዓንደሚካኤል ሰለሙን

@etconp
❤4👍4
ዜና ሹመት

ዶ/ር ኢንጅነር መኮንን ጥበቡ ከየካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሸሙ፡፡

ዶ/ር ኢንጅነር መኮንን ጥበቡ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ ኃላፊነቶች በመስራት ልምድ ያካበቱ ሲሆን በከተማው የመሠረተ ልማት ሥራዎች ላይ አስተዋፅኦ አበርክተዋል።

@etconp
❤7
👉ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
👉አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ 

ድርጅታችን ሚትዮራይት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራመደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ ና መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የስራቀናት ዉስጥ አዳማ ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ ዋናመስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ እንዲሁም በድርጅቱ የኢሜል አድራሻ emnu203@gmail.com ወይንም ደግሞ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ቁጥር የቴሌግራም አድራሻ በመላ ክመመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

@etconp
❤6
ማስታወቂያ

ለ70/30 ማህበር ቤት ተጠባባቂ ተመዝጋቢዎች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ከጥቅምት 4 እስከ 8/ 2018 ዓ፣ም ድረስ በ70/30 ማህበር ቤት ተደራጅተው ለመስራት ፍላጎት ያላቸውን የ2005 ተመዝጋቢዎችን በተጠባባቂነት በኦንላይን መመዝገቡ ይታወሳል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለፀው ተመዝጋቢዎች ባምቢስ ግሪክ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 6ኛ ፎቅ የጋራ መኖሪያ እና ቤት ማህበራት ክትትል ዳይሬክቶሬት ከየካቲት 30/2018 ጀምሮ እስከ መጋቢት 4/2018 ዓ.ም ድረስ ዘውትር በስራ ሰአት በመገኘት ቅጽ 01 እንድትወሰዱ እና መረጃ አሟልታችሁ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

@etconp
❤7
👉Types of Foundation

🚧1. Pad Foundation

⏺A pad foundation (also called an isolated footing) is a square or rectangular concrete base that supports a single column.

🏷How it Works

⏺Each column in the structure rests on its own concrete pad.

⏺The pad spreads the load from the column over a larger area of soil so the ground can safely carry the weight.

🚧2. Raft Foundation

⏺A raft foundation, also known as a mat foundation, is a large concrete slab that covers the entire footprint of the building.

🏷How it Works

⏺Instead of supporting each column individually, the raft acts like a large platform that distributes the building load evenly across the soil.

🚧3. Pile Foundation

⏺A pile foundation uses long vertical elements called piles that extend deep into the ground.

🏷How it Works

⏺Piles are driven or drilled into the soil until they reach a stronger layer of soil or rock. The building load is then transferred to this deeper, stronger layer.

@etconp
❤14👏2
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

0904040477
0911016833
❤1
👉JOB VACANCY

📜Tender & Estimation Coordinator- Commercial

⏺Vacancy Code- Hahu Tender 001/202
6

📍Addis Ababa

⭐️Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology Management or in a related field of study with relevant work experience

🏷Duties & Responsibilities:

- Lead the preparation of detailed cost estimates and tender submissions for building projects.ďťż
- Conduct quantity take-offs from architectural, structural, and MEP drawings using digital tools.
- Analyze tender documents, specifications, and drawings to identify scope, risks, and opportunities.
- Prepare BOQs (Bill of Quantities) in accordance with standard measurement methods.

⏺Quanitity Required: 3

⏺Minimum Years Of Experience: #7_years

⚡️Deadline: March 13, 2026

📩How To Apply: Click the apply button below👇

https://application.eecproducts.com/apply/hahu-tender-0012026-ils9kq

@etconp
❤6👍1
የጨረታ ማስታወቂያ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
👉ማስታወቂያ

🚧የኮንክሪት ቱቦ (RC-pipe 48 and 42 diameter) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጨረታ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤7
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤1
👉የስራ ማስታወቂያ

💫የስራ ማስታወቂያ የወጣበት ቀን የካቲት 29/218

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
👉Correct Pipe Slope Matters in Drainage Systems

Proper pipe slope is essential for efficient drainage and long-term system performance. If the slope is too flat, waste may not flow properly. If the slope is too steep, liquids move too fast and solids can settle inside the pipe.

