Directive_No_1073_2025_Federal_Government_Public_Procurement_Directive.pdf
3.4 MB
👉የግዥ ዘዴዎች 53. የተፈቀዱ የግዥ ዘዴዎች በማናቸውም የመንግስት መስሪያ ቤት ግዥ አፈጻጸም የሚከተሉት የግዥ ዘዴዎች ሥራ ላይ ይውላሉ፣
ሀ/ ግልጽ ጨረታ፣
ለ/ በማጣሪያ የሚከናወን ጨረታ፣
i. የሁለት ደረጃ ጨረታ ግዥ፣
ii. የቅድመ ብቃት ማረጋገጫ ጨረታ፣
iii. የፍላጎት መጠየቂያ ጨረታ፡፡
ሐ/ ውስን ጨረታ፣እና
i የተገደበ ጨረታ፣
ii. በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈፀም ግዥ
መ/ በቀጥታ የሚፈጸም ግዥ፡፡
@etconp
ሀ/ ግልጽ ጨረታ፣
ለ/ በማጣሪያ የሚከናወን ጨረታ፣
i. የሁለት ደረጃ ጨረታ ግዥ፣
ii. የቅድመ ብቃት ማረጋገጫ ጨረታ፣
iii. የፍላጎት መጠየቂያ ጨረታ፡፡
ሐ/ ውስን ጨረታ፣እና
i የተገደበ ጨረታ፣
ii. በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈፀም ግዥ
መ/ በቀጥታ የሚፈጸም ግዥ፡፡
@etconp
❤8👍3
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
💫1. site engineer
⏺በ civil engineer, Construction management ዲግሪ ያለው/ ያላት ሳይት ላይ ሁለት (2) አመት ልምድ ያለው/ ያላት
🏷2. Office Engineer
⏺በ civil engineer, Construction management ዲግሪ ያለው/ ያላት ልምድ አይጠይቅም
🚧3.ሹፌር
⏺የህዝብ1 እናደረቅ1 መንጃ ፍቃድ ያለው
📩የትምህርትና ስራ ልምዳቸውን በቴሌግራም @Truth1229 መላክ ይችላሉ

❤11🙏5
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ተቋራጮችን የወጣ ማስታወቂያ @etconp 👇
👉በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ተቋራጮችን የወጣ ማስታወቂያ
1. ለስራ ተቋራጮች ምዝገባ መሟላት ያለባቸው መረጃዎች፡-
ሀ) የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገቡ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
በምዝገባው ወቅት የሰነዶቹን ዋና እና አንድ የማይመለስ ቅጂ በአካል የሚቀርብ ሆኖ የስራ ተቋራጩ የበላይ ኃላፊ ባለቤት ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው ተወካይ ፊርማ እና የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
2. ደረጃ 1 እና 2 (ህንፃ (BC) እና ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ(GC)) እንዲሁም ደረጃ- 3 (ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GC)) የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮች ተሳታፊ መሆን ይችላሉ
3. ከዓርብ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ለ5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ( እስከ ዕሮብ ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ/ም ከሰዓት እስከ 11፡30)) በአካል በመቅረብ በኮርፖሬሽኑ 11ኛ ወለል በሚገኝ አዳራሽ ላይ ምዝገባ በማድረግ መረጃዎቹ መሟላታቸው በመዝጋቢው ሲረጋገጥ ለዚሁ የተዘጋጀ የቴክኒካል ሰነድ መግዛት ይቻላል፤
4. ተገቢውን ሰነድ በማቅረብ የምዝገባ ሂደቱን በሚገባ ያሟላ ስራ ተቋራጮችን በተመለከተ ምዝገባው በተጠናቀቀ በ 24 ሰዓት ውስጥ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ/ም በተቋሙ ማህበራዊ ድህረ ገጽ እና በኮርፖሬሽኑ የማስታወቂያ ቦርድ 11ኛ ወለል የሚለጠፍ ይሆናል፡፡
5. ስራ ተቋራጮች የቅድመ ምዝገባ ውጤት ከታወቀበት ቀን ቅዳሜን ጨምሮ በአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ቅጂ የቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን እስከ ቀን ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከሰዓት 10፡00 ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ስራ ተቋራጮች ለምዝገባ እና ለቴክኒካል ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር
ለደረጃ 1 ...........ብር 7500
ለደረጃ 2 .......... ብር 6500
ለደረጃ 3 ...........ብር 5500 መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡
📍አድራሻ:-ባምቢስ አካባቢ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር
ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ/ም

❤3👏3
Start earning through Ads Galaxy today!
