👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza

❤4👍1
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ፎርማን (Forman) 🏗
ኩባንያ፡ JDAW Engineering PLC
ትምህርት፡ በቤት ግንባታ ወይም በተያያዘ መስክ Level IV 🎓
ጾታ፡ ወንድ 👨
የሚያስፈልገው ብዛት፡ 3
የስራ አይነት፡ ውል (Contract) 📝
ክፍያ፡ በሙያ እና በመሰረታዊ ስልጠና ላይ በመመስረት ይወሰናል 💰
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ፕሮጀክት 📍
የመጨረሻ ቀን፡ ሚያዝያ 14፣ 2026 📅
የመመዝገብ ሂደት፡
ተወዳዳሪ እና ብቃት ያላቸው አሰራር ሰራተኞች የመጀመሪያውን የጥቅሰት ቀን ከ10 ቀናት በኋላ የሚከተሉትን በመጠቀም የራሳቸውን CV እና የማይመለሱ ሰነዶች ማረጋገጫዎች ማቅረብ ይችላሉ፡
በቀጥታ፡ ወሎሰፈር፣ ሚና ቢልዲንግ 8ኛ ፎቅ 🏢
ኢሜይል፡ jdawhr1@gmail.com 📧
ቴሌግራም፡ +251994946988 📱
@etconp

❤8
👉External vacancy announcement
💫Minister of Labor & Skill
Position 1: Carpenter / Construction Worker
Position 2: Steel Fixer
Position 3: Technician
Position 4: Civil Supervisor
Position 5: Chef
Position 6: Construction Helper
Position 7: General Mason
Position 8: Cleaner
Position 9: Electrician
Position 10: Plumber
🏫 Therefore, to take advantage of this opportunity, first register at lmis.gov.et and visit your local service provider center (district or kebele) to provide biometric information and obtain your labor ID number / Labor ID/ . Then, by accessing this https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/, you can fill in and apply with accurate information.
📞 For more information: call the phone line 9138.
You are the employer!

❤10🙏1
👉Takeoff Sheet ማለት ምን ማለት ነው እንዴትስ ይዘጋጃል?
✅ Takeoff Sheet (የመጠን ማውጫ ሰነድ) ወይም Quantity Takeoff በኮንስትራክሽን ውስጥ ሁሉንም የሚመዘኑ የስራ ንጥሎች ከዲዛይን ስዕሎች (drawings) እና ከስፔሲፊኬሽኖች (specifications) በማውጣት የሚዘጋጅ መዋቅራዊ ሰነድ ነው።
ዋና ጥያቄው፦
“ይህን ፕሮጀክት ለመገንባት ከእያንዳንዱ የስራ ንጥል ምን መጠን ያስፈልጋል?”
የሚመዘኑ መጠኖች፦
ርዝመት (m)
ስፋት/አካባቢ (m²)
እስፋት (m³)
ቁጥር (No.)
ክብደት (kg / ton)
✅ በፕሮጀክት ውስጥ ያለው ሚና
Takeoff Sheet በቀጥታ የሚያገለግለው፦
BOQ (የመጠን ዝርዝር)
የወጪ ግምት (Cost Estimation)
የጨረታ ሂደት (Tendering)
የእቃ ግዥ (Procurement)
የፕሮጀክት ጊዜ እቅድ (Scheduling)
✅ የTakeoff Sheet መዋቅር
1. የስራ ንጥል መግለጫ
ለምሳሌ፦ የC-25 ኮንክሪት ስላብ
2. የማጣቀሻ ስዕል
Drawing ቁጥር (S-101 ወዘተ)
3. መጠኖች
ርዝመት (L)
ስፋት (W)
ከፍታ (H)
የሂሳብ መንገድ
Volume=L×W×H
5. መጠን (Quantity)
6. አሃድ (Unit)
m³, m², m, kg
7. ማስታወሻ
ግምቶች፣ ልዩ ሁኔታዎች
4) የመለኪያ አይነቶች
a) ርዝመት (Linear)
ቧንቧ
ኬብል
b) አካባቢ (Area)
ፕላስተር
ቀለም
ፍሎሪንግ
c) እስፋት (Volume)
ኮንክሪት
እርምጃ (Excavation)
d) ቁጥር
በሮች
መስኮቶች
e) ክብደት
የብረት አርማታ (Rebar)
5) የTakeoff ሂደት
1. ስዕሎችን በጥልቀት መመርመር
Architectural
Structural
MEP
2. ስራን መክፈል
እርምጃ
ኮንክሪት
አርማታ
ግንባታ (Masonry)
3. መመዘን (Measurement)
ከታች ወደ ላይ:
Substructure → Superstructure
4. የመመዘኛ መመሪያ መከተል
FIDIC
CESMM
SMM7
እነዚህ ይወስናሉ፦
ምን ይካተታል
ምን ይተወዋል
የመለኪያ አሃድ
5. ግልጽ መመዝገብ
ሌላ ሰው እንዲመርመር የሚችል
ግልጽ እና የተዋቀረ
6) ምሳሌ (Footing Concrete)
L = 2 m
W = 2 m
H = 0.5 m
V=2×2×0.5=2" " m^3
7) የተለመዱ ስህተቶች
1. ድጋሚ መቁጠር
2. መቀነስ መርሳት
3. የተሳሳተ ስዕል መጠቀም
4. አሃድ ስህተት
5. ያልተመዘገቡ ግምቶች
8) Manual vs Digital
Manual የምንጠቀማቸው
Excel
ስኬል
Digital የምንጠቀማቸው
PlanSwift
Bluebeam Revu
CostX
9) Takeoff vs BOQ
Takeoff → ቴክኒክ መጠን
BOQ → ንግድ ሰነድ
10) በተግባር የሚጠቅም ነገር
ጠንካራ ኢንጂነር:
ስዕል ይጠይቃል
ስህተት ያገኛል
ግምት ይመዝግባል
3D የማንበብ እውቀት ይኖረዋል።