🔹 Recommended pipe slopes:
• 2” – 3” pipes: 1.5% slope (15 mm per meter)
• 4” – 6” pipes: 1% slope (10 mm per meter)
• 8” pipes: 0.8% slope (8 mm per meter)

⚠️ Common mistakes:
• 0% slope: No flow, blockage risk
• More than 2% slope: Liquids run faster than solids causing sediment buildup

✅ Maintaining the correct slope ensures smooth flow, prevents clogging, and increases the life of the drainage system.

In civil engineering, small details like pipe slope can make a big difference in performance and maintenance.

#CivilEngineering
#Construction
#SiteEngineering
#DrainageSystem
#PlumbingEngineering
#CivilEngineer
#ConstructionManagement
#Infrastructure
#EngineeringKnowledge
#SiteWork
#EngineeringTips
#CivilEngineeringLife

@etconp
❤9👍4👏1
👉ባለሥልጣኑ በአጥር የተዘጉ ከ1 ሺህ 400 በላይ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አስከፈተ

🚧የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን በመዲናዋ በአጥር የተዘጉ 1 ሺህ 434 የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አስከፈተ፡፡

የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢያሱ ሰለሞን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በመዲናዋ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በአጥር በመዘጋታቸው ምክንያት የትራፊክ እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያሳድር ቆይቷል፡፡

ባለስልጣኑ በሁሉም ሪጅኖች ባደረገው የዳሰሳ ጥናት 2 ሺህ 438 በሚሆኑ ቦታዎች ላይ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ታጥረው መገኘታቸውን አመልክተዋል፡፡

በዚህም በትራፊክ እንቅስቃሴ ላይ እያሳደረ ያለውን ተጽዕኖ ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዋሪዎች አጥሮችን እንዲያነሱ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል ነው ያሉት።

ከሚመለከታቸው የጸጥታና አስተዳደር አካላት ጋር በቅንጅት ላለፉት ሁለት ወራት በተከናወነ የዘመቻ ስራ በ1 ሺህ 434 ቦታዎች ላይ ታጥረው የነበሩ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች እንዲከፈቱ መደረጉንም አስረድተዋል፡፡

በቀጣይ ጊዜያት ከ1 ሺህ በላይ በሚሆኑ ቦታዎች ላይ የተዘጉ አጥሮችን የማስከፈት ስራ እንደሚከናወን ጠቁመዋል፡፡

በሒደቱ ሕብረተሰቡ ከፍተኛ ተሳትፎ ማድረጉን ጠቅሰው÷ ሙሉ በሙሉ በከተማዋ ውስጥ የታጠሩ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች እስኪከፈቱ ድረስ ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡

Via FBC

@etconp
❤8
👉JOB VACANCY

⭐️ሲንየር ላባላቶሪ ቴክኒሻን

🏷Yotek Construction PLC

📜Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⚡️Deadline Date March 16, 2026

🏷Job Requirement

⏺የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎማ በሶይል ሃብት እና ተዛማጅ ትም/ት

⏺በሙያው ያለው ልምድ:  6/8 + አመት

⏺ልዩ የሰራ ልምድ: በመንገድ ፕሮጀክት የሰራ

⏺ብዛት: 2

⏺የሥራው ቦታ: በመንገድ ፕሮጀክት የሰራ

📩How to Apply

⏺ማሳሰቢያ:- አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7 ቀናት ባለው ጊዚያት የትምህርት ማሰረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን::

📍አድራሻ:- ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ

📞ስልክ:- 0115573196/98 ፋክስ:- 0115573187/97

💫በተጨማሪም፡- ሾፌሮ ች ፡ኦፐሬተሮች እና ሌሎቸች ከንብረት ጋር ግንኝንት ያላቸው ተቀጣሪዎች ዋስ ሰለሚያስፈልጋችሁ ከወዲሁ አውቃችሁ እንድትዘጋጁበት።

@etconp
❤4