monetize your bot ✅
monetize your channel ✅
link: https://t.me/Ads_Galaxy_bot?startapp=REF770190998629F

❤1
👉ጥያቄ:-የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ ለ30 ቀናት ቆይቶ በ31ኛው ቀን ለጨረታ የቀረበው አንድ ተጫራች ብቻ ከሆነ ጨረታው ምን ይሆናል?
መልስ፡-አንቀጽ 70(4)(14) መሰረት ጨረታዉን ያወጣው የመንግስት መ/ቤት የቀረበው አንድ ተጫራች በሚሆንበት ጊዜ ይህንን ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ማድረግ የሚችለው ሶስት ነገሮች እጅግ ተሟልቶ ሲገኙ ብቻ ነው። እነዚህም፡-
1ኛ.የቀረበው አንድ ተጫራች ያቀረበው የመወዳደሪያ ሃሳብ አጥጋቢ መሆኑን፣
2ኛ. የቀረበው አንድ ተጫራች ያቀረበው ዋጋ ተወዳዳሪ የገበያ ዋጋ መሆኑን፣ እና
3ኛ. የሌሎች ተወዳዳሪዎችን ተሳትፎ የሚገድቡ ምክንያቶች/መስፈርቶች በጨረታ ሰነድ ውስጥ ያለመኖራቸውን ማረጋገጥ ከተቻለ ብቻ ነው።
ነገር ግን የሌሎች ተጫራቾችን ተሳትፎ የሚገዱ በርካታ ምክንያቶች/መስፈርቶች ለአብነት፡-የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፣ የተዛማጅ ሥራ ልምድ፣ የፋይናንስ ሪፖርት፣ የዓመታዊ ተርን ኦቨር፣ የማሽነሪ፣ የሰው ኃይል...መስፈርቶች ባሉበት ሁኔታ አንድ ተጫራች በብቸኝነት እንዲወዳደር በማድረግ የጨረታ አሸናፊ እንዲሆን ማድረግ አይቻልም።
ስለሆነም በጨረታ ሰነድ ላይ ማሻሻያ በማድረግ ድጋሚ ጨረታ ማውጣት ያስፈልጋል። ነገር ግን አንዳንድ መ/ቤት የሚቻል መስሏቸው ጨረታ ሰነድ ለሌሌች እንዳይሸጥ በመከልከል ለአንድ ተጫራች ብቻ በመሸጥ አንድን ተጫራች በብቸኝነት በማወዳደር ግዥውን ለመፈፀም በሂደት ላይ ይገኛሉ።
በተጨማሪ ደግሞ በግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 70/2017 አንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 4 ፊደል ተራ ሀ ድንጋጌ መሰረት ጨረታው አየር ላይ ከመዋሉ በፊት ባለው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተጠና ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ጥናት መሰረት በማድረግ በኮንስትራክሽን አፈፃፀም ደንብ ቁጥር 15/2016 አንቀጽ 26 መሰረት የተዘጋጀ የምህንዲስና ግምታዊ ዋጋ በሌለበት ሁኔታ አንድ ተጫራች በብቸኝነት እንዲወዳደር በማድረግ የጨረታ አሸናፊ እንዲሆን ማድረግ አይቻልም።

❤10👌2
👉JOB VACANCY
🎲Position: Project Manager
⏺Company: AMEL Design Build Develop
📜Education:Bachelor’s Degree in Civil Engineering or Construction Technology & Management (COTM)
🎲Experience: Proven experience in managing construction or design-build projects (minimum of 2 years of experience)
❇️Additional Requirements
⏺Strong leadership and decision-making skills
Excellent communication and coordination abilities
Deep understanding of the design-build workflow
Strong problem-solving and time management skills
