Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
538 files
3.85K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
FDRE-Procurement-Manual-Final-2018-NBGMS-1221.pdf
2.9 MB
73. የግንባታ ዘርፉ ስራ ግዥ ክፌያ አፆጻጸም

የመንግስት መ/ቤት የግንባታ ዘርፌ ስራ ግዥ ክፌያ የሚፆፀመው የግንባታውን የክንውን ዯረጃ መሰረት አዴርጎ እና የሚከተለውን አፆፃፀም ተከትል መሆን ይኖርበታሌ፡- እንደ ስራው ውስብስብነት ሇዚህ ዓላማ ከተቀጠረ አማካሪ ወይም ከመ/ቤቱ መሃንዲስ በሚሰጥ የክፌያ የምስክር ወረቀት መነሻነት ብቻ ይሆናሌ፡፡ የክፌያ የምስክር ወረቀት እንዱሰጠው ከሥራ ተቋራጩ ጥያቄ በቀረበበት በ7 (ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ የቁጥጥር ስራውን የሚያከናውነው አማካሪ ወይም የመ/ቤቱ መሃንዲስ የምርመራውን ሥራ ማጠናቀቅ ይኖርበታል፡፡

የክፌያ የምስክር ወረቀት በአማካሪው ወይም በመ/ቤቱ መሃንዲስ ተረጋግጦ ሲቀርብ መ/ቤቱ በ30 (ሰሊሳ) ቀናት ተገቢውን ክፉያውን ለሥራ ተቋራጩ መፈፀም አለበት፡፡

በክፌያ የምስክር ወረቀት መሰረት ከሚፈጸመው ከእያንዲንደ ክፌያ ላይ ለግንባታ ሥራው ጥራት ዋስትና እንዱሆን 7% (ሰባት በመቶ) በማያዣ መልክ ተቀንሶ ይያዘሌ፡፡

የግንባታ ስራው ሲጠናቀቅ እና ጊዜያዊ ርክክብ ሲደረግ በዚህ ንዐስ አንቀጽ ፉዯሌ ተራ /ሠ/ መሰረት ከሚያዘው ገንዘብ ሊይ 50% (ሃምሳ በመቶ) ለሥራ ተቋራጩ ይለቀቃል፡፡

ቀሪው 50% (ሃምሳ በመቶ) ጊዜያዊ ርክክብ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ዓመት የጥገና ጊዜ ተይዞ የሚቆይ ሲሆን፣ የስራ ተቋራጩ በ12 ወራት የሚቆይ በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ ዋስትና ካቀረበ የተያዘው ገንዘብ ይለቀቅለታል፡፡

(the text is due to font problem , read page 133 for more.)

@etconp
👍4❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 25 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሚያዝያ 25 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 26 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 22 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 22 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 22 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 22 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 24 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 27 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🥰3
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 27 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👍2
Directive_No_1073_2025_Federal_Government_Public_Procurement_Directive.pdf
3.4 MB
👉የግዥ ዘዴዎች 53. የተፈቀዱ የግዥ ዘዴዎች በማናቸውም የመንግስት መስሪያ ቤት ግዥ አፈጻጸም የሚከተሉት የግዥ ዘዴዎች ሥራ ላይ ይውላሉ፣
ሀ/ ግልጽ ጨረታ፣
ለ/ በማጣሪያ የሚከናወን ጨረታ፣
i. የሁለት ደረጃ ጨረታ ግዥ፣
ii. የቅድመ ብቃት ማረጋገጫ ጨረታ፣
iii. የፍላጎት መጠየቂያ ጨረታ፡፡
ሐ/ ውስን ጨረታ፣እና
i የተገደበ ጨረታ፣
ii. በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈፀም ግዥ
መ/ በቀጥታ የሚፈጸም ግዥ፡፡

@etconp
❤8👍3
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫1. site engineer

⏺በ civil engineer, Construction management ዲግሪ ያለው/ ያላት ሳይት ላይ ሁለት (2) አመት ልምድ  ያለው/ ያላት

🏷2. Office Engineer

⏺በ civil engineer, Construction management ዲግሪ ያለው/ ያላት ልምድ አይጠይቅም

🚧3.ሹፌር

⏺የህዝብ1 እናደረቅ1 መንጃ ፍቃድ ያለው

📩የትምህርትና ስራ ልምዳቸውን በቴሌግራም @Truth1229 መላክ ይችላሉ

@etconp
❤11🙏5
👉በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ተቋራጮችን የወጣ ማስታወቂያ

@etconp 👇
❤3
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ተቋራጮችን የወጣ ማስታወቂያ @etconp 👇
👉በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ተቋራጮችን የወጣ ማስታወቂያ

1. ለስራ ተቋራጮች ምዝገባ መሟላት ያለባቸው መረጃዎች፡-

ሀ) የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣  የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣  የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገቡ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

በምዝገባው ወቅት የሰነዶቹን ዋና እና አንድ የማይመለስ ቅጂ በአካል የሚቀርብ ሆኖ የስራ ተቋራጩ የበላይ ኃላፊ ባለቤት ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው ተወካይ ፊርማ እና የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