❤15👍9
👉JOB VACANCY
Position: Junior Architect 🏗️
Company: Tracon Trading PLC 🏢
Education: First Degree (BSc) in Architecture or related fields 🎓
Experience:
More than 2 years of total experience ⏳
At least 1 year of specific experience on a construction site in a similar role 🧱
Salary: Negotiable 💰
Work Location: Addis Ababa 📍
Deadline: May 18, 2026 (Based on 10 working days from the date of announcement) 📅
How to Apply:
Applicants who meet the requirements should bring their original documents, non-returnable photocopies, application letter, and CV to one of the following locations: 📄
Option 1: Churchill Road, in front of Black Lion (Tekur Anbessa) School, Tracon Tower, 1st floor, Aluminum Sales Office. 🏫
Option 2: Jema 3 towards Loji road, Tracon Coffee Board Head Office, Administration Office, 4th floor. ☕
Contact Information:
Phone: 09-30-07-91-71 or 09-76-62-41-76

❤5👍2
👉የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ8ኛው ዙር የ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የተገነቡ እና በ2ኛው ዙር በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶችን በተጫራቾች የቀረበ ቅሬታ የተሰጠ ምላሸ ፦
ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ/ም
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
@etconp
ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ/ም
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
@etconp
❤6
FDRE-Procurement-Manual-Final-2018-NBGMS-1221.pdf
2.9 MB
73. የግንባታ ዘርፉ ስራ ግዥ ክፌያ አፆጻጸም
የመንግስት መ/ቤት የግንባታ ዘርፌ ስራ ግዥ ክፌያ የሚፆፀመው የግንባታውን የክንውን ዯረጃ መሰረት አዴርጎ እና የሚከተለውን አፆፃፀም ተከትል መሆን ይኖርበታሌ፡- እንደ ስራው ውስብስብነት ሇዚህ ዓላማ ከተቀጠረ አማካሪ ወይም ከመ/ቤቱ መሃንዲስ በሚሰጥ የክፌያ የምስክር ወረቀት መነሻነት ብቻ ይሆናሌ፡፡ የክፌያ የምስክር ወረቀት እንዱሰጠው ከሥራ ተቋራጩ ጥያቄ በቀረበበት በ7 (ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ የቁጥጥር ስራውን የሚያከናውነው አማካሪ ወይም የመ/ቤቱ መሃንዲስ የምርመራውን ሥራ ማጠናቀቅ ይኖርበታል፡፡
የክፌያ የምስክር ወረቀት በአማካሪው ወይም በመ/ቤቱ መሃንዲስ ተረጋግጦ ሲቀርብ መ/ቤቱ በ30 (ሰሊሳ) ቀናት ተገቢውን ክፉያውን ለሥራ ተቋራጩ መፈፀም አለበት፡፡
በክፌያ የምስክር ወረቀት መሰረት ከሚፈጸመው ከእያንዲንደ ክፌያ ላይ ለግንባታ ሥራው ጥራት ዋስትና እንዱሆን 7% (ሰባት በመቶ) በማያዣ መልክ ተቀንሶ ይያዘሌ፡፡
የግንባታ ስራው ሲጠናቀቅ እና ጊዜያዊ ርክክብ ሲደረግ በዚህ ንዐስ አንቀጽ ፉዯሌ ተራ /ሠ/ መሰረት ከሚያዘው ገንዘብ ሊይ 50% (ሃምሳ በመቶ) ለሥራ ተቋራጩ ይለቀቃል፡፡
ቀሪው 50% (ሃምሳ በመቶ) ጊዜያዊ ርክክብ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ዓመት የጥገና ጊዜ ተይዞ የሚቆይ ሲሆን፣ የስራ ተቋራጩ በ12 ወራት የሚቆይ በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ ዋስትና ካቀረበ የተያዘው ገንዘብ ይለቀቅለታል፡፡
(the text is due to font problem , read page 133 for more.)

👍4❤3