⚡️Deadline: June 7, 2026
📩How to Apply:- Qualified Candidates Apply Through gemechu.robel@gmail.com

❤8
👉የኢንጂነሪንግ ወጪና ግምት
⏺ የኢንጂነሪንግ ወጪ እና ግምት ለአንድ ፕሮጀክት የሚያስፈልጉ የፋይናንስ ሀብቶችን ፣ የሰው ኃይል፣ ቁሳቁሶች እና መሳሪያዎች የመተንበይ ስልታዊ ሂደት ነው። ግምቶች (-30% እስከ +60% ትክክለኛነት) እስከ ዝርዝር፣ ከታች ወደ ላይ የሚወጡ ወጪዎች ድረስ የምህንድስና ዲዛይኖችን አዋጭነት እና ትርፋማነት መወሰንን ያካትታል። በጀት ለማውጣት፣ ወጪዎችን ለመቆጣጠር እና ኮንትራቶችን ለማስጠበቅ ወሳኝ ነው። ብዙውን ጊዜ ወጪዎችን ወደ ቋሚ፣ ተለዋዋጭ፣ ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ዓይነቶች ይመድባል።
➡️የኢንጂነሪንግ ወጪ እና ግምት ቁልፍ ገጽታዎች
⏺ የወጪ ግምቶች ዓይነቶች
ሻካራ/የመጠን ቅደም ተከተል፡ ለመጀመሪያው ተግባራዊነት እና እቅድ ጥቅም ላይ የሚውል፣ ከ -30% እስከ +60% ትክክለኛነት ያለው።
⏺ ከፊል ዝርዝር/ቅድመ-ዝግጅት
በፅንሰ-ሀሳባዊ ዲዛይን ደረጃዎች ውስጥ ለበጀት ማውጣት የሚያገለግል፣ ከ -15% እስከ 20% አካባቢ ትክክለኛነት ያለው
ዝርዝር (ከታች ወደ ላይ)፦ለግንባታ ሰነዶች እና የመጨረሻ ጨረታዎች ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን ከፍተኛውን ትክክለኛነት ይሰጣል ነገር ግን ከፍተኛ ጊዜ እና መረጃ ይጠይቃል።
⏺ የወጪ ምደባዎች
ቀጥታ ወጪዎች፦ ከፕሮጀክቱ ጋር በቀጥታ የተያያዙ ቁሳቁሶች፣ መሳሪያዎች እና የሰው ኃይል ወጪዎች
↔️ ተዘዋዋሪ ወጪዎች፦ ወጪ፣ የአስተዳደር እና የድጋፍ ወጪዎች
↔️ ቋሚ ወጪዎች፦ ከምርት መጠን ጋር የማይለዋወጡ ወጪዎች
↔️ ተለዋዋጭ ወጪዎች፦ ከፕሮጀክት እንቅስቃሴ ጋር የሚለዋወጡ ወጪዎች
⏺ የግምታዊ ቴክኒኮች
↔️ አናሎግ፦ ከተመሳሳይ ቀዳሚ ፕሮጀክቶች ጋር ማወዳደር፣ ፈጣን ግን ምናልባት ያነሰ ትክክለኛ
↔️ ፓራሜትሪክ፦ በታሪካዊ መረጃ እና በፕሮጀክት መለኪያዎች መካከል የስታቲስቲክስ ግንኙነቶችን (የወጪ ግምት ግንኙነቶች - CERs) መጠቀም
↔️ ግንባታ (ዝርዝር)፦ እያንዳንዱን ተግባር፣ ክፍል እና ቁሳቁስ በዝርዝር መተንተን
↔️ የባለሙያ ፍርድ፡- በተለይም ለሠራተኛ እና ለቴክኒካል ውስብስብነት ወጪዎችን ለመገመት የባለሙያዎችን ልምድ መጠቀም
⏺ በግምት ውስጥ ቁልፍ ክፍሎች
↔️ ስዕሎች፦ አቀማመጦችን፣ ከፍታዎችን እና መዋቅራዊ ዝርዝሮችን ጨምሮ
↔️ ዝርዝር ዝርዝሮች፡- የቁሳቁስ ጥራትን እና የስራ ችሎታን መግለጽ
↔️ የዋጋዎች መርሃ ግብር፡- ለሠራተኛ እና ለቁሳቁሶች የአሁኑን ተመኖች መጠቀም
⏺ አስፈላጊነት
⏹ ትክክለኛ የወጪ ግምት የፕሮጀክት ውድቀትን ለመከላከል፣ በአፈፃፀም ወቅት ወጪዎችን ለመቆጣጠር እና የፕሮጀክት ትርፋማነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው። ለኢንቨስትመንት ውሳኔዎች እና ለጨረታ ማቅረቢያዎች መሠረት ሆኖ ያገለግላል፣ እና እንደ ማኑፋክቸሪንግ፣ ግንባታ እና ዘይት እና ጋዝ ባሉ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል።

❤7👏2
👉JOB VACANCY
How to Apply: 📝 Submit your CV and application letter to OVID Road Work HR, Block 5, Floor 8, hr@ovid-road.com. 📧 All documents must be enclosed with a single PDF file.