2. ደረጃ 1 እና 2 (ህንፃ (BC) እና ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ(GC)) እንዲሁም ደረጃ- 3 (ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GC)) የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮች ተሳታፊ መሆን ይችላሉ

3. ከዓርብ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ  2፡30 ጀምሮ  ቅዳሜን ጨምሮ ለ5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ( እስከ ዕሮብ ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ/ም  ከሰዓት  እስከ 11፡30)) በአካል በመቅረብ በኮርፖሬሽኑ 11ኛ ወለል በሚገኝ አዳራሽ ላይ ምዝገባ በማድረግ መረጃዎቹ መሟላታቸው በመዝጋቢው ሲረጋገጥ ለዚሁ የተዘጋጀ የቴክኒካል ሰነድ መግዛት ይቻላል፤

4. ተገቢውን ሰነድ በማቅረብ የምዝገባ ሂደቱን በሚገባ ያሟላ ሾል ተቋራጮችን በተመለከተ ምዝገባው በተጠናቀቀ በ 24 ሰዓት ውስጥ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ/ም በተቋሙ ማህበራዊ ድህረ ገጽ እና በኮርፖሬሽኑ የማስታወቂያ ቦርድ 11ኛ ወለል  የሚለጠፍ ይሆናል፡፡

5. ሾል ተቋራጮች የቅድመ ምዝገባ ውጤት ከታወቀበት ቀን ቅዳሜን ጨምሮ በአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ቅጂ የቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን ለዚሁ  በተዘጋጀ ሳጥን እስከ ቀን ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከሰዓት 10፡00 ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. ስራ ተቋራጮች ለምዝገባ እና ለቴክኒካል ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር

ለደረጃ 1 ...........ብር 7500
ለደረጃ 2 .......... ብር 6500
ለደረጃ 3 ...........ብር 5500 መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡

📍አድራሻ:-ባምቢስ አካባቢ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር

ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ/ም

@etconp
❤3👏3
Start earning through Ads Galaxy today!

monetize your bot ✅
monetize your channel ✅

link: https://t.me/Ads_Galaxy_bot?startapp=REF770190998629F
❤1
👉ጥያቄ:-የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ ለ30 ቀናት ቆይቶ በ31ኛው ቀን ለጨረታ የቀረበው አንድ ተጫራች ብቻ ከሆነ ጨረታው ምን ይሆናል?

መልስ፡-አንቀጽ 70(4)(14) መሰረት ጨረታዉን ያወጣው የመንግስት መ/ቤት የቀረበው አንድ ተጫራች በሚሆንበት ጊዜ ይህንን ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ማድረግ የሚችለው ሶስት ነገሮች እጅግ ተሟልቶ ሲገኙ ብቻ ነው። እነዚህም፡-

1ኛ.የቀረበው አንድ ተጫራች ያቀረበው የመወዳደሪያ ሃሳብ አጥጋቢ መሆኑን፣

2ኛ. የቀረበው አንድ ተጫራች ያቀረበው ዋጋ ተወዳዳሪ የገበያ ዋጋ መሆኑን፣ እና

3ኛ. የሌሎች ተወዳዳሪዎችን ተሳትፎ የሚገድቡ ምክንያቶች/መስፈርቶች በጨረታ ሰነድ ውስጥ ያለመኖራቸውን ማረጋገጥ ከተቻለ ብቻ ነው።

ነገር ግን የሌሎች ተጫራቾችን ተሳትፎ የሚገዱ በርካታ ምክንያቶች/መስፈርቶች ለአብነት፡-የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፣ የተዛማጅ ሥራ ልምድ፣ የፋይናንስ ሪፖርት፣ የዓመታዊ ተርን ኦቨር፣ የማሽነሪ፣ የሰው ኃይል...መስፈርቶች ባሉበት ሁኔታ አንድ ተጫራች በብቸኝነት እንዲወዳደር በማድረግ የጨረታ አሸናፊ እንዲሆን ማድረግ አይቻልም።

ስለሆነም በጨረታ ሰነድ ላይ ማሻሻያ በማድረግ ድጋሚ ጨረታ ማውጣት ያስፈልጋል። ነገር ግን አንዳንድ መ/ቤት የሚቻል መስሏቸው ጨረታ ሰነድ ለሌሌች እንዳይሸጥ በመከልከል ለአንድ ተጫራች ብቻ በመሸጥ አንድን ተጫራች በብቸኝነት በማወዳደር ግዥውን ለመፈፀም በሂደት ላይ ይገኛሉ።

በተጨማሪ ደግሞ በግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 70/2017 አንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 4 ፊደል ተራ ሀ ድንጋጌ መሰረት ጨረታው አየር ላይ ከመዋሉ በፊት ባለው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተጠና ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ጥናት መሰረት በማድረግ በኮንስትራክሽን አፈፃፀም ደንብ ቁጥር 15/2016 አንቀጽ 26 መሰረት የተዘጋጀ የምህንዲስና ግምታዊ ዋጋ በሌለበት ሁኔታ አንድ ተጫራች በብቸኝነት እንዲወዳደር በማድረግ የጨረታ አሸናፊ እንዲሆን ማድረግ አይቻልም።

@etconp
❤10👌2