📄 The employee shall be engaged on a project-based contract, with a permanent assignment at the Head Office.
🏢 Please ensure that the title of the position is clearly written in the Subject Line and within 7(Seven) working days of this announcement. ⏳
OVID Road Works 🚧

❤4👍3
catalogue_of_solutions_2026-2029.pdf
35.5 MB
👉አዲስ መጽሀፍ
💫UN-Habitat የ2026 - 2029 የመፍትሄዎች ካታሎግ መጽሀፍ
አካታች፣ ፅኑ እና ቀጣይነት ያላቸውን ከተሞች ለመገንባት ምን ያስፈልጋል?
የUN-Habitat የ2026 - 2029 የመፍትሄዎች ካታሎግ፤ መንግስታት፣ ማህበረሰቦች እና አጋሮች የዛሬዎቹን አስቸጋሪ የከተማ ተግዳሮቶች እንዲወጡ ለመርዳት የተሞከሩ መሳሪያዎችን፣ የተረጋገጡ ዘዴዎችን እና አለምአቀፍ ልምዶችን በአንድ ላይ አሰባስቧል።
ከ2030 አጀንዳ፣ ከአዲሱ የከተሞች አጀንዳ (New Urban Agenda) እና ከUN-Habitat የ2026–2029 ስትራቴጂካዊ እቅድ ጋር የተጣጣመው ይህ ካታሎግ፣ ለሚከተሉት አካላት እንደ ተግባራዊ ግብዓት እንዲያገለግል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፦
• ለአባል ሀገራት፣ ለብሔራዊ እና ለክልል/ለአካባቢ መንግስታት
• ለቴክኒክ ክፍሎች እና ለከተማ አመራሮች
• ለገንዘብ ድጋፍ ሰጪ አጋሮች እና ለለጋሾች እና
• ለተባበሩት መንግስታት ድርጅቶች እና ለእርዳታ ሰጪ ድርጅት አስተባባሪዎች (Resident Coordinators)
ካታሎጉ በሶስቱ ዋና ዋና አምዶች ማለትም በስትራቴጂካዊ ትኩረት፣ በውጤት ዘርፎቻችን እና በትግበራ መንገዶቻችን ላይ የተዋቀረ ነው።
እነዚህም የሚከተሉትን ተጨባጭ መፍትሄዎች ያካትታሉ፦
🏘 ቤት እና መሬት
🛖 መደበኛ ያልሆኑ ሰፈራዎች ( slum )
🚰 መሰረታዊ የከተማ አገልግሎቶች
📈 ዝግጁነት፣ ምላሽ አሰጣጥ፣ ማገገም እና መልሶ ግንባታ
🌱 አካባቢ እና የአየር ንብረት እርምጃ
🏗 የተቀናጀ የከተማ እና የቦታ ፕላን፣ አስተዳደር፣ ኢንቨስትመንት እና ፋይናንስ
📊 አሳታፊ ባለብዙ-ደረጃ አስተዳደር እና የዘላቂ ልማት ግቦችን (SDGs) በአካባቢ ደረጃ መተግበር
🧑🏫 እውቀት፣ መረጃ፣ ዲጂታላይዜሽን እና የአቅም ግንባታ

❤7👍1👏1
ኖህ ሪል ስቴት በእንቁላል ፋብሪካ ሳይት የገነባቸውን 1,341 ቤቶች አስረከበ
ኖህ ሪል ስቴት በእንቁላል ፋብሪካ ሳይት ያስገነባቸውን 1,341 መኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ዛሬው ግንቦት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. በተከናወነው የርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
የድርጅቱ የማኔጅመንት አባል አቶ አቤል ኃይለማርያም በወቅቱ እንደገለጹት፤ ተቋሙ ባለፉት 13 ዓመታት 33 ፕሮጀክቶችን በማልማት ወደ 11 ሺህ የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ማድረስ ችሏል።
ድርጅቱ በቀጣይም ዘመናዊና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው የመኖሪያ መንደሮችን ለከተማዋ ነዋሪዎች ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። አክለውም በቦሌ ክፍለ ከተማ 'ቦሌ ሆምስ' ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከ2,500 በላይ ቤቶችን ለመገንባት ዲዛይን ተጠናቆ ወደ ሥራ ለመግባት ዝግጅት መደረጉን ይፋ አድርገዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በበኩላቸው፤ የግሉ ዘርፍ ለከተማዋ ዕድገት ቁልፍ አጋር መሆኑን ገልጸው፣ የቤቶቹ መገንባት የተቋሙን የማስፈጸም አቅም የሚያሳይ መሆኑን ተናግረዋል።
ኖህ ሪል ስቴት በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ ተጨማሪ 3 ሺህ ቤቶችን አጠናቆ ለማስረከብ የያዘው ዕቅድ ለከተማዋና ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ትልቅ ትርጉም እንዳለውም ኢንጂነር ወንድሙ ገልጸዋል።
በመርሐ-ግብሩ ማጠቃለያ ላይ የኖህ ሪል ስቴት መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ቴዎድሮስ ዘሪሁን ለከተማ አስተዳደሩ ላሳየው ትብብርና ቁርጠኝነት እውቅና በመስጠት ለኢንጂነር ወንድሙ ሴታ ስጦታ አበርክተዋል።
Via Ahadu Radio

❤8👍5
ዱርዬው አሸዋ
የነዳጅ እጥረት ከፈጠረብን አንዳጅ ድርጊቶች መካከል ዱርዬው አሸዋ ንግድ መስፋፋትና የአሸዋ ልኬት ቅሸባ ይገኝበታል።
በተለምዶ ዱርዬው_አሸዋ የሚባለው ከወንዝ ከሚገኘው የታጠበ አሸዋ ሳይሆን በተለምዶ ዳካ የሚባለውን ከአለምጤና አካባቢ ተቆፍሮ የሚጫን አሸዋ መሰል ነገር ነው። ይህ አሸዋ በርካሽ ዋጋ አዲስ አበባ ይመጣል። የመተሃራና ሌሎች የወንዝ አሸዋም ይመጣና ሜዳ ላይ ይገለበጣል። ከዛም እንደ ግዢው ሁኔታ እየተቀላቀለ በሲኖዎች ላይ ይጫንና እላዩ ላይ ውሃ እስኪጠግብ ይለቀቅበትና ከመተሃራ ወይ ከአንዱ የወንዝ የመጣ አሸዋ ተብሎ በየፕሮጀክቱ ይራገፋል። በዚህም ይገነባል። አደጋ አለው!
ይህ የአሸዋ ንግድን በስሱ እንዳጠናሁት በሚከተለው መልክ የገበያ ስርዓት ልኬትና ስያሜ ወጥቶለት የሚከናወን ነው ። ገዢው አያውቅም። አሸዋ አቅራቢ ሹፌሮች ተግባብተው ይተገብሩታል።
ለእንባቢ ለማሳየት ያህል የሚከተሉት የአሸዋ ግብይት ቋንቋቸውና መለያቸው አቅርቤያለሁ:-
፩) ዳካ በዳካ :- ሙሉ ለሙሉ የዳካ ( ድክሞ) አሸዋ ውሃ ተርከፍክፎበት ለተንከራፈፈ ኮንቴ ወይም ምታም ለሆነ ፐርቼዘር በርካሽ በወቅታዊ ዋጋ 110,000.00 ብር አካባቢ ይሸጣል።
፪) ዳካ በበለጬ :- እዚህ ቦታ ላይ "በለጬ" የበርጫው ሳይሆን የዳካ አሸዋን ነጣና ገርጣ ያለ ቀለም የሚቀይር ቀጠንጠን ያለች አሸዋ መጠሪያ ነው። ይቺ በለጬ የምትባል አሸዋ ዳካው ላይ ተጨምራ ተማስሎ ውሃ ጠጥቶ ለገበያ ይቀርባል።
፫) 20 በ 80:- የሚባለው 20% የወንዝ አሸዋ 80% ዳካ ተቀላቅሎ የሚሸጥ
፬) 50 በ 50 :- ይህ ግማሽ የወንዝ አሸዋ ግማሽ የ ዳካ አሸዋ ቅልቅል ሲሆን ውሃ ጠግቦ መቀላቀሉ ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ ለፕሮጀክት የሚቀርብ ሲሆን ከ 120ሺህ-130ሺህ ብር ለሳይቶች ይቀርባል።
ሌላም....ሌላም ድብልቅልቅ ...... ፈተና ነው።አደጋ አለው!
ወገኖቼ ይሄ ተግባር በድብቅ የሚከናወን ሳይሆን በቀን በጠራራው ጸሃይ ሳይቀር በሃላል እየተከናወነ ያለ ማንም ሰው ከጋርመንት ቱሉዲምቱ ሲሄድ ኮዬ አካባቢ ሲኖዎች እንደ ነዳጅ ቀጂ ተሰልፈው ወጠምሻ ወጣቶች በአካፋ እየቀላቀሉ የሚጭኑት አንዳንዶችም በሎደር ቀላቅላው ሲጭኑ እዛው ወንዝ ገብተው ውሃ አጠጥተው በሸራ ሸፍነው ወደ መሃል ከተማ ሲወስዱት የሚታይ ጉዳይ ነው።
ይህንን ለመጻፍ የወሰንኩት ሰሞኑን በኮዬ መስመር ስጓዝ ከአሸዋ ማቀላቀያ ቦታዎች ጭኖ የወጣ መኪና ከፊት ለፊታችን ተጉዞ አንድ የተዘጋጀ አርማታ (Ready Mix) አቅራቢ ግቢ ሲገባ በመመልከቴ ነው።
እንደ አንድ መሃንዲስ በዚህ መሰል አሸዋ የተሰራ ህንጻ በቸርነቱ እንጂ በስትራክቸሩ እንደማይቆም እርግጠኛ ነኝ።
በተጨማሪም አንድ የአሸዋ ቅሸባ ላክልና ልውጣ። በትክክለኛው ልኬት የብዙዎቹ የሲኖ አሸዋ ልኬት 16.7 ሜኩብ አካባቢ ነው። ነገር ግን ጥቂት የማይባሉት የዱርዬው አሸዋ አቅራቢዎች መጫኛቸው ላይ በላሜራ የተለበጠ መቀነሻ አሰርተውበት የሚያቀርቡት አሸዋ ልኬት ከ12ሜኩብ አይበልጥም። ይህም በእያንዳንዱ ቢያጆ እስከ አራት ሜኩብ አሸዋ ይቀሸባል ማለት ነው። ይህም 25% ቅሸባ ነው።
እናማ ገንቢና አስገንቢ ወገኔ ሆይ!!!
አሸዋ ስትገዙ በተቻለ መጠን ከወንዝ መምጣቱን ተከታተሉ ከተራገፈ በኋላም ለክታችሁ ክፈሉ።
በጥራትም በመጠንም እትቀሸቡ ንቁ!
ምንጭ:- ደሳለኝ ከበደ
ሲቪል መሀንዲስ፣ ገንቢ፣ አማካሪ

❤24👏7
👉There are two major Pavement Design Methods
1. Empirical Design
This is most used in the United States, developed by AASHTO.
This method is based on historical performance data.
It analyzes what worked in the past and assumes it to work under similar conditions.
For example, AASHTO 1993 uses traffic load (ESALs), subgrade CBR, Subgrade numbers, and layer coefficients for the design of pavements.
2. Mechanistic-Empirical Design (e.g., MEPDG)
This combines mechanics (stress, strain) with empirical calibration to local conditions.
It simulates how pavement layers deform or crack under traffic and climate.
Helps design cost-effective pavements with longer